Professional Documents
Culture Documents
Amharic KG 3
Amharic KG 3
በግ ቡችላ ቢላዋ
ባልዲ ቤት ብርቱካን
ቦርሳ
ሰው ሱሪ ሲኒ
ሳጥን ሴት ስር
ሶስት
ሸረሪት ሹካ ሺህ
ሻንጣ ሼል ሽንኩርት
ሾርባ
ከበሮ ኩባያ ኪስ
ካሮት ኬክ ክር
ኮት
አበባ ኡኡ ኢትዮጵያ
ኣ ኤሊ እርሳስ
ኦሞ
ለጋ ሉክ ሊስትሮ
ላባ ሌማት ልብ
ሎሚ
ዘንባባ ዙር ዚፕ
ዛፍ ዜና ዝንብ
ዞማ
ዠለጠ ዡ ዢ
ዣንጥላ ዤ ዥዋዥዌ
ደብተር ዱላ ዲ
ዳቦ ዴ ድንጋይ
ዶሮ
ደጋግመህ/ሽ ፃፍ/ፊ፡፡
ጀበና ጁ ጂ
ጃ ጄ ጅብ
ጆንያ
ጸጉር ጹም ጺም
ጻፈ ጼ ጽጌረዳ
ጾም
ጰ ጱ ጲ
ጳውሎስ ጴ ጵ
ክለሳ
መልመጃ -1
በምሳሌው መሰረት የፊደሎቹን ዝርያ ፃፍ/ፊ፡፡
1 2 3 4 5 6 7
በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ
ሸ
ከ
አ
ዠ
ጀ
ጰ
ጠ
ጨ
ሐ
ለ
መልመጃ -2
የጎደለውን ፊደል ሙላ/ዪ፡፡
ሰ _____ _____ ሳ _____ _____ _____
ኸ _____ _____ _____ ኼ _____ _____
ደ ዱ ____ _____ _____ _____ _____
ጠ _____ ጢ _____ _____ _____ _____
መልመጃ - 3
በሳጥኑ ውስጥ ያሉትን ፊደሎቹን በመጠቀምና
በተለያየ አቅጣጫ በመገጣጠም ቃላት መስርት/ቺ፡፡
ለ ጠ ፈ
በ ለ ጠ
ሰ ፈ ረ
1. ጠለፈ
2. __________
3. __________
4. __________
5. __________
ሐብል ሑ ሒሳብ
ሓ ሔዋን ሕልም
ጠረጴዛ ጡጦ ጢስ
ጣት ጤዛ ጥጥ
ጦጣ
ጨረቃ ጩ ጪ
ጫማ ጬ ጭልፊት
ተራራ ቱታ ቲማቲም
ቶታል
ቸኮላት ቹቹ ቺ
ቺቺ ቼ ችቦ
ቾክ
ቀለበት ቁምጣ ቂጣ
ቆዳ
ጋቢ ጌጥ ግመል
ጎማ
ፐ ፑ ፒዛ
ፓፓያ ፔርሙዝ ፕ
ፖስታ
ነብር ኑግ ኒያላ
ና ኔ ንብ
ኖራ
ኘ ኙ ኚ
ኛ ኜ ኝ
ኀ ኁ ኂ
ኃይሌ ኄ ኅ
የኔ ዩ ዪ
ያ ዬ ይ
ሀውልት ሁለት ሂ
ሄደ ህ
ሠሀን ሡ ሢሚንቶ
ሣ ሤ ሥዕል
መኪና ሙዝ ሚጥሚጣ
ማማ ሜላት ምስር
ሞላላ
ወንበር ው ዊ
ዋኘ ዌ ውል
ዐይን ዑ ዒላማ
ዓሣ ዔ ዕሮብ
ፀሐይ ፁ ፂም
ፃፈ ፄ ፅ
ፆም
ረ ሩዝ ሪቫን
ራሔል ሬት ርዝመት
ሮጠ
ፈረስ ፉጨት ፊኛ
ፋፋ ፌስታል ፍራሽ
ፎጣ
ቃላት ምስረታ
መልመጃ
ፊደሎችን መነሻ በማድረግ ቃላት መስርት/ቺ፡፡
ን ቡ
ጉ ካ
የ ኤ
ቂ ል
ቴ ሾ
መ
ሡ
ፊ
ፂ
ዔ
መልመጃ
የስዕሎቹን ስያሜ ፃፍ/ፊ
መልመጃ
ትርጉም የሚሠጡ ቃላትን ለይታችሁ
አክብብ/ቢ፡፡
ው
ለ ዐ ሰ ጠ ን ሂ ሣ ብ
ኮ ይ ን ሌ ባ ቢ ራ ቢ ሮ
ር ማ ሪ ፍ ቶ ኝ ሎ
አ ን ገ ት ም ሁ ሆ ላ ሚ
ባ ት ን ሹ ካ ሆ ት ም ር
