You are on page 1of 29

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡

S”ðd©
›ÑልÓKAƒ
ለሰ/ት/ቤት የተዘጋጀ ሥልጠና

ታህሳስ 2008 ዓ.ም


òƒ
1. eKS”ðX© ›ÑMÓKAƒ ÖpLL Ó”³u?
1.1 S”ðX© ›ÑMÓKAƒ U”É’¨<;
1.2. የአገልግሎት ዓላማ
1.3. eKS”ðX© ›ÑMÓKAƒ SW[ታ© ’Øx‹
1.4. አገልጋይ ማለት ምን ማለት ነው
1.5. S”ðX© ›ÑMÒà U” ÁeðMѪM;
1.6. ¾S”ðd© ›ÑMÒà SÑKÝ­‹
1.7. አገልግሎት የሚገመገመው ከምን አንጻር ነው
1.8. አገልግሎት ምን ይፈልጋል;
2. ¾›ÑMÓKAƒ Sc“¡KA‹
1. eK S”ðX© ›ÑልÓKAƒ ÖpLL Ó”³u?
S”ðX© ›ÑMKAƒ U”É’¨<;
• ¾cS<ƒ”“ Á¿ƒ” ¾እÓ²=›wN?`” †`’ƒ SSeŸ` Á¨lƒ”
S”ðX© °¨<kƒ LL¨k Td¨p TKƒ ’¨<::
• አገልግሎት በእግዚአብሔርና በሰው ልጆች መካከል ያለ የፍቅር
መግለጫ ነው፡፡
• አገልግሎት ከእግዚአብሔር የተደረገልንን ውለታ ማሰብ ነው፡፡
• አገልግሎት ሰው የተፈጠረበት ዓላማ ነው
– ከሃያ ሁለቱ ስነ ፍጥረት መካከል ስሙን እንዲቀድሱና ክብሩን
እንዲወርሱ የተፈጠሩ ሰውና መላእክት ብቻ ናቸው።
– የመላእክት መፈጠር (ተልእኮ) ሁለት ዓይነት ነው
ሀ/ እግዚአብሔርን ማመስገን
ለ/ ሰውን ማገልገል
፩.ከመከራ ሥጋ (፣ መዝ ፺፥፲፩)
– በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ፥ እነሆ፥ እኔ
መልአክን በፊትህ እሰድዳለሁ። (ዘፀ ፳፫፥፳)
፪.ከመከራ ነፍስ እንድንድን
– …. ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም
መናፍስት አይደሉምን? (ዕብ ፩፥፲፬)
የሰውም ተልእኮ (መፈጠር) ከዚህ የተለየ አይደለም
ሀ/እግዚአብሔርን ማመስገን።( ኢሳ ፺፫፥፳፩)
ለ/ራስን ማዳን ወይም መንግስቱን መውረስ
(ዘፍ፲፱፥፲፯ ፣ፊል፪፥፲፪)
ሐ/ ለሌላው መዳን ምክንያት መሆን (ሐዋ ፲፮፥፴፩)
“መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን”።
እንዲል (ኤፌ ፪፥፲ ተልዕኮ የሌለው ሕይወት ዋጋ የለውም
ዓላማውን ረስቷልና
የቀጠለ …
• ፍቅር ነው
– በፍቅር ሆነው የሚያገለግሉት ነው፡፡
– አገልጋዩ ለእግዚአብሔርና ለመንገስቱ ፍቅር አለው ሁሉም ሰው
እግዚአብሔርን እንዲያፈቅሩት ይፈልጋል፡፡
– ሕዝቡን ወደራሱ ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር ለማድረስ፣ ፍቅሩን
እንዲቀምሱና እንዳያጣጥሙት ከሱም ጋር እንዲኖሩ ያደርጋል፡፡
– አገልግሎት የፍቅር መግለጫ ነው፡፡ ፍቅር በልቡናችን ሲሞላና
ሲተርፍ የማገልግል ምኞት ይኖራል፡፡
– አገልግሎት ያለፍቅር ከሆነ ደረቅና ድግግሞሽ እንዲሁም ፍሬ
የማያፈራ ይሆናል፡፡
የቀጠለ …

