You are on page 1of 7

በታደሰ ሁሪሳ

የነህምያ መጽሐፍ ጥናት


የመጨረሸዉ ዘመን ቤተክርስቲየን አገልገይ ከነህምያ ህይወትና አገልግሎት ስለ ህይወቱና አገልግሎቱ ምን
ይመረል
የነህምያ ዘመንና እኛ የለንበት ዘመን በምን ይመሰሰል

1. ከባርነት ነጸ የወጣ ህዝብ የምኖርበት ዘመን መሆኑ

2. የፈረሰ ቅጥር የለበት ዘመን መሆኑ

3. ከእግዚአብሄር ቤትና ከወገን ይልቅ ሰዉ ሁሉ ለራሱ ብቻ የምኖርበት ዘመን መሆኑ

4. የተተወን የእግዝአብሄርን ቤት ሥራ የሚሠረና የምያሠራ መሪ የሚፈለግበት ዘመን መሆኑ

5. የነጸነት ዘመን መሆኑ

 የነህምያ መጽሐፍ በደንብ እንድገበን በነህምያ ዘመን እስራኤል የነበረችበትን ሁኔታ መረደት
ይጠቅመል
- ኢየሩሰሌም የፈረሰችዉ በ 586 ዓ/ዓ በባቢሎን ነበረ
- የመጀመሪያዉ መመለስ 538
- ቤተመቅደሱ የተገነበዉ 516
- ሁለተኛ መመለስ ዕዝራ ወደ ኢየሩሰሌም የመጠዉ 458
- ሦስተኛ መመለስ ነህምያ ወደ ኢየሩሰሌም የመጠዉ 445 የቅጥሩ መገንበት በዚህ ወቅት ነበር
- ነህምያ ወደ በቢሎን የተመለሰዉ 433
- ነህምያ ሁለተኛ ወደ ኢየሩሰሌም የተመለሰዉ 432

የነህምያ መጽሐፍ በሁለት ትለልቅ ክፍሎች ይከፈለል

1. የቅጥሩ መገንበት 1፤1-7፤73

2. የህዝቡ ህይወት መታደስ 8፤1-13፤31

የነህምያ መጽሐፍ ዋና ዋና ትምህርቶች

1. ሸክም/ራዕይ 2. ጸሎት

3. አመረር 4. የችግር አፈተት 5. ንሰሃና ተሃድሶ

እግዚአብሄር በተለየዩ ዘመነት የተለየዩ ሰዎችን በመሪነት አገልግሎት እንደምየስነሰ መጽሐፍ ቅዱስ
ያስተምረናል በእግዚአብሄር ከተነሱት መሪዎች መከከል ነህምያ አንዱ ነዉ

 አገልገይ ለአገልግሎቱ ስኬት ከነህምያ ህይወትና አገልግሎት ምን ይመረል

1 የነህምያ መጽሐፍ ጥናት በመጋቢ ታደሰ ሁሪሳ


በታደሰ ሁሪሳ

1. እግዚአብሄርን በትክክል ማዋቅን ነህ 1፤5-11 8፤8 1 ዮሐ 2፤3-6


አንድ ሰዉ እግዚአብሄርን ለማገልገል ከመነሰቱ በፊት ጠንቅቆ ማዋቅ የሚገበዉ ዋነ ነገር ስለምያገለግለዉ
አምለክ ማንነትና በህርይ ነዉ

በሆሴዕ 6፤6 ከመስዋዕት ይልቅ ምህረትን ከሚቀጠል መስዋዕት ይልቅ እግዚአብሄርን ማዋቅ እወደለሁና

በሆሴዕ 4፤1 ለይም እናንተ የእስረኤል ልጆች ሆይ እዉነትና ምህረት እግዚአብሄርንም ማዋቅ ስለሌለ
እግዚአብሄር ከምድሩ ለይ ከሚኖሩ ጋር ክርክር አለዉና የእግዚአብሄርን ቃል ስሙ

