Professional Documents
Culture Documents
PVA 5 Final
PVA 5 Final
አምስተኛ ክፌሌ
5ኛ ክፌሌ
አጋጅ ፦
ተዋበ ታዯሰ
ሲሳይ ከበዯ
ታዯሰ ይስማው
ታምራት አብራሀም
አርታኢ፦
ምህረቱ ዋሴ
ሰዓሉ፦
ሲሳይ ከበዯ
ኖታ ቀራጭ፦
ተዋበ ታዯሰ
አጽዲቂ (ቫሉዳተር) ፦
ሜሊት መካሻ
ሇምሇም ዯግፋ
ፌቅሩ አርፊሶ
አሰጋኸኝ ጉዬ
ሰውነት ቶማስ
ማውጫ
ምዕራፌ ቁጥር
ምዕራፌ አንዴ .................................................................................................................... 1
1. የእይታ እና የትወና ጥበባት አሊባውያን......................................................................... 1
1.1. የእይታ ጥበብ አሊባውያን....................................................................................... 3
ምዕራፌ ሁሇት................................................................................................................. 46
2. ፇጠራዊ አገሊሇጽ ....................................................................................................... 46
2.1. የሙዙቃ ኖታዎችን መሰየም ብልም መጻፌ ......................................................... 48
2.2. የባሇ ቀሇም ወረቀት ሞዚይክ እና ከተጋጁ ማተሚያዎች ህትመት መስራት ........... 60
3.2 የዕይታ ጥበብ አይነቶች በታሪክ ውስጥ (የዋሻ እና የቀሇም ቅብ) ጥበብን መሇየት .... 85
4.2. የእይታ ጥበብ እና ዕዯ-ጥበብ በህብረተሰብ ውስጥ ያሇው አስፇሊጊነት .................... 104
III
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ምዕራፌ አንዴ
1. የእይታ እና የትወና ጥበባት
አሊባውያን
መግቢያ
የአምስተኛ ክፌሌ የእይታ ጥበብ አሊባውያን አዱስ ከተጋጀው ስርአተ-ትምህርት
እና ፌኖተ-ካርታ አኳያ የተማሪዎችን እዴሜና የትምህርት ዯረጃ በማገናብ
እውቀት እና ክህልት ሇተማሪዎች በመስጠት ርፇ-ብዘ ጥበባዊ እውቀትን
እንዯሚያስጨብጥ ይታመናሌ፡፡
1
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
2
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የመወያያ ጥያቄ
ተማሪዎች ስሇ መስመሮችና ቅርጾች ከዙህ በፉት የምታውቁትን እውቀት
መሰረት አዴርጋችሁ ከጓዯኞቻችሁ ጋር ተወያዩ።
3
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
1.1.1.መስመር
መስመር ማሇት ከአንዴ መነሻ ነጥብ ተነስተን ወዯ ተሇያዩ አቅጣጫዎች መጓዜ
ማሇት ነው፡፡ ነጥቦች በተከታታይ ሲዯረዯሩ ወይም በተመሳሳይ ረዴፌ ሲቀመጡ
የሚፇጠር የነጠብጣቦች ጥርቅም ውጤት ነው፡፡ መስመር ከእይታ ጥበብ
አሊባውያን አንደ እና ዋነኛው ሲሆን ሁለንም የእይታ ጥበባት መስራት ወይም
መንዯፌ ስንጀምር መስመርን እንጠቀማሇን፡፡ መስመሮች ሸካራና/ሇስሊሳ፣
ጥቁረትና/ንጣት፣ ቀጭንና/ወፌራም እንዱሁም አጭርና/ረዥም መስመሮችን
ሌንፇጥር እንችሊሇን፡፡
የመስመር አይነቶች
አግዴም መስመር
ቋሚ መስመር
ሰያፌ መስመር
ዯጋን መስመር
ዙግዚግ መስመር
ሞገዲማ መስመር
አግዴም መስመር
ከግራ ወዯ ቀኝ እንዱሁም ከቀኝ ወዯ ግራ የሚሰመር የመስመር አይነት ነው፡፡
ምሳላ 1.1፡-
4
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሰያፌ መስመር
ምሳላ1.5፡-
ሞገዲማ መስመር
ምሳላ 1.6፡-
5
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ምሳላ 1.7፡-
መሌመጃ 1.1
1.1.2.ዜርግ ቅርጽ
ዜርግ ቅርጽ ማሇት መስመርን በመጠቀም የሚፇጠር ዜግ የሆነ ቦታ ነው፡፡ ዜርግ
ቅርጽ ሁሇት አውታረ መጠን ያሇው ሲሆን እነዙህም ቁመትና ርዜመት ናቸው፡፡
የዜርግ ቅርጽ አይነቶች በዋናነት በሁሇት ይከፇሊለ፡፡ እነርሱም፡-
ተፇጥሯዊ ዜርግ ቅርጽ (ኦርጋኒክ ሼፕ)
ሰው ሰራሽ ዜርግ ቅርጽ (ጂኦሜትሪካሌ ሼፕ)
6
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
7
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ምስሌ 1.10 ክብ
