You are on page 1of 2

Diamond Academy

ዳይመንድ አካዳሚ
የትምህርትአይነት፡ ሒሳብ የት/ት ዘመን 2013ዓ.ም 1ኛ ሲሶ ዓመት ሰርቶ ማሳያ ጠቅላላ ውጤት፡10%

የተማሪው/ዋ ስም: የት/ት ደረጃ፡-1ኛ ክፍል:-______ቀን:-_________

ትዕዛዝ ፩. የሚከተሉትን ዓ.ነገሮች በማንበብ ትክክል የሆነውን “እውነት” ትክክል


ያልሆነውን “ሐሰት” በማለት በተሰጠው ባዶ ስፍራ ላይ መልሳችሁን ጻፉ፡፡

________1. ዜሮ ቁጥር ነው፡፡


________2. ከ 5 ላይ 2 ሲቀነስ 4 ይቀራል፡፡
________3. ʺ + ʺ ይህ የመደመር ምልክት ነው፡፡
________4. ሁለት ተመሳሳይ ቄጥሮችን መቀነስ እንችላለን፡፡
ትዕዛዝ ፪. በ“ለ” ስር የ ተሰጡትን በ “ሀ” ስር ከተዘረዘሩት አማራጮች ጋር በማዛመድ
መልሳችሁን በተሰጠው ባዶ ስፍራ ላይ ጻፉ፡፡
ሀ ለ
________5. አምስት ሀ. 8
________6. ስምንት ለ. 5
_______ 7. ስድስት ሐ. 1
_______ 8. አንድ መ. 6

ትዕዛዝ ፫: የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንብባችሁ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን


ፊደል በመምረጥ በተሰጠው ባዶ ስፍራ ላይ መልሳችሁን ጻፉ፡፡
________9. 9 − 2 = _____________
ሀ. 4 ለ. 3 ሐ. 7 መ. 5
________10. የ9 ቀዳሚ ________ነው፡፡

ሀ. 7 ለ. 10 ሐ. 6 መ. 8
________11. 6 + 2 = ________

ሀ. 8 ለ. 9 ሐ. 7 መ. 6

ዳይመንድ አካዳሚ ስልክ ቁጥር፡0116678911/10


የመምህሩ/ሯ ስም:- ይድነቃቸው እና መለሰ ተንቀሳቃሽ ስልክ 0937253964
የኢ.አድራሻ diamondacademyethiopia@gmail.com
ገጽ 1 Page 1
________12. ስምንት በአሃዝ ሲጻፍ ________ ተብሎ ነው፡፡

ሀ. 5 ለ. 8 ሐ. 7 መ. 6

ትዕዛዝ ፬: የሚከተሉትን ጥያቄዎች የተሰጡትን ቁጥሮች በመደመር ወይም


በመቀነስ በተሰጠው ባዶ ስፍራ ላይ መልሳችሁን ጻፉ፡፡

13. 4 + 4 = ___________

14. 2 + 7 = __________

15. 0 + 5 = __________

16. 3 + 5 = __________

17. 8 − 5 = __________

18. 7 − 3 = _________

19. 3 − 3 = _________

20. 8 − 0 = _________

ዳይመንድ አካዳሚ ስልክ ቁጥር፡0116678911/10


የመምህሩ/ሯ ስም:- ይድነቃቸው እና መለሰ ተንቀሳቃሽ ስልክ 0937253964
የኢ.አድራሻ diamondacademyethiopia@gmail.com
ገጽ 2 Page 2

You might also like