Professional Documents
Culture Documents
Artuma Cluster Feedback 15 PDF
Artuma Cluster Feedback 15 PDF
መልስ ሪፖርት
መስከረም /26/2015
1|Page
Contents ይዘት
1 ይዘት • የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት
2 የሱፐርቪዥን አባላት
• የታዩ ተቀዋማት
3 የታዩ ተቋማት
4 የአርጡማ ክላስተር ስር ያሉ ጤና ኬላዎች • ጥንካሬ
• መስተካከል ያለበት
የታዩ ተቋማት
• የተነሱ ጥያቄዎች
• ቅጭጮ ጤና ኬላ
• ወደደር ጤና ኬላ
የሱፐርቪዥን አባላት
• ሀራ ጤና ኬላ • ኑረዲን መሀመድ ባትሬ ጨመዳ
2|Page
1. ሀራ ጤና ኬላ • አደረጃጀቱን እንደገና አድሶ ለማዋቀር የተጀመሩ እንቅስቃሴዎች
መስተካከል ያለበት
• ኸግብአት አንፃር የተሙዋላ ነው። • ባለው ግብአት እና ሁኔታዎችም ቢሆን በፍጥነት ወደ ስራ አለመገባቱ።
• የተጐዳውን ማህበረሰብ እንዲሁም የተስተጓጎለውን የአገልግሎት • Minimum wall chart በአዲሱ በጀት አመት አለመታደሱ፡ የለፋት አመታት
ለማሻሻል/ለማደስ ያለው ቁርጠኝነት። የተለጣጠፋትን አለማንሳት።
3|Page
• የክትባት መከታተያ ቻርት የለም በጥንካሬ
• ከዚህ በፊት ቦታው በጤና ጣቢያው ሳይሸፈን መቆቱ እና በቂ የሆነ ድጋፍ • የጤና ኬላ አያያዝ እና ንፅህና ።
አሐመኖሩ። • ኸግብአት አንፃር የተሙዋላ ነው።
• የተጐዳውን ማህበረሰብ እንዲሁም የተስተጓጎለውን የአገልግሎት
2. ተሬ አዋራ ጤና ኬላ ለማሻሻል/ለማደስ ያለውቁርጠኝነት።
በተሬ አዋራ ጤና ኬላ እንደ ሀራ ቀበሌ በተመሳሳይ ለብዙ ወራቶች አገልግሎት ሳይሰጡ
• አደረጃጀቱን እንደገና አድሶ ለማዋቀር የተጀመረ እንቅስቃሴ
ቆይተዋል። አብዛኛው ስራ የተሸነፈው በዘመቻ ሲሆን ሌሎች ቀጣይነት ያላቸው ቋሙ • ከጤና ጣቢያ የቀበሌያቸውን ክትባት ተጠቃሚዎች እና OTP ላይ የነበሩትን
አገልግሎቶች ተቋርጠው መቆየታቸው ማህበረሰቡም ተቋሙም ማግኘት የሚገባውን ጥቅም ህፃናት ተረክበው ቶሎ ወደ ስራ መግባታቸው።
ሳያገኝ ቆይቷል። ስለሆነም ህብረተሰቡ ለመካስ እና ጤና ኬላውን ወደ ነባር ስራ ለማስገባት • አንዳንድ ስራዎች ከጤና ጣቢያ በባለሙያዎች መሸፈናቸው
ከወረዳ ጀምሮ ሰፋ ያለ ንቅናቄ ደምረናል። • በጤና ኩላ ተረጋግቶ መስራት
• ሪፖርት በወቅቱ መላክ እና የስራ አቅጣጫዎችን ተቀብሎ ቶሎ ወደ ስራ
የመግባት
• Malaria monitering chart, epi chart, fridge moniterig chart, bin card
አለመጠቀም
• በወቅቱ በተሰጠው እቅድ መሰረት መታደስ እና መለጠፍ ያለባቸውን
አመማደስ
• ክትባት አቋራጭ የነበሩትን ወደሗላ ተመልሶ ከመልቀም እና ያለፋቸውን
ህፃናት ታች ወርዶ ለመድረስ ከመሞከር አንፃር የተሰራ ስራ አለመኖሩ።
• Echis ካርድ ተመዝግቦ ቢያልቅም፡ ከእቅድ አንፃር አዳዲስ አባወራ እና ቤተሰብ
ከማካተት አኳያ አለመሠራቱ አፈፃፀሙን የወረደ አድርጎታል።
• አደረጃጀት፡ ልማት ቡድኖችና 1ለ5 አድሶ እቅድ አስተዋውቆ ወደ ስራ
አለመግባት