ሶስት ማዕን
ሁሇት ስሊሽ መስመሮችንና አንዴ አግዲሚ መስመርን በመገጣጠም የምናገኘው
የዜርግ ቅርጽ አይነት ነው፡፡
8
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
አራት ማዕን
ሁሇት አግዲሚ መስመሮችንና ሁሇት ቋሚ መስመሮችን በመገጣጠም የምናገኘው
የዜርግ ቅርጽ አይነት ነው፡፡
9
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 1.2
1.1.3. ቅርጽ
ቅርጽ ማሇት ሶስት አውታረ-መጠን ያሇው ማሇትም ቁመት፣ርዜመት እና
ጥሌቀት ያሇው የቅርጽ አይነት ነው፡፡ ሸካራና ሇስሊሳ፤ጥቁረትና ንጣት ያሊቸውን
የቀሇም ቅብና ላልችም የእይታ ጥበባት ውጤቶችን ባሇ ሶስት አውታረ-መጠን
ቅርፆችን በመጠቀም መስራት ይቻሊሌ፡፡
የቅርጽ አይነቶች
ተፇጥሯዊ ቅርጽ
ሰው ሰራሽ ቅርጽ
ሀ. ተፇጥሯዊ ቅርጽ
በዙህ የቅርጽ ምዴብ ውስጥ የተሇያዩ በተፇጥሮ የምናገኛቸው የቅርጽ አይነቶች
ይካተታለ።
10
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ምስሌ 1.13 ዚፌ
ሇ. ሰው ሰራሽ ቅርጽ
11
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
12
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 1.3
1.1.4. ቀሇም
ቀሇም ማሇት ብርሃን በአንዴ ቁስ ሊይ አርፍ ሲንጸባረቅ በአይናችን ስናየው
የምናገኘው ነገር ነው፡፡ ቀሇምን የምናገኘው ብርሃን በፀሃይ ብርሃን አማካኝነት
ተንጸባርቆ ወዯ አይናችን ሲገባ ነው፡፡
13
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ቢጫማ አረንጓዳ
ቢጫማ ብርቱካን አረንጓዳ
ብርቱካን
ሰማያዊያማ
አረንጓዳ
ብርቱካንማ ቀይ
ሰማያዊ
ቀይ
ሰማያዊ ወይን ጠጅ
ቀይማ
ወይን ጠጅ ወይን ጠጅ
14
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ቀይ
ሰማያዊ
ቢጫ
15
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ብርቱካናማ
አረንጓዳ
ወይን ጠጅ
ወይንጠጅ
16
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
+ =
ቀይ ቢጫ ብርቱካናማ
+ =
ቢጫ ሰማያዊ አረንጓዳ
+ =
ሰማያዊ ቀይ ወይን ጠጅ
17
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
1 2 3
+ =
ቢጫ ብርቱካናማ ቢጫ ብርቱካናማ
1 2 3
+ =
ቀይ ብርቱካናማ ቀይ ብርቱካናማ
1 2 3
+ + =
+ =
ሰማያዊ ወይን ጠጅ ሰማያዊ ወይን ጠጅ
1 2 3
+ =
ሰማያዊ አረንጓዳ ሰማያዊ አረንጓዳ
18
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
1 2 3
+ =
ሞቃት ቀሇማት
ቀዜቃዚ ቀሇማት
ተቀራራቢ ቀሇማት
ተቃራኒ ቀሇማት
19
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሀ. ሞቃት ቀሇማት
እነዙህ ቀሇማት ቀይ፣ብርቱካናማ እና ቢጫ እንዱሁም በመሃሌ ያለትን ቀሇማት
ይወክሊለ፡፡
ቀይ ቀይ ብርቱካናማ ብርቱካናማ ቢጫ ብርቱካናማ ቢጫ
20
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሏ. ተቃራኒ ቀሇማት
መ. ተቀራራቢ ቀሇማት
21
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 1.4
22
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ወይም
1 2 3 4 5 6 7 8 9
መሌመጃ 1.5
23
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ምሳላ ፡-
መሌመጃ 1.6
24
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
1.1.7. ዴግግሞሽ
ዴግግሞሽ ከእይታ ጥበብ አሊባውያን ውስጥ አንደ ሲሆን የተሇያዩ መስመሮችን፣
ዜርግ ቅርጾችን፣ ቅርጾችን፣ ቀሇማትን እና ላልችንም በመጠቀም አንዴን ስነ-
ሥዕሌ ከ አንዴ ጊዛ በሊይ ዯጋግመን የምንሰራበት የጥበብ አይነት ነው፡፡
ምሳላ ፡-
መሌመጃ 7
25
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
1.1.8. መጠን
መጠን ማሇት ሁሇት የተሇያዩ ምስልችን በቁመታቸው ወይንም በቀሇማቸው
መጠን ሇይተን የምናስቀምጥበት የጥበብ አይነት ነው፡፡
ትሌቅ ትንሽ
መሌመጃ 1. 8
26
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የመወያያ ጥያቄ
27
