You are on page 1of 17

ጋብቻ 2

ርዕስ
1. ጋብቻ አመሰራረት
A. የጋብቻ ትርጉም
B. ሇጋብቻ የተሰጠው ስፍራ
C. የጋብቻ ምስረታ

2. ቅዴመ
A. የትዲር አጋር ያስፈሌገኛሌ?
B. የትዲር አጋር እንዳት ሊግኝ?
C. መጠናናት
D. እጮኝነት
3. ዴህረ ጋብቻ

A. ረዲት
1 ሚስት
 መገዛት
 መርዲት
 መተባበር
 መውዯዴ
2 ባሌ
 መባረክ
 መተባበር
 መውዯዴ
 ማክበር
B. መውሇዴና ማብቃት
 መውሇዴ
 ማሳዯግ
 ማብቃት
C. ንጹህ መኝታ
 ግብረስጋ ግንኙነት በቃለ
 የጋራ ዯስታ
 የአህዛብ ሌማዴ

4. ጋብቻ/ሰርግ

 ሽምግሌና
 ጥልሽ
 ሰርግ
 የምስራች
 መሌስ
 ቅሌቅሌ
 አፈጻጸም

1.ቅዴመ ጋብቻ
1. የትዲር አጋር ያስፈሌገኛሌ?
2. የትዲር አጋር ማግኘት
3. መጠናናት
4. አጮኝነት

1. የትዲር አጋር ያስፈሌገኛሌ?

ሳያገቡ መኖረር
ማቴ.19:10 ዯቀ መዛሙርቱም፡- የባሌና የሚስት ሥርዓት
እንዱህ ከሆነ መጋባት አይጠቅምም አለት።
ማቴ19:11 እርሱ ግን፡- ይህ ነገር ሇተሰጣቸው ነው እንጂ
ሇሁለ አይዯሇም፤
ማቴ.19:12 በእናት
ማኅፀን ጃንዯረቦች ሆነው የተወሇደ አለ፥
ሰውም የሰሇባቸው ጃንዯረቦች አለ፥
ስሇ መንግሥተ ሰማያትም ራሳቸውን የሰሇቡ ጃንዯረቦች
አለ። ሉቀበሇው የሚችሌ ይቀበሇው አሊቸው።
1ቆሮ.7:8 ሊሊገቡና ሇመበሇቶች ግን እሊሇሁ። እንዯ እኔ
ቢኖሩ ሇእነርሱ መሌካም ነው፤
1ጢሞ.5፡3-16 ጋር ማዛመዴ ያስፈሌጋሌ

መጋባት መሌካም ነው
ዘፍ.2፡18- አስፈሊጊነቱን አይተናሌ
1ቆሮ.7:9 ነገር ግን በምኞት ከመቃጠሌ መጋባት ይሻሊሌና
ራሳቸውን መግዛት ባይችለ ያግቡ።
1ቆሮ.7:2 ነገር ግን ስሇ ዝሙት ጠንቅ ሇእያንዲንደ ሇራሱ
ሚስት ትኑረው ሇእያንዲንዱቱ ዯግሞ ሇራስዋ ባሌ
ይኑራት።
1ቆሮ.7:36 ዲሩ ግን ማግባት ወዯሚገባው ዕዴሜ በዯረሰ
ጊዜ ስሇ ዴንግሌናው ያፈረ ሰው ቢኖር፥ የወዯዯውን
ያዴርግ፤ ኃጢአት የሇበትም፤ ይጋቡ።/የሚያመነታ ሰው/
1ቆሮ.7:39 ሴት ባሌዋ በሕይወት ሳሇ የታሰረች ናት፤
ባሌዋ ቢሞት ግን በጌታ ይሁን እንጂ የወዯዯችውን ሌታገባ
ነጻነት አሊት።
ሮሜ.7:2 ያገባች ሴት ባሌዋ በሕይወት ሲኖር ከእርሱ ጋር
በሕግ ታስራሇችና፤ ባሌዋ ቢሞት ግን ስሇ ባሌ ከሆነው ሕግ
ተፈትታሇች።
3 ሮሜ.7:3 ስሇዚህ ባሌዋ በሕይወት ሳሇ ሇላሊ ወንዴ
ብትሆን አመንዝራ ትባሊሇች፤ ባሌዋ ቢሞት ግን ከሕጉ
አርነት ወጥታሇችና ሇላሊ ወንዴ ብትሆን አመንዝራ
አይዯሇችም።
1ጢሞ.5:14 እንግዱህ ቆነጃጅት ሉያገቡ፥
ሌጆችንም ሉወሌደ፥ ቤቶቻቸውንም ሉያስተዲዴሩ፥
ተቃዋሚውም የሚሳዯብበትን አንዴን ምክንያት ስንኳ
እንዲይሰጡ እፈቅዲሇሁ፤