• ከሀይጅን ሳንቴሽን ጋር ተያይዞ ያለ መረጃ ጥርት ባለመልኩ የተለየ መረጃ
አለመኖር
• የነፍሰጡር እናቶች አለመመዝገብ እና የተለያዩ ነፍሰጡር እናቶችን ወደ ጤና
ጣቢያ አለመላክ
• ኮንፈረንስ መቆራረጥ
4|Page
• የህፃናት አገልግሎት በተለይም Pneumonia, diarrhea, vit A supplement ➢ ድክመት
and Deworming, እና sepsis ህክምና ላይ ትኩረት ሰጥቶ ተከታትሎ
አለመስራት 1. እቅድ አለመለጠፍ እና አለማ ስንተዋወቅ
• Nutritional screeing and GMP በየወሩ ፕሮግራም አውጥቶ በእቅድ ልክ
2. ታሊሺት በአዲሱ አለመጀመር
ለመድረስ አለመሞከር
3.LQAs አለመሙላት
ጎ/አርባ ጤና ኬላ በ2015 በጀት አመት ODF ለማድረግ ከያዝናቸው ቀበሌዎች አንደኛው 5. 1ለ5 እና ሌሎች መረጃዎችን አለመለጠፍ
መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም በዚህ ቀበሌ ከተለመደው ድጋፍ በተለየ መልኩ ጠንከር
6. ከ02 ወር በታች ህፃናት ህክምና ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ አለመሆኑ
ያለ ድጋፍ እና ክትትል
7. ORT corner አለመኖር እና አገልግት አለመሰጠቱ
ለማድረግ የትኩረት ቦታዎችን ለይተን፡ ቀጣይ የሚቀሩ ስራዎችን እና አሁን ያለበትን
አቅም ገምግመናል። ከሞላ ጎደል አብዛኛው ስራዎች ጥሩ ላይ ቢሆንም በዋናነት ግን እንዲሟላላቸው እና እንዲፈታ የጠየቁት
3. ቀጣይ ቀበሌውን ODF ለማድረግ ያለ ቁርጠኝነት እና ተነስሽነት 4. Vitamin A and Deworming መዝገብ
4. echis የቀረውን አባወራ ጨርሰው የቀሩ አዳዲስ አባላትን የጥራት ስራ መጀመሩ 5. የplumpy nut ግብአት ወቅቱን ጠብቆ አለመምጣት
5|Page
➢ ክፍተት
4. ራሳ አሩቄ ኬላ
1.ጤና ኬላ ተረጋቶ ቁጭ ብሎ ስራን ያለመስራት
➢ በራሳ አሩቄ በጉብኝት ወቅት የታዩ መልካም ጎን
2. የጤና ልማት ሰራዊቶችን ከማደራጀት በዘለለ እቅድ የማስተዋወቅ እና ስራን
1. የቀበሌ መሠረት ያደረገ የጤና ኬላ እቅድ መኖሩ ከፋፍሎ ከመግባት አንፃር የተሰራ ስራ አለመኖር
2. ወርሀዊ ክትባት መከታተያ ቻርት፡ የቀበሌ ራእይና ተልዕኮ ፡ ወባ መከታተያ እና 3. ስራን ከ1ለ5 አደረጃጀቱ ጋር በየሳምንቱ፡ ለጉቡኤ በየወሩ አለማስገምገም
ሌሎችንም አድረው መለጠፋቸው
4. LQAS አመስራት
3. echis የማጥራት ስራ ቢቀርም ስራዎችን በechis መጀመራቸው
5. ክትባት ታሊሺት አለመጠቀም
4. የቤተሰብ ማህደር በጎጥ ተለይቶ መቀጥ
6. ነፍሰጡር እናቶችን መዝግቦ ለክትትልም ሆነ ለወሊድ አገልግሎት ወደ ጤና ጣቢያ
5.ቲክለር ፋይል በአግባቡ መጠቀም አለመላክ
6. የጤና ልማት ሰራዊት አደረጃጀት እንዳዲስ የመፈረጅ እና የመዋቀር ስራ በከፊልም 7. ቀበሌውን ለodf ከማብቃት አንፃር የጠራ መረጃ አለመኖር
ቢሆን የተከናወነ መሆኑ።
8. Measles አቋጭ 5%
7. ክትባት ሽፋን ጥሩ ነው፡
9. Pneumonia, dehariia, sepsis, Deworming, Vit A supplement በአጠቃላይ የህፃናት