በሆሴዕ 4፤6 ለይም እዉቀትን ጠልተሀልና እኔም ከህን እንደትሆንኝ እጠለለሁ ይለል

በኢሳ 1፡2-3 በሬ የገዥዉን አህያም የጌታውን ጋጣ አወቀ እስራኤል ግን አለወቀም ሕዝቤም አላስተዋለም፡፡
ይለል

 ነህምያ ስለ እግዚአብሄር ምን ያዉቃል

ሀ. እግ/ር ታለቅና የተፈራ አምለክ መሆኑን

 እግ/ር በማንናቱ ታለቅና የተፈረ ነዉ 1፤5 9፤3


 በፊቱ ከለዉ ታለቅ ሥራ በለይ ታለቅና የተፈረ ነዉ 4፤19 6፤3
 ከሚየስፈረሩት ከጠለቶቹ በለይ ታለቅና የሚየስፈረ ነዉ 4፤14
 እግ/ር ታለቅና የተፈረ አምለክ መሆኑን ስንረደ እግ/ርን እንፈረለን ሥራንና
ጠለትን እንደፍረለን
 እግ/ር ታለቅና የተፈረ አምለክ መሆኑ ሲገበን በማድረክ ለይና በቤታችንም
የለድፍረት በንፅህና እንኖረለን፡፡
 ይህ እዉቀት ከለን ራሰችንን ያለልክ ከፍ ከፍ ከማድረግና ሌሎችን ከመናቅ
እንጠበቀለን፡፡

ለ. እግ/ር የቃል ኪዳን አምለክ መሆኑን ነህ 1፤5 9፤8 ዘጸ 2፤23-25

 ለሚወዱህ
 ትዕዘዝህን ለሚጠብቁ
ይህ እዉቀት በሁኔታዎች መለወወጥ እንደንነወጥና በእግ/ር ለይ ተምነን በፅነት እንድንኖር
ይረደናል፡፡ነገሮች እኛ በሰብነቸዉ ጊዜ በይሰኩ እግ/ርን ለመጠበቅ አቅም ይሰጠናል፡፡

ሐ. እግ/ር የምህረት አምለክ መሆኑን ነህ 1፤5 9፤17 9፤31 ዘሌ 26፤40-45

እኛ ምህረት እንደገኘን ከገበን ለሌሎችም ምህረት ለማድረግ አቅም እነገኘለን፡፡የእግ/ር ምህረት


ለእኛ፤ለሌሎች ግለሰቦች፤ለህዝብና ለሀገርም እንደሆና እንረደለን፡፡

መ. እግ/ር የመከናወን ሁሉ ምንጭ መሆኑን ነህ 1፤11 2፤8 ኢሳ 26፤12 ሮሜ 11፤36

ይህ እዉቀት በራስህም ተመምነህ እንደትተበይና እንደትወረድ የራስህንም ድከም አይተህ ተስፈ በመቁረጥ
ከአገልግሎት እንደትሸሽ ይረደሃል፡፡በተከናወነልህም ጊዜ እግ/ርን እንድተከብር ይረደሃል፡፡

 እግ/ርንና በህርይዉን እንደሚገባ ሰተዉቅ ወደ አገልግሎት በሩጫ አትግባ


2 የነህምያ መጽሐፍ ጥናት በመጋቢ ታደሰ ሁሪሳ
በታደሰ ሁሪሳ

2. የፍቅር ሰዉ መሆንን ነህ 1፤2 1 ቆሮ 13፤1-13 1 ዮሐ 4፤8


 ነህምያ ማንን ይወደል
ሀ. የአይሁድ ሕዝብን 1፤2
ለ. ኢየሩሰሌምን/ሀገሩን/ 1፤2 2፤3
ሐ. የምሠረዉን ሥራ/አገልግሎቱን/ 2፤5 5፤16 4፤21-23
 አንተስ ወገኔ ህዝብህን፤ሀገርህንና አገልግሎትህን ትወደለህ? ይህ በዉስጥህ ከሌላ ለአገልግሎትህ ኃይል
አተገኝም፡፡ትዕግስትም አይኖርህም፡፡
 ለህዝብህ ለምድርህ ለአገልግሎትህ ፍቅር በውስጥህ መኖሩን እርግጠኛ ሰትሆን በተለየዩ
መነሰሸ ሀሰቦች ወደ አገልግሎት አትግባ

