Professional Documents
Culture Documents
Lega HC Equity Analysis
Lega HC Equity Analysis
የለጋ ጤና ጣቢያ የ 9 ወር ተግባራት አፈፃፀም የጤና አ/ሎት ፍትሀዊነት ያለበትን ደረጃ ለማወቅ የተሰራ ጥናት/ዳሰሳ -
ተሳታፊዎች
በአምስት ዓመቱ የጤና ትናስፎርሽን አቅዱ ላይ ከተቀመጡት አጀንዳዎች አንዱ የሆነውን የጤና አ /ሎት
ፍትሀዊነት ማረጋገጥ በክስተራችን ያለውን አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ
የተሸለ አፈፃፀም ያቸው ቀበሌዎችን በመለየት ተሞክሯቸውን ለማፋት
ዝቅተኛ አፈጻፀም ያላቸው አመላካቾችን በመለየት ለቀጣይ በትኩረት ለማስጸም
በክላስተሩ ያሉ ቀበሌዎች
1. ለጋ
2. መቅደስ
3. እንደገት
4. ደረቅ አፈር
5. ጡረት
በአዋቂዎች (‹ 15 እና ከ› 15 ዓት በላይ)
ስንጠረዥ 1፡- የለጋ ጤና ጣቢያ የተመረጡ የጤና አ/ሎት ፍትሀዊነት መለኪያዎች የ 2013 ዓ/ም የ 9 ወር
አፈጻፀማ በቀበሌ.
1. በክላስተሩ ካለው አባውራ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆነው የጤና መድን አባል ሆኖ አ/ሎቱን እየተጠቀመ ሲሆን
ከቀበሌዎች መካከል ደረቅ አፈር ቀበሌ (92 በመቶ) ቀበሌ የተሻለ አፈጻፀም ሲኖረው መቅደስ (62 በመቶ)
ቀበሌ ድገሞ ኬሎች አንጻር እና ከእቅዱ አኳያ ሲታይ ዝቅተኛ አፈጻፀም ያለው ቀበሌ ነው፡፡
2. የመፀዳጃ ቤት ሽፋን እንደ ክፍላስተር ሲታይ ዝቅተኛ (58%) ሲሆን ለጋ የተሻለ አፈጻፀም (74.5 %) ያለው
እንዲሁም ደረቅ አፈር ቀበሌ ዝቅተኛ አፈጻፀም አለው (38.6%)፡፡
3. የፔንታን እና ኩፍኝ ክትባት አፈጻፀም ከትራስፎርሜስን እቅዳችን አንጻር ሲታይ ዝቅተኛ አፈጻፀም ያለው
ሲሆን ለጋ ቀበሌ ፔንታ 3 እና እንደገት ቀበሌ በኩፍኝ ክትባት የተሻለ አፈፃፀም ያላቸው ቀበሌዎች ሲሆኑ
እንደገት ቀበሌ ደግሞ በሁለቱም ክትባቶች ዝቅተኛ አአፈጻፀም ያለው (63 እና 62.5 % በቅደም ተከተል).
4. ጤና ጣቢያውን በፍትሀዊነት ከመጠቀም አንጻር ሲታይ ወንዶች ከሴቶች በተሻለ ሁኔታ ይጠቀማሉ እንዲሁም
የቲቢ በሽታ ልየታ/ምርመራ ላይ አዋቂዎች የቲቢ በሽታ ህክምና ከህፃናት ይልቅ እያገኙ እንዳለ ከውጤቱ
ማወቅ ችለናል፡፡
የዳሰሳ ውጤቱን ከሁሉም ጤና ኤ/ን ሰራተኞችና ጤና ጣቢያ ሰራኞች ጋር በጋራ በመወያዬት ቀጣይ የሚሰሩ
ተግባራትን ለይተናል፡፡
ለጤና ኤ/ን ባለሙያወች የፅሁፍ ግብረ መልስ ተሰጥቷል
ቁጥር -----------------------
ቀን -------------------------
ለ--------------------------------ጤና ኬላ
-----------------------------
ቅጅ
ቁጥር -----------------------------
ቀን --------------------------------
ለአ/ወ/ጤ/ጥ/ጽ/ቤታ
ሉማሜ
በለጋ ጤና ጣየ,ቢያ ክላስተር የሚጠውን የጤና አ/ሎት ጥራቱን የጠበቀ እና ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ ተግባሩን
በግንባር ቀደምትነት የሚሰራውን የሰው ኃይል አቅም መገንባት አስፈላጊ በመሆኑ እንደ ክለስተር ለጤና
ጣቢያው ሰራተኞችና ጤና ኤ/ን ባለሙያዎች በተለይ ደግሞ ከመረጃ ጥራት እና መራጃን ለምሳኔ በመጠቀም
ዙሪያ የሚያስፈልጉ ስልጠናዎችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር አያይዘኝ የላክን መሆኑን እየለፅን ጽ/ቤቱ
ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር በመሆኑን በእቅድ ይዞ ስልጠና እንዲያመቻችልን እንጠይቅለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ቅጅ
ለጤና መረጃ ቴክሺያን
ለጋ
የለጋ ጤና ጣቢያ ለክላስተሩ ሰራተኞች የሚያስፈልጉ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ዝርዝር.