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
1.2.1. ምት (ሪትም)
28
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የኖታ ዋጋ ክፌሌፊዮች
29
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
= 4
2 = = 2 የእረፌት ምሌክቶች ዚፌ
1 = 1 = = 1 = 1
30
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 1.9
31
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
32
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 10
ሀ ሇ
33
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ስም አጠቃቀሙ
አዲጆ በጣም ቀስ ያሇ ጏተት እያረጉ በመቁጠር
የሚሠራ ሙዙቃ
አላግሮ ፇጠን ያሇ
34
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ስም አጠቃቀሙ
አዲጆ
ሞዯራቶ
አላግሮ ፇጠን ያሇ
ኘሬስቶ
35
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 1.12
ውዜዋዛ
ከውዜዋዛ ቢያንሰ አምስት መሰረታዊ ጥቅሞችን እንዯምታገኙ ይታመናሌ፡፡
እነዙህም፡-
አካሊዊ ጤናን ማግኘት
ስሜታዊ እዴገትን ማገዜ
የማህበራዊ ህይወት ክህልትን መጨመር
ፇጠራን ማበረታታት
የእውቀት እዴገትን ማገዜ
36
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 1.13
የመወያያ ጥያቄ
37
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ተዋናይ
ጽሐፇ-ተውኔት (ዴርሰት)
38
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
አሌባሳት
የገፅ ቅብ (ሜካፕ)
መብራት
39
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ግብዓተ-ዴምጽ
ዲይሬክተር
መዴረክ እና ሲን (ትዕይንት)
40
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ተመሌካች (ታዲሚ)
ቁሳቁሶች
ኬሪዮግራፉ (ውዜዋዛዎች)
41
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 1.14
ላሊው የቀረፃ አይነቶችን ማወቅ ነው። ይህም ማሇት አንዴን ምስሌ ሇመቅረፅ
ከመነሳታችን በፉት ምስለን የምንቀርፀው ከሊይ ወዯ ታች ነው ወይስ ከታች ወዯ
ሊይ ነው የሚሇውን መሇየት። ላሊው ምስለን የምንቀርፀው የምንቀርፀውን ቁስ
ወይም ሰው ሇማግፌ እና ትኩረትን እንዱስብ ሇማዴረግ ነው ወይስ አካባቢንና
ቦታን (ሇምሳላ፡- ከተማን ፣ የእግር ኳስ ጨዋታን የመሳሰለትን) ሇማሳየት ነው
የሚሇውን መሇየት ያስፇሌጋሌ።
ከወገብ በሊይ
ከአንገት በሊይ
በጣም አቅርበን
በጣም አርቀን
42
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የተግባር ስራ
43
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ማጠቃሇያ
44
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የማጠቃሇያ መሌመጃ
? ?
? ? ? ?
? ? ? ? ? ? ? ?
ሀ) እውነት ሇ) ሏሰት
45
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ምዕራፌ ሁሇት
2. ፇጠራዊ አገሊሇጽ
መግቢያ
ኢትዮጵያ የራሷ የሆኑ በአምስተኛው መቶ ክፌሇ-መን በቅደስ ያሬዴ አማካኝነት
የተዯረሱ የሙዙቃ ምሌክቶች አሎት፡፡ የአውሮፓ ሀገራት ግይተውም ቢሆን
ከኢትዮጵያ በኋሊ የራሳቸውን የሙዙቃ አጻጻፌ ዳ ፇጥረዋሌ፡፡ የሃገራችንን
የሙዙቃ ምሌክቶች በስፊት የምትጠቀመው የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋህድ
ቤተክርስትያን ስሇሆነች የአውሮፓውያንን ምሌክቶች ሇሙዙቃ ትምህርት
አገሌግልት ሇመጠቀም እንገዯዲሇን፡፡ እነዙህን የአውሮፓውያን ምሌክቶች በቦታና
በጊዛ ሌንከፌሊቸው እንችሊሇን፡፡ የጊዛ ምሌክቶች የሚባለት ጊዛውን የሚያሳዩን
ሲሆኑ የቦታ የሚባለት ዯግሞ ቃናውን የሚያመሊክቱ ናቸው፡፡ የጊዛ ምሌክቶች
የጨዋታና የዜምታ (የእረፌት) በመባሌ በሁሇት ሉከፇለ ይችሊለ፡፡ የኖታ
ምሌክቶችና የእረፌት ምሌክቶች የየራሰቸው ዋጋና የአቆጣጠር ስሌት ያሊቸው
ሲሆን ሂሳባዊ ባህሪም አሊቸው፡፡ ስሇሆነም በዙህ ክፌሇ-ትምህርት የኖታና
የእረፌት ምሌክቶችን ተማሪዎች ትተዋወቃሊችሁ፡፡ በዙህ ምዕራፌ ኖታዎችን እና
የእረፌት ምሌክቶችን እንዱሁም ሂሳባዊ ባህሪያቸውን ትረዲሊችሁ፡፡ እንዯዙሁም
