You are on page 1of 27

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ

ነገረ ሃይማኖት
1
መግቢያ
• ትምህርተ ሃይማኖት በትምህርት በስልጠና የሚገለጥ የሚደረስበት ሳይሆን በፀሎት በትጋት እና እግዚአብሄር እንዲገልጥልን በመለመን
የምናገኘው ነው።
• በውስጡም
• ትምህርተ ሃይማኖት መግቢያ
• ሃይማኖት ምንድነው?
• እምነት ምንድነው?
• ሃልወት እግዚአብሄር
• እምነትና ሳይንስ
• ስነፍጥረት
• አዕማደ ምስጢራት

2
ሃይማኖት
• ስለ ሃይማኖት የተለያዩ አካላት የተለያዩ አስተሳሰቦች አላቸው። ክርስትና ብሎም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የራሱ የተለየ አተያይ አለው።
• ዋናው ክርስቶስ ነው ሃይማኖት አያስፈልግም???
• ሁሉም ሃይማኖቶች በየራሳቸው ወደ ዘለአለማዊ ህይወት ያስገባሉ???? Two extremes
• 3 views
• Pluralism – “multiple religions are true and equally valid in their communication of the truth about God,
the world and salvation” መቻቻል John hick
• Inclusivism – “ affirmation of salvation for people apart from conscious faith in Christ” ክርስቶስ ለመዳን
ቢያስፈልግም የእግዚአብሄር ማዳን ግን ወንጌልን ለሰሙ እና ክርስቶስን ለሚያውቁ ብቻ ሊገደብ አይገባም ” evangelical
inclusivist Clark Pinnock
• Exclusivism- existence of absolute truth - አንድ ሃይማኖት ብቻ ትክክል 1ነገ 18 ፤ 21

3
ሃይማኖት ምንድነው?
• ሃይማኖት - ሃይመነ አሳመነ • እምነት _ አምነ_ አመነ _
• በእግዚአብሄር መታመን ለህጉ ለትእዛዙ ባላደራ መሆን • ምዕመን ፟ በእግዚአብሄር የሚያምን አማኝ
• መሃይምናን መሃይምናት • በቃል ደረጃ ሁለቱንም መጠቀም ይቻላል።
• ሃይማኖት- • እምነት ደግሞ ለዛ ሃይማኖት ያለን ወይም በዛ ውስጥ ያለን
መታመን ነው።
• እግዚአብሄር ስለራሱ የገለጠው እውነት ነው!
• ሁሉን ይችላል እና እግዚአብሄር ይሄን ለምን አላደረገልኝም?
• የምናምነው ምንድነው የሚለው ነው። ፈጣሪ ማን ነው? ኢየሱስ
ማን ነው? • እምነት እግዚአብሔር የገለጠውን እውነት (ሃይማኖት) አዎ፣
• አስተምህሮ(doctrine) content of faith እውነት ነው፣ ትክክል ነው ብሎ “አሜን ” ብሎ መቀበል
ነው፡፡
• እግዚአብሔር የሚገልጠው እውነት (ሃይማኖት) በሰው
መቀበል ወይም አለመቀበል ላይ የተመሠረተ አይደለም፤
ምን ጊዜም እውነት ነውና፡፡ 1 ጢሞ. 2፡13 ሮሜ 3፡3

4
ባህርያት

ሃይማኖት ይሁዳ 2 እምነት


• አይጨመርም አይቀነስም • እምነት የጎደለው፤ ማቴ 6 ፤30 ማቴ 8 ፤ 26 14፤31
• አንዲት ናት ኤፌ 4፤ 5 • እምነት ጨምርልን፤ ማቴ 17 ፤20 ሉቃ 17 ፤ 5
• ዛሬም ይሰበካል፤ ይጠበቃል፤ ይጋደሉለታል፤ • ትልቅ እምነት፤ ማቴ 8 ፤10 ማቴ 15፤28
• ሁሉም አንድ ሃይማኖት አለው ነገር ግን ሁሉም ተመሳሳይ • የሚያድን እምነት ማቴ 9፤22
እምነት የለውም
• በአፍም በልብም ማመን ይጠይቃል መዝ 14፤ ቅ/ጴጥሮስ እና
• ሃይማኖት አንድ ሆኖ የሃይማኖት አገላለፅ ሊለያይ ይችላል። ይሁዳ
ነጠላ፤ ግብጽ እና እኛ
• ምንም እንኳን ታቦት ቢያነግሱ ማህሌት ቢቆሙም
የማንመሳሰላቸው አሉ

