You are on page 1of 30

የአቀራረብ ይዘት

• መግቢያ
• ራዕይ እና ተልእኮ
• የጤና ልማት ሠራዊት አደረጃጀት
• በስፐር ቭዥን የታዩና የተሰሩ ስራዎች
• የዝህብ ውይይት
• እንደ ጥሩ ተሞክሮ የሚቆጠሩ ሌሎች የተሰሩ ስራዎች
መግቢያ
• የቅ/ላ/መቀላ ጀግኖች መታሰቢያ ሆስፐፒታለ በ1992 ዓ.ም ስራ
የጀመረ ስሆን ከ250,000 ህዝብ በላይ ያገለግላል ተብሎ ታስቦ
የተሰራ ሆስፒታል ነው፡፡
• ይህ ሆ/ል የአለም መዳረሻ/የቱሪስት መስህብ/ በሆኑት በቅ/ላልይበላ
የታነጹ ዘጠኝ መቶ ዓመታት ገደማ ዕድሜ ያላቸውና ታይተው
የማይጠገቡ ውቅር አብያተክስቲያት ባሉበት ላይ ይገኛል፡፡
• በአሁኑ ሠዓት በ62 የጤና ባለሙያዎችና በ75 የድጋፍ ሠራተኞች
በአጠቃላይ በ137 የሰው ኀይል አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
• የአየር ሁኔታ፡-ደጋ፤ወይና ደጋ፤ ቆላ ያካተተ ነው፡፡
የቅ/ላ/መ/ጀ/መ/ሆ/ልራዕይ ፤ተልዕኮ
• ራዕይ-- የሚያገለግለው ን ህብረተሰብ ጤናው የተጠበቀ፤
የበለጸገና አምራች ዜጋ ሆኖ ማየት!!
• ከገጠር ወደ ዞናል /ሪፈራል/ሆስፒታል ተቀይሮ ማየት !
• ተልዕኮ-በመከላከልም ሆነ በህክምና ፈጣን አገልግሎት
በመስጠት በአሪያነቱ ተጠቃሽ ሆስፒታልማድረግ!!
ክፍል አንድ
የጤና የልማት ሠራዊት አደረጃጀት
• በአራት የልማት ቡድን
• በሃያ አንድ የ1ለ5
ወንድ=68
ሴት=59
ጠቅላላ ድምር=137 የተደራጀ ነው፡፡
የክትትል አግባቡ
• በሳምንት ሃሙስ ፤ አንድ ለአምስት ወይይት
ይካሄዳል፤የ1ለ5መሪው አርብ ከቡድን መሪው ጋር ወይይት
ያደርጋል እዚያው መፈታት ያለባቸውን ይፈታሉ፤
• እዚያው ያልተፈቱት ቡድን መሪው አጠናቅሮ ለማናግመንቱ
ሰኞ ከ10 ከሳዓት በኀላ ያቀርባል፤
• ማናጅመንቱ ተወያይቶ ችግሮቹን ይፈታል፤ማስተካከያ
ይሰጣል በዚህ መልኩ እየተሰራ ይገኛል
• በሰው ሃይል ስራ ሂደት ለስብል ሰርቭስ ሪፖርት ይደረጋል፡፡
ያመጣው ለውጥ በጥንካሬ
• በEHRIG/KPI/ አሰራርና አስተሳሰብ ላይ ለውጥ አስገኝታል
• በእያንዳንዱ የውይይት ነጥቦች ላይ ችግሮችን የመለየትና
የመፍትሄ አቅጣጫ በማስቀመጥ በኩል ከፍተኛ የአስተሳሰብ
ለውጥ አለ፡
• ኪራይ ሰብሳብነትን በጠነከረ መልኩ መታገልን ችላል
• አገልግሎትን በተሸለና በተፋጠነ መልኩ ለመስጠት ወሳኝ
መሳሪያ መሆኑን ሁሉም ሠራተኛ ግንዛቤ አለው
በድክመት መነሳት ያለበት
• ወቅቱን ጠብቆ ውይይት አለማድረግ
• አስተዋሽ መፈለግ
• የልማት ሠራዊት ማለት የፖለቲካ ጉዳይ አደርጎ ማየት
• ወቅቱን ጠብቆ ሪፖርት አለማድረግ፤ ሳምንታውም ሆነ
ወርሃዊ
ይህንን ለማጠናከር የተወሰደ መፍትሄ
አራት አባላት ያሉት የሪፎርም ኮሚቴ በማናጅመንት ተመርጦ
ስራውን በመከታተል ላይ ይገኛል፡፡
ክፍል ሁለት
በተደረገው ድጋፋዊ ጉብኝት የተለዩ ክፍተቶች
1.ከታካሚዎች /ተገልጋዮች/እርካታ አንጻር የተለዩ እጥረቶችና
መማላት የሚገባችው፡
 የተማላ የድንገተኛ ታካሚዎች ማስተናገጃ ክፍል አለመኖር
 የተጠናከረ የትራጅ አስራር አለመኖር/የተለየ ክፍል አለመኖር
 ኦድቴብል ፋርማሲ ለመጀመር እንድሁም የክፍል እጥረት
ትልቅ እንቅፋት መሆን
