Professional Documents
Culture Documents
Knowing God S Will Lesson02
Knowing God S Will Lesson02
በስመ Aብ ወወልድ
ልድ
Aሜን፡፡
Aሜን፡፡
የEግዚAብሔርን ፈቃድ ማወቅ
- ክፍል ፪
መምህር፡፡- ቀሲስ ሰሎሞን ሙሉጌታ
መምህር
E‐mail: kesisolomon
kesisolomon44@gmail.com
T
To get all the lessons, surf : www.zeorthodox.org
To get all the lessons, surf :
t ll th l f www.zeorthodox.org
th d
ነሐሴ ፳፪ ቀን ፳፻
፳፻፭፭ ዓ.ም.
የEግዚAብሔርን ፈቃድ ማወቅ
6. ክርስቲያናዊ ምክሮችን መቀበል ወይም መከተል
• የEግዚAብሔርን
ዚ ር ፈቃድ
ቃ የምናውቅበት Aንዱ መንገድ የንስሐ Aባታችንን፣
ታ የወላጆችን፣ የቀሳውስትን፣ የቤተ
ክርስቲያን ሽማግሌዎችን፣ የEግዚAብሔር ሰዎችን፣ የክርስቲያን ባልንጀሮቻችንን ምክር በመጠየቅና በመጠቀም
ነው፡፡ ‹‹ በመልካምም ምክር ሰልፍ አድርግ። ›› ምሳ 20፡18፡፡ Eንዳለ ጠቢቡ ሰሎሞን፡፡
• Eንዲህ ዓይነት ምክሮችን ስንፈልግ የEግዚAብሔር ፈቃድ ከተለያዩ ሰዎች በAንድ Aቅጣጫ የጸናት ምክር ሆና
ወደ Eኛ ትደርሳለች፡፡ ‹‹በመካሮች ብዛት ግን ደኅንነት ይሆናል።›› Eንዳለ ምሳ 11፡14፡፡
• በሕይወታችን ውሳኔ የሚሹ ከበድ ያሉ ጉዳዮች ሲገጥሙን ከላይ Eንደጠቀሰው የተለያዩ ክርስቲያኖችን ማማከር
Eንደ በጎ ነገር የሚቆጠር ነው፡፡ ‹‹ድልም ብዙ ምክር ባለበት ዘንድ ነው።›› ምሳ 24፡6፡፡
• ነገር ግን ቅዱስ ጳውሎስ በርካታ ሰዎች ‹‹የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል…።›› ካል ጢሞ 3፡5-8 ስላለን
በሕይወታችን ጉዳይ የምናማክራቸውን ሰዎች በተመለከተ ግን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ Aለብን፡፡ ሐዋርያው
Eንዲህ ያሉ ሐሰተኞች መምህራንን Aስመልክቶ ደጋግሞ Aስጠንቅቆናል፡፡
• ‹‹በክፉዎች ምክር ያልሄደ ምስጉን ነው…፡፡›› መዝ 1፡1-2፣ ‹‹እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ
የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው…።›› ኤር 17፡5-10፡፡ መልካም ክርስቲያን (Oርቶዶክሳዊ) Aማካሪ
‹‹EግዚAብሔር Eንዲህ… ይላል፡፡›› Eያለ ወደ EግዚAብሔር የሚመራን ሲሆን ነፍሳችንም ‹‹እንዲሁ ነፍስ በወዳጁ ምክር
ደስ ይላታል።›› ምሳ 27፡9 Eንዳለ በርሱ ምክር ነፍሳችን ደስ ይላታል፡፡
• Eጮኝነትን፣ ትዳርን፣ መቀጣጠርን፣ ንጽሕናን፣ የሥራ መስካችንን፣ የመኖሪያ Aድራሻችንን፣ የምንማርበትን ት/ቤት
መምረጥን፣ ልጆቻችንን፣ ጓደኛ መምረጥን፣ ከወላጆቻችን ጋር የሚኖሩንን ግኑኝነቶች፣ Aገልግሎትን፣ የቤተ