– ያለፍቅር ካገለገልን የምናስተላልፈው ዕውቀት ብቻ ይሆናል፡፡

– ክርስቶስን እኛን እንደሚወደን ተሰባኪውን ከወደድነው


በአገልግሎታችን ስኬታማ እንሆናለን፡፡ ዮሃ13÷ 1
– ፍቅር ያለው አገልጋይ ከ7ዐ የሰ/ት/ቤት አባላት 2 ሰው ቢቀር
ስለነዚህ አባላት ያስባል፡፡ ይጎበኛቸዋልም፡፡
– ዓላማው ተሰባኪውን ማስደሰት ወደ እግዚአብሔር ማድረስ
ስለነሱ መከራም ቢሆን ለመቀበል የሚዘጋጅ መሆን አለበት፡፡
የቀጠለ …
• በነፃ የሚስጥ ነው
– አገልጋዩ ያለግዴታ በነፃ የሚሰጠው አገልግሎት ነው፡፡
– ፀሐይ ብርሃንና ሙቀት በተፈጥሮዋ እንደምትሰጥ፣ ዛፍ ጥላን፣
ፍሬን… ወዘተ እንደሚሠጡ አገልጋዩ በነፃ ለሁሉም ሰው የሚሰጠው
አገልግሎት ነው፡፡
– አገልጋዩ በባህርዩ ያለ አድልዎ የሚያፈቅር፣ የሚያስተምር፣
የሚጎበኝ፣ የሚረዳና ማንኛውንም ሰው ለማገዝ ዝግጁ ነው፡፡
– ለማንኛውም ሰው በየትኛውም ቦታና ወቅት በቤት፣ በሥራ፣
በዩኒቨርስቲ፣ በቤ/ን ወዘተ በነፃ ሰውን ወደ አምላኩ ያቀርባል፡፡
የቀጠለ …
• መንፈሳዊ ምግብን የሚመግብ ነው
– ከተለያዩ ቅዱሳት እየወሰደ ልዩ የሆነ መንፈሳዊ ምግብ መመገብ
መቻል ይገባል-ለዚህም ጥባብ፣ሊቃውንትን መጠየቅ ወሳኝ ነው፡፡
ያለበለዚያ ተሰባኪው ይሰላቻል፡፡
– ብዙ ስዓት ስለተጠቀሙ ሳይሆን በ1 ስዓት ብቻ ከአገልጋዩ
የሚወጡ መንፈሳዊ ቃላት ሕይወትን ሊቀይሩ ይችላሉ-ዋናው
አገልጋዩ የሚጠቀመው የቃለ እግዚአብሔር ኃይል ነው፡፡ (1ጴጥ
4÷1ዐ-11)
– ብዙ ቅዱሳን ለአንድ ጥቅስ ልቡናቸው እየተሰበረ ለክብር
በቅተዋል፡፡ ዛሬስ?
ኢሳ 55÷11
የቀጠለ …
• ቅዱስ ቅናት ነው
– ቅድስ ቅናት በልቡና የሚቀጣጠል ለሰዎች መዳን የሚያስብ የፍቅር ስሜት
ነው፡፡
– መዝ 69÷ 9 ‹የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና…›
– 1ቆሮ 9÷ 22 “ደካሞችን እጠቅም ዘንድ ለደካሞች እንደ ደካማ ሆንሁ
በሁሉ መንግድ እንዳንዶችን አድን ዘንድ ከሁሉ ጋር በሁሉ ነገር እንደ
እነርሱ ሆንሁ፡፡”
– ክርስቶስ ዓለምን ብቻውን መቀየር ሲችል-እኛን ጋብዞናል አብረን
እንድንሠራ-ከትህትናው የተነሳ ከኃጢአተኞች ጋር ሊሥራ ወደደ፡፡
የቀጠለ …
• በእግዚአብሔርና በሕዝቡ መካከል ድልድይ መሆን ነው፡፡
– ለአገልግሎትህ ጠንካራ ድልድይ መሆን አለብህ-መንፈስ ቅዱስ
የሚወደውን ለመናገር፡፡
– መንፈሳዊ አገልጋይ ከእግዚአብሔር ያገኘውን ለሕዝቡ ያቀብላል
እንጂ ከራሱ ምንጭነት አይናገርም፡፡
– እንደ ያዕቆብ መስላል መሆን ነው፡፡ መላእክት ይወጡ ይወረዱ
እንደነበረ አገልጋዩም እየወጣ ከአምላክ ያገኘውን (ቅዱሳት
መጻሕፍት፣ ሊቃውንት) ለምእመኑ ያደርሳል፡፡ ዘማሪው ያሬዳዊ
ዜማን ጠብቆ ለምእመኑ ይዘምራል እንጂ ከራሱ አያመነጭም፡፡
የቀጠለ …
• ብድራችንን ያምንከፍልበት ነው

