Professional Documents
Culture Documents
Training 11
Training 11
ም
• በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው
እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ
አብልጣችሁ ይህን አድርጉ።
ዕብራውያን 10፥25
መገናኘታችን መልካምና የጌታ ፈቃድ ስለሆነ ልማድ እንድናደርገው
በዚህም እንድንበረታታ… ከጌታም በረከት እንድንካፈል
በአገልግሎታችን ስለ መሻሻል እንድናስብ እንድንመካከር/ብረት
ለቀጣይ ዓመት የተሸለ እቅድ ለማቀድና መተግበር፣ መመካከር
ስለ ቤተክርስቲያን ባሉ ራዕይ፣ ህልም፣ ድምፅ እንድንተናነፅበት
ብቻ
መዳን በፀጋ ብቻ
በእምነት ብቻ
በክርስቶስ ብቻ
በቃሉ እንደተገለጠው ብቻ
ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ
በስጦታ የተጠቀለለ ስጦታ መጠቅለያውን በማንሳት ካላየነውና የስጦታውን አይነት በመለየት በምን አገልግሎት ላይ
ሊውል እንደሚችል መረዳትና መጠቀም ምንችለው
Pastor buze
የሚያስጨንቅ ፡- perilous “fierce , violent, savage”
አደገኛ/ ጭካኝ / አረመኔ
ማቴ 8:28, ወደ ማዶም ወደ ጌርጋሴኖን አገር በመጣ ጊዜ፥
አጋንንት ያደሩባቸው ሁለት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው
ተገናኙት፤ እነርሱም ሰው በዚያ መንገድ ማለፍ እስኪሳነው
ድረስ እጅግ ክፉዎች ነበሩ።
ዘመኑ አስጭና ይሆናል
በዚህ ዘመን ስለሚታዩት ምልክቶች ሲዘረዝራቸው…
Pastor buze
1.ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና
2.ገንዘብን የሚወዱ
3.ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን
የሚወዱ ይሆናሉ
መልካም
የሆነውን
የማይወዱት
1.ቅድስና የሌላቸው
2.ፍቅር የሌላቸው
ማንም፦ እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን
ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?
እግዚአብሔርንም የሚወድ ወንድሙን ደግሞ እንዲወድ ይህች ትእዛዝ ከእርሱ
አለችን።
1ዮሃ Pastor
4፡20-21
buze
1.ትምክህተኞች 9.ጨካኞች
2.ትዕቢተኞች 10.ከዳተኞች
3.ተሳዳቢዎች 11.ችኩሎች
4.ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ 12.በትዕቢት የተነፉ
5.የማያመሰግኑ 13.የአምልኮት መልክ ያላቸው
ኃይሉን ግን የካዱ
6.ዕርቅን የማይሰሙ
14.ወደ ቤቶች የሚገቡ ሾላኮች
7.ሐሜተኞች 15.ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደ
8.ራሳቸውን የማይገዙ ማወቅ የማይደርሱ
Pastor buze
አንተ
ግን
ትምህርቴንና አካሄዴን
አሳቤንም እምነቴንም
ትዕግሥቴንም ፍቅሬንም
መጽናቴንም ስደቴንም
መከራዬንም ተከተልህ፤
Pastor buze
አንተ ግን ከዚህ ራቅ
Pastor buze
• 3 ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን
ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው
አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።
• 4 እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ።
• 5 አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን
ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።