8. Vit A, Deworming በከፊልም ቢሆን እየተሰጠ መሆኑ አገልግሎት ዝቅተኛ መሆኑ።
9. በORT corner በአግባቡ አገልግሎት እየሰጡበት መሆኑ 10. የሁሉም ጤና ኬላዎች ችግር የሆነው የtb ተጠርጣሪዎች ሪፈራል አለመኖር
6|Page
5 ቂጪጮ ጢና ኬላ 6 ወደደር ጤና ኬላ
ጥሩ ጎን
በጥሩ ጎን የታዩና መቀጠል የሚገባቸው ተግባራት
• ቀበሌውን መሰረት ያደረገ እቅድ በወር፤ በሩብ አመት እና በአምት ተከፋፍሎ መልጠፉ።
• የሴቶች አደረጃጀት ባዲስ መልኩ ከማዋቀር አንስቶ ስራዎችን የጋራ የማደርግ የተሰሩ
ስራዎች በጣም አስድናቂ ነበር • በባለፈው ወቅት የታዩ ድክመቶችን ማረማችው
• ቀበሌውን መሰረት ያደረገ እቅድ መታቀዱ፤ የጋራ መደረጉና መለጠፉ • የጤና ኬላውን የየእለት ስራዎችን መመዝገብ፤ ፤ ለጤና ጣቢያም በወቀቱ ሪፖርት
ይልካሉ።
• በየወሩ ስራን ለቀበሌ ጉባየትኛ፤ ለማት ቡድኖች ጋር ማስገመገም
• eCHIS ወቅታዊ መደረጋቸው
• ሪፖርት ወቅታዊነትና ጥራት
• LQAS የሚሰሩ ብቸኛ የክላስተራችን ኤክስቴንሽኖች
• ክትባት ሽፋን 100%
• የክትባት መዝገብ እና ታሊሽት በአግባቡ መሙላትና መጠቀም
• ህዖናት ልኬታና ሌሎች አገልግሎቶች በጥሩ ምልኩ ምሰጠቱ
• ከ <5 ህዖናት ክበደትና ሙዋክ ልኬታ ይሰራሉ
• በባለፈው ጉብኝት የተሰጡ አስተያየቶችን ለማረምና አገልግሎቶችን ለማሻሻል የተደረገ
ጥረት • የሴቶች ቅድመ ወሊድ ክትትል ምስራትና ኮነፈረንስ በየወሩ ያካሂዳሉ
7|Page
ማጠቃለያ፤~ቀጣይ በዋናነት መሰራት ያለባቸው ተግባራቶች
1. የነፍሰጡር እናቶች፤ ከአንድ አመት በታች ህዖናት፤ ቤት የወለዱ እናቶችን በየጎጡ ለይቶ
መመዝገብና ወደ ጤና ጣቢያ መላክ አለበት
2. የሴቶች አደረጃጀቶቻችሁን በደምብ ባዲስ ምልኩ ማዋቀር፤ የእቅድ ትውውቅ፤ ሰፋ ያለ
የጋራ ምድረክና ንቅናቆ ታች ጎጥ ድረስ ማውደድ ከሁሉም ቀበሌዎች ይጠበቃለ።
3. Echis ምዝገባውን ትኩረት ሰተን በፍጥነት ጨርሰን ወደ ሙሉ በሙሉ online ትግበራ
ከሀሙስ በሁዋላ እንጀምራለን።
4. LQAS ከወደደር ውጭ ሁላችሁም አትሰሩም፤ ስለዚህ ይሄ መቀረፍ አለበጥ
5. ORT CORNER የሌላችሁ ቀበሌዎች አስፈላጊውን ግብአት ከጤና ጣቢያው ጋረ
በመነጋገር ማስተካከል አለባችሁ።
6. ለODF የተመረጣችሁ ቀበሌዎች ከልማት ቡድኖች ጋር በመቀናጀት ቅድሚያ ወደ ስራ
ከመግባታችን በፊታ መረጃዎችን በፍጥነት የማጥራት ስራ መሰራት አለበት።
7. Nutritional screening በቁዋሚነት በወር አንድ ጊዜ ሁሉንም ያካተተ በዘመቻ መልኩ
መካሄድ።
8. ሀራና ተሬ ቀበሌ ለብሁ ወራቶች ተዘግቶ ስለቆየ፤ ሰፋ ያለ ስራ መሰራት አለበት። ማለትም
ክትባት ያለፋቸው ህዖናት ሁሉ ተለይተው ወደ ክትባት መመለስ፤ ከ<5 በታች የሆኑትን
ህጻናት ሁሉ ባዲስ መልኩ pneumonia, vit A, Dirharria, deworming, nutritional
screening ባጠቃላይ የህጻናት አገልግሎቱን እንዲያገኙ ማስቻል።
8|Page
”የአይንህ ማነጣጠሪያ፣ አስትንፋስህ፣ የእያንዳንዱ
እግርህ እርምጃ ትኩረትህና ሙሉ አእምሮህን
ብርጭቆው ላይ ብቻና ብቻ አድርግ። ሌላው በራሱ
ይመጣል።”
9|Page