3. በጸሎት ህይወት የበረቱ መሆንን ሉቃ 21፤34-36


 ነህምያ ስለምን ይጸልየል መቼስ ይጸልየል
ሀ. ጥሩ የልሆነ ዜና በሰመ ጊዜ 1፤1-4
ለ. አገልግሎቱን ከመጀመሩ በፊት 1፤5-11
ሐ. ንጉሱን እየነገገረ 2፤4
መ. በሥረዉ መከከል ተቀዉሞ ስገጥመዉ 4፤4-5
ሠ. የጠለቶቻቸዉ ቁጣ በነደደ ጊዜ 4፤9
ረ. ጠለቶቻቸዉ በሀሰት ወሬ በስፈረሩአቸዉ ጊዜ 6፤9
ሰ. ከህነት በደልን በፈጸሙ ጊዜ 13፤29
ሸ. ሥረዉ ከተጨረሰ ቦኃለ 9፤1-4

አገልገይ ሁል ጊዜ ስለ ሁሉ ነገር እግ/ርን በመጠየቅ ምሪትን ከልተቀበለ በአገልግሎቱ ዉጤታማ ልሆን


አይችልም

4. ራዕይና ዕቅድ ያለዉ መሆንን


 ራዕይ ዘሬ ለይ ሆኖ ነገን በግልጽ ማየትን መቸል ነዉ
 ዕቅድ እግ/ር የሰጠንን ራዕይ በጊዜ ከፈፍሎ የሰዉና የገንዘብ በጀት መመደብ ነዉ ወይንም ዝርዝር
የሥራ የጊዜ ሰሌደ ከሚያስፈልጉ ነገሮች ጋር መስረት ነዉ
 ነህምያ ከምኖርበት የንጉስ ቤትና ከለዉ ትልቅ ሃለፊነት ወደ አበቶቹ ከተማ ሄዶ
የተቀጠለዉን ቅጥር የመስረት ግልጽ ራዕይ ነበረዉ ለራዕዩም ግልጽና ዝርዝር ዕቅድ ነበረዉ
ነህ 2፤5 ለይ … እሠረዉ ዘንድ ወደ ይሁደ ወደ አበቶቼ መቀብር ከተማ ሥደደኝ አልሁት
/ፈቃድ/
ነህ 2፤12 ለይም እግዚአብሄር ለኢየሩሰሌም አደርገዉ ዘንድ በልቤ ያኖረዉን ለማንም
አለስተወቅሁም /የራዕዩ ምንጭ/
 ነህምያ እግ/ር የሰጠዉ ራዕይ በምን የህል ጊዜ ዉስጥ እንደምጨረስና ለሥራዉም
የምያስፈልገዉ ነገር ምን ምን እንደሆነ በግልጥ የዉቅ ነበረ
ነህ 2፤6 … እኔም ዘመን ቀጠርሁለት…/ጊዜ/
ነህ 2፤7-8 …እስከ ይሁደ ሀገር እንድየደርሱኝ …ደብደቤ ስጠኝ…/ወታደር/
…ለከተማዉም ቅጥር ለምገበበትም ቤት እንጨት በእንድሰጡኝ …/እንጨት/
 አገልገይ የሚሰረዉን ስራ ወደ ስራዉ ከመግበቱ በፊት በምገበ መረደት ይኖርበታል

3 የነህምያ መጽሐፍ ጥናት በመጋቢ ታደሰ ሁሪሳ


በታደሰ ሁሪሳ

 አገልገይ ግልጽ ራዕይ ከለዉ የት እንደምሄድ ምን እንደምሰራ ምን እንደምየስፈልገዉ


አስቀድሞ ስለምያዉቅ ወደ አገልግሎቱ ስገበ እርሱም አይቸገርም ሰዉንም
አያስቸግርም ስለዚህ አገልገይ የተጠረበትን ጥር በሚገበ ሰይረደ ወደ አገልግሎት
መግበት አይገበም፡፡
 ወንድሜ ራዕይ አለህ ራዕይህ ምንድነዉ ምንጩስ ማንነዉ ራዕይህንስ እንዴት
ልትፈፅመዉ አሰብህ