5
የሃይማኖት ባህርያት
• ስጦታ ናት
• እግዚአብሄር ስለራሱ የገለጣት እውነት ናት፤ የሰጠን እርሱ ነው። It’s a divine revelation.
• ሀይማኖት የሚባለው ይህ እግዚአብሔር በራሱ ፈቃድ እናውቀው ዘንድ ስለ ራሱ የገለጠው መገለጥ ነው፡፡ መቀነስም መጨመርም
የምንችለው ለዚህ ነው
• እግዚአብሔር አንድ ስለ ሆነ፣ ባሕርዩም የማይለወጥ ስለ ሆነ፣ ሃይማኖት (ይህ አምላክ ስለ ራሱ የገለጠው መገለጥ) አንድና የማይለዋወጥ
ነው፡፡ ስለዚህም ሊኖር የሚችለው እውነተኛ ሃይማኖት አንድ ብቻ ነው፡፡
• “አንድ ጌታ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት ” የሚለው ለዚህ ነው፡፡ ኤፌ. 4፡5
• ይሁዳ 2 ማቴ 16፤ 16(አብ) ዕብ 3፤1 እውነት እውነት እላችኋለሁ የሰጠኸኝን ሰጠኋቸው
• አባታችን አብርሃም፤ ሙሴ ጸሊም
• ለሰው እና ለመላዕክት

6
• አንዲት ናት ፤ ኤፌ 4፤5 መሰንቆ
• ለምን አንድ ሆነ?
1. ስለ አንድ ነገር ሊኖር የሚችለው እውነት አንድ ብቻ ስለሆነ፣ እሳት እሳት ነው ውሃም ውሃ ነው
2. እግዚአብሔር ባሕርዩ አንድና የማይለወጥ ስለሆነ፣ ለክርስቲያን ስላሴ ለእስማኤላውያን አንድ ገጽ ሊሆን አይችልም
3. እግዚአብሔር የተናገረው ቃሉ እውነት ስለሆነ
• ብዙው ከየት ተገኘ?
• የተዘራው እንክርዳድ ማቴ 15 ፤ 20
• የአጋንንትን ትምህርት በመስማት 1ጢሞ 4 ፤1
• መፅሐፍትን በማጣመም ፤ ለገዛ ፍላጎታቸው ለገዛ ምኞታቸው

7
• የሚጋደሉለት የሚጠብቁት ነው ዕብ 4፤14 2ጢሞ 4፤7 ይሁዳ 2
• አበው ርስት ጉልታቸውን ቤት ንብረታቸውን ዘመድ አዝማዳቸውን እንዲተው ፤ ዓለምን እንዲንቁ ፤ ከክብረ ዓለም እንዲርቁ
ያስቻላቸው ሃይማኖት ነው።
• “ንህነ ሀደግነ ኩሎ ወተሎናከ ምንተ እንከ ንረክብ ፤ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ ምን እናገኝ ይሆን ?” ማቴ 19፡26።
• የሚሰበክ ነው ገላ 1፤23
• መንገድ ነው
• “በመንገድ ቁም ” ኤር 6፤ 16
• ሃይማኖት በሰው እና በእግዚአብሔር መካከል አንድነት ይኖር ዘንድ ለቅዱሳን አበው ከእግዚአብሔር የተሰጠ ትልቅ ስጦታ ነው።
• ሃይማኖት ሰው እና እግዚአብሔር የሚገናኙበት መንገድ ነው። ሰው በሃይማኖት ወደ ፈጣሪው ሲቀርብ ፈጣሪም ወደሰዎች ይቀርባል።
ሃይማኖት ሰው እና እግዚአብሔር የሚግባቡበት ቋንቋ ነው ።

8
• bFQR y¸gl_ nWÝ kFQr XGz!xB/@RÂ kFQr sB: bmn= lsW b¯
• b¥DrG y¸gl_ nW
• b|‰ y¸tr¯M nWÝ KRST b¥mN BÒ y¸ÃöM ngR xYdlMÝ
• Ãmn#TN b|‰ bmGl_ bsÑT ”L mñR mÒL nWÝÝ ያዕ
• XGz!xB/@RN dS yMÂs"bT nWÝ :B 11Ý6 Ãl XMnT XGz!xB/@RN dS
• ¥sßT xYÒLM