በተሇያየ መንገዴ ዋጋቸውን ትቆጥራሊችሁ፡፡ ላሊው በዙህ ክፌሇ-ትምህርት ውስጥ
የተካተተው ጽንሰ-ሀሳብ የሶሌፋጅ (ድ ሬ ሚ...) የመመር ክህልት ነው፡፡ ጆሮን
በማሰሌጠን በጥሩ ዴምጽ በመመር የዜማሬ ክህልታችንን እናዲብርበታሇን፡፡
በምዕራፌ ሁሇት የተካተተው የባሇ ቀሇም ወረቀቶች እና የህትመት ስራ የእይታ
ጥበባት አካሌ ሲሆኑ እያንዲንዲቸው የተሇያየ የአሰራር ዳ አሊቸው፡፡ እነዙህም
የባሇ ቀሇም ወረቀት (ሞዚይክ) በተፇጥሮም ሆነ በአካባቢያችን የምናያቸውን
46
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
47
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መግቢያ
በምዕራፌ አንዴ ትምህርታችሁ ሊይ ኖታዎችንና የእረፌት ምሌክቶቻቸውን
መሰየም ተምራችኋሌ፡፡ በዙህ ምእራፌ ዯግሞ አጻጻፊቸውን እና አጨዋወታቸውን
ትማራሊችሁ፡፡
የመወያያ ጥያቄ
48
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
3) መጨረሻ ነጥብ /የቀኝ እጅ የግራ እጅን መዲፌ መትቶ መነሻ ነጥብ ንዴ
የተመሇሰበት ቦታ/
______________________
የሩብ ኖታ የጊዛ ቆይታ
_____________________
መካከሇኛ ነጥብ
ምሳላ 2.2፡- “ሊ”ን በአንዴ ዴምፅ በመመር ግማሽ ኖታን በሚከተሇው ምስሌ
መሰረት መተግበር
__________________________________
የግማሽ ኖታ የጊዛ ቆይታ
__________________________________
መካከሇኛ ነጥብ መካከሇኛ ነጥብ
50
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
______________________________________________________
_
_____________________________________________________
መካከሇኛ ነጥብ መካከሇኛ ነጥብ መካከሇኛ ነጥብ መካከሇኛ ነጥብ
(የሙለ ኖታ ጊዛ ቆይታ)
መሌመጃ 2.1
51
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
52
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ምሳላ፡-
ሇ - መ - ማር - ዜ - ግ - ጁ - ነኝ
ምሳላ፡-
ኢ - ትዮ - ጵያ ሀ - ገ - ሬ
ምሳላ፡-
ሀ - ል ሀ - ል
ምሳላ፡-
ተ - ነ - ሱ - ሇ - ስ - ራ
53
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 2.2
ሀ)
ሇ)
ሏ)
54
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መ)
ሠ)
ረ)
ሰ)
ሸ)
55
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 2.3
ምሳላ፡-
ሀ - ል ሀ - ል
መሌመጃ 2.4
ሀ)
እ - ን - ማር በር - ት - ተን
ሇ)
ኢ - ት - ዮ - ጵ - ያ ሀ - ገ - ሬ
ሏ)
ወ - ዱያ ወ - ዱህ ዥ - ው ዥ - ው
56
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መ)
ሌ - ማ - ትን እ - ና - ፌጥን
ሠ)
ዯ - ኖ - ችን እ - ና - ሌማ
ረ)
ደብ ደብ ደብ ደብ
ሰ)
ቤ - ተ - ሰ - ቤን አ - ከብ - ራ - ሇሁ
ሸ)
ተ ነ ሱ ሇ ስ ራ
57
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 2.5
መሌመጃ 2.6
ሀ)
ሇ)
58
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
1)
ድ - ድ - ድ - ድ - ድ - ድ
2)
ድ - ድ - ድ - ድ - ድ - ድ
3)
ድ - ሬ - ድ - ሬ - ድ
4)
ድ - ድ - ሬ - ሬ - ድ - ድ - ሬ - ሬ - ድ
5)
ድ - ሬ - ሚ - ድ - ሬ - ሚ - ሚ - ሬ - ድ
59
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የመወያያ ጥያቄ
60
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
61
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 2.7
62
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
63
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
64
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
65
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
66
