Professional Documents
Culture Documents
Gods Time
Gods Time
የእግዚአብሔርን ጊዜ እንጠብቅ
ለሁሉ ጊዜ አለዉ ሁሉም በጊዜዉ ሊሆን ደግሞ ግዴታ
አለዉ!!!
ጠቢቡ ሰለሞን በመክብብ 3፡1-8‹‹
ለማልቀስ ጊዜ አለዉ፤ለመሳቅም ጊዜ አለዉ!
ለሐዘን ጊዜ አለዉ፤ለደስታ ጊዜ አለዉ!
ለዝምታ ጊዜ አለዉ፤ለመናገር ጊዜ አለዉ!
(ልዘገይ ግን ይችላል)
በርግጠኝነት ይመጣል!!!
እርሱ አይዋሽም!
ዘግይቶባችሁ ልሆን ይችላል
ነገር ግን በርግጥ ይመጣል፡፡
ዓይን አለን፡፡
ክርስቲያን የሚኖረዉ ሕይወት ዓለም ያየችለት ሕይወት ሳይሆን በመንፈሳዊ ዓለም የታየለት
ሕይወት ነዉ፡፡
ጌታ ኢየሱስን ስንቀበል ሁላችንም የፀለይናት ፀሎት ዓለምን ክጃለሁ ነዉ የካድነዉ የዓለምን ኦፐሬሽን
ሲስተም ነዉ፤ ያ ማለት ነገሮችን የማይበት መንገድ ዓለም በሚታይበት መንገድ ዓይደለም ማለት ነዉ፡፡
ጌታ ኢየሱስን ስንቀበል በስጋ ዓይናችን አይተን ካልተቀበልን፤ከቃሉ ተነስተን ከተቀበልን በሕይወታችን
፤ትልቁ ማመን ያለብን ቃሉና ቃሉ ብቻ ነዉ፡፡
የሌሎች ዓለም የሚትንቀሳቀሰዉ በሎጅክና በሳይንስ ልሆን ይችላል የአማኝ ዓለም እንቅስቃሴ ደግሞ
በእምነት ነዉ!!!
10
እነዚያደግሞ
እየሳቁይሰጋሉ፤
ሩቅ የሚያዩቱ
ድል ነስተዉ ፍርሃት ይሰማቸዋል፤
እያለቀሱሳለሳቅይታያቸዋል፤
እየተሰደዱአሸናፊነትይሰማቸዋል፤ ተደላድለዉ ተቀምጠዉ በድንጋጤ
ዙሪያቸዉባዶሆኖምርኮይታያቸዋል፤ ይሞላሉ
ምድረ-በዳ ሆኖ ልምላሜ በሞላበት ተቀምጦ ባዶነት
ይሰማቸዋል፤ ይሰማቸዋል
እየተነቀፉ ክብር ይሰማቸዋል፤ ጠዋት እልል ብለዉ ከሰዓት
ያለቅሳሉ፡፡
12
በዚህን ወቅት ፡- አስሩ ነገድ ቅድሚያ ሪፖርቱን ማቅረብ ጀመሩ እንዲህ ሲሉ፡-
ሃሌሉያ!!!
ዞር ብላችሁ ስትመለከቱ ኢያሱና ካሌብ ጠላቶቻቸዉን ያዩት ከራሳቸዉ አንፃር ሳይሆን ከእግዚአብሔር
አንፃር ነዉ፡፡
ሃሌሉያ!!!
እግዚአብሔር ብቻዉን በቂ ነዉ!!! እርሱ ከማንም ጋር በመተባበር አይሰራም!
21