You are on page 1of 2

ጆይንት ቪዥን ሰክሰስ አካዳሚ

Joint Vision Success Academy


Phone: + 251-11- 3-48-17-43 Email:etnisir@yahoo.com Addis Ababa, Ethiopia

2013 E.C 1st Quarter 1st work sheet


Subject:-Mathematics Grade 8
Name_________________________________ Section _______Date ____________
I. Write the appropriate answer for the following
questions.
1. List at least four quadrilaterals.
2. How many possible diagonals are there in
a. 6 sided convex polygon
b. 30 sided convex polygon
3. Find the value of x and y in the following triangle

Fig 1.1
4. Find the area and pointer the parallelogram in the figure below
(1.2)

Fig 1.2
5. A semicircle with 10cm radius is shown
in the figure 1.3. Below. Find the length of the perimeter of the
semicircle.

Fig 1.3
6. A quarter of a circle is cut out from a square of side length 16cm.
calculate the area of the remaining region figure 1.4

Fig 1.4

ጆይንት ቪዥን ሰክሰስ አካዳሚ


Joint Vision Success Academy
Phone: + 251-11- 348-17-43 Email:etnisir@yahoo.com Addis Ababa, Ethiopia
2013 ዓ.ም የአንደኛ ሩብ አመት የመጀመሪያ ማጠናከሪያ ጥያቄ
የት/ት አይነት ፡- ስነ-ዜጋ ክፍል 8
ስም __________________________ ክፍል_________ ቀን__________

የሚከተሉትን ጥያቄዎች በተገቢው መልስ ስጡ፡፡

1. ___________ማለት የአንድ ሀገር ሕዝብ የስልጣን ምንጭና ባለቤት ናቸው ማለት


ነው፡፡
2. ዋና ዋናዎቹ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት መርሆዎች__________፣_____________ እና
__________ ናቸው፡፡
3. ሶስቱ የመንግስት የስልጣን አካላት __________፣_____________ እና __________
ናቸው፡፡
4. እያንዳንዱ ባለሙያ ሊላበሰው የሚገባ ባህሪ የሙያ__________ ይባላል፡፡
5. ለራስ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በራስ አቅም መስራት__________ ነው፡፡
6. __________ቁጠባ በገንዘብ ሣይሆን ቋሚ በሆኑ ንብረቶች፣ የሚገለፅ ነው፡፡
7. ኢትዮጵያውያን ሁሉሉ እኩል መሆናቸው የተረጋገጠበት ሰነድ_____________
ይባላል፡፡
የሚከተሉትን ጥያቄዎች በአጭሩ መልሱ፡፡
8. ለተፈጥሮ ሀብቶችና ቅርሶች ብክነት ወይም ጥፋት ምክንያት ምንድን ነው?
9. ኃላፊነትን የመወጣት አስፈላጊነት ጥቅሙ ምንድነው?
10. ኃላፊነት ማለት ምን ማለት ነው?
11. ለአካል ጉዳተኞች ሊደረጉላቸው የሚገቡ እንክብካቤዎች በመዘርዘር አስረዱ
12. የቡድን እና የግለሰብ ሰብዓዊ መብቶችን ዘርዝሩ፡፡
13. የቡድን እና የግለሰብ ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ዘርዝሩ፡፡
14. ጊዜን በአግባቡ አለመጠቀም በሀገር ልማት ላይ ምን ጉዳት ያደርሳል?
15. አንድ የሕብረተሰብ አባል በአካባቢው የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ ንቁ ሕዝባዊ ተሳትፎ
ማድረጉን ከሚያሳዩ ተግባራት ጥቂቱን ግለፁ

You might also like