9
ክርስትና
• እግዚአብሄርን ማምለክ በዘመናት ሁሉ የነበረ ነው። ሮሜ 16፤ 25
• ለሁሉም አባቶች እንደየጊዜው እንደየዘመኑ ተገልጦላቸዋል።
• በሀዲስ ኪዳን ደግሞ በአካል ተገልጧል። የጌታ መወለድ ሲጠበቅ የነበረ ነው። ስምኦን 250 አመታትን ጠብቋል።
• እግዚአብሔር የተገለጠው እንዴት ነው ከተባለ፤
• በህገ ልቡና ተገልጧል፡ በህገ ልቦና መገለጡ በተስፋ ነው።
• በህገ ኦሪት ደግሞ የተገለጠው በትንቢት ፣ በህገ ወንጌል አብቅቷል።
• ከህገ ወንጌል በኋላ ሌላ መገለጥ የለም። በዕለተ ምጽአት ይደመድማል።
• አሁን ያለው መገለጥ አያስኬድም፤ መጽሐፍ እግዚአብሔር ተገልጧል ይላል።
• ክርስቲያን፤ የክርስቶስ ወገን(ኢሳ 65)
• ኦርቶዶክስ ተዋህዶ (ግሪክ)_ ቀጥተኛ አስተምህሮ መንገድ_ አጭበርባሪ ሲኖር ራስን መለየት የግድ ይጠይቃል። ያዕቆብ እና ይሁዳ (በሰፊው የቤተ
ክርስቲያን ታሪክ)

10
• yKRST ¦Y¥ñT b‰s# bL;#L XGz!xB/@R |UN lBî mgl_ ytm\rt ytgß çnÝÝ mZ 83Ý7½ l#” 2Ý15 ¿ 1¾
-!ä 3Ý26

11
ሃልዎተ - እግዚአብሔር
• l¦Y¥ñT mñR êÂW m\rT yXGz!xB/@R mñR nWÝÝ F_r¬T h#l# bXGz!xB/@R mf-‰cW¿ yh#l# ngR
xSg" XGz!xB/@R mçn#N b¥mN lRs#M|U xML÷ ¥QrB b?g#M mm‰T êÂW yngr ¦Y¥ñT g#ÄY
nWÝÝ
• ሀልዎት ማለት ‘ሀለወ’- ኖረ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተወሰደ ሲሆን መኖር ማለት ነው።
• እግዚአብሔርም ማለት ዓለምን ፈጥሮ የሚገዛ፣አኃዜ ዓለም፣ ምሉዓ ዓለም፣ ዓለመ ዓለም ፣ ባንድነት በሦስትነት ያለ ማለት ነው።ይህም
የሦስቱ አካላት ስም ነው።

12
የሥነ ፍጥረት መኖር
• ሥነ- ‘ሠነየ- ውብ ሆነ፣ አማረ፣ተስማማ ማለት ነው። ሥነ ፍጥረት መልካም፣ ውብ፣ ያማረ፣ የተስማማ፣
የበጀ ፍጥረት ማለት ነው።”
• #Ÿ²=IU G<K< Ò` SM"U Y^ እ¾W^' ŸcTà ´“U”’ õ_ ¾T>J”uƒ”U ¨^ƒ c=cÖ”' Mv‹””U uÅe• c=VL¨< ^c<”
ÁK Ue¡` ›M}¨U::$Nª 0407
• #¾T쾨< vQ`à •X`c<U ¾²LKU `ÃK< ÅÓVU ›UL¡’~ Ÿ¯KU õØ[ƒ ËUa Ÿ}W\ƒ •¬¨<q ÓMØ J•
ìÁM“::eK²=IU XÓ²=›wN?`” XÁ¨l X”Å XÓ²=›wN?`’~ SÖ” eLLŸu\ƒ“ eLLScÑ’<ƒ ¾T>ÁS"–<ƒ ›Ö<&
’Ñ` Ó” u›dv†¨< Ÿ”~ J’< ¾TÁe}¨<K¨<U Mv†¨< ÚKS::$ c=M ÑeéD†ªM:: aT@ 1-2::
• #X”ef‹” ÖÃp Ã’Ó\HM& ¾XÓ²=›wN?` XÏ ÃI” X”Å ›Å[Ñ:: ŸX’²=I G<K< ¾TÁ¨<p T” ’¨<; ¾QÁª” ’õe
G<K<' ¾c¨<U G<K< ’õe uXÌ “ƒ$ wKA›M:: ›=Ä. 027-0::