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 2.8
67
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የመወያያ ጥያቄ
68
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሀ. ጋሻ
ምስሌ 2.11- ጋሻ
ምስሌ 2.12- ጋሻ
70
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሇ. ተሰባሪ ቁሳቁስ
71
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
እነዙህ ቁሳቁሶች ሇቴአትር ትወና እጅግ በጣም አስፇሊጊ ናቸው፡፡ ከነዙህ መካከሌ
ሇአብነት ሇመጥቀስ ያህሌ
የራስጌ መብራት
መብራቶች
የመሳሰለት ሉሆኑ ይችሊለ፡፡
2.3.2. ሇቴአትር ትወና የሚያስፇሌጉ አሌባሳት
የስራ አሌባሳት
የውዜዋዛ አሌባሳት
የወትር አሌባሳት
ነገር ግን በቴአትር ትወና ወቅት አሌባሳት ብዘ ጉዲዮችን አካቶ ሉይዜ ይችሊሌ፡፡
72
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የአሌባሳት አይነቶች
73
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
አሌባሳትን ማጋጀት
አሌባሳትን በምናጋጅበት ወቅት የሚከተለትን ሂዯቶች ታሳቢ ማዴረግ አሇብን፡፡
ማጋጀት
ማስተካከሌ
ዱዚይን ማዴረግ
መቁረጥ
ፓተርን ጠብቆ መስፊት
መሌመጃ 2.9
74
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ማጠቃሇያ
75
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የማጠቃሇያ መሌመጃ
ሀ)
እ - ን - ማር በር - ት - ተን
ሇ)
ኢ - ት - ዮ - ጵ - ያ ሀ - ገ - ሬ
ሏ)
ወ - ዱያ ወ - ዱህ ዥ - ው ዥ - ው
76
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መ)
ሌ - ማ - ትን እ - ና - ፌጥን
ሠ)
ዯ - ኖ - ችን እ - ና - ሌማ
ረ)
ደብ ደብ ደብ ደብ
ሰ)
ቤ - ተ - ሰ - ቤን አ - ከብ - ራ - ሇሁ
ሸ)
ተ ነ ሱ ሇ ስ ራ
77
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ምዕራፌ ሦስት
3. የእይታ እና የትወና ጥበብ
ጭብጦች
መግቢያ
ኢትዮጵያ የብዘ ብሔር ብሔረሰቦች አገርና የብዘ አመታት የታሪክ ባሇጸጋ ነች፡፡
በዙህም የተነሳ በርካታ ባህሌ እና እሴቶች ያአሎት ሀገር ናት፡፡ ከእነዙህም
አንዯኛው የባህሌ (የሃገረ-ሰብ) ሙዙቃዎቿ ናቸው፡፡ ባህሌ የአንዴ ማህበረሰብ
ማንነት የሚገሇጽበት ወይም የሚታወቅበት ነው፡፡ ይኸውም የአሇባበሱ፣
የአመጋገቡ፣ የአጨፊፇሩ ፣ የባህሊዊ ፇኑ ወተ፣ የሕዜቡን ባህሊዊ ሕይወት
የሚያሳዩ ነፀብራቆች ናቸው፡፡ በዙህ ክፌሇ-ትምህርት ተማሪዎች ከሥራ ጋር
የተያያዘ ባህሊዊ ዛማዎችን በመጫወት ትኩረት በመስጠት በትንተና ገሇፃ
ታዯርጋሊችሁ፡፡ በመቀጠሌም በመወያየት አስተያየታችሁን ትሰጣሊችሁ፡፡
78
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
79
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
80
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሇምሳላ፡- የሥራ ፇን ፣ የክብረ በዓሌ ፇን፣ የሰርግ ፇን ፣ የፌቅር ፇን ፣
የአምሌኮ ሥርዓት ፇን ፣ የሌጆች ጨዋታ ፇን፣ የእሹሩሩ (ህጻን ሌጅ ማባበያ)
ወተ እየተባለ ይመዯባለ፡፡ ሇአብነት ያክሌ የሥራ ፇንን ብንወስዴ ከሚሰራው
ሥራ ጋር ግንኙነት በማዴረግ በቡዴን (በዯቦ) እየተሠራ በሚፇነው ሊይ ይበሌጥ
ይታያሌ፡፡ በዙህ ይት ሊይ ባህሌን ከባህሌ ሇማወዲር ወይም ሇማበሊሇጥ ሳይሆን
የምትሰሟቸውን ባህሊዊ ዛማዎችና ውዜዋዛዎች አዴናቆትን እንዴትሰጡ
ሇማዴረግ ነው፡፡
81
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
3.1.2.የሃገረሰብ ዛማ አይነቶች
82
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
83
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
84
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 3.1
3.2 የዕይታ ጥበብ አይነቶች በታሪክ ውስጥ (የዋሻ እና የቀሇም ቅብ) ጥበብን
መሇየት
መግቢያ
85
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የመወያያ ጥያቄ
86
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