ክርስቲያንን ዶግማ በተመለከቱ ጉዳዮች ታላቅ ክርስቲያናዊ ምክር መጠየቅ ይጠበቅብናል፡፡
• የመልካም Aማካሪ ምሳሌዎችም ቅዱስ ጳውሎስና፣ ጢሞቴዎስ፣ ቅዱስ Eንጦንስና ቅዱስ Aትናቴዎስ ናቸው፡፡
• በሐዋ 15 የተጻፈው የሐዋርያት የመጀመሪያው ሲኖዶስም በቤተ ክርስቲያን የተሰጡ ምክሮች ጥሩ ማሳያ ነው፡፡
የEግዚAብሔርን ፈቃድ ማወቅ
7. የመንፈስ ቅዱስን ድምጽ በመስማት
• EግዚAብሔር ብዙ ጊዜ ፈቃዱ ምን Eንደሆነ በመንፈስ ቅዱስ ይናገራል ሲናገረንም ነበር፡፡ ለመስማት ፈቃደኞች
ከሆን ድምጹን Eንሰማለን፡፡
• በሰላም Eየኖርን የEግዚAብሔርን ፈቃድ የመፈጸም ፈቃደኝነቱ ካለን የመንፈስ ቅዱስን ድምጽ Eየሰማን ነው
ማለት ነው፤ ይህም ድምጽ የEግዚAብሔርን ፈቃድ በ
በመከራ
ከራ ውስጥም ሆነን Eስክናደርገው ድረስ የምንሰማው
ሰላማዊ ድምጽ ነው፡፡
• ‹‹ጌታም የጭንቀትን እንጀራና የመከራን ውኃ ቢሰጥህም አስተማሪህ እንግዲህ ከአንተ አይሰወርም ዓይኖችህ ግን አስተማሪህን ያያሉ፥ ወደ ቀኝም ወደ
ግራም ፈቀቅ ብትል ጆ
ጆሮችህ በኋላህ። መንገዱ ይ
ይህች ናት በእርስዋም ሂድ የሚለውን
ሚ ይሰማሉ።›› I
ቃል ይ
ቃ Iሳ 30፡20-21፡፡
• ሰላም Eንዲሰማን የሚያድረገን፣ Aንዳንዴም ባደረግነው መወቀስ Eንዲሰማን የሚያደርገን ድምጽ የመንፈስ ቅዱስ
ድምጽ ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ Eንደምናነበው EግዚAብሔር በምድር መናወጥ፣ በEሳት ወይም በመሳሰለው
መንገድ ሳይሆን በትንሽ የዝምታ ድምጽ Eንደሚናገረን Eንረዳለን፡፡ ‹‹ እርሱም፦ ውጣ፥ በተራራውም ላይ በእግዚአብሔር ፊት
ቁም አለ። እነሆም፥ እግዚአብሔር አለፈ፥ በእግዚአብሔርም ፊት ትልቅና ብርቱ ነፋስ ተራሮቹን ሰነጠቀ ዓለቶቹንም ሰባበረ፥ እግዚአብሔር ግን በነፋሱ
ውስጥ አልነበረም። ከነፋሱም በኋላ የምድር መናወጥ ሆነ፥ እግዚአብሔር ግን በምድር መናወጥ ውስጥ አልነበረም። ከምድር መናወጥ በኋላ እሳት
ሆነ፥ እግዚአብሔር ግን በእሳቱ ውስጥ አልነበረም። ከእሳቱም በኋላ ትንሽ የዝምታ ድምፅ ሆነ።›› ቀዳ ነገ 19፡11-12፡፡
8. EግዚAብሔርን በትEግሥትና በተስፋ በመጠበቅ
• የEግዚAብሔርን ፈቃድ ለማወቅ ትEግሥት ቁልፍ ነገር ነው፡፡ EግዚAብሔር በኛ ትEግሥት Eንደሚያደርግ Eኛም
የEግዚAብሔርን ፈቃድ ለመመርመርና ለማወቅ ትEግሥተኞች መሆን ይጠበቅብናል፡፡
• ትEግሥት ወደ ድምዳሜ ከመዝለል፣ ድንገተኛ፣ ስሜታዊና ፍትሕ የጎደለበት ውሳኔ ከመወሰን መቆጠብን
ትሻለች፡፡ በዚህ Aቅጣጫ የሚወሰኑ ውሳኔዎችም ፈጽመው የEግዚAብሔር ፈቃድ ያለባቸው Aይደሉም፡፡
የEግዚAብሔርን ፈቃድ ማወቅ
8. EግዚAብሔርን በትEግሥትና በተስፋ በመጠበቅ…
• ‹‹ክፉ
ክፉ እመልሳለሁ
እ ልሳለ አትበል እግዚአብሔርን
እ አብ ን ተማመን፥