ዶ ሮ ፍ ስ ጥ ር ፍ ላ ስ
መልመጃ
በተሠጡት ፊደላት በመጠቀም ቃላት
መስርት/ቺ፡፡
ጥ ር ለ ፍ ከ ረ
ከ ል ን ከ በ
መልመጃ
በተሰጡት ሆሄያት ቃላት መስርት/ቺ፡፡
ማ ቶ
ሶ ሽ
ታ ባ
ች ክ
ህ ፀ
ቸ
ላ
ሚ
በ
ቂ
መልመጃ
በክቡ ውስጥ ያሉ ፊደላቱን በማውጣት ቃላት
መስርት/ቺ፡፡
ሹርስ
ደጥት ለባ
ል
እ ብ ሮ
ው ሰ ግ ጠ
መልመጃ
ውሰ
ትቀለበ ጣጠ
ስብል ለቀበ
ኛተ መታመ
መልመጃ
በሚከተሉት ቃላት ባለ ሁለት ቃል ዐ.ነገር
መስርት/ቺ፡፡
ገዛ
ጠጣ
ተኛ
ለበሰ
ሄደ
ዘመረ
መልመጃ
በተሠጡት ቃላት ላይ አንድ ቃል በመጨመር
አረፍተ ነገር ሰራ/ሪ፡፡
ትዕግስት
ወንበሩ
ውሃ
እሱ
በሬው
እሷ
ልጁ
መልመጃ
መልመጃ
በሚከተሉት ቃላት ባለ ሦስት ቃላት ዐ.ነገር
መስርት/ች፡፡
አባቴ
ዳቦ
መኪና
ወተት
ኬክ
ወንበር
ሻይ
መልመጃ
ዳቦ ቦታውን ከቅንፍ ውስጥ በማውጣት ሙላ/ይ፡፡
1. አበበ በላ፡፡ (እራቱን፣ ውሃ)
2. ወንበሩ ተቀባ፡፡ (ጠረጴዛ፣ ቀለም)
3. መስፍን አቦካ፡፡(ጭቃ፣
ድንጋይ)
4. እኔ ዘመርኩ፡፡ (ዘፈን፣
መዝሙር)
5. ጊዎን ዋኘው፡፡ (ዋና፣ ጨዋታ)
6. እኔ ነኝ፡፡ (ወፍራም፣ ጨርቅ)
7. እኔ ታጠብኩኝ፡፡
(መቀሴን፣ ፀጉሬን)
መልመጃ
መልመጃ
በሚከተሉት ቃላት ዐ.ነገር መስርት/ች፡፡
ሙዝ
እናቴ
ኳስ
ዓሣ
ስልክ
ዛፍ
ፆታ ገላጭ ቃሎች
ፆታ ወንድ ወይም ሴት በማለት ለሁለት
ይከፈላል፡፡
ለምሳሌ፡- እሱ ጨዋታ ይወዳል፡፡ (ወንድ ጾታ)
እርሷ ተማሪ ነች፡፡ (ሴት ፆታ)
አንቺ እናቴ ነሽ፡፡ (ሴት ፆታ)
አለሙ አስተማሪዬ ነው፡፡ (ወንድ ፆታ)
መልመጃ
ትክክለኛ ፆታ ላይ አስምር/ሪ፡፡
መልመጃ
ፆታን የሚገልፀውን ቃል አክብብ/ቢ፡፡
እርሷ ነገ ማታ ትመጣለች፡፡
ሥርዓተ ነጥቦች
፡ ሁለት ነጥብ በቃላት መካከል
አንዱን ቃል ከሌላው ለመለየት
ያገለግላል፡፡
ምሣሌ፡- የተረት፡ መፅሐፍ፡ እያነበብኩ፡ ነው፡፡
የጥያቄ ምክልክት- ጥያቄያዊ
ዐ.ነገር በምንጠቀምበት ወቅት
መልመጃ
ስርዓተ ነጥብን ከስያሜው ጋር አዛምድ/ጂ፡፡
፡ ሁለት ነጥብ
? ጥያቄ ምልክት
፡፡ አራት ነጥብ
መልመጃ 2
ትክክለኛውን ስርዓተ ነጥብ በጎደለው ቦታ
አስገባ/ቢ፡፡
1. አባቴ ቀይ መኪና አለው
2. እንደምን አድርክ
3. ለገሠ ከሱቅ ስኳር ከረሜላ ኳስ ጨው እና
እንቁላል ገዛ
መልመጃ 2
ትክክለኛውን ስርዓተ ነጥብ በጎደለው ቦታ
አስገባ/ቢ፡፡
4. አባቴ ቀይ መኪና አለው
5. እንደምን አድርክ
6. ለገሠ ከሱቅ ስኳር እና እንቁላል ገዛ
7. ስንት የመማሪያ ደብተር አለህ/ሽ/
8. ለምን መጣህ
9. ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት
መልመጃ 3
የምልክቶች ስም ፃፍ/ፊ
፡፡
፡
_____________________________፡፡
2. አለን ቤት እኛ ትልቅ፡፡
_____________________________፡፡
3. አይጧን ያዘቻት ድመቷ፡፡
_____________________________፡፡
4. ሲመጣ እተኛለው እንቅልፌ፡፡
_____________________________፡፡
5. ከቃላቶች ነገር ዐረፍተ ይሰራል፡፡
_____________________________፡፡
6. ወፎች ፍፁም አሉት አምስት፡፡
_____________________________፡፡
7. በር ትልቁ ተቆልፏል በቁልፍ፡፡
_____________________________፡፡
መልመጃ 2
በትክክለኛው ዐ.ነገር ትይዩ በሚገኘው ሳጥን
ውስጥ የ ምልክት፣ ተዘበራርቀው ቃላት
በተቀመጡበት ሣጥን ትይዩ ደግሞ የ ምልክት
አስቀምጥ/ጪ፡፡
የአስተማሪዋ/ው ፊርማ ___________________________ የወላጅ ፊርማ ______________________
Page 58
ቀን ________________________________________________________________ የክፍል
ስራ___________ የቤት ስራ_________
1. ነኝ ልጅ ትንሽ እኔ፡፡
2. የቤት ስራዬን ጨርሻለው፡፡
3. ሦስት መፅሐፎች ተገዝተውልኛል፡፡
4. ነኝ ክፍል እኔ ተማሪ የአንደኛ፡፡
5. ህፃን ልጅ ጡጦ ይጠባል፡፡
6. ባንዲራችን አራት ዓይነት ቀለም ይዟል፡፡
ደብተር
ቤታችን
ተቀባ ቢጫ
ቀለም
ቁርሴን
በላሁ ጥዋት ተገዛልኝ
አዲስ
ተነስቼ ለበዓል
ጫማ
ገዛ ናት
ነጭ አባቴ ጥንቸል ፈጣን
ዳሮ እንስሳ
አላት መንገዱ
ሶስና አንድ በጭቃ ጭቃ
ወንድም ሆኗል
መልመጃ 2
ከተሰበረው እንቁላል በማውጣት ባለ ሶስት ቃል
ዐ.ነገር ስራ/ሪ
ቦርሳ
ስንት
ፍቅርተ
አለሽ
ገዛች
ወንድም
ተቃራኒ ቃላት
መልመጃ 1
ተቃራኒ ቃላቶችን አዛምድ/ጂ፡፡
ሀ. ለ
1. አገኘ ሀ. ጠበብ
2. ጥቁር ለ. ቀጭን
3. መራራ ሐ. ሰማይ
4. መጣ መ. ዓጣ
5. ወፍራም ሠ. ነጭ
6. ሰፊ ረ. ጣፋጭ
7 ምድር ሰ. ሄደ
መልመጃ 2
ተቃራኒ ቃላቶችን ከሣጥን ውስጥ በማውጣት
ባዶ ቦታውን ሙላ/ዪ፡፡
መልመጃ 3
የቃላቶችን ተቃራኒ በመፈለግ ፃፍ/ፊ፡፡
ወንድ
ትልቅ
መጣ
አገነ
አጣ
ስር
ነጠላ እና ብዙ ስሞች
ነጠላ ስሞችን ወደ ብዙ ስሞች መለወጥ
ምሣሌ፡- ላም - ላሞች
በሬ - በሬዎች
ወንበር - ወንበሮች
እርሳስ - እርሳሶች
መልመጃ 1
የሚከተሉትን ነጠላ ስሞች ወደ ብዙ ስም
ለውጥ/ጪ፡፡