87
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 3.2
88
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የቀሇም ገበታ
ቀሇም መቀቢያ
መሌመጃ 3.3
የመወያያ ጥያቄ
90
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሀ. የሴቶች ቀን
የሴቶች ቀን በድርዛ ማህበረሰብ ውስጥ አስፇሊጊ ባህሊዊ ሌምምዴ ነው። ዓሇም
አቀፈ ማህበረሰብ ማርች 8 ን አንዴ ቀን ብቻ እንዯ ዓሇም አቀፌ የሴቶች ቀን
ሲወስን፤ የድርዛ ማህበረሰብ በዓመት ውስጥ አስራ ሰባት ቀናት ይሰጣሌ።
በዓመት ውስጥ በየወሩ የድርዛ ሴቶች በኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር መሠረት ሁሌ
ጊዛ በየወሩ 21 ኛው ቀን የነፃነት ቀን አሊቸው። በተጨማሪም በመስከረም ወር
ዮ-ማስቀሊ በዓሌ ሲከበር ሴቶች አምስት ተከታታይ የነፃነት ቀናትን ያገኛለ።
በእነዙህ ሁለ ቀናት ሴቶች ከማንኛውም የቤት ውስጥ ሥራዎች ነፃ በመሆናቸው
እነዙያን ቀናት ከጓዯኞቻቸው ጋር በመዜናናት እና በመጫወት ያሳሌፊለ።
91
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሇ. የጋብቻ ስርዓት
ሁለም አዱስ የተጋቡ ሴቶች ሇሶፋ ማስቃሊ ዜግጅት በፇረስ ወዯ ገበያ ቅጥር
ይመጣለ። በዙህ ቦታ ሇቤተሰቦቻቸው፣ ሇጓዯኞቻቸው እና ሇመድቻቸው
ይታያለ። ሴቶች ውበታቸውን የሚያጎሊ ነገር በመሌበስ እና በመዋብ በዙህ ቦታ
ሊይ ይቀርባለ ማሇት ነው።የመስቀሌ በዓሌ ከመዴረሱ በፉት የሚዯረገው ዜግጅት
ማታቶኮማማ ይባሊሌ። ይህ ጊዛ በመንዯሩ ነዋሪዎች ንዴ እንዯ ቤተሰብ በዓሌ
ይቆጠራሌ። በዙህ ምክንያት ሁለም የቤተሰብ አባሊት በቡዴን ሆነው አንዴ
የተመረጠ ሽማግላ ቤት ይሰበሰባለ። ሁለም የተሰበሰቡ አባሊት ይህንን በዓሌ
በተሇያዩ የቤተሰብ ጉዲዮች በመዯሰት እና በመጫወት ይህንን በዓሌ ያከብራለ።
ሁለም የቤተሰብ አባሊት ሇሽማግላ ቤተሰቦቻቸው የሇምሇም ሳር ስጦታ እና ነጭ
አበባዎችን ይው ይመጣለ። ይህ ስጦታ ፌቅርን፣ መከባበርን እና የረጅም ዕዴሜ
ምኞትን ያመሇክታሌ። በዙህ ስጦታ አማካኝነት ሽማግላዎች ምርቃትና መሌካም
ምኞት ሇቤተሰቦች ይሰጣለ።
92
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
93
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሏ. ደቡሻ
ደቡሻ በመባሌ የሚታወቁት ባህሊዊ አዯባባዮች የመንዯሩ ሌዩ የባህሌ እና አገር
በቀሌ እውቀት አንደ ነው። ደቡሻዎች ሇጋሞ የተሇያዩ ማኅበራዊ እና ባህሊዊ
ገጽታዎቻቸውን ሇመሰብሰብ እና ሇማካፇሌ የሚገሇገለባቸው ትሌቅ ቦታዎች
ናቸው። ደቡሻ በዋናነት የአንዴ መንዯር ነዋሪዎች ግጭቶችን በሰሊማዊ መንገዴ
ሇመፌታት ሇሀገር ሽማግላዎች እንዯ ሕዜብ መሰብሰቢያ ቦታ ሆኖ ያገሇግሊሌ።
እንዱሁም ሇቅሶ ስርዓቶች ፣ ሇማህበራዊ ጉዲዮች ፣ እና ክብረ በዓሊት በዓሊት
የሚከበሩበት ቦታ ነው።
94
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ኢትዮጵያ ሇተሇያዩ ሰብልች መነሻ ከሆኑ አገራት ማዕከሊት አንዶ ናት። ዕንሰት
በዯቡብ እና በዯቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ዯጋማ አካባቢዎች ከሚገኙት ተወዲጅ
የእፅዋት ዜርያዎች አንደ ነው። ይህ እንጨት አሌባ ተክሌ ከሙዜ ተክሌ ጋር
የሚመሳሰሌ ሲሆን ረጅምና ወፌራም ነው። እንዯ ሙዜ ፌሬዎችን የማይሰጥ
95
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
96
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
97
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ማጠቃሇያ
98
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የማጠቃሇያ መሌመጃ
99
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ምዕራፌ አራት
4. ማስተዋወቅ
መግቢያ
በዙህ ክፌሇ-ትምህርት የትውን ጥበባት አንዴነትንና ሌዩነትን በስፊት ሇማየት
እንሞክራሇን፡፡ ከዙህ በፉት በነበሩት ምዕራፍች ሇማየት እንዯሞከርነው ትውን
ጥበባት ስንሌ ሙዙቃን ፣ ውዜዋዛን ፣ የመዴረክ ትወና ጥበብን የመሳሰለትን
አጠቃል የሚይዜ የትምህርት ርፌ ነው፡፡ በትውን ጥበብ ውስጥ ያለ የተሇያዩ
የጥበብ ርፍች በመካከሊቸው አንዴ የሚያዯርጓቸውና የሚሇያይዋቸው ጽንሰ-
