Professional Documents
Culture Documents
Tibbebe Gione Specialized Hospietal Biomedical Department Bahir Dar - Ethiopia
Tibbebe Gione Specialized Hospietal Biomedical Department Bahir Dar - Ethiopia
1.-----------------------------------
2. .----------------------------------
3. .----------------------------------
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
BAHIR DAR UNIVERSITY
ቀን 10/11/2011 ዓ.ም
ሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው እኔ ሄኖክ መካሻ በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ
ኮሌጅ ለጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በጁኒየር ሜዲካል ኢክፕመንት ሜንቴናንስ ኢንጅነር
አስተባባሪነት ከህዳር 18 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ በስራ መደቤ ላይ እያገለገልኩ ሲሆን በቅጥሩ መሰረት
የአስተባባሪነት ክፍያ እየተከፈለኝ ስላልሆነ ስራ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ታስቦ እንዲከፈለኝ ስል
በትህትና እጠይቃለው፡፡
ከሰላምታ ጋር
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
BAHIR DAR UNIVERSITY
“
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
BAHIR DAR UNIVERSITY