– ቤተክርስቲያን ክርስትና ከማንሳት ጀምራ አሰተምራናለች


ወደ ክርስቶስ መርታናሐች ብዙ ዕዳ በድር አለብን-
ጤንነታችን፣ ት/ታችን ወዘተ… ለዚህ ውለታ ሙሉ በሙሉ
ባይከፈል እሱ እንዳደረገልን ለምናገለግላቸውም ሰዎች
ያቅማችንን ልናደርግ ይገባል፡፡
የቀጠለ …
• ግዴታ ነው
– እግዚአብሔርን እወዳለሁ ሕዝቡን እወዳለሁ የሚል አገልጋይ መንፈሳዊ
ግዴታ መሆኑን ማሰብ አለብን፡፡
– ከክርስቶስ መንገድ ሰዎች ሲያፈነግጡ ዝም አይልም-ሕሊናው ቸልተኛ
አይሆንም፡፡
– ሳምራዊት ሴት-ከኃጢአቷ ተመለሰች-ተፀፀተች-ሕዝቡን አስተማረች

– ባለው ፀጋ የማያገለግል ግን ለወገኖቹ ግድየለሽ ሆኗልና-ኃጢአት ነው-


ንስሐ ሊገባበት ይገባል አውቆ ለማይሰራው ነገር ያ ኃጢአት ነው
የቀጠለ …
• አርአያ መሆን ነው
– ከትምህርቱ በላይ ከሚዘምረው በላይ የአገልጋይ ሕይወት እጅግ
አሰፈላጊ ነው፡፡
– የአገልጋዩ ሕይወት በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ከሆነ ለሌሎች
ይተረፋል-ካለው ፀጋ ያካፍላቸዋልና፡፡
– በሰ/ት/ቤት ማስተማር ካልቻልክ አርአያ በመሆንህ ሕፃናት በአንተ
ይታነፃሉ-አንተን በማየት ብቻ፣
– አርአያ ሆኖ መስበክ “ፀጥተኛው አገልግሎት” ተብሎ ይጠራል-
ሕይወትህ በራሱ ጉባዔ ይሆናቸዋልና፣
– ጥሩ ምሳሌ መሆን ካልቻልክ ግን ቢያንስ ማሰናከያ አትሁን
(ማቴ 18÷6)
የቀጠለ …
• መሞላትና መትረፍ ነው፡፡
– ቃሉ ወደ ሕይወት የተቀየረለት አገልጋይ ማለት ነው፣

– ከራስ ተርፎ ሌሎችን ሊለወጥ የሚችል ማለት ነው፣

– በቃሉ ለመሞላት (ፀጋ እንዲበዛልን)-መጸለይ፣ ማንበብ፣ መጠየቅ/መማር፣


ትህትና መላበስ በጣም አስፈላጊ ናቸው፣
– ሐዋርያት ከጌታ 3 ዓመት ከ4 ወር ተምረውም-ገና ቆዩ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ
እስኪመጣላችሁ ነው የተባሉት-ከዚያ ወደ አገልግሎት-ስለዚህ በፀጋው
ለመጎብኘት ምን ያህል መትጋት እንደሚገባ የሚያሳይ ነው፣
የቀጠለ …
• የመንፈሳዊ ዕድገት ነው