5. አገልጋይ ህዝቡን ለሥራ የምያነሰሰና የምየሰመራ/ እየሰራ የምየሰራ መሆኑን/


ነህ 2፤17 …ኑና የኢየሩሰሌምን ቅጥር እንስራ አልኃቻዉ

 ነህምያ ህዝቡን ለሥራ የነሰሰዉ እንዴት ነዉ


ሀ. የሉበትን ችግር ክብደት በማሰየት 2፤13-17
እነርሱ በችግሩ መከከል እየኖሩ ችግሩን አይመለከቱም ነበር በለራእይ አይቶ የሚየሰይ ነዉ
ለ. የችግሩን መጥፎ ዉጤት በማሰየት 2፤17 4፤14
- አሁን በጉስቁልና ዉስጥ ነን
- ነገ ደግሞ ለሰዉ ሁሉ መሰለቂያ እንሆነለን
- ከዚያም ወንድሞቸችን፤ልጆቸችን፤ሚስቶቸችንና ቤታችን በጠላት ይወሰደል/ይመራከሉ/
ሐ. የመሥረት አቅመቸዉን በማሰየት
 እግ/ር ከእነርሱ ጋር ከመሆኑ የተነሣ 2፤18
 የንጉሱን መልከም ፈቃድ ከመግኛተቸዉ የተነሣ 2፤6-8 2፤18
 እነርሱም በእጆቸቸዉ መስረት የምችሉ ከመሆነቸዉ የተነሣ 2፤18 20
ሥራዉ የምሰራዉ በታአምራት ሰይሆን በሰዉ እጅ በእግዝአብሄር እርደታ እንደሆና
እዉነቱን በመንገር አነሰሰቸዉ
 ነህምያ አዘዥ አሠሪ ሰይሆን ራሱም እየሠረ በመሰረት ምሳሌ የምሆን መሪ
ነበር 2፤17…ኑና እንሥራ…
4፤23 …እኔና ወንድሞቼም …ልብሰችንን አናወልቅም ነበር
 ነህምያ በመስጠትም ምሳሌ የሚሆን መሪ ነበር፡፡10፤32-39

6. ሃለፊናትን ለሌሎች ማካፈልን መዉደድን 3፤1 7፤1-2


 ነህምያ ሃለፊነትን ያከፈፋለዉ
ሀ. ለግለሰቦች 3፤2 7፤1-4
ለ. ለቤተሰብ 3፤13
ሐ. ለአገልገዮች/ለከህነት/ 3፤1 22 28
መ. ለመንግስት ሠረተኞች 3፤14 29
ሠ. ለባለሙያዎችና ለነጋዴዎች 3፤31-32

እግ/ር ህዝቡን የጠረዉ ለደህንነትና ለአገልግሎት ስለሆና በእግ/ር ቤት ዉስጥ ሥራ የፈታ ሰዉ መኖር
የለበትም ሃለፍነትን መስጠት የመሪ ድርሸ ሲሆን ራስን ለሃለፍነት መዘጋጀትና ብቁ ሆኖ መገኘት
የግለሰቡ ድርሸ ነዉ

4 የነህምያ መጽሐፍ ጥናት በመጋቢ ታደሰ ሁሪሳ


በታደሰ ሁሪሳ

ሃለፊነት የሚሰጠቸዉ ሰዎች ዘጸ 18፤13-27 1 ቆሮ 4፤1-2 ነህ 7፤1-4 2tim2;1-2

 አዋቂዎች
 እግ/ርን የሚፈሩ
 የታመኑ ሰዎች
 የግፍን ረብ የሚጠሉ ሰዎች ልሆኑ ይገነቸዋል
 አንድን አገልገይ እግዚ/ር ለአገልግሎት ሲጠረዉ የራዕዩ ተቀበይ ሆኖ ለሌሎች እንድየከፍል
እንጅ ብቻዉን እንድሸከምና እንድሰራ አይደለም ስለዚህ አገልገይ በአገልግሎቱ ዉጤታማ
ለመሆን ችግሮች ከመፈጠረቸዉ በፊት ሃለፊነትን ማከፈፈልን መማር አለበት ሃላፊነትን
ለብቻዉ መሸከም አገልገዩንም ራዕዩንም ይጎደል::

