Professional Documents
Culture Documents
Training
Training
ብቻ
መዳን በፀጋ ብቻ
በእምነት ብቻ
በክርስቶስ ብቻ
በቃሉ እንደተገለጠው ብቻ
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ
?
2. የተጠራነው እግዚአብሔርን
ለማገልገል ነው
በ1ጴጥ 2፡9
“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን
የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ
ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
በአንድ ቤተክርስቲያን በመያዝ በአካሉ ላይ መተባበር የሚኖርብንና እርስ
በእርስ በማገልገል ተልኳችንን በመፈጸም እግዚአብሔርን ማክበር እንድልችል
ነው
እናንተም የክርስቶስ አካል ናችሁ እያንዳንዳችሁም ብልቶች ናችሁ።1ቆሮ 12፡27
በቤተክርቲያን ውስጥ እያንዳንዳችን የየራሳችን ሚና አለን እኛ ካልሰራነው
ክፍት ሆኖ የሚኖር ስለሆነ ባለን ፀጋና ሸክም ለማገልገል መወሰን ጊዜራሳችንን
መስጠት ይገባናል
እግዚአብሔርን ለማክበር የምንችለው የእርሱ የሆኑትን በማገልገል ነው
እና ጠቃሚ ሆነን ለመገኘት መነሳት አለብን
አንድ ህፃን ልጅ ሚስታቸው
የሞተችባቸውን የ80ዓመት
አዛውን ያፅናናበት ሁኔታ
በእግዚአብሔር ቤት ትንሽ
የሚባል አገልግሎት የለም
ሁሉም ነገር አስፈላጊ ነው
በአካል ውስጥ ሁሉም
ብልት የየራሱ ስራና ድርሻ
እንዳለው ሁሉ የሁላችንም
የስራ ድርሻ አስፈላጊና በሌላ
የማይተካ ነው
ሁሉ አይን አይደለም
ሁሉ ምላስ አይደለም
ሁሉ ጆሮ አይደለም
ሁሉ ግን ብልት ነው ሁሉ ጠቃሚ ነው አንዱ ለሌላው አስፈላጊ ነው
በአካል ክፍል ውስጥ ሁሉ መስራት ቢያቆሙና አንዱ ብቻ ቢሰራ ምን ሊሆን ይችላል
ሁሉ ቢሰሩና አንዱ ባይሰራስ አካል ጉዳተኝነት ወይም ሞተ ይከሰታል
በአገልግሎትም ሁላችን ስፈራችንን ስንይዝ ነው ጤናማ የምንሆነው
አናገለግልም ብለው ጥግ ከየዙት መካከል አንዳንዶቹ እኮ እግር፣ አይን፣ እጅ፣ ልብ ሊሆኑ ይችላሉ
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን በአንድ አክተር ላይ አለጠፋትም
ጤናማነት ያለው እንደ ቤተክርስቲያን ሁሉ ሰው ተግባሩን መፈፀም ሲችል
ነው ማለት ነው አንድላይ ከሰራን እናድጋለን እንጠነክራለን ችግሮችን
እንጋፈጣለን እናድጋለን ጤናማ እንሆናለን፡፡ የእግዚአብሔርም ቀደምት
ሃሳብ ለሁላችን ይሄ ነው
እምቢ ካልንስ ጥሪያችንን ለመፈፀም ቸል ካልንስ ቤተክርስቲያን መራመድ
የሚገባትን ያህል መሄድ ያቅታታል
በብዙ1000 የሚቆጠሩ አብያተ-ክርስቲያናት እየሞቱ ያሉት ለማገልገል
በማይፈቅዱ ክርስቲያኖች ምክንያት ነው ሪክ ዋረን
3. እንድናገለግል እግዚአብሔር አዞናል
እንግዲህ ሂዱ…
እንዲሁም የሰው ልጅ ሊያገለግል
ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ
እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።
ማቴዎስ 20፡28
Pastor buze
ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ
Pastor buze
ብዙ ሰዎች የሚወዱት ነገር ከእግዚአብሔር ይልቅ
የሚወዱት
1. ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና
2. ገንዘብን የሚወዱ
3. ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ
ይሆናሉ
መልካም
የሆነውን
የማይወዱት
1.ቅድስና የሌላቸው
የሌላቸው ነገር 2.ፍቅር የሌላቸው
ማንም፦ እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን
ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?
