Professional Documents
Culture Documents
2 5 PDF
2 5 PDF
የተፈቀደ ሰአት 30
ደቂቃ
20 ግሇ ሙከራ ሁሇት
መመሪያ አንድ፡- ቀጥል የቀረቡትን አረፍተ ነገሮች ትክክሌ የሆኑትን እውነት ያሌሆኑትን
ክፍት ቦታ ሊይ ፃፉ ፡፡
_____1. የጨረቃ ግርዶሽ የሚፈጠረው፤
ሀ. መሬት በፀሐይና በጨረቃ መሃሌ ስትሆን ነው
ሇ. ፀሐይ በመሬትና በጨረቃ መሃሌ ስትሆን ነው
ሐ. ጨረቃ በፀሐይና በመሬት መሃሌ ስትሆን ነው
መ. በማንኛውም መሌኩ ሉፈጠር ይችሊሌ
_____2. የስርዓተ ፀሐይ መሃሌ ______ ነው፡፡
ሀ. አስትሮይድ ሇ. ተወርዋሪ ኮከብ ሐ. መሬት መ. ፀሐይ
_____3. ምንም የተፈጥሮ ጨረቃ የላሊት ኘሊኔት ______ ናት፡፡
ሀ. ቬነስ ሇ. መሬት ሐ. ኡራኑስ መ. ጁፒተር
_____4. ከሚከተለት መካከሌ ጐጂ ድርጊት ያሌሆነው የቱ ነው?
ሀ. ያሌተፈሊ ወተት መጠጣት ሐ. ጥሬ ስጋ መብሊት
ሇ. ስራን በጋራ መስራት መ. ቆሻሻ በየቦታው መጣሌ
1|ገጽ
_____5. ከሚከተለት ውስጥ የምግብ እጥረት መንስኤ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. የአየር ንብረት መዛባት ሐ. የዝናብ እጥረት
ሇ. የሰብልች በተሇያዩ በሽታዎች መጠቃት መ. ሁለም መሌስ ነው
_____6.መሬት በፀሐይ ዙሪያ አንዴ ሇመዞር ስንት ዓመት ይፈጅባታሌ?
ሀ. 2 ሇ. 3 ሐ. 1 መ. 4
_____7. ውጫዊ ኘሊኔት የቱ ነው?
ሀ. ማርስ ሇ. መሬት ሐ. ቬኑስ መ. ጁፒተር
_____8.አንድ ጨረቃ ያሊት ኘሊኔት ማን ናት?
ሀ. ሜርኩሪ ሇ. ዩራኑስ ሐ. መሬት መ. ማርስ
_____9. የሰው ሰራሽ ጥቅም ያሌሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ሇግንኙነት ሐ. የአየር ሁኔታን መተንበይ
ሇ. የሕዋ ሊይ ጥናት መ. መሌስ የሇም
2|ገጽ