አበበ
ዶሮ
ጠረጼዛ
ቆርቆሮ
ውሻ
አሻንጉሊት
ድመት
መኪና
ከብት
ወንበር
ካልሲ
ጫማ
ቱታ
ቤት
በሬ
መልመጃ 2
የተሠጠውን ቃል ነጠላ ስም አክብብ/ቢ፡፡
ጥንቸሎ
ጥንቸሎች ጥንቸል ጥንቸሎች
ች
መልመጃ 3
ባዶ ቦታውን ሙላ/ይ፡፡
ነጠላ ስም ብዙ ስም
መጽሐፍ
ቤቶች
ልጆች
ወፍ
ስሞች
እርሳስ
ስሞችና ሞያተኞች
ስም ሞያተኞች
እንጀራ …………….. ጋጋሪ
ቀለም …………….. ቀቢ
ከብት …………….. አርቢ
ወርቅ …………….. አንጣሪ
ጠላ …………….. ጠማቂ
መዝሙር ……………. ዘማሪ
መኪና …………….. ነጂ
ልብስ …………….. ሰፊ
ፀጉር …………….. ቆራጭ
ፅሑፍ …………….. ፀሐፊ
አውሮፕላን ………… አብራሪ
ግጥም …………….. ገጣሚ
ሸማ …………….. ሠሪ
አጥር …………….. አጣሪ
ሥዕል …………….. ሰዓሊ
መልመጃ 1
የሙ ያተኛውን ስም አክብብ/ቢ፡፡
አጭር ምንባብ
መልመጃ 1
በምንባቡ መሠረት እውነት ወይም ሐሰት
በማለት መልስ/ሽ፡፡
መልመጃ 2
ባዶ ቦታውን ሙ ላ/ይ፡፡
5. ትንሽ ልጅ ነው፡፡
ላም
የኢትዮጵያ ወራቶች
ኢትዮጲያ ሀገራችን ናት፡፡ ኢትዮጲያ 13 ወራት
በዓመት ው ስጥ አላት፡፡ እነርሱም፡
መስከረም
ጥቅምት ህዳር
ታህሣስ ጥር
የካቲት መጋቢት
ሚያዚያ ግንቦት
ሰኔ ሐምሌ
ነሐሴ እና ጳግሜ ናቸው፡፡
መልመጃ 1
ትክክለኛውን መልስ አስምር/ሪ፡፡
መልመጃ 2
የአመቱን ወራት በቅደም ተከተል ፃፍ/ፊ፡፡
_____________
_____________
_____________
_____________
_____________
______________ ______________
______________ ______________
______________ ______________
______________
ክለሳ
መልመጃ - 1
የፊደላቱን ዝርያ ፃፍ/ፊ፡፡
መልመጃ - 2
ልዩ የሆነውን አክብበ/ቢ፡፡
ነ ኑ ኚ ና ኔ ን ኖ
ተ ቱ ቲ ታ ቴ ች ቶ
የ ዩ ዪ ያ ዬ ድ ዮ
ኀ ኁ ኂ ን ኄ ኅ ኆ
ፈ ፉ ፊ ፋ ፌ ፍ ፎ
ዐ ፁ ዒ ዓ ዔ ዕ ዖ
መልመጃ -3
በተሠጠው ፊደላት ቃላት መስርቱ፡፡
ና ____________ ል __________
ክ ____________ ቤ _________
ፀ ____________ ቀ __________
ኑ ____________ ት __________
ክለሳ
መልመጃ -1
ከታች በተዘረዘሩት ፊደላት ቃላት መስርት/ቺ፡፡
ው ____________ ባ ____________
ግ ____________ ች ____________
ድ ____________ ፍ ____________
የ ____________ ፖ ____________