ተማ ን እርሱም
እ ሱም ያድንሃል።››
ያድንሃል ምሳ 20፡22
20 22፣ ‹‹በእግዚአብሔር
በእ አብ ደስ ይበልህ፥
ይበል የልብህንም
የልብ ንም መሻት
ሻት
ይሰጥሃል። መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል። ጽድቅህን እንደ ብርሃን፦ ፍርድህንም እንደ ቀትር
ያመጣል። ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው። መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና።›› መዝ 36(37)፡4-7፡፡
• EግዚAብሔር Eኛን፣ ችግራችንንና ትግላችንን ሁሉ ፈጽሞ Aይረሳም፤ ፈጽሞ ያስበናል ያስብልናል Eንጂ፡፡ ‹‹በውኑ
በውኑ
ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም። እነሆ፥
እኔ በእጄ መዳፍ ቀርጬሻለሁ፥ ቅጥሮችሽም ሁልጊዜ በፊቴ አሉ።›› Iሳ 49፡15-16 Eንዳለን፡፡
• በራE 14፡12 ‹‹የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው።›› የሚለው
ቃልም Aውሬውንና ምልክቱንም ድል የሚያደርጉ ምልክት Eንዳላቸውና ምልክታቸውም ትEግሥት Eንደሆነ
የሚያስረዳን ነው፡፡ የEግዚAብሔርን ትEዛዛት ይፈጽማሉ Aምላካችን መድኃኔዓለምንም በተስፋ ይጠባበቁታል፡፡
9
9. EግዚAብሔር በሕይወታችን በሮችን Eንደሚከፍትና Eንደሚዘጋ በመገንዘብ…
በመገንዘብ
• EግዚAብሔር ልብን Eንደሚቆጣጠር ኪሚያሳዩን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች መካከል፡-
• ‹‹በዓይናቸው እንዳያዩ፥ በጆሮአቸውም እንዳይሰሙ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ ተመልሰውም እንዳይፈወሱ፥ የዚህን
ሕዝብ ልብ አደንድን፥ ጆሮአቸውንም አደንቍር፥ ዓይናቸውንም ጨፍን አለኝ። ›› Iሳ 6፡10፡፡
• ‹‹ትዋረጂማለሽ፥ በመሬትም ላይ ሆነሽ ትናገሪያለሽ፥ ቃልሽም ዝቅ ብሎ ከአፈር ይወጣል ድምፅሽም ከመሬት እንደሚወጣ
እንደ መናፍስት ጠሪ ድምፅ ይሆናል፥ ቃልሽም ከአፈር ወጥቶ ይጮኻል።›› ዘዳግ 29፡4፡፡
• ‹‹ማንም ሰው ከእስራኤል ልጆች ከወንድሞቹ አንዱን ሰርቆ እንደ ባሪያ ሲያደርግበት ወይም ሲሸጠው ቢገኝ፥ ያ ሌባ ይሙት
እንዲሁም ክፉውን ነገር ከመካከልህ ታስወግዳለህ።›› ኤር 24፡7፡፡
• ‹‹ከሳሙኤልም ዘንድ ለመሄድ ፊቱን በመለሰ ጊዜ እግዚአብሔር ሌላ ልብ ለወጠለት በዚያም ቀን እነዚህ ምልክቶች ሁሉ
ደረሱለት።›› ቀዳ ሳሙ 10፡9፡፡
• ሰይጣን ራሱ የEድልን በር ስለሚከፍትና ስለሚዘጋ በ‹‹መክፈትና በመዝጋት›› ጉዳይ መጠንቀቅ
Aለብን፡፡ ‹‹ ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና።›› ካል ቆሮ
11፡14፡፡
