You are on page 1of 6

የአርጡማ ክላስተር የ2015 1ኛ ሩብ አመት የተቀናጀ ድጋፋዊ ጉብኝት ግብረ

መልስ ሪፖርት

መስከረም /26/2015

1
Contents ይዘት
1 ይዘት
2 የሱፐርቪዥን አባላት የሱፐርቪዥን አባላት
• ኑረዲን መሀመድ ባትሬ ጨመዳ
3 የታዩ ተቋማት
4 የአርጡማ ክላስተር ስር ያሉ ጤና ኬላዎች • መሀመድ አሊ. አደም መሀመድ

• ልኡል መኮንን መሀመድ ጋሻው


የታዩ ተቋማት
• ቅጭጮ ጤና ኬላ • ጀማል መሀመድ. እስማኤል መሀመድ

• ወደደር ጤና ኬላ • ሀሰን አህመድ. ጦይባ አሊ

• ሀራ ጤና ኬላ

• ተሬ ጤና ኬላ

• ራሳ አሩቄ ጤና ኬላ

• ጎ/አርባ ጤና ኬላ

2
1. ሀራ ጤና ኬላ • አደረጃጀቱን እንደገና አድሶ ለማዋቀር የተጀመሩ እንቅስቃሴዎች

• ተቋርጦ የነበረውን የህፃናትና እናቶች አገልግሎት ለማስመለስ ከጤና ጣቢያ


ጋር በመቀናጀት በዘመቻ(mini campaign) መልኩ ከ5 አመት በታች ሁሉንም
ህፃናት ምዝገባ፡ Screening, all defoulter tracing and vaccination, እና
ነፍሰጡር እናቶችን መለየት ስራዎችን ለማከናወን ተስማምተናል።

• የተደራጀ ORT corner መኖር

• ተረጋቶ በጤና ኬላ መቀመጥ

መስተካከል ያለበት

በጣም ብዙ የሚስተካከሉ ነገሮች አሉ በዋናነት ግን

• Echis በጣም ወደሗላ የቀረ ስለሆነ፡ HIT እና ሁለቱንም ኤክስቴሽኖች ጨምሮ


ምዝገባውን በአጭር ጊዜ መጨረስ፡ እስከሚያልቅም ስራዎችን በechis
ማስኬድ

• የእናቶች መዝገብ አለመኖር


በጥንካሬ
• ከወሊድ በሗላ ጉብኝት የተደረገላቸው እናቶች መዝገብ አለመኖር።
• ጤና ኬላው ለብዙ ወራቶች አንዷ ኤክስቴሽን ለትምህርት ሌላኛዋ በወሊድ
• Tallysheet, OTP card, bin card, Malaria monitoring chart, epi chart,
እረፍት ስለወጡ ተዘግቶ መቆየቱ ለማህበረሰቡ ለጤና ተቋሙም ትልቅ
rumour book አለመኖር ።
ክፍተት ነበር። ነገር ግን አሁን ላይ ጤና ኬላው ያለበት ሁኔታ በጣም ጥረት
እና ትግል ይጠይቃል ። ሆኖም ግን • ግብአት በተለይም ደግሞ alchool, cotton, plumpynut ክፍተት

• የጤና ኬላ አያያዝ እና ንፅህና ። • የበር ቁልፍ ችግር

• ኸግብአት አንፃር የተሙዋላ ነው። • ባለው ግብአት እና ሁኔታዎችም ቢሆን በፍጥነት ወደ ስራ አለመገባቱ።

• የተጐዳውን ማህበረሰብ እንዲሁም የተስተጓጎለውን የአገልግሎት • Minimum wall chart በአዲሱ በጀት አመት አለመታደሱ፡ የለፋት አመታት
ለማሻሻል/ለማደስ ያለው ቁርጠኝነት። የተለጣጠፋትን አለማንሳት።