13
• የሥነ ፍጥረት ውበትና ስምምነት
• ፀሐይና ጨረቃ መሬትና ከዋክብት በየቦታቸው ሆነው ሳይዛነፉና ሳይጋጩ ተጠባብቀውና ተስማምተው በየመስመራቸው መዞራቸው፤
አሁን ካሉበት ጥቂት እንኩዋን መዛነፍ ቢኖር በዓለም ላይ ባለ ሕይወት ላይ የሚያሳድሩትን አደጋ ሳይንስ ራሱ ያስረዳል፡፡ ይህ ስምምነት
በድንገት የተገኘ ወይም በአዝጋሚ ለውጥ የመጣ አይደለም፡፡ በዚህ መልክ የመጣ ቢሆን ኖሮ ዛሬም ይኽው ለውጥ ሊኖር በተገባ ነበር፡፡
በተመሳሳይም የወቅቶች መፈራረቅ ውብና ማራኪ የሆነው የአበቦችና የሌሎች ሥነፍጥረታት ሁኔታ ሌላው የሃልዎተ እግዚአብሔር አስረጅ
ነው፡፡
• የሰዎች አእምሯዊና ሥነ ምግባራዊ መሻቶችና ዝንባሌዎች
• ህሊና
• #QÓ ¾K?L†¨< ›Q³w ŸvQ`Á†¨< ¾QÓ” ƒ°³´ c=ÁÅ`Ñ< • X’²=Á QÓ vÕ^†¨< • X”"D” K^d†¨< QÓ
“†¨<“& • X’`c<U QK=“†¨< c=Sc¡`L†¨< ›dv†¨<U •`e u`d†¨< c="ce ¨ÃU c=ÁS"˜ uMv†¨< ¾}éð¨<”
¾QÓ Y^ ÁdÁK<::$ wKA›M:: aT@ 204-05::

14
የሰዎች ዝንባሌ
• #KTì¨p ›UL¡$ ¾T>M êOõ êð¨< TUK¡ ¾ËS\ƒ& pÆe ä¨<KAeU ÃI” Ÿ}SKŸ} u%EL #¾Tì¨p$
ÁK<ƒ” ›UL¡ ›e¬¨n†¨<:: Nª.072-4:
• ልጅ መቼም ቢሆን ወላጁን ወይም የት መጣነቱን መፈለግ አያቆምም።
መጽሐፍ ቅዱስ
• መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን መኖር ከሚያስረዱን ነገሮች አንዱ ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና አስገኝ መሆኑን
ፍጥረታት በእግዚአብሐየር እንዴትና መቼ እንደተፈጠሩ በእርግጠኝነት የሚናገርና የሚያስረዳ ልዩ መጽሐፍ ነው፡፡ በመጀመሪያ
እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ብሎ በመጀመር ያለፈውን ብቻ ሳይሆን የሚመጣውንም እንዲሁ በእርግጠኝነት የሚናገር
የእግዚአብሐር ፈቃድ የተገለጠበት ልዩ መጽሐፍ በመሆኑ ለሐልዎተ እግዚአብሔር አስረጅ ነው፡፡

15
• የታሪክ ምስክርነት
• የሰው ልጅ ሲያመልክ የነበረውን፤ ሲያመልክም እንደነበር
• የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች በሙሉ

• በአካላዊ ቃል በኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ መገለጥ

16
የእግዚአብሔር ባሕርይ
• XÓ²=›wN?`” vQ`Ã ¾U”“Ñ[¨< ŸÑKÖM” ¨<eØ Øm~” ’¨<::
• ÃIU ¾T>J”uƒ
• ¾X— QK=“ SgŸU ¾TËK¨< vQ`à eLK¨<
• c¨< S[ǃ ¾‰K¨<” ÁIM X”"D ¾T>ÑMêuƒ s”s eKK?K¨< ’¨<::
• #¨ÇЋ Jà ›G<” ¾XÓ²=›wN?` MЋ’” U”U X”ÅU”J” Ñ“ ›M}ÑKÖU:: Ç\ Ó” u=ÑKØ X`c< X”ÇK
X“¾ªK”“ •X`c<” X”É” SeM •X“¨<nK” 1—ÄN.32
• #c¨<U K=“Ñ[¨< ¾TÃÑv¨<” ¾TÃ’Ñ[¨<” nM cT::$ uTKƒ ÑMÙM“M:: 2— qa. 124:
• ይህንን ትምህርት #Mu ”èN” (”èR‹) w诔 “†¨< •XÓ²=›wN?`” Á¿¬M“::$ T‚.58