2. የትዲር አጋር ማግኘት


የትዲር አጋር በሁሇት መንገዴ ይገኛሌ

1 በማንቀሇፋት
2 በመፈሇግ
ዋናው መስፈርት
መንፈሳዊ የሆነች

1. በማንቀሊፋት
የሰው
- በመሌኩ ፈጠረው የሌጁን መሌክ
- ገነትን ያበጅ ዘንዴ ስራ
- መርህ ተሰጠው ቃሌ
- ሇምዴር እንሰሳት ስንም አወጣሊቸው መምራት
ዘፍ.2:20፤ አዲምም ሇእንስሳት ሁለ፥ ሇሰማይ ወፎችም
ሁለ፥ ሇምዴር አራዊትም ሁለ ስም አወጣሊቸው፤ ነገር
ግን ሇአዲም እንዯ እርሱ ያሇ ረዲት አሌተገኘሇትም ነበር።
ዘፍ.2:21፤ እግዚአብሔር አምሊክም በአዲም ከባዴ
እንቅሌፍን ጣሇበት፥ አንቀሊፋም፤ ከጎኑም አንዱት
አጥንትን ወስድ ስፍራውን በሥጋ ዘጋው።
ዘፍ.2:22፤ እግዚአብሔር አምሊክም ከአዲም የወሰዲትን
አጥንት ሴት አዴርጎ ሠራት፤ ወዯ አዲምም አመጣት።
ዘፍ.2:23፤ አዲምም አሇ። ይህች አጥንት ከአጥንቴ
ናት፥ ሥጋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋ ከወንዴ
ተገኝታሇችና ሴት ትባሌ።
ያእቆብ፡- ነፍሱን ሇማዯን ሸሸ በዚያ ራሔሌን አየ
ዮሴፍ፡- በባርነት ወዯ ክብር መጣ አስናትን እንዲገባ
ሙሴ፡- ሙሴ በእምነት የግብጽን ሀገር ተው በዚያ ሲፓራን አገኘ

መዝ.3:5 እኔ ተኛሁ አንቀሊፋሁም፤ እግዚአብሔርም


ዯግፎኛሌና ነቃሁ።

2. በመፈሇግ
ይስሐቅ
ማግባት ፈሇገ ዘፍ.24፡3
ቆሮ.7:36 ዲሩ ግን ማግባት ወዯሚገባው ዕዴሜ በዯረሰ ጊዜ

ምሳ.31:10 ሌባም ሴትን ማን ሉያገኛት ይችሊሌ?


ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበሌጣሌ። ኢዮ.28:18፤
የጥበብ ዋጋ ይሌቅ ይበሌጣሌ።

ከጌታ የሆነችውን እንዳት ያውቃሌ


በማንኛውም መንገዴ ቢየገኝ በእነዚህ በ5 መንገዴ መፈተሸ መቻሌ አሇበት
1 በቃሌ
2 በጸልት
3 መንፈሳዊ ነት
4 የመንፈስ ምሪት
5 የቅደሳን ምስክርነት

1 በቃለ
ዘፍ.24፡3-
ዘፍ.24:3፤ እኔም አብሬ ከምኖራቸው ከከነዓን ሴቶች ሌጆች
ሇሌጄ ሚስት እንዲትወስዴሇት በሰማይና በምዴር አምሊክ
በእግዚአብሔር አምሌሃሇሁ፤
ዘፍ.24:4፤ ነገር ግን ወዯ አገሬና ወዯ ተወሊጆቼ ትሄዲሇህ፥
ሇሌጄ ሇይስሐቅም ሚስትን ትወስዴሇታሇህ።
- ወዯ ትክክሇኛው ስፍራ ዯረሰ
1 ቆሮ.7:36