7. ከዉስጥና ከዉጭ የሚነሱ ችግሮችን የመፍታት ብቃት ማደበርን


አገልገይ ጌታን በሚያገለግልበት ዘመን የተለየዩ ችግሮች ከዉስጥና ከዉጭ ሊያገጥሙት ይችለል ነገር
ግን የመርነቱ ብቃት የሚለከዉ ችግሮችን ለመፍታት በሚወስደዉ እርምጀና በሚያገኛዉ ዉጤት ነዉ

ነህምያ በአገልግሎቱ ከተለየየ አቅጠጨ ችግሮች ገጥመዉታል ነገር ግን እርሱ በድል ተወጥቶአቸዋል

 ነህምያን የገጠሙት ችግሮች ምን ነበሩ

ሀ . ከዉጭ የተነሱበት ችግሮች

- ንቀት 2፤19 4፤2-3

በሰሙ ጊዜ በንቀት ሰቁብን ቀለል አድርገዉንም …

…እናዚህ ደከሞች አይሁድ የሚሠሩት ምንድነዉ…በድንገይ በሚሠሩት ቅጥረቸዉ ለይ ቀበሮ


ቢመጠበት ያፈርሰዋል

- አድማ 4፤8
መጥተዉም ኢየሩሰሌምን ይወጉና ያሸብሩ ዘንድ ሁሉም በአንድነት ተማማሉ
- የማታለል ተንኮል 6፤1-19
…እንገነኝ ብለዉ ለኩብኝ
…በአንድነት እንማከከር የሚል ክፍት ደብደቤ ለኩብኝ
- የሀሰት ነብየት 6፤10-13
እግዚአብሔርም ልኮት እንደልነበረ በእኔም ለይ ግን ትንቢት እንደተነገረ እነሆ አወቅሁ
…የስፈረረኝ ዘንድ ተገዝቶ ነበር…
- ከጦብያ የተወደጁ ወንድሞች 6፤17-19
- የሀሰት ወሬ 2፤19 6፤5-7
 ነህምያ የወሰደቸዉ የመፍቴሄ እርምጀዎች
 ህዝቡን ማበረታታት 2፤20
 ጸሎት 4፤4-6 4፤9 6፤
 አቀም ግልጽ ማድረግ 6፤3

5 የነህምያ መጽሐፍ ጥናት በመጋቢ ታደሰ ሁሪሳ


በታደሰ ሁሪሳ

ለ. ከዉስጥ የተነሱ ችግሮች


- የህዝቡ ተስፋ መቁረጥ 4፤10-14
የተሸከሚዎች ኃይል ደከመ ፍርስረሹም ብዙ ነዉ ቅጥሩንም እንሠረ ዘንድ አንችልም አሉ
- ፍርሃት 4፤11-12
ከስፍራዉ ሁሉ ይመጡብናል ብለዉ አስር ጊዜ ነገሩን
- ራስ ወደድ የሆኑ ወንድሞች 5፤1-13
- የቅድስና ችግር 13፤15-30
- የታለለቆች/መሪዎች/ ለሥራዉ ራሰቸዉን አለመስጠት 3፤5

8. የአስተደደር ብቃት አስፈለግነትን


የነህምያ የአስተደደር ብቃት የተገለጠዉ

ሀ. ሰውን በማስተደደሩ 4፤15-20

 ነህምያ ሰዎችን ስያስተደድር


- ህዝቡ የእግ/ር መሆኑን በመረደት ነበር 1፤10
- አቤቱታቸዉን በመስመት 5፤1-7
- ወቅታዊ ዉሰኔዎችን በማስተለለፍ 5፤9-
- ሸክማቸዉን በማቃለል 5፤14-19