17
• # X’@ XÓ²=›wN?` ’˜&K›w`HUU KÃeNpU KÁ°qwU G<K<” X”ÅT>‹M ›UL¡
• (›?MhÇÃ) }ÑKØG<& ’Ñ` Ó” eT@ XÓ²=›wN?` ›M¬¨kL†¨<U ’u`::$ wKA¬M:: ²ç.6&3

18
• ምሉዕ በኩለሄ / በሁሉ የመላ / omnipresent - ኤር 23 ፤24 ምሳ 15 ፤ 3 1ነገ 8 ፤ 27 ሐዋ 17:24 ማቴ 18፤ 20 ዕብ 4 ፤ 13 መዝ 139፤ 5
ኤር 23 ፤ 23 ማቴ 6 ፤ 6
• ማዕምረ ኩሉ / ሁሉን የሚያውቅ / omniscience – 1 ዮሐ 3 ፤ 20 መዝ 139 ፤ 4 ማቴ 10 ፤ 30 መዝ 147፤4 ዕብ 4 ፤ 13 መዝ 139 ፤1_4 መዝ
44፤21 1ዜና 28፤9 ኢሳ 40፤28 46፤9_10
• ከሃሌ ኩሉ / ሁሉን ቻይ/ omnipotent / ራዕ 19 ፤ 6 ኤፌ 1፤ 19 ዳን 4 ፤ 35 ኢሳ 43፤ 13 14፤27 ማቴ 19፤26 ዘፍ 18 ፤ 14 ኢዮ 42፤2 ኢሳ
26:4-5
• ፈታሔ/ justice and fairness/ በፅድቅ ፈራጅ / 2ተሰ 1፤ 6 መዝ 72፤4 ኤር 10፤24 መዝ 140፤ 12 መዝ 9 ፤ 8

19
ሥነ ፍጥረት

• ሥነ- ‘ሠነየ- ውብ ሆነ፣ አማረ፣ተስማማ ማለት ነው። ሥነ ፍጥረት መልካም፣ ውብ፣ ያማረ፣ የተስማማ፣ የበጀ ፍጥረት ማለት ነው። ”
• “እግዚአብሔር ፍጥረታቱ ሁለ መሌካም እንደሆነ አየ´ ዘፍ 1፣21
• እግዚአብሔር ፍጥረታትን እንዴት ፈጠረ?ለምንስ ፈጠረ?

• ከፍጥረት በፊት “እምቅድመ


ይፍጥር መላእክተ ለቅዳሴ አኮ ዘተጸርዐ ስብሐተ አብ፣ ወወልድ
ወመንፈስ ቅዱስ አላ ምሉዕ ውእቱ ፣ መላእክትን ለምስጋና ከመፍጠሩም በፊት የአብ የወልድና የመንፈስ ቅዱስ ምስጋናቸው
የተቋረጠ አይደለም የሞላ ነው እንጂ።” ቅዳሴ ዘሠለስቱ ምእት ቁ. 31

• “እስከ ሰባተኛይቱ ቀን ድረስ ሃያ ሁለት ፍጥረታትን ፈጠረ። ” መጽ፡ ኩፋሌ፤ 3፣9


እግዚአብሔርን ዓለምን የፈጠረበት ዓላማ፦

1. ስሙን ቀድሰው (አመስግነው) ክብሩን መንግሥቱን እንዲወርሱ፣ ኤፌ. 2:10 ሰውና መሊእክትን ስሙን ለመቀደስ ፣ ክብሩን ለመልበስ ፣ መንግስቱን
ለመውረስ ኢሳ 43፤7 “ ለክብሬ የፈጠርኩት”
2. የህልውናው (የመኖሩ) መታወቂያ እንዲሆኑ መዝ. 100:3፣ ዕብ. 11:1-3፣ ሮሜ 1:20 የሐዋ 14.17
• ፍቅሩን ያሳየናል። የፈጠረውን የሰራውን ሰው ይወዳል። ብሉልኝ ጠጡልኝ
• ረስቶን ይሆናል። ኢሳ 49፤ 15
• ሁሉም ፍጥረት ይወቃል።
3. ምግበ ሥጋ ምግበ ነፍስ እንዲሆኑ
• ምሳሌ ምግበ ሥጋ፡ አዝርዕቱ፣ አትክልቱ ፍራፍሬው
• ምግበ ነፍስ፡ ከስንዴው ቅዱስ ሥጋው ይዘጋጅበታል፤ ከወይኑ ክቡር ደሙ ይዘጋጅበታል፤ ዕጣኑ መሥዋዕት ይታረግበታል።
4. ለአንክሮ ለተዘክሮ “መማርያ ማስተማሪያ ይሆኑ ዘንድ
• ምሳሌ፡ ፀሐይ- ክበብ፣ ሙቀት፣ ብርሃን- ምሥጢረ ሥላሴን
• የእግዚአብሄር ባህርይ። ምድር ሁሉን ትችላለች፤ ሁሉን ትመግባለች
• ብርሃንና የዓይን መወሐድ- ምሥጢረ ሥጋዌ
• በስነፍጥረት ተጠቅመው እግዚአብሄር ያገኙ፣ ብዙ ትምህርት ያገኙ አሉ። አባታችን አብርሃም፤ ነብዩ ዮናስ፤ ቅዱስ ያሬድ
• ብዙ አማልክት፤ ሁለት አምላክ