1ቆሮ.7:39 ባሌዋ ቢሞት ግን በጌታ ይሁን እንጂ


የወዯዯችውን ሌታገባ ነጻነት አሊት።
2ቆሮ.6:14 ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄዴ አትጠመደ፤

ዱና
ዘፍ.34:1፤ ሇያዕቆብ የወሇዯችሇት የሌያ ሌጅ ዱናም
የዚያን አገር ሴቶች ሌጆችን ሇማየት ወጣች።
ዘፍ.34:3፤ ብሊቴናይቱንም ወዯዲት፥ ሌብዋንም ዯስ
በሚያሰኛት ነገር ተናገራት።
የሰሇጵአዴ ሌጆች
ዘኊ.36:6፤ እግዚአብሔር ስሇ ሰሇጰዓዴ ሴቶች ሌጆች
ያዘዘው ነገር ይህ ነው፤ የወዯደትን ያግቡ፤ ነገር ግን
ከአባታቸው ነገዴ ብቻ ያግቡ።

ሳምሶን
መሳ.14:3፤ ሇዓይኔ እጅግ ዯስ አሰኝታኛሇችና እርስዋን
አጋባኝ አሇው።
ሰሇሞን
1ነገ.11:3፤ ሚስቶቹም ሌቡን አዘነበለት።
ሇህዝቡ
ዘጸ.34:16፤ ሴት ሌጆቻቸውንም ከወንዴ ሌጆችህ ጋር
እንዲታጋባ፥
ዘዲ.7:3፤ ከእነርሱም ጋር አትጋባ፤
መሳ.21:16፤ የማኅበሩ ሽማግላዎች። ከብንያም ሴቶች
ጠፍተዋሌና የቀሩት ሰዎች ሚስት እንዱያገኙ ምን
እናዯርጋሇን? አለ።
ነህ.13:23፤ ዯግሞም በዚያ ወራት የአዛጦንና የአሞንን
የሞዓብንም ሴቶች ያገቡትን አይሁዴ አየሁ።
ነህ.13:24፤ ከሌጆቻቸውም እኵላቶቹ በአዛጦን ቋንቋ
ይናገሩ ነበር፥ በአይሁዴም ቋንቋ መናገር አያውቁም
ነበር።
2ቆሮ.6:14 ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄዴ አትጠመደ፤

2 ጸልት
ማንኛውም ነገር ሇጸልት እርስነት የሚበቃው በቃለ ካሇፈ ብቻ
ነው፡፡ ከቃለ ውጭ የሆነ ሌመና ካቀረብን ከፈቃደ ውጭ የሆነ
ጸልት ይሆናሌና አይሰማም፡፡
ምሳ.19፥14ቤትና ባሇጠግነት ከአባቶች ዘንዴ ይወረሳለ፤
አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንዴ ናት።

ምሳ.31:10 ሌባም ሴትን ማን ሉያገኛት ይችሊሌ?


- ሇጸተት በቂ ጊዜመስጠት
- ሆሴዕ12፥13 ያዕቆብ ወዯ ሶርያ አገር ሸሸ፥ እስራኤሌም
ስሇ ሚስት አገሇገሇ፥ ስሇ ሚስትም ጠባቂ ነበረ።
-

3 መንፈሳዊ
የውሃ ጉዴገዴ የሚገኙትን መምረጥ
-ይስሓቅ ዘፍ.24:16፤ ወዯ ምንጭም ወረዯች
እንስራዋንም ሞሊች፥ ተመሌሳም ወጣች።