– የምናገለግለው ግልጋሎት በራሱ ለመንፈሳዊ ዕድገታችን


ወሳኝ ነው፣
– ይህ ት/ት ለህፃናት ብቻ ነው የሚል አገልጋይ እውነተኛ
አይደለም፣
የ›ÑMÓKAƒ ዓLT

• የ›ÑMÓKAƒ ª“ ዓLT

የጠፋውን የc¨<” MÏ Kɐኅ’ƒ Twnƒ


 ¾እÓ²=›wN?` õp` uc­‹ G<K< Mx“ ¨<eØ ²Mq
እ”Ç=Ñv
ለምን አገለግላለሁ? ባላገለግልስ?
• አምላካችን ያለምንም ሰው የዓለምን ሕዝብ ወደ አንዲቷ
እምነታችን ማምጣት ይችላል ግን እኛም በረከት እንድናገኝ
የአገልግሎት በር ከፈተልን፡፡
• ማገልገል አልችልም የምንልበትን ምክኒያት እግዚአብሔር
ያውቃል-የተሰጠን ፀጋ ከባለቤቱ የተሠወረ አይደለምና፡፡
ኤርሚያስን ብላቴና ነኝ አትበል ብሎታል (ኤር1÷7) (4÷0)
ሙሴን
• ባለን ፀጋ ባናገለግል የምንጎዳው እኛውነን
• ማቴ !5÷!6 “አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ በጥቂቱ ታምነሃል
በብዙ እሸምሃለሁ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው፡፡
በአገልግሎት ውስጥ የእግዚአብሔር እና የአገልጋይ ድርሻ
የእግዚአብሔር ድርሻ
• አገልግልግሎትን እንድናከናውን የጠራንና ፈቃዱ የሆነ
እግዚአብሔር ነው
• እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ የቻለና የሚችል አምላክ ነው
• ዓለማትን ብቻውን ፈጥሮአል
• በመስቀል ተሰቅሎ ዓለሙን አድኗል (ያመነበትን)
• ብቻውን ዓለምን ያሳልፋል
• በሰው መዳን ውስጥ ግን የሥራው ተከፋዮች አደረገን (1ቆሮ
3፥9)
፩. መራጩ እግዚአብሔር ነው
የተጠራነውና የተመረጥነው የእርሱን በጎነትና ቸርነት
እንድንናገር ነው። (፩ጴጥ ፪•፱) እኔ መረጥኳችሁ እንጂ
እናንተ አልመረጣችሁኝም። (ዮሐ ፲፭•፲፮)
፪. የሚናገር እግዚአብሔር ነው
• አገልጋይ ማለት እግዚአብሔር የገለጠውንና በአፉ ውስጥ
ያስቀመጠውን የሚናገር ነው
• የእግዚአብሔር ሰው ሚክያስ “እግዚአብሔር የሚነግረኝን
እርሱን እናገራለሁ”። አለ (፩ነገ ፳፪•፲፬) (ዘኁ ፳፪•፴፰)
(መዝ ፷፯•፲፩) (መዝ ፺፫•፲፩) (፩ቆሮ ፪•፬)
፫. የሚሠራው እግዚአብሔር ነው
• የራሱን ሥራ ይቅርና የእኛን የሚሠራው እግዚአብሔር ነው።
(መዝ ፻፳፮•፩)
• ሥራችንን ማከናወን የምንችልበትን ጥበብና ፀጋ የሚሰጥ እርሱ
ነው።(ያዕ ፩•፭)
• ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም። (ዮሐ፲፭•፭)
• እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።(ማቴ
፳፰•፳)
• እውነት እውነት እላችኋለሁ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ
ወልድ ከራሱ ምንም ሊያደርግ አይችልም….. (ዮሐ ፭•፲፱) መባሉ
ለእኛ አርአያ ለመሆን ነው እንጂ ወልድ የአብ ኃይልና ሥልጣን
የሌለው ሆኖ አይደለም። (ዮሐ ፲፯•፲)
፬. ፀጋን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው
• ፀጋ በሰው ጥረትና ድካም የሚመጣ አይደለም
• የፀጋ መሠረቱ የእግዚአብሔርን ቸርነት ማወቅ ነው
• የእግዚአብሔርን ቸርነት ያወቀና የቀመሰ በተሰጠው ፀጋ ጸንቶ
ያገለግላል
• በእምነት ፀንቶ መኖር ፀጋ ነው። “ልባችሁ በፀጋ ቢጸና መልካም
ነው"። (ዕብ ፲፫•፱)
• በአገልግሎት ጊዜ የሚረዳንን ፀጋ ከእግዚአብሔር እንቀበላለን።
(ዕብ ፬•፲፮)