• በራሳችን ፍላጎትና ፈቃድ Eንዲከፈትልንና Eንዲዘጋልንም ሁኔታዎችን የምንቀምምና
የምናመቻች Eንዳንሆንም መጠንቀቅ ይኖርብናል፡፡
የEግዚAብሔርን ፈቃድ ማወቅ
10. ውሳኔ ወስነን ተግባራዊ በማድረግ
• በነዚህ ሁሉ ሂደቶች ውስጥ ካለፍን በኋላ EግዚAብሔር ከኛ ጋር Eንደሆነ በመተማመን
በEግዚAብሔር ወደፊት መራመድ Aለብን፡፡ ‹‹በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ
ዲ ከአንተ ጋ
እንዲሁ ጋር እሆናለሁ አልጥልህም፥ አልተውህም።ለአባቶቻቸው።
ቻ እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር ለዚህ ሕዝብ
ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ። ›› Iያ 1፡5-6፡፡
• Aሁን EግዚAብሔርን ሙሉ ለሙሉ ተከትለነዋል፣ Eርሱም ፈቃዱን Eንፈጽምለት ዘንድ ሕያዋን
Aድርጎናልና Eንደ Iያሱ ተነስተን ‹‹የእግዚአብሔር
የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ምድርን እሰልል ዘንድ ከቃዴስ በርኔ በላከኝ ጊዜ
ዜ እኔ
የአርባ ዓመት ሰው ነበርሁ እኔም በልቤ የነበረውን ቃል መለስሁለት። ከእኔ ጋር የወጡ ወንድሞቼ ግን የሕዝቡን ልብ አቀለጡ እኔ
ግን አምላኬን እግዚአብሔርን ፈጽሜ ተከተልሁ። ሙሴም በዚያ ቀን፦ አምላኬን እግዚአብሔርን ፈጽመህ ተከትለሃልና እግርህ
የረገጠው ምድር ለአንተና ለልጆችህ ለዘላለም በእርግጥ ርስት ይሆናል ብሎ ማለ። አሁንም፥ እነሆ፥ እግዚአብሔር ለሙሴ ይህን
ቃል ከተናገረ በኋላ፥ እስራኤል በምድረ በዳ ሲዞሩ፥ እርሱ እንደ ተናገረኝ እግዚአብሔር እነዚህን አርባ አምስት ዓመት በሕይወት
አኖረኝ አሁንም፥ እነሆ፥ ለእኔ ዛሬ ሰማንያ አምስት ዓመት ሆነኝ። ሙሴም በላከኝ ጊዜ እንደ ነበርሁ፥ ዛሬ ጕልበታም ነኝ ጕልበቴም
በዚያን ጊዜ እንደ ነበረ፥ እንዲሁ ዛሬ ለመዋጋት ለመውጣትም ለመግባትም ጉልበቴ ያው ነው። አሁን እንግዲህ በዚያን ቀን
እግዚአብሔር የተናገረውን ይህን ተራራማ አገር ስጠኝ አንተ በዚያ ቀን ዔናቃውያን ታላላቆችና የተመሸጉ ከተሞችም በዚያ እንዳሉ
አሳድዳቸዋለሁ። Iያ 14፡9-12፡፡
ሰምተህ ነበር ምናልባት እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ይሆናል፥ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረኝ አሳድዳቸዋለሁ።›› 14፡9 12፡፡
Eንበል፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ለእግዚአብሔር””፡፡
For your queries or questions E
For your queries or questions E‐‐mail:
kesisolomon4
kesisolomon 4@gmail.com
To get all the lessons, surf :
www.zeorthodox.org