-ያዕቆብ ዘፍ.29:2፤ በሜዲውም እነሆ ጕዴጓዴን አየ፥


በዚያም ሦስት የበጎች መንጎች በሊዩ ተመስገው ነበር፤

-ሙሴ ዘጸ.2:15፤ በምዴያምም ምዴር ተቀመጠ፤


በውኃም ጕዴጓዴ አጠገብ ዏረፈ።
- ዘጸ.2:1፤ ከላዊ ወገንም አንዴ ሰው ሄድ የላዊን ሌጅ
አገባ።
- ዓክሳ :- ጎቶንያን በብርታቱ ነው ያገባቸው
-መሳ.1:12፤ ካላብም። ቅርያትሤፍርን ሇሚመታና ሇሚይዝ
ሌጄን ዓክሳን አጋባዋሇሁ አሇ።
-መሳ.1:15፤ እርስዋም። በረከትን ስጠኝ፤ በዯቡብ በኩሌ
ያሇውን ምዴር ሰጥተኸኛሌና የውኃ ምንጭ ዯግሞ ስጠኝ
አሇችው።

4 የመንፈስ ምሪት
ሮሜ.8፡16 የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ
ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።
ሐዋ.20:23 ነገር ግን መንፈስ ቅደስ። እስራትና መከራ
ይቆይሃል ብሎ በየከተማው ሁለ ይመሰክርልኛል።
ዮሐ.16፡13 ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ
ወዯእውነት ሁለ ይመራችኋል፤
ሐዋ.11:12 መንፈስም ሳልጠራጠር ከእነርሱ ጋር እሄድ
ዘንድ ነገረኝ።
ሐዋ.13:4 እነርሱም በመንፈስ ቅደስ ተልከው ወዯ ሴሌውቅያ
ወረደ፤ ከዚያም በመርከብ ወዯ ቆጵሮስ ሄደ።
ሐዋ.16:6 በእስያም ቃለን እንዳይናገሩ መንፈስ ቅደስ
ስሇ ከሇከላቸው በፍርግያና በገላትያ አገር አሇፉ፤
ሮሜ.8:14 በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁለ እነዚህ
የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና።

5 የቅደሳን ምስክርነት
ሐዋ.9:27 በርናባስ ግን ወስድ ወዯ ሐዋርያት አገባውና
ጌታን በመንገዴ እንዳት እንዲየውና እንዯ ተናገረው
በዯማስቆም በኢየሱስ ስም ዯፍሮ እንዳት እንዯ ነገረ
ተረከሊቸው።
ሐዋ.16:2 ሇእርሱም በሌስጥራንና በኢቆንዮን ያለ
ወንዴሞች መሰከሩሇት።

ግሌጽ ጥያቄ ማቅረብ


- በፍጹም ንጽህናና ዴፍረት ጥያቄን ማቅረብ
- ሇእርስዋም በቂ ጊዜ መስጠት
- ሶስተኛ ወገን ሊሇማስገባት መሞከር
- ጉዲዩን በምስጢር መጠበቅ

3. መጠናናት
የማይገባ መንገዴ
የወንዴ ጓዯኛ የሴት ጓዯኛ
በመሊመዴ ሇመቀራረብ

መጠናናት
መጠናናት ፈጽሞ ከቃለ የራቀ የሰው ሌማዴ ነው ውጤቱም
እርባነቢስ ነው፡፡
ኤር.17:9 የሰው ሌብ ከሁለ ይሌቅ ተንኯሇኛ እጅግም
ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋሌ?
ኤር.17: 7 በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም
እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክነው።
ዘፍ.24:67፤ ይስሐቅም ወዯ እናቱ ወዯ ሣራ ዴንኳን
አገባት፥ ርብቃንም ወሰዲት፥ ሚስትም ሆነችው፥
ወዯዲትም፤ ይስሐቅም ከእናቱ ሞት ተጽናና።