ለ. ገንዘብን በማስተደደሩ 10፤32-39

- ገንዘብን ማሰበሰብ
- ገንዘብን በትክክለኛ ቦታና ሰዉ እጅ መስቀመጥ
- ለተገቢዉ ነገር በአግበቡ እንድወጠ ማድረግ

ሐ. ንብረትን በማስተደደሩ

- የኢየሩሰሌምን ቤተ መቅደስ 7፤1-4


- የመቅደሱን ዕቃዎች 13፤4-9
- የኢየሩሰሌምን ቅጥር
 ሰዉን ገንዘብንና ንብረትን ስነስተደድር የአገልግሎታችን ግቡ ሰዉ መሆኑን በማስተዋል ስለ ገንዘብና ስለ
ንብረት ሲበል ሰዎች በእጀችን እንደይጎዱና እንደይሞቱ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልገል
 እኛ አገልገዮች ዕቃን ማስገዘት ብቻ ሰይሆን የተገዘዉንም ዕቃ መጠበቅና በአግበቡ መጠቀም እንደለብን
መረደት አለብን
 ብቻችንን ጠብቀን ስለማንወጠዉ ለህዝበችን ንብረቱ የእግ/ር መሆኑንና የእግ/ር የሆነዉ ሁሉ ደግሞ የእርሱ
መሆኑን በማስገንዘብ የበለቤትነት ስሜት መፍጠር ያስፈልገል

9. ታማኝነትን
ነህምያ ተማኝነትን ያሰየዉ
ሀ. ለእግዚአብሔር 2፤12
ለ. ለአለቃዉ 13፤6-7
ሐ. ለምያገለግለዉ ህዝብ

6 የነህምያ መጽሐፍ ጥናት በመጋቢ ታደሰ ሁሪሳ


በታደሰ ሁሪሳ

- የሚገበዉን ጥቅም በመተዉ 5፤14-18


- ሥራዉ እስክጨረስ አብሮ በመቆየት
- ሠርቶ በመሰረትና ከእነርሱ ጋር በመሆን 4፤23 5፤16

መ. ለተሰጠዉ ገንዘብ 10፤37-

ሠ. ለተሰጠዉ ስልጠን 5፤14-

ረ. ለቅድስና ህይወቱ

10. ህዝብን ለመንፈሰዊ ለዉጥ ማዘገጀትን


 ነህምያ በዋነናት ወደ ኢየሩሰሌም የመጠዉ ቅጥሩን ለመደስ ቢሆንም የቅጥሩን ሥራ ጨርሸለሁ ብሎ
አልተቀመጠም ነገር ግን የህዝቡን መንፈሰዉ ህይወት እየተከተተለ ለመንፈሰዊ ተሃድሶ አነሰሰ
 ነህምያ ለዉጥን ለመምጠት የተነሰሰዉ
1. በእግዚአብሔር ቃል 8፤1-18 9፤3 13፤1-
የእግ/ር ቃል ለህይወትም ሆነ ለአገልግሎት ግለሰብንም ሆነ ማህበረሰብን የመለወጥ ኃይል የለዉ ነዉ
2. በጸሎት 9፤1-35
-ሌለዉንም ሆነ ራስን ለለዉጥ ለማዘገጀት አማረጭ የሌለዉ ጉደይ ጸሎት ነዉ
3. ተግባረዊ እርምጀን በመዉሰድ
ሀ. ቤተ መቅደሱን መጽደት 13፤6-9
ለ. አገልግሎት የቀረጡትን አገልገዮች ወደ አገልግሎት በመመለስ 13፤10-14
ሐ. የሰንበት እረፍት በመስከበር 13፤15-22
መ. የበዕድ ጋብቻን በመከልከል 13፤25-26
ሠ. ከህነትን በመንጸት 13፤28-30 12፤30
ረ. ህዝቡን በመንጸት 12፤30
ማጠቃለያ፤ነህምያ በብሉይ ኪደን ዘመን በእግ/ር እርደታ ይህንን ታለቅ ሥራ መከነዋን ከቸለ እኛ በአድስ ኪደን
የለን አገልገዮች ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ እና መንፈስ ቅዱስ ከእኛ ጋር እየለ እንዴት የተሸለ ሥራ መከነዋን
አንችልም ስለዚህ እግ/ር በእጀችን ለኖረዉ ሥራ ለተሃድሶና ለለዉጥ ልንዘገጅና ተነሥተን ልንሠራ ይጠበቅብናል

/
እግ ር ይርደን አሜን

7 የነህምያ መጽሐፍ ጥናት በመጋቢ ታደሰ ሁሪሳ

You might also like