ሙ ___________ ማ ____________
መልመጃ -2
በተሰጡት ቃላት ዓረፍተ ነገር መስርት/ቺ፡፡
ቀበቶ ___________________________
አባቴ ___________________________
ጠርሙስ ________________________
መጡ ________________________
የአስተማሪዋ/ው ፊርማ ___________________________ የወላጅ ፊርማ ______________________
Page 84
ቀን ________________________________________________________________ የክፍል
ስራ___________ የቤት ስራ_________
ወደቀች ________________________
መልመጃ -3
ምልክቶችን በተገቢው ቦታ አስቀምጥ/ጪ ፡፡
(፣ ,፡ , ፡፡, ?, !)
አቅሊስያ የአንደኛ ክፍል ተማሪ ናት______ ደ
ትምህርት ቤት ከመሄዷ በፊት ሁሉም እቃየ አለ
ብላ ትይቃላች፡፡ ቦርሳው ውስጥም እስራስ ____
መቅረጫ ______ ማስመሪያ ______ላጲስና
ደብተር አለ፡፡ መታወቂያዋን እንዳልያዘች ስታይ
ወይኔ ______ ብላ ጮኸች፡፡
መልመጃ -4
ተስማማውን ቃል አዛምድ/ጂ፡፡
ሀ ለ
____1. መጣ ሀ) ገጣሚ
____2. ፈሳሽ ለ) ለስላሳ
____3. ግጥም ሐ) ሄደ
____4. ወፍራም መ) ጠጣር
____5. ሹል ሠ) ጋጋሪ
____6. ሻካራ ረ) ቀጭን
የአስተማሪዋ/ው ፊርማ ___________________________ የወላጅ ፊርማ ______________________
Page 86
ቀን ________________________________________________________________ የክፍል
ስራ___________ የቤት ስራ_________
ክለሳ
መልመጃ -1
ከእንቁላሉ ውስጥ ቃላትን በማውጣት ዓረፍተ
ነገር መስርት/ቺ፡፡
1. ነጭ አለኝ
እኔ ዶሮ
ዶሮ
እኔ
____________________________
ዛሬ
ቁርሴን
2. አምጥቼ በልቻለሁ
____________________________
መኪና
አባቴ
3. ገዛልኝ ለኔ
____________________________
መልመጃ -2
የተዘበራረቁትን ዐረፍተ ነገሮች አስተካክል/ ዪ፡፡
መልመጃ -3
ከታች የተዘጋጀውን ምንባብ በማንበብ እውነት
ወይም ሐሰት በማለት መልስ/ሺ፡፡
ቤቴ
ቤቴ በጣም ትንሽ ብትሆንም በቤተሰባችን
ውስጥ ፍቅር ስላለ እንደልባችን
ታጫውተናለች፡፡ ቤቴ ሮዝ ቀለም ተቀብቷል፡፡
የቤቴ ጓሮ በአትክልት የተሞላ ስለሆነ ስመጣ
ችግኝና አበባ ይዤ እመጣለሁ፡፡ እናንተም
ጓሮአችሁን በእፅዋት አስውቡ፡፡