ሃሳቦችን በዙህ ክፌሇ-ትምህርት ውስጥ በተወሰነ መሌኩ ሇማየት እንሞክራሇን፡፡
100
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
101
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የመወያያ ጥያቄ
102
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሌዩነቶች፡-
መገሇጫ መንገዲቸው የተሇያየ መሆኑ (ሇምሳላ፡- ሙዙቃ መስማትን
ማእከሌ ሲያዯርግ ፣ ውዜዋዛ ዯግሞ አካሊዊ እንቅስቃሴን ማእከሌ
ያዯርጋሌ እንዱሁም ቴአትር የመዴረክ ትወናን ማእከሌ ያዯርጋሌ)
አንዲንድቹ ጥበባት በህዜብ ፉት የሚቀርቡ ሲሆኑ አንዲንድቹ ዯግሞ
በመስሪያ ቦታ ተሰርተው (ተመርተው) ካሇቁ በኋሊ ሇእይታ የሚቀርቡ
ናቸው፡፡
የትውን ጥበብ የምንሊቸው ከብዘ በጥቂቱ የሚከተሇውን ይመስሊለ
ሙዙቃ
ቴአትር
ውዜዋዛ
ፀሀዬ
ፀሀዬ....ዯመቀች
ዯመቀች
ብርሀኗን ሇኛ ማሇት
አ...ዎ
አወቀች /2 ጊዛ/
ፀሀይ ብርሀን ፇንጠቃ
103
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 4.1
104
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የመወያያ ጥያቄዎች
ንዴፌ • ኪነ ቅርጽ
የቀሇም ቅብ • ፍቶ ግራፌ
ህትመት
4.2.2 የዕዯ ጥበብ
የሽመና ስራ
የሸክሊ ስራ
የቅርጫት ስራ
የገመዴ ስራ
የጥሌፌ ስራ
105
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 4.2
106
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሇ. ሽመና
የሽመና ስራ በአካባቢያችን ሆነ በሀገራችን በዋነኝነት ከሚታወቁ የዕዯ-ጥበብ
ውጤት አንደ ነው። የሽመና ስራ መገሌገያ መሳሪያዎች እንዯ ጥጥ እና ከተሇያዩ
ቀሇማት የሚሰራ ክር የሚጋጁ ናቸው። ሽመና ስራ በዙህ ሞያ የሰሇጠኑ ወይም
በሌምዴ የሚሰሩ በከፌተኝ ጥንቃቄ የሚሰራ የአሌባሳት የጥበብ አይነት ነው።
መሌመጃ 4.3
ሏ. የገመዴ ስራ
የገመዴ ስራ በአካባቢያችን ብልም በሀገራችን ከሚገኙ የዕዯ ጥበብ ርፌ ውስጥ
አንደ ነው። ገመዴ ሇህብረተሰቡ የሚሰጠው ጠቀሜታ ከፌተኛ ነው።
ከሚሰጣቸው አገሌግልቶች ውስጥ አንደን እንዯ ምሳላ ብንወስዴ ሇስፓርታዊ
ወዴዴር እና ሇተሇያዩ የቤት ውስጥ ግሌጋልት ይውሊሌ። ገመዴ ከቃጫ ፣ ሲባጎ
፣ ከማዲበሪያ ወይም ከክር ይሰራሌ። የገመዴ ስራ በሦስት በተነጣጠለ ቃጫ
ወይም በባሇ ሁሇት በተከፊፇሇ ቃጫ የሚሰራ ሲሆን ይህንን ቃጫ የምናገኘው
ከእንሰት ተክሌ ነው።
107
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 4.4
መ. የቅርጫት ስራ
መሌመጃ 4.5
ሠ. የጥሌፌ ስራ
የጥሌፌ ስራ በአካባቢያችንም ሆነ በሀገራችን በስፊት የሚታወቅ በትምህርት እና
በሌምዴ የምናገኘው የዕዯ-ጥበብ አይነት ነው። በማህበረሰባችን ውስጥ ከምናያቸው
አሌባሳት ፣ ምንጣፌ ፣ የቁሳቁስ መሸፇኛ አሌባሳት እና ሇተሇያዩ ጥቅሶች መፃፉያ
የሚጠቅም የዕዯ ጥበብ አይነት ነው። የጥሌፌ ስራ በህብረተሰቡ ንዴ እጅግ
ተወዲጅ እና ተፇሊጊም ጭምር ነው ። ይህ የዕዯ ጥበብ ስራ መርፋና የተሇያዩ
የመጥሇፉያ ቁሳቁስን በመጠቀም እና ቀሇም ያሊቸው የክር አይነቶችን በመጠቀም
ዱዚይኖችን በሥዕሌና በፅሁፌ መሌክ በመንዯፌ የሚሰራ ነው።
109
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
110
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ማጠቃሇያ
111
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የማጠቃሇያ መሌመጃ
112
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ምዕራፌ አምስት
5. መስተጋብር
መግቢያ
መዜሙር ዴምጽን በማውጣት ፣ ቃሊትን በመጠቀም ፣ ሙዙቃዊ ዛማ ባሊቸው
፣ የዴምጽ ከፌታና ዜቅታ የተሇያዩ መሌዕክቶች ሇማስተሊሇፌ የሚረዲን አንደ
የሙዙቃ ክፌሌ ነው፡፡ ስሇሆነም ይህንን የትውን ጥበብ ርፌ የሆነ
የማስተማርያ ስነ-ዳን በመጠቀም አንገብጋቢ የሆኑ ርዕሰ-ጉዲዮችን ሌጆች
በቀሊለ ተረዴተው እንዱምሩ በማዴረግ ግንዚቤያቸውን ማስፊት ይቻሊሌ፡፡ ይህን
ማሇት እንዯ የትራፉክ ዯህንነት ጽንሰ-ሀሳብ ፣ የ ኤች አይ ቪ ኤዴስ ፣
የአዯንዚዥ ዕጽ አስከፉነት የመሳሰለትን ጉዲዮች መዜሙርን እንዯ መሳርያ
በመጠቀም በክፌሇ-ትምህርቱ የተቀመጠውን የብቃት አሀዴ ማሳካት ይቻሊሌ፡፡
113
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
114