22
የሥነ ፍጥረት መገኛ

ሀ. እምኀበ አልቦ ኀበ ቦ፤ ካለመኖር ወደ መኖር- ብርሃንን፣ መሬትን፣


እሳትን፣ ውኃን፣ ነፋስን፣ መላእክትን፣ ጨለማን ፈጠረ።

ዕብ. 11:3 “ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደተዘጋጁ ስለዚህም


የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን ”
ብሏል።
የሥነ ፍጥረት መገኛ
ለ. ግብር እምግብር፤ ከተፈጠረው የተፈጠረ

• አራቱ ባሕርያተ ሥጋ ከተባሉት ከመሬት፣ ከውኃ፣ ከነፋስና ከእሳት የተገኙ

ምሳሌ፡ “ምድር (መሬት) ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን በምድርም ላይ እንደወገኑ ዘሩ ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን

ታብቅል” ዘፍ. 10:11-12 ብሎ ባዘዘበት ሰዓት መሬት በእጅ የሚለቀሙ፣ በማጭድ የሚታጨዱ፣ በመጥረቢያ

የሚቆረጡ አዝርዕት፣ አትክልትና ዕፅዋትን አስገኘች። ”

• በዚሁ መሰረት ከባሕር ውኃ አደር ፍጥረታት፣ ከመሬት የብስ አደር እንስሳትና የሰው ልጅ ተፈጥረዋል። ዘፍ.

1:14-27
እግዚአብሔር ሥነ ፍጥረትን ያስገኘበት ሁኔታ

• እግዚአብሔር እምኀበ አልቦ ያስገኛቸውንም ሆነ ከተፈጠሩት ላይ የፈጠራቸውን


ፍጥረታት ያስገኘበት መንገድ አለው። ይኸውም በሦስት ወገን ነው፡

ሀ. በሐልዮ፦ ሐልዮ ማለት ማሰብ ሐሳብ ማለት ነው። በኅሊናው ብቻ አስቦ በመፍቀድ
በሥልጣኑ ያስገኛቸው ናቸው።

• በሐልዮ ያስገኛቸው ፍጥረታት ሰባት ናቸው። አራቱ ባሕርያተ ሥጋ፣ ጨለማ፣ ሰባቱ
ሰማያትና መላእክት ናቸው
ለ. በነቢብ (መናገር)

• ቃል በማሰማት፣ በመናገር ወይም በአንደበት ቃል በማዘዝ ብቻ የፈጠራቸው ፍጥረታት


ናቸው።

• እነዚህም በቁጠር 14 ናቸው። ብርሃን፣ ፀሐይ፣ ጠፈር፣ ጨረቃ፣ አዝርእት፣ ከዋክብት፣


አትክልት፣ ውኃ አደር የሆኑ እንስሳት አራዊት አዕዋፍ፣ ዕፅዋት፣ የብስ አደር የሆኑ
እንስሳት፣ አራዊት፣ አዕዋፍ
ሐ. በገቢር (በሥራ)፦ አዳምን ነው።

• መዝ. 118:73 “እጆችህ ሰሩኝ አበጃጁኝም” በማለት ሰው በእግዚአብሔር እጅ በገቢር


መፈጠሩን ገልጧል።

• በነቢብ፣ በገቢር፣ በሐልዮ ሥነ ፍጥረትን ማስገኘቱ በሁሉም መንገድ የወደደውን


ማድረግ የሚቻለው መሆኑን እንረዳለን።

You might also like