እግዚአብሔርንም የሚወድ ወንድሙን ደግሞ እንዲወድ ይህች ትእዛዝ ከእርሱ
አለችን።
1ዮሃPastor
4፡20-21
buze
የተሞሉት ያላቸው ነገር/ሀብታቸው
1. ትምክህተኞች 9. ጨካኞች
2. ትዕቢተኞች 10.ከዳተኞች
3. ተሳዳቢዎች 11.ችኩሎች
4. ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ 12.በትዕቢት የተነፉ
5. የማያመሰግኑ 13.የአምልኮት መልክ ያላቸው ኃይሉን
ግን የካዱ
6. ዕርቅን የማይሰሙ
14.ወደ ቤቶች የሚገቡ ሾላኮች
7. ሐሜተኞች 15.ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደ ማወቅ
8. ራሳቸውን የማይገዙ የማይደርሱ
Pastor buze
2ጢሞቴዎስ 3:10
አንተ
ግን
Pastor buze
ብረት የሚቀልጠው
ወደ እሳት ተጠግቶ ነው
አንተ ግን ከዚህ ራቅ
Pastor buze
2ጢሞቴዎስ 4:3-8
Pastor buze
ዕቅድና ሪፖርት
ለ2016 ዓ.ም
የማቀድ ሐይልና ለውጥ
ጊዜንና ለውጥን መቄጣጠር የሚችል ማንም የለም ብንወድም ባንወድም አዲስ አመት
እየመጣ ነው
ጊዜንና ጊዜ የሚያመጣውን ለውጥ መቄጣጠር አንችልም ግን ማስተዳደር እንችላለን
እያንዳንዱ ቀን፣ ሰዐት፣ አመት ስጦታችን ነው
በምድርም ያለነው አንድ ነገር ለማከናወን በተቀጠረልን ጊዜ ውስጥ ነውና በሚባክን ጊዜአችን
ምናልባት እንጠየቅ ይሆናል ቲቪ(ሶሻል ሚዲያ) ላይ ውሎ ማደር
ኢዮብ 14፡5 የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው፥ የወሩም ቍጥር በአንተ ዘንድ ነው፥
እርሱም ሊተላለፈው የማይችለውን ዳርቻ አደረግህለት።
የማናልፈው ገደብ አለ እኮ የተወሰነልን ዘመን ያህል ነው የምንኖረው ኢየሱስ የሞተው ታሞ
አይደለም ስራውን ጨርሶ ነው ‹‹ተፈፀመ›› ብሎ ነፍሱን ሰጠ
በመጪው አመት ምን ማድረግ ትፈላጋላችሁ ቆም በሉና አስቡ በግል ሕይወታቹ ደግሞ
እንደ አገልግሎት ክፍል
አንድ ጳውሎስ በድንቅ መጨረስ ነው እንጂ በምድር ላይ 696 ዓመት የኖረ ሰው እናውቃልን ስለ
እርሱ የምናውቀው ወለደ ሞተ የሚል ብቻ ነው
እያንዳንዱ ዓመት አንድ ምዕራፍ ነው ምን ትፅፉበታላችሁ
ለውጥና ጊዜ የምንቀበላቸው ነገሮች ናቸው እንደ ጥሬ ዕቃ (Row-material)
ናቸው እየተለወጥን እንድናድግበት የተሰጡ ናቸው፡፡
ጊዜአችንን ማባከን የሌለብን ለዚያም ነው እግዚአብሔር ከጊዜ ውጪ ነው
‹‹ፈቃድ በምድር ትሁን›› ስንል በሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ይሁን እንደማለት ነው
ወቅትን ጊዜን አመት የሚፈጥረው እርሱ ነው ቀኖች መልካም ናቸው
አመታት/ወቅቶች መልካም ናቸው
