You are on page 1of 2

አባዪ ሲ.አር.

I. የሚከተሉትን ዐ.ነገሮች እውነት ወይም ሀሰት በማለት መልሱ።

1. የቤተ ሠብ አባል የሚባሉት እናትና አባት ብቻ ናቸው።

2. አንድ ቤት ዉስጥ የሚኖሩ ሰዎች መተጋገዝ አለባቸው።

3. አብረው የምኖሩ ሰዎች በራሳቸው መረዳዳት አለባቸው።

4. በቤተ ሰብ ልጆች የስራ ድርሻ የላቸውም።

5. የመልካም ቤተሰብ አባላት ስር ተከፋለፍለው ይሠራሉ።

II. የምከተሉትን ጥያቄዎች ከ ሀ ረድፍ ና ከ ለ ረደፍ ስር ካሉት ጋር አዛምዱ።

ሀ ለ

6. አመቺ ሀ. ችግኞች

7. ባህርይ ለ. ሌላ

8. ድንጋያማ ሐ. በተርታ

9.በመስመር መ. አሉታማ

10. ባሻገር ሠ. ጸባይ

ረ. ቸስማሚ

III. የሚከተሉትን ጥያቄዎችን ትክክለኛ መልስ የያዘው ፊደል ምረጡ።

11. የቤታችን ንፅህና ካለመጠበቅ የሚከሰቱ በሽታው የቱ ነው?

ሀ. ታይፈስ ለ. ታይፎይድ ሐ. የምግብ መበከል መ.ሀሉም

12. በጥንቃቄ ጉድለት በቤት ውስጥ የሚከሰት ችግር የቱ ነው?

ሀ. የህወት መጥፋት ለ. የንብረት መውደም ሐ. የጠና መታወክ መ.ሁሉም

13. በቤታችን ውስጥ ካሉት ዕቃዎች ሁልግዜ ማጠብ አስፈላጊ ነው።

ሀ. እውነት ለ. ሐሰት ሐ. ሁሉም መልስ ናቸው

14. ችግኝ በመስመር መትከል ምን ጥቅም አለው?

ሀ. ለመሳሳት ለ. ለመጠረዝ ሐ. ከአረም ለማጽዳት መ. ሁሉም መልስ ናቸው

15. ችግኝ መንከባከብ ለምንም አይጠቅምም።


ሀ.እውነት ለ. ሐሰት ሐ. መልስ የለም

IV. የተሰጡትን ባዶ ቦታ በትክክለኛው

ሶስት የቤት እንስሳት ስም ፃፉ

1. -----------------

2. -----------------

3. ------------------

You might also like