3
• የክትባት መከታተያ ቻርት የለም በጥንካሬ

• ከዚህ በፊት ቦታው በጤና ጣቢያው ሳይሸፈን መቆቱ እና በቂ የሆነ ድጋፍ • የጤና ኬላ አያያዝ እና ንፅህና ።
አሐመኖሩ። • ኸግብአት አንፃር የተሙዋላ ነው።
• የተጐዳውን ማህበረሰብ እንዲሁም የተስተጓጎለውን የአገልግሎት
2. ተሬ አዋራ ጤና ኬላ ለማሻሻል/ለማደስ ያለውቁርጠኝነት።
በተሬ አዋራ ጤና ኬላ እንደ ሀራ ቀበሌ በተመሳሳይ ለብዙ ወራቶች አገልግሎት ሳይሰጡ
• አደረጃጀቱን እንደገና አድሶ ለማዋቀር የተጀመረ እንቅስቃሴ
ቆይተዋል። አብዛኛው ስራ የተሸነፈው በዘመቻ ሲሆን ሌሎች ቀጣይነት ያላቸው ቋሙ • ከጤና ጣቢያ የቀበሌያቸውን ክትባት ተጠቃሚዎች እና OTP ላይ የነበሩትን
አገልግሎቶች ተቋርጠው መቆየታቸው ማህበረሰቡም ተቋሙም ማግኘት የሚገባውን ጥቅም ህፃናት ተረክበው ቶሎ ወደ ስራ መግባታቸው።
ሳያገኝ ቆይቷል። ስለሆነም ህብረተሰቡ ለመካስ እና ጤና ኬላውን ወደ ነባር ስራ ለማስገባት • አንዳንድ ስራዎች ከጤና ጣቢያ በባለሙያዎች መሸፈናቸው
ከወረዳ ጀምሮ ሰፋ ያለ ንቅናቄ ደምረናል። • በጤና ኩላ ተረጋግቶ መስራት
• ሪፖርት በወቅቱ መላክ እና የስራ አቅጣጫዎችን ተቀብሎ ቶሎ ወደ ስራ
የመግባት

እንደ ክፍተት የታዩ ነገሮች

• Malaria monitering chart, epi chart, fridge moniterig chart, bin card
አለመጠቀም
• በወቅቱ በተሰጠው እቅድ መሰረት መታደስ እና መለጠፍ ያለባቸውን
አመማደስ
• ክትባት አቋራጭ የነበሩትን ወደሗላ ተመልሶ ከመልቀም እና ያለፋቸውን
ህፃናት ታች ወርዶ ለመድረስ ከመሞከር አንፃር የተሰራ ስራ አለመኖሩ።
• Echis ካርድ ተመዝግቦ ቢያልቅም፡ ከእቅድ አንፃር አዳዲስ አባወራ እና ቤተሰብ
ከማካተት አኳያ አለመሠራቱ አፈፃፀሙን የወረደ አድርጎታል።
• አደረጃጀት፡ ልማት ቡድኖችና 1ለ5 አድሶ እቅድ አስተዋውቆ ወደ ስራ
አለመግባት
• ከሀይጅን ሳንቴሽን ጋር ተያይዞ ያለ መረጃ ጥርት ባለመልኩ የተለየ መረጃ
አለመኖር
• የነፍሰጡር እናቶች አለመመዝገብ እና የተለያዩ ነፍሰጡር እናቶችን ወደ ጤና
ጣቢያ አለመላክ
• ኮንፈረንስ መቆራረጥ

4
• የህፃናት አገልግሎት በተለይም Pneumonia, diarrhea, vit A supplement ➢ ድክመት
and Deworming, እና sepsis ህክምና ላይ ትኩረት ሰጥቶ ተከታትሎ
አለመስራት 1. እቅድ አለመለጠፍ እና አለማ ስንተዋወቅ
• Nutritional screeing and GMP በየወሩ ፕሮግራም አውጥቶ በእቅድ ልክ
2. ታሊሺት በአዲሱ አለመጀመር
ለመድረስ አለመሞከር
3.LQAs አለመሙላት