ባለፈው ወድቄ ሊሆን ይችላል ግን ያለፈው ዓመት ነው፣ አሁን በአዲስ መልክ
መሆን እንችላለን መለወጥ እንችላለን፡፡
ከልባችን ያልተጋንበት ጊዜ ሊሆን ይችላል ያ ግን አሮጌው አመት ነው
የእግዚአብሔር አቅርቦት ለቀን(ለአሁን) ነው
ምርጡን ዓመት ገና ልንጀምረው ነው፡፡ 2016 መልካሙ ዓመታችን ነው
መልካሙ ዜና ለሁሉ ወቅት አለው ምንም ነገር ቀድሞን ይሆናል የመጨረሻ አይደለም
አዲስ አመት በረከት ነው ራሳችንን ለመገምገም፣ ለማቀድ፣ ለአዲስ ግቦች እንድንዘጋጅ ስለሚረዳን
ለውጥን መቆጣጠር አንችልም ነገር ግን ለውጡ ለጥቅም ማድረግ እንችላለን፡፡
ይህንን ለማድረግ ማቀድ ቁልፉ ነገር ነው እናንተ ካላቀዳችሁ በእናንተ ቀን ላይ ሌላ ያቅዳል የእርሱን
እቅድ አስፈፃሚ ትሆናላችሁ
እንደ አዲስ እንጀምራለን ያለፈው ሁሉ አልፏል፣ መልካም አልነበረም፣ በችግር፣ በመጣበብ፣
ነበራችሁ፣ በኪሳራ፣ ዕረፍት በማጣት፣ ነበራችሁ እንደ አዲስ እንጀምራለና፡፡ እንደ አዲስ
እንጀምራለን
በተሃድሶ ይሆናል አዲሱን ዓመት
ከባድ ጊዜ አሳልፈን ሊሆን ይችላል ይህ የአገልግሎት አመት ግን መልካም አመት ነው
ምሳሌ 16፡1-3
የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው፤ የምላስ መልስ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኖቹ ፊት ንጹሕ ነው፤ እግዚአብሔር ግን መንፈስን ይመዝናል።
ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ አሳብህም ትጸናለች።
ካላቀድንበት ለውጡ ሊያጠፋን ይችላል ለውጥ የማጥፋት ሃይል አለውና በማቀድ
መስመራችን በመለየነት ነው ምንገራው
ዕቅዱን እንዲያመለክተን መፀለይ አለብን በለውጥ ውስጥ ድል ማድረግ ምንችልበት
መሳርያው ማቀድ ነው
ለውጥ ቦታውን መያዙ አይቀርም በግል በቤተክርስቲያን ወይ እንደ ሃገር ቢሆን
የቻላችሁትን ያህል በጥልቀት አመታችሁን አቅዱ
ለእያንዳንዱ ቀን፣ ወር፣ አመት ያለውን ዕቅድ በማለዳ ጠይቁት ምን ዕቅድ አለህ
ለዛሬ ለወሩ ለአመቱ በሉት
እንደ ቤተክርስቲያን የአስቴር አይነት የተሰጡ ሰዎች ያስፈልጉናል ብጠፋም
እጠፋለው ለውጥን ግን ለማምጣት ምንም ነገር አደርጋለው የሚሉ ሰዎች
እግዚአብሔር በዚች ቤተክርስቲያን ሊሰራ ላለው ነገር ባርያዎች ነን
ምንም ስላለማድረጋችን ልጆቻችን አይወቅሱንም መስራት ያለብንን ለማድረግ
ራሳችንን መስጠት የሚኖርብንም ለዚያ ነው
ባለ 8-ደረጃ እቅድ ሂደት
1
ስለ ወቅታዊ ሁኔታዎ ግልጽ እና ትክክለኛ ምስል ማዳበር ነው። ብዙ
ሰዎች ወደሚፈልጉት ቦታ አይደርሱም ምክንያቱም ከየት
እንደጀመሩ አያውቁም። በዚህ ደረጃ ሙሉ በሙሉ ለራስህ ታማኝ