• በተሰጠን ፀጋ መጠን እናገልግል ።(፩ቆሮ ፲፪•፰-፳፮)
የአገልጋይ ድርሻ
1. ጥሪውን በፈቃደኝነት መቀበል
“እነርሱም ወዲያውኑ ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት” ማቴ
፬፥፲፰-፳፪ ተብሎ እንደተጻፈው።
2.ራስን ማዘጋጀት
ለአገልግሎት የተጠራ ሁሉ አስቀድሞ ራሱን በብዙ መንገድ ማዘጋጀት
ይጠበቅበታል።
ሀ. ለፈተና ራስን ማዘጋጀት
– አገልጋይ ሁሉ የተያዩ ፈተናዎች ያጋጥሙታል።ፈተና መኖሩን ብቻ ሳይሆን
ፈተናው የሚመጣበትን መንገድ ማወቅም ተገቢ ነው።ፈተናዎች የሚመጡት
በምናውቀውና በተለመደው መንገድ ብቻ አይደለም።
– ያልታሰቡና ያልተለመዱ ፈተናዎች ድንገት ወይም በተከታታይ ሊመጡ
ይችላሉ አስቀድሞ መዘጋጀት ጠቃሚ ነው፡፡
“የእምነታችሁ መፈተን ትዕግስትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩ ልዩ
ፈተና ሲመጣባችሁ ወይም ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት”
እንዲል። ያዕ ፩፥፪
ለ.የዕውቀት ዝግጅት
• “የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ” ቆላ ፫፥፲፮
በማለት የተናገረው ነፍስ እውቀት የሌላት ትሆን ዘንድ
መልካም ስላልሆነ ነው።
ሐ. የሕሊና ዝግጅት ማድረግ፦
• 1.መረጋጋት፦
• 2. ድካምን ማራቅ፦
• 3.የማገልገል ፍላጎትንና ጉጉትን ወይም ተነሳሽነትን ማሳደግ፦
3. ተልዕኮውን መለየት
• የአገልጋይ አጠቃላይ ተልዕኮ ያመኑትን ማፅናት ያላመኑትን
ማሳመን ቢሆንም ከዚሁ ጋር ዝርዝር ተልዕኮው
• መመስከር = ወንጌልን ማስተማር
• መምራት = ለሕዝቡ በሕይወት በዕውቀትና በአሰራር አርአያ
መሆን
• ማሰልጠን = ቤተ ክርስቲያንን ሊመሩ ሊያስተዳድሩ ጉባዔያትን
ሊያስተምሩ ለሕዝቡ አርአያ ሊሆኑ የሚችሉትን ማሰልጠን
• ማደራጀት = ጉባዔያትን ማኀበራትን ሰንበት ት/ቤት ማደራጀት
• መትከል = አጥቢያዎችን ማሰልጠኛዎችን ት/ቤቶችን ገዳማትን
አብነት ት/ቤቶችን
• ለምሳሌ ቅዱስ ፍሬምናጦስ ፱ኙ ቅዱሳን አባኢየሱስ ሞዓ ወ.ዘ.ተ
ዋና ምሳሌዎቻችን ናቸው
• ፀጋን ማወቅ
• “… አገልግሎት ቢሆን በአገልግሎታችን እንትጋ፣
የሚያስተምርም ቢሆን በማስተማሩ ይትጋ፣ የሚመክርም ቢሆን
በመምከሩ ይትጋ. የሚሠጥም ቢሆን በልግስና ይስጥ፣ የሚገዛም
(የሚያስተዳድር) ቢሆን በትጋት ይግዛ (ያስተዳድር )፣ የሚምር
ቢሆን በደስታ ይማር” በማለት እንደተናገረው ሮሜ ፲፪፥፮
• በተጨማሪም በ፩ ቆሮ ፲፪፥፬-፲፩ ላይ የፀጋ ስጦታዎችን ይዘረዝርና
“… ይህን ሁሉ ግን ያ አንዱ መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ
ለብቻው እያካፈለ ያደርገዋል”ይላል።
4 uS”ðX© Qèƒ SƒÒƒ
• ¾u?}¡`e+Á” ›ÑMÓKAƒ uS”ðX©’ƒ ¾T>W^ ’¨<::
• S”ðd©’ƒ ÅÓV °Kƒ °Kƒ ŸU“eu¨< ŸU”S–¨<' ŸU”“Ñ[¨<' ŸU”¨<K¨<
ውሎ ¾T>ËU` ’¨<::
• }eó ¾U“Å`Ѩ<” cTÁ© `eƒ uTcw °Kƒ °Kƒ ¾YÒ ðnÉ” uSታÑM'
መኖር አለብን::
• SW[~” ¾²’Ò ¨ÃU †M ÁK ›ÑMÒà u›ÑMÓKAƒ ›Ãc’wƒU ¾qS
u=SeK¨< èÉnM::
• ›ÑMÓKAƒ በ^c< ህይወተ ’¨< ተwKA፡-
 ìKAƒ ŸTÉ[Ó S²“Òƒ
 ŸpÇሴ፡ ኪዳን፡ ጉባኤ ወዘተ S^p
¾S”ðX©’ƒ Sg`g`” wKAU S¨<Åp” ÁS×M::
5 Ñ>²?” u›Óvu< SÖkU