4 እጮኝነት
1. የትዲር ያህሌ እውቅና አሇው
ማቴ.1:18 እናቱ ማርያም ሇዮሴፍ በታጨች ጊዜ..
2ሳሙ.3:14፤ ዲዊትም ወዯ ሳኦሌ ሌጅ ወዯ ኢያቡስቴ።
በመቶ ፍሌስጥኤማውያን ሸሇፈት ያጨኋትን ሚስቴን
ሜሌኮሌን ስጠኝ ብል መሌእክተኞችን ሰዯዯ።
ዘዲ.20:7፤ ሚስትም አጭቶ ያሊገባትም ሰው ቢኖር በሰሌፍ
እንዲይሞት ላሊም ሰው እንዲያገባት ወዯ ቤቱ ተመሌሶ
ይሂዴ።
2ቆሮ.11:2 በእግዚአብሔር ቅንዓት እቀናሊችኋሇሁና፥ እንዯ
ንጽሕት ዴንግሌ እናንተን ሇክርስቶስ ሊቀርብ ሇአንዴ
ወንዴ አጭቻችኋሇሁና፤
2.እጮኝነት አይፈርስም
ዘዲ.20:7፤ ሚስትም አጭቶ/
ዘፍ.19:14፤ ልጥም ወጣ፥ ሌጆቹን ሇሚያገቡት
ሇአማቾቹም ነገራቸው፥
ዘጸ.22:16፤ ሰው ያሌታጨችውን ዴንግሌ ቢያስታት፥
ከእርስዋም ጋር ቢተኛ፥ ማጫዋን ሰጥቶ ሚስት
ያዴርጋት።

ዘዲ.22:23፤ ማናቸውም ሰው ዴንግሌና ያሊትን ሌጃገረዴ


ቢያጭ፥ ላሊ ሰውም በከተማ ውስጥ አግኝቶ ከእርስዋ ጋር
ቢተኛ፥24፤ ሰውዮውም የባሌንጀራውን ሚስት
አስነውሮአሌና እስኪሞቱ ዴረስ በዴንጋይ ውገሩአቸው፤
እንዱሁም ክፉውን ነገር ከመካከሌህ ታስወግዲሇህ።
መሳ.14:8፤ ከጥቂትም ቀን በኋሊ ሉያገባት ተመሇሰ፥
መሳ.14:15፤ በአራተኛውም ቀን የሶምሶንን ሚስት።
እንቇቅሌሹን እንዱነግረን ባሌሽን ሸንግዪው፥
2ሳሙ.3:14፤ በመቶ ፍሌስጥኤማውያን ሸሇፈት ያጨኋትን
ሚስቴን …..
ኢዩ.1:8፤ ሇቍንጅናዋ ባሌ ማቅ ሇብሳ እንዯምታሇቅስ
ዴንግሌ አሌቅሺ።
ማቴ.1:18 እናቱ ማርያም ሇዮሴፍ በታጨች ጊዜ….fear
not to take to thee Mary, thy wife,
2ቆሮ.11:2 እንዯ ንጽት ዴንግሌ ሇአንዴ ወንዴ
አጭቻችኋሇሁና፤
3. በይፋ ማሳወቅ
- ሇቤተሰብ ማሳውቅና መመካከር
- ሇሽማግላዎች የአንደ ገበታ አባል ስሇሆኑ
- ሇጉባኤ መገሇጥና በብርሃን መመላሇስ
- የጋብቻ ትምህርት መማር

4. የእጮኝነት ቆይታና ሇዝግጅት


ሀ.በግሌጥነት የሚነጋገሩበት ጊዜ
- ስሊሇፈው ሕይወት
- ስሇ ጾታዊ ሕይወትና
- ስሇ ቤተሰባዊ ሁኔታ
- ስሇ ጋብቻና ኑሮ
- ስሇ ሌጆች
- ቤተክርስቲያንና ትዲር ……..
ሇ. በጸልትና በቃለ የሚዘጋጁበት ጊዜ
- የጸልትና የጾም
የሚገቡበት ህይውት ትሌቅ ሃሊፊነት የሚጠይቅ ህይወት ነው
በጌታ በመዯገፍ በቂ ዝግጅት ማዴረግ አሇባቸው
- የትምህርት ጌዜ
በቤተክርስቲያን የቃለ አገሌጋዮች ከሆኑት መማር
ይኖርባቸዋሌ ፤
- የመመካከር ጊዜ
በሽምግሌና የሚአገሇግለ ወንዴሞች በቂ የምክር ጊዜ
ሉኖራቸው ይገባሌ፣ እንዱሁም በእዴሜ ከገፉት እናቶች
ጋራ
ሐ. በቁሳዊ ነገር የሚዯራጁበት ጊዜ
እንዯ አቅማቸው ቤታቸውን የሚአዯራጁበት ጊዜ

You might also like