ካልሆንክ የተቀረው ሂደት ሊሳካ አይችልም።
5
የወሰናችኋቸውን ኢንቨስትመንት መወሰን ነው። ለማድረግ ፈቃደኛ
የሆኑትን ኢንቬስትመንት በሚወስኑበት ጊዜ እያንዳንዱ የተሳካ
ውጤት ሁለት ነገሮች ማለትም ገንዘብ እና ጊዜ እንደሚፈልግ ግልፅ
ነው፡፡ ብታምኑም ባታምኑም የገንዘብ ክፍሉ ብዙውን ጊዜ ከግዜው
የበለጠ ቀላል ነው። ብዙዎች ወደ ተሻለ ሁኔታ ለመግባት እቅድ
እንደሚያወጡ ነገር ግን ጊዜ መስጠት ባለመቻል ብቻ እቅዱ ወደ ግብ
ሳይደርስ ይቀራል፡፡ ስህተቴን አትስሩ፣ ለዕቅዳቹ ቁርጠኛ ካልሆናቹ
ለስኬት ቁርጠኛ አይደላቹም።
• የጊዜ ሰንጠረዥ ማዋቀር ነው። ብዙ ሰዎች ይህ ስለ ቀነ-ገደቦች
6
ብቻ ነው ብለው ያስባሉ። ያ የተለመደ ስህተት ነው። እቅዱ መቼ
እንደሚፈፀም ሁሉ እቅዱን መቼ ወደ ተግባር እንደሚያስገቡ
መወሰን አስፈላጊ ነው። ብዙ ጥሩ እቅድ መቼም ሳይተገበሩ
ቀርተው እናውቃለን መቼ ይተገበራል ወስኑ። በእቅዳቹ ውስጥ
የተገነቡ የተወሰኑ የትግበራ እርምጃዎች ከሌሉ፣ እንደ ቡድን
የምትወስዷቸውን የመጀመሪያ እርምጃዎችን ጨምሮ፣ ጥሩ
እቅድ ሊኖራቹ አይችልም ያ ማለት የእቅድዎ ሂደት ለፍሬአማነት
ጉድለት አለበት ማለት ነው።
7
እቅዱን ለጀመር ወደ መሬት ማውረድ ነው። እቅዳችን ራሱን ችሎ
እንዲሄድ አየር በክንፎቹ ስር ያድርጉት፣ ያቀድከውን የመጀመሪያ
እርምጃ ይውሰዱ እና ምን እንደሆነ ይመልከቱ ይከሰታል።
8
የመጨረሻው የክትትልና የግምገማ እርምጃ ነው እቅድዎን ብዙ ጊዜ
ከአገልግሎት አጋሮቻችሁ ጋር ይጎብኙ። ሁሉም ነገር እንዳቀድከው አለመሆኑ
ዕቅዱ መጥፎ ነበር ማለት አይደለም፣ ነገሮች እንዳላሰብናቸው ይሆናሉ፡፡
በጣም ጥሩው ዜና እቅዳቹ የት እና እንዴት ከትራክ እንደወጣቹ እንድታዩ
ይፈቅድላችኋል፣ እቅዶቻችን መንገዳችንን ስለሚጠቁሙ ብንስት
ወደነበርንበት ለመመለስ በጣም ቀላል ያደርገዋል።
በመተግበሩ ሂደት ውስጥ በጣም ጥቂት ዕቅዶች ሙሉ በሙሉ ሳይበላሹ
ይቆያሉ። እንደገና ለጀምር እና ወደፊት ለራመድ ፍቀዱ። እንደ አስፈላጊነቱ
ብዙ ጊዜ ይድገሙት፡፡
ሪፖርት ማድረግ
• በአገልግሎት ክፍሉ የተከናወኑትን ነገሮች በዝርዝር ማቅረብ ለቀጣዩ
የግምገማ አቁአማችንን አመልካች የሆንልናል
• በተጨባጭ ምን ስራ ተከናወነን ይመልሳል
• ይህም በተደራሽነት፣ በተሳትፎ፣ በገንዘብ ወዘተ ሆኖ ሊቀርብ ይገባል
• እንደታቀደው ነገሮችን ለማስኬ እክል የሆኑ ጉዳዮች ካሉ ቀጥሎ ሊቀርብ
ይችላል
ጥያቄ ካላችሁ
• ወደ ትግበራው ለመግባት
?
• በአገልግሎት ክፍላችሁ በቻላችሁት ልክ በቶሎ በመገናኘት መስራት
ይኖርባችኋል
እግዚአብሔር እንደ ቤተክርስቲየን
ምን እያለን ነው ?
?
የውይይት ጥያቄ