Professional Documents
Culture Documents
HE KNOWS How To Save!!
HE KNOWS How To Save!!
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2
1 ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች
አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ
የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤
2 ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።
3 ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም
ጥፋታቸውም አያንቀላፋም።
4 እግዚአብሔር ኃጢአትን ላደረጉ መላእክት ሳይራራላቸው ወደ ገሃነም ጥሎ በጨለማ
ጉድጓድ ለፍርድ ሊጠበቁ አሳልፎ ከሰጣቸው፥
5 ለቀደመውም ዓለም ሳይራራ ከሌሎች ሰባት ጋር ጽድቅን የሚሰብከውን ኖኅን አድኖ በኃጢአተኞች ዓለም
ላይ የጥፋትን ውኃ ካወረደ፥
6 ኃጢአትንም ያደርጉ ዘንድ ላሉት ምሳሌ አድርጎ ከተማዎችን ሰዶምንና ገሞራን አመድ እስኪሆኑ ድረስ
አቃጥሎና ገልብጦ ከፈረደባቸው፥
7-8 ጻድቅ ሎጥም በመካከላቸው ሲኖር እያየና እየሰማ ዕለት ዕለት በዓመፀኛ ሥራቸው ጻድቅ ነፍሱን
አስጨንቆ ነበርና በዓመፀኞች ሴሰኛ ኑሮ የተገፋውን ያን ጻድቅ ካዳነ፥
9-10 ጌታ እግዚአብሔርን የሚያመልኩትን ከፈተና እንዴት እንዲያድን፥ በደለኞችንም ይልቁንም በርኵስ
ምኞት የሥጋን ፍትወት እየተከተሉ የሚመላለሱትን ጌትነትንም የሚንቁትን እየቀጣቸው ለፍርድ ቀን
እንዴት እንዲጠብቅ ያውቃል። ደፋሮችና ኵሩዎች ሆነው ሥልጣን ያላቸውን ሲሳደቡ አይንቀጠቀጡም፤
2
Stand firmly!!!
መገፋት ስመጣ ፀንተህ ቁም!
ጨለማ ስደቀን ፀንተህ ቁም!
በዝናብ ወቅትም ፀንተህ ቁም!
ፀሐዩም ብዙ አያስደንቅህ!
መጨረሻዉስ የጤራህ ጌታ እንዴት ከዚህ ሁሉ
መሐል እንዲያድን ያዉቃልና፡፡
5
•ምን ማስረጃ አለኝ?
•ተመልከት ኖህን ዘፍጥረት 6፡13‹‹
•13 እግዚአብሔርም ኖኅን አለው፦ የሥጋ ሁሉ ፍጻሜ በፊቴ
ደርሶአል፤ ከእነርሱ የተነሣ ምድር በግፍ ተሞልታለችና፤ እኔም እነሆ
ከምድር ጋር አጠፋቸዋለሁ።
•14 ከጎፈር እንጨት መርከብን ለአንተ ሥራ፤ በመርከቢቱም
ጉርጆችን አድርግ፥ በውስጥም በውጭም በቅጥራን ለቅልቃት።
•15 እርስዋንም እንዲህ ታደርጋታለህ፤ የመርከቢቱ ርዝመት ሦስት
መቶ ክንድ፥ ወርድዋ አምሳ ክንድ፥ ከፍታዋ ሠላሳ ክንድ ይሁን።
•16 ለመርከቢቱም መስኮትን ታደርጋለህ፤ ከቁመትዋም ክንድ ሙሉ
ትተህ ጨርሳት፤ የመርከቢቱንም በር በጎንዋ አድርግ
ታችኛውንምሁለተኛውንም ሦስተኛውንም ደርብ ታደርግላታለህ።
6