• T”—¨<U ’Ñ` ¾T>Ÿ“¨’¨< uÑ>²? ’¨<፡፡

• S”ðX© ›ÑMÓKAƒU ¾T>ðìS¨< K›ÑMÓKAƒ uU”SÉu¨< Ñ>²?


’¨<::
• uS”ðX© ›ÑMÓKAƒ ¨<eØ Ñ>²?” u›Óvu< SÖkU ›eðLÑ> ’Ñ`
’¨<::
• ÃIU uሌL Qèታ‹” ð}“ J• K=S× ŸT>‹M እ”póƒ KSÖup
Áe‹LM::

• ለሁሉም ስራዎቻችን የጊዜ ሰሌዳ ማዘጋጀት ይጠበቅብናል፡፡


6 u›ÑMÓKAƒ ¾T>Ñ–¨<” ªÒ }eó TÉ[Ó
• ¾S”ðX© ¾›ÑMÓKAƒ ªÒ ¾T>ŸðK¨< nK< uTÃK¨Ø
›UL¡ uM®<M እÓ²=›wN?` ’¨<::
• wM“ ’k´ ¾T>ÁuLg¨< ታÄ ¾T>Öó ÁÃÅM Ÿc¨< ›dw uLÃ
¾J’ eÙታ ’¨<::
• የአገልጋይ የ²¨ƒ` ምኞት ¾u?}¡`e+Á” ›ÑMÓKAƒ c=óÖ” T¾ƒ” c­‹
¾እÓ²=›wN?`” S”Óeƒ ¾T>¨`c<uƒ” UÓv`“ HÃT•ƒ ›e}vw[¨<
c=ò< uY`¯} u?}¡`e+Á” c=Õ²< SSMŸƒ ’¨<፡፡
• uእ”Ų=I ¯Ã’ƒ ›ÑMÓKAƒ ŸSd}õ ¾uKÖ“ ¾}hK ªÒ ÁK¨<
Y^ u²=I ¯KU እ”ÅK?K }Ñ”´x TÑMÑM ¾T>ÁeÑ–¨< ªÒU
እØõ É`w SJ’<” SÑ”²w ¾›ÑMÒ¿ É`h ’¨<::
" ¨Åòƒ ¾êÉp ›¡K=M }²ÒÏ„M—M::ÃI””U êÉp ð^Ï ¾J’¨< Ñ@ታ Á” k” K’@

Áe[¡vM ÅÓVU SÑKÖ<” KT>¨Æƒ G<K< እ”Í= Kእ’@ w‰ ›ÃÅKU “


2Ö=V 4&8

You might also like