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የመወያያ ጥያቄ
መዜሙር 1 ፡- ኤች አይ ቪን እናጥፊ
115
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ግራ ቀኝ ግራ ሁለንም አያሇሁ
ግራ ቀኝ ግራ ሁለንም አያሇሁ
ግራ ቀኝ ግራ ሁለንም አያሇሁ
ግራ ቀኝ ግራ ሁለንም አያሇሁ
በራ አረንጓዳ በራ
በራ አረንጓዳ በራ
የተሽከርካሪ ነው ሳይሆን የኔ ተራ
የተሸከርካሪ ነው ሳይሆን የኔ ተራ
በራ ቀዩ መብራት በራ
በራ ቀዩ መብራት በራ
ግራ ቀኝ ግራ ሁለንም አያሇሁ
ግራ ቀኝ ግራ ሁለንም አያሇሁ
116
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ግራ ቀኝ ግራ ሁለንም አያሇሁ
ግራ ቀኝ ግራ ሁለንም አያሇሁ
ከዯንዚዥ እጽ እንራቅ
ጤናችንን እንጠብቅ
ጤናችንን እንጠብቅ
ከሲጋራ ሱስ እንራቅ
አዕምሯችንን እንጠብቅ
ከሱሶች ሁለ እንራቅ
ክብራችንን እንጠብቅ
ጫት መቃምን እንጠየፌ
117
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 5.1
118
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
119
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
አዜ 2 ጊዛ
120
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
121
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የመወያያ ጥያቄዎች
122
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሀ. ቀሊሌ ምሌክቶች
ምሌክቶች የምንሊቸው በአንዴ ህብረተሰብ ወይም አካባቢ ውስጥ ስሇ አንዴ ተቋም
ወይም ዴርጅት እንዱሁም የህዜብ አገሌግልት እና ስፌራ በቀሊለ በሥዕሌ ወይም
በፅሁፌ መሌክ ተጋጅቶ የሚገኝ ቦታ ጠቋሚና መሌእክት ማስተሊሇፉያ ሥዕሊዊ
መግሇጫ ነው። ምሌክት ብሇን የምንጠራቸው ሇምሳላ የእግረኛ መተሊሇፉያ
የሚያሳይ ምሌክት (ዛብራ) ፣ ሆቴልች እና የህዜብ መዜናኛ አካባቢ የምናገኛቸው
መረጃ ሰጪ ሥዕልችን ነው።
123
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
124
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 5.2
125
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ሇ. ዓርማ
ዓርማ በጽሁፌ ወይም በሥዕሌ የሚገሇጽ ሲሆን የግሌ ወይም የመንግስት
ዴርጅት እንዱሁም ተቋማትን መግሇጫ ምሌክት ነው፡፡ ዓርማዎች በጨርቅ
ወይም በወረቀት ሊይ የታተሙ ሆነው የተቋሙን መግሇጫ መሌእክት
የሚያስተሊሌፈና የሚያስተዋውቁ መሇያ ምሌክቶች ናቸው። ዓርማን ስንጠቀም
የታወቁ ወይም ጥቃቅንና አነስተኛ የስራ ርፍች ውስጥ ያለ ዴርጅቶችን
እንዱሁም መስሪያ ቤቶችን ስሞች በአጭሩ በመፃፌ ወይም በመሳሌ ነው። እንዯ
ኮካ ኮሊ አርማ በአሇም ሊይ የሚታወቅ ምሌክትን በቀሊለ ሇማስታወስ እና ሇማየት
ይረዲናሌ።
የአርማዎች ምሳላ ፡-
126
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
127
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
መሌመጃ 5.3
128
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ማጠቃሇያ
መዜሙር ዴምጽን በማውጣት ፣ ቃሊትን በመጠቀም ፣ ሙዙቃዊ ዛማ ባሊቸው
፣ የዴምጽ ከፌታና ዜቅታ የተሇያዩ መሌዕክቶች ሇማስተሊሇፌ የሚረዲን አንደ
የሙዙቃ ክፌሌ መሆኑን በዙህ ክፌሇ ትምህርት ሇማየት ሞክረናሌ፡፡ ይህንን
የትውን ጥበብ ርፌ በመጠቀም አንገብጋቢ የሆኑ ርዕሰ-ጉዲዮችን ሌጆች በቀሊለ
ተረዴተው እንዱምሩ በማዴረግ ግንዚቤያቸውን ማስፊት ተችሎሌ ተብል
ይታሰባሌ፡፡ የትራፉክ ዯህንነት ጽንሰ-ሀሳብ፣ የ ኤች አይ ቪ ኤዴስ ፣ የአዯንዚዥ
ዕጽ አስከፉነት የመሳሰለትን ጉዲዮች መዜሙርን እንዯ መሳርያ በመጠቀም
ሇማስተማር እንዯተቻሇ እናምናሇን፡፡
129
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
የመሌመጃ ጥያቄዎች
1. በአካቢያችሁ የሚገኙ የተሇያዩ ምሌክቶችንና የዴርጅት ዓርማዎችን
ሇይታችሁ በማውጣት ተወያዩባቸው።
2. የኮሮና በሽታ ሊይ የሚያተኩር አጠር ያሇ ግጥም ጥንዴ ጥንዴ ሆናችሁ
በመጻፌ ዛማ ፇጠራችሁሇት ምሩ፡፡
130
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ
ዋቢ መጽሏፌት
131
የእይታና የትወና ጥበባት 5ኛ ክፌሌ የተማሪ መጽሏፌ