• 6 በመሥዋዕት እንደሚደረግ፥ የእኔ ሕይወት ይሠዋልና፥ የምሄድበትም ጊዜ
ደርሶአል።
• 7 መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን
ጠብቄአለሁ፤
• 8 ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ
ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ
አይደለም።
Pastor buze
ለ2016 ዓ.ም
ጊዜንና ለውጥን መቄጣጠር የሚችል ማንም የለም ብንወድም ባንወድም አዲስ
አመት እየመጣ ነው
ጊዜንና ጊዜ የሚያመጣውን ለውጥ መቄጣጠር አንችልም ግን ማስተዳደር
እንችላለን
እያንዳንዱ ቀን፣ ሰዐት፣ አመት ስጦታችን ነው
በምድርም ያለነው አንድ ነገር ለማከናወን በተቀጠረልን ጊዜ ውስጥ ነውና በሚባክን
ጊዜአችን ምናልባት እንጠየቅ ይሆናል ቲቪ(ሶሻል ሚዲያ) ላይ ውሎ ማደር
ኢዮብ 14፡5 የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው፥ የወሩም ቍጥር በአንተ ዘንድ ነው፥
እርሱም ሊተላለፈው የማይችለውን ዳርቻ አደረግህለት።
የማናልፈው ገደብ አለ እኮ የተወሰነልን ዘመን ያህል ነው የምንኖረው ኢየሱስ
የሞተው ታሞ አይደለም ስራውን ጨርሶ ነው ‹‹ተፈፀመ›› ብሎ ነፍሱን ሰጠ
በመጪው አመት ምን ማድረግ ትፈላጋላችሁ ቆም በሉና አስቡ በግል ሕይወታቹ
ደግሞ እንደ አገልግሎት ክፍል
አንድ ጳውሎስ በድንቅ መጨረስ ነው እንጂ በምድር ላይ 696 ዓመት የኖረ ሰው
እናውቃልን ስለ እርሱ የምናውቀው ወለደ ሞተ የሚል ብቻ ነው
እያንዳንዱ ዓመት አንድ ምዕራፍ ነው ምን ትፅፉበታላችሁ
ለውጥና ጊዜ የምንቀበላቸው ነገሮች ናቸው እንደ ጥሬ ዕቃ (Row-material)
ናቸው እየተለወጥን እንድናድግበት የተሰጡ ናቸው፡፡
ጊዜአችንን ማባከን የሌለብን ለዚያም ነው እግዚአብሔር ከጊዜ ውጪ ነው
‹‹ፈቃድ በምድር ትሁን›› ስንል በሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ይሁን እንደማለት
ነው
ወቅትን ጊዜን አመት የሚፈጥረው እርሱ ነው ቀኖች መልካም ናቸው
አመታት/ወቅቶች መልካም ናቸው
ባለፈው ወድቄ ሊሆን ይችላል ግን ያለፈው ዓመት ነው፣ አሁን በአዲስ መልክ
መሆን እንችላለን መለወጥ እንችላለን፡፡
ከልባችን ያልተጋንበት ጊዜ ሊሆን ይችላል ያ ግን አሮጌው አመት ነው
የእግዚአብሔር አቅርቦት ለቀን(ለአሁን) ነው
ምርጡን ዓመት ገና ልንጀምረው ነው፡፡ 2016 መልካሙ ዓመታችን ነው
መልካሙ ዜና ለሁሉ ወቅት አለው ምንም ነገር ቀድሞን ይሆናል የመጨረሻ አይደለም
አዲስ አመት በረከት ነው ራሳችንን ለመገምገም፣ ለማቀድ፣ ለአዲስ ግቦች እንድንዘጋጅ
ስለሚረዳን
ለውጥን መቆጣጠር አንችልም ነገር ግን ለውጡ ለጥቅም ማድረግ እንችላለን፡፡
ይህንን ለማድረግ ማቀድ ቁልፉ ነገር ነው እናንተ ካላቀዳችሁ በእናንተ ቀን ላይ ሌላ ያቅዳል
የእርሱን እቅድ አስፈፃሚ ትሆናላችሁ
እንደ አዲስ እንጀምራለን ያለፈው ሁሉ አልፏል፣ መልካም አልነበረም፣ በችግር፣ በመጣበብ፣
ነበራችሁ፣ በኪሳራ፣ ዕረፍት በማጣት፣ ነበራችሁ እንደ አዲስ እንጀምራለና፡፡ እንደ አዲስ
እንጀምራለን
በተሃድሶ ይሆናል አዲሱን ዓመት
ከባድ ጊዜ አሳልፈን ሊሆን ይችላል ይህ የአገልግሎት አመት ግን መልካም አመት ነው
ምሳሌ 16፡1-3
የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው፤ የምላስ መልስ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኖቹ ፊት ንጹሕ ነው፤ እግዚአብሔር ግን መንፈስን ይመዝናል።
ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ አሳብህም ትጸናለች።