 የላቦራቶሪ ክፍል ጥበት ፤በተለያየ ክፍል የሚገኙ ሰንኮች
አለመቀየር፤አለመስተካከል፡
 ቦርድና ማናጅመንት የጠነከረ ግንኙነት አለመኖር
• የ£ሊቲ ማናጅመንት አለመጠናከር
• የቀጠሮ አሰጣት ስርዓት አለመዘርጋት
• የላይዘን አገልግሎት አለመጠናከር
የተወሰደ መፍትሄ
 ለድንገተኛ ክፍል አገልግሎት አመቺ የሆነው ክፍል በመለየት
የማተካካት ስራ እየተሰራ ነው፡፡በዚህ ውስጥ የትራጅንግ
ስስተም ተካታል፡
 እንዱሁም ኦድቴብል ፋርማሲ ለመጀመር በነባር ክፍሎች
ላይ ማስተካከያ በማድረግ ስራውን ለመጀመር
በማናጅመንት ተወስናል፡፡
 ሲንኮች ሙሉ በመሉ ለመቀየር ማናጅመንቱ ወስኖ በጨረታ
እንድወጣ ተደርÕM፤
 በአሁኑ ሳዓት ቦርድና ማናጅመንቱ ከቀድሞ
u}hK }k“Ï„ uSe^ƒ LÃ ÃÑ—M::
• £K=+ T“Ï’S”~” uTÖ“Ÿ` KG<K<U e^­‹ eƒ^‚Ï
uS²`Òƒ/uSp[ê/ ¾Ø^ƒ lØØ` ›¾}Å[Ñ ’¨<::
• ¾Lò” ›ÑMÓKA~” uTÖ“Ÿ` u]ð` ¾T>SÖ<“
¾T>LŸ<ƒ” ታŸT>­‹ u}kLÖð S”ÑÉ
እንድስተናገዱ ሰሪቭስ ዳይሬክቶሪን ጨምሮ ብዙ
ስርዓቶች ተዘጋጅተዋል፡፡
• ½`ÓU YT¨| oGFƒ#| ½OËH Îû±þ ¡||@ ያላቸው
zŸGû°…« ow\> Fንገድ ማስተናገድ ተችላል፡፡
2.የህብረተሰብ ውይይት/ማዋለጃ ክፍል ስጎበኙ/
ተኝቶ ታካሚ ክፈል ስጎበኙ
ተመላላሽ ታካሚዎች ማቆያላይ ገለጻ ሲደረግ
በአደራሽ ውስጥ ውይይት ሲደርግ መጋቢት 2005
ለውይይት መነሻ የሚሆን ሃሳብ ስስጥ
በህብረተሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶችዋና ዋናዎቹ፡
• አገልግሎት አሰጣጡ ከድሮ በተሸለ መልኩ ይገኛል ፡፡
• ሳዓት ይከበር ፤በሳኣታቸው የማናገኛቸው ባለሙያዎችም አሉ
• ጥሩ የምሰሩትን ባለሙያዎች መበረታታት አለባቸው
• ታካሚዎችየሚተኙበትክፈል/ዋርድ/
መስኮቶች፤ሲንኮች፤መስተካከል አለባቸው
• የስብሰባዎች መብዛት አገለግሎቱን እያደናቀፉብን ነው፤
የቦርድ ሰብሳቢው ለተነሱ አስተያየቶችና
ጥያቅዬዎችን አስተያየት ስስጡ
ምርጥ ተሞክሮ
• እንደ ቅ/ላልይበላ/መቀላ ጀግኞች መ/ሆስፒታል ምርጥ
ተሞክራችን ፤
1.በሆስፒታላችን ሊሰጡ የማይችሉትን አገልግሎቶች ከአገር ውስጥም
ሆነ ከውጭ አገር የህክምና ባለሙያዎች በመጻጻፍ የአካባቢው
ህብረተሰብ አገልግሎቱን እንድያገኝ ማድረግ ነው፡፡
ለምሳሌ በመጋቢት ወር 2005 ከበልለጀም የህክምና ቡድን ጋር
በመተባበር ለ567 የጥርስ ህክምና ለ120 ሰዎች ቀላልና ከባድ ቀዶ
ጥገና ተሰጥታል በገንዘብ ሰተመን ወደ 203,100 ብር ይደርሳል፡፡
እንድሁም ከዚህ የህክምና ቡድን አልትራሳውንድና ሌሎች አላቂ
የህክምና መገልገያዎች በስጦታ መልክ አበርክተዋል ግምታቸው ወደ
3,000 €/72 ሸህ ብር የምገመት/፡
Tooth extraction
• 2.እንድሁም ከበልጀም ፒር ስስተር በተደጋጋሚ በመጻጻፍ
አንድ ላንድ ኩሩዘር አምቡላንስ ሆስፒታላችን
አግኝታል፤1.2ሚሊዮን ብር የምገመት/49200€/ሌሎች
አገልግሎት የሰጡ ECG machine በስጦታ ተበርክተዋል፤
• በዚህ መልኩ አገልግሎቱን እያስፋፋን ይገኛል፡፡
እናመሰግናለን!!

You might also like