Professional Documents
Culture Documents
ፖስተር
ፖስተር
በተገቢው ቦታ በአግባቡ
ያስቀምጡ!!!
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የፋርማሲ ት/ት ክፍል
በ5ኛ አመት የፋርማሲ ተማሪዎች የተዘጋጀ።
መድኃኒቶችን ህጻናቶች
በማይደርሱበት ቦታ
ያስቀምጡ!!!
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የፋርማሲ ት/ት ክፍል
በ5ኛ አመት የፋርማሲ ተማሪዎች የተዘጋጀ።
ሁሉም ነፍሰ-ጡር እናቶች
ከሐኪም ትዕዛዝ ውጪ
መድኃኒት መውሰድ
የለባቸውም!!!
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የፋርማሲ ት/ት ክፍል
በ5ኛ አመት የፋርማሲ ተማሪዎች የተዘጋጀ።
የጤና ባለሙያ ሳያማክሩ
የትኛውንም አይነት
መድኃኒት አይውሰዱ!!!