ካላቀድንበት ለውጡ ሊያጠፋን ይችላል ለውጥ የማጥፋት ሃይል አለውና
በማቀድ መስመራችን በመለየነት ነው ምንገራው
ዕቅዱን እንዲያመለክተን መፀለይ አለብን በለውጥ ውስጥ ድል ማድረግ
ምንችልበት መሳርያው ማቀድ ነው
ለውጥ ቦታውን መያዙ አይቀርም በግል በቤተክርስቲያን ወይ እንደ ሃገር
ቢሆን የቻላችሁትን ያህል በጥልቀት አመታችሁን አቅዱ
ለእያንዳንዱ ቀን፣ ወር፣ አመት ያለውን ዕቅድ በማለዳ ጠይቁት ምን ዕቅድ
አለህ ለዛሬ ለወሩ ለአመቱ በሉት
እንደ ቤተክርስቲያን የአስቴር አይነት የተሰጡ ሰዎች ያስፈልጉናል ብጠፋም
እጠፋለው ለውጥን ግን ለማምጣት ምንም ነገር አደርጋለው የሚሉ ሰዎች
እግዚአብሔር በዚች ቤተክርስቲያን ሊሰራ ላለው ነገር ባርያዎች ነን
ምንም ስላለማድረጋችን ልጆቻችን አይወቅሱንም መስራት ያለብንን
ለማድረግ ራሳችንን መስጠት የሚኖርብንም ለዚያ ነው
1
ስለ ወቅታዊ ሁኔታዎ ግልጽ እና ትክክለኛ ምስል ማዳበር ነው።
ብዙ ሰዎች ወደሚፈልጉት ቦታ አይደርሱም ምክንያቱም ከየት
እንደጀመሩ አያውቁም። በዚህ ደረጃ ሙሉ በሙሉ ለራስህ ታማኝ
ካልሆንክ የተቀረው ሂደት ሊሳካ አይችልም።
5
የወሰናችኋቸውን ኢንቨስትመንት መወሰን ነው። ለማድረግ
ፈቃደኛ የሆኑትን ኢንቬስትመንት በሚወስኑበት ጊዜ እያንዳንዱ
የተሳካ ውጤት ሁለት ነገሮች ማለትም ገንዘብ እና ጊዜ
እንደሚፈልግ ግልፅ ነው፡፡ ብታምኑም ባታምኑም የገንዘብ ክፍሉ
ብዙውን ጊዜ ከግዜው የበለጠ ቀላል ነው። ብዙዎች ወደ ተሻለ
ሁኔታ ለመግባት እቅድ እንደሚያወጡ ነገር ግን ጊዜ መስጠት
ባለመቻል ብቻ እቅዱ ወደ ግብ ሳይደርስ ይቀራል፡፡ ስህተቴን
አትስሩ፣ ለዕቅዳቹ ቁርጠኛ ካልሆናቹ ለስኬት ቁርጠኛ አይደላቹም።
• የጊዜ ሰንጠረዥ ማዋቀር ነው። ብዙ ሰዎች ይህ ስለ ቀነ-ገደቦች
6
ብቻ ነው ብለው ያስባሉ። ያ የተለመደ ስህተት ነው። እቅዱ
መቼ እንደሚፈፀም ሁሉ እቅዱን መቼ ወደ ተግባር
እንደሚያስገቡ መወሰን አስፈላጊ ነው። ብዙ ጥሩ እቅድ መቼም
ሳይተገበሩ ቀርተው እናውቃለን መቼ ይተገበራል ወስኑ።
በእቅዳቹ ውስጥ የተገነቡ የተወሰኑ የትግበራ እርምጃዎች
ከሌሉ፣ እንደ ቡድን የምትወስዷቸውን የመጀመሪያ
እርምጃዎችን ጨምሮ፣ ጥሩ እቅድ ሊኖራቹ አይችልም ያ ማለት
የእቅድዎ ሂደት ለፍሬአማነት ጉድለት አለበት ማለት ነው።
7
እቅዱን ለጀመር ወደ መሬት ማውረድ ነው። እቅዳችን ራሱን ችሎ
እንዲሄድ አየር በክንፎቹ ስር ያድርጉት፣ ያቀድከውን የመጀመሪያ
እርምጃ ይውሰዱ እና ምን እንደሆነ ይመልከቱ ይከሰታል።
8
የመጨረሻው የክትትልና የግምገማ እርምጃ ነው እቅድዎን ብዙ ጊዜ
ከአገልግሎት አጋሮቻችሁ ጋር ይጎብኙ። ሁሉም ነገር እንዳቀድከው
አለመሆኑ ዕቅዱ መጥፎ ነበር ማለት አይደለም፣ ነገሮች እንዳላሰብናቸው
ይሆናሉ፡፡ በጣም ጥሩው ዜና እቅዳቹ የት እና እንዴት ከትራክ እንደወጣቹ
እንድታዩ ይፈቅድላችኋል፣ እቅዶቻችን መንገዳችንን ስለሚጠቁሙ
ብንስት ወደነበርንበት ለመመለስ በጣም ቀላል ያደርገዋል።
በመተግበሩ ሂደት ውስጥ በጣም ጥቂት ዕቅዶች ሙሉ በሙሉ ሳይበላሹ
ይቆያሉ። እንደገና ለጀምር እና ወደፊት ለራመድ ፍቀዱ። እንደ አስፈላጊነቱ
ብዙ ጊዜ ይድገሙት፡፡
• በአገልግሎት ክፍሉ የተከናወኑትን ነገሮች በዝርዝር ማቅረብ ለቀጣዩ
የግምገማ አቁአማችንን አመልካች የሆንልናል
• በተጨባጭ ምን ስራ ተከናወነን ይመልሳል
• ይህም በተደራሽነት፣ በተሳትፎ፣ በገንዘብ ወዘተ ሆኖ ሊቀርብ ይገባል
• እንደታቀደው ነገሮችን ለማስኬ እክል የሆኑ ጉዳዮች ካሉ ቀጥሎ
ሊቀርብ ይችላል
• ወደ ትግበራው ለመግባት
• በአገልግሎት ክፍላችሁ በቻላችሁት ልክ በቶሎ በመገናኘት መስራት
ይኖርባችኋል
በአገልግሎት ለማደግና ራሳችንን ለማሳደግ ማድረግ
መሻሻል አለበት የምትሉት ምን አለ ???