You are on page 1of 1

አንቀጽ ስድስት አንቀጽ ሰባት

1.4.6. አታመንዝር ማለት ምን ማለት ነው፡፡ 1.4.7. አትስረቅ

ሀ/ አመንዝራ የሚያሰኙ ነገሮች ምንድናቸው ሀ/ ሌብነት ምንድ ነው

ለ/ ወደዝሙት ኃጢያት የሚገፋፉ ነገሮች ለ/ ከማን ይሰረቃል

ሐ. የዝሙት አስከፊነት ሐ/ ወደ ስርቆት የሚመሩ ነገሮች ምንድናቸው


መ.መፍትሔውስ ፡- group 1& 2
መፍትሔውስ ፡- group 3& 4

አንቀጽ ስምንት አንቀጽ ዘጠኝ

1.4.8. በሐሰት አትመስክር 1.4.9. የባልንጀራህን ቤት አትመኝ

ሀ/ በሐሰት እንድመሰክር የሚገፋፉን ነገሮች ምንድ ናቸው? ሀ/ ምኞት ምንድ ነው ?

ለ/ የሐሰት ምስክር ዓይነቶች ዘርዝሩ ለ/ የምኞት ዓይነቶች ስንት ናቸው

ሐ/ ሐሰት ራሱ ምንድ ነው? የማይገባ ምኞት የምንላቸው

መ/ መፍትሔው Group 6 & 7 ሐ. ለማይገባ ምኞት የሚዳርጉ ምክንያቶች

Group 7 & 8

ሥነ ምግባር በየስፍራዉ

1.መንፈሳዊ ጋብቻ ምን ማሟላት አለበት?

2.ቅድመ ጋብቻ እጮኛሞች ምን ማድረግ አለባቸው?

3.እጮናሞች በእጮኝነት ጊዜ ምን ማድረግ አለባቸው?

4.ቤተሰብ ማለት ምን ማለት ነው ?

You might also like