3. GOLBO ARBA ጤና ኬላ 4. ነፍሰጡር እናቶችን መዝግቦ ወደ ጤና ጣቢያ አለመላክ

ጎ/አርባ ጤና ኬላ በ2015 በጀት አመት ODF ለማድረግ ከያዝናቸው ቀበሌዎች አንደኛው 5. 1ለ5 እና ሌሎች መረጃዎችን አለመለጠፍ
መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም በዚህ ቀበሌ ከተለመደው ድጋፍ በተለየ መልኩ ጠንከር
6. ከ02 ወር በታች ህፃናት ህክምና ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ አለመሆኑ
ያለ ድጋፍ እና ክትትል
7. ORT corner አለመኖር እና አገልግት አለመሰጠቱ
ለማድረግ የትኩረት ቦታዎችን ለይተን፡ ቀጣይ የሚቀሩ ስራዎችን እና አሁን ያለበትን
አቅም ገምግመናል። ከሞላ ጎደል አብዛኛው ስራዎች ጥሩ ላይ ቢሆንም በዋናነት ግን

➢ በጥንካሬ እንዴሟላላቸው እና እንዲፈታ የጠየ

1. አደረጃጀት በአዲስ ሁኔታ አዋቅረዋል 1. ORT corner

2 የክትባት ሽፋን 100% እንዲሁም አቋራጭ አለመኖር 2. Malaria and Epi monitoring chart

3. ቀጣይ ቀበሌውን ODF ለማድረግ ያለ ቁርጠኝነት እና ተነስሽነት 3. የበር ቁልፎች

4. echis የቀረውን አባወራ ጨርሰው የቀሩ አዳዲስ አባላትን የጥራት ስራ መጀመሩ 4. Vitamin A and Deworming መዝገብ

5. የጤና ኬላ አያያዝ በጣም ማራኪ መሆኑ 5. የplumpy nut ግብአት ወቅቱን ጠብቆ አለመምጣት

5
4. LQAS አመስራት
4. ራሳ አሩቄ ቀበሌ
5. ክትባት ታሊሺት አለመጠቀም
➢ በራሳ አሩቄ በጉብኝት ወቅት የታዩ መልካም ጎን
6. ነፍሰጡር እናቶችን መዝግቦ ለክትትልም ሆነ ለወሊድ አገልግሎት ወደ ጤና ጣቢያ
1. የቀበሌ መሠረት ያደረገ የጤና ኬላ እቅድ መኖሩ አለመላክ

2. ወርሀዊ ክትባት መከታተያ ቻርት፡ የቀበሌ ራእይና ተልዕኮ ፡ ወባ መከታተያ እና 7. ቀበሌውን ለodf ከማብቃት አንፃር የጠራ መረጃ አለመኖር
ሌሎችንም አድረው መለጠፋቸው
8. Measles አቋጭ 5%
3. echis የማጥራት ስራ ቢቀርም ስራዎችን በechis መጀመራቸው
9. Pneumonia, dehariia, sepsis, Deworming, Vit A supplement በአጠቃላይ የህፃናት
4. የቤተሰብ ማህደር በጎጥ ተለይቶ መቀጥ አገልግሎት ዝቅተኛ መሆኑ።

5.ቲክለር ፋይል በአግባቡ መጠቀም 10. የሁሉም ጤና ኬላዎች ችግር የሆነው የtb ተጠርጣሪዎች ሪፈራል አለመኖር

6. የጤና ልማት ሰራዊት አደረጃጀት እንዳዲስ የመፈረጅ እና የመዋቀር ስራ በከፊልም


ቢሆን የተከናወነ መሆኑ።

7. ክትባት ሽፋን ጥሩ ነው፡

8. Vit A, Deworming በከፊልም ቢሆን እየተሰጠ መሆኑ 5 ቂጪጮ ጢና


9. በORT corner በአግባቡ አገልግሎት እየሰጡበት መሆኑ

10. የተወሳሰበ የምግብ እጥረት ያለባቸው ህፃናቶችን ወደ ጤና ጣቢያ ይልካሉ

➢ ክፍተት

1.ጤና ኬላ ተረጋቶ ቁጭ ብሎ ስራን ያለመስራት

2. የጤና ልማት ሰራዊቶችን ከማደራጀት በዘለለ እቅድ የማስተዋወቅ እና ስራን


ከፋፍሎ ከመግባት አንፃር የተሰራ ስራ አለመኖር

3. ስራን ከ1ለ5 አደረጃጀቱ ጋር በየሳምንቱ፡ ለጉቡኤ በየወሩ አለማስገምገም

You might also like