Professional Documents
Culture Documents
1. አምልኮ ምንድነዉ?
3. መዝሙር መቼ ይዘመራል?
-በፀሎት
-በዝማሬ
-በቃላት
1
በመጋቢ ታደሰ ሁሪሳ
ዝማሬ፤እልልታ፤ምስጋና
2. በድርጊት ይቀርባል፡፡ 2 ሳሙ 6፡5 1 ዜና 13፡8 2 ዜና 29፡25-30 መዝ 150፡1-6
ስግደት፤ሽብሸባ፤ጭብጨባ፤የሙዝቃ ማሣሪያ
3. በመንፈስና በእዉነት በዉስጣዊ ስሜት በመነሳሰት ይቀርባል፡፡ዮሐ 4፡23-24
4. በንፁህ ልብና በተቀደሰ ዓላማ ያቀርባል፡፡ ዘሌዋ 10፡8-11 ነህ 12፡30
2 ዜና 5፡11 አሞ 5፡21-24/5፡7-12/
III. መዝሙር ምንድነዉ? ለምንስ ይዛመራል? 2 ዜና 29፡27-28
መዝሙር ማለት
መዝሙር እግዚ/ርን ለማክበር፤ለመወደስ፤ለመመስገን በአጠቃለይ እርሱን ለመምለክ ከሚያገለግሉ
መንገዶች አንዱ ነዉ፡፡
መዝሙር ሰዉ ደስታዉን፤ሀዘኑን፤ጥያቄዉን፤ናፍቆቱንና መሻቱን ለእግዚ/ር በዜማ የምያቀርብበት
መንገድ ነዉ፡፡
መዝሙር ሰዉ ለእግዚ/ር የሚነገርበትና እግዚ/ርም ለሰዉ የሚነገርበት መንገድ ነዉ፡፡
የዝማሬያችን ቀደሚ አድመጪ እግዚ/ር ነዉ፡፡
መዝሙር ድርሰትን በግጥም መልክ፤ዜማን፤የሙዝቃ ማሣሪያንና ዘማሪን በአንድነት አቀነበብሮ
ለእግዚ/ር መስዋዕትን መቅረቢያ ነዉ፡፡
መዝሙር የሚዘመረዉ
1. ለእግዚ/ር ምስጋናና አምልኮ ለመቅረብ መዝ 18፡49- ሮሜ 15፡8-12
- ምስጋና ስለተደረገልን ነገር
- አምልኮ ስለማንነቱ
2. በጦርነትና በመከራ መከከል ድል ለማድረግ ሐዋ 16፡25-34 2 ዜና 20፡20-23
መዝ 50፡23 1 ሳሙ 16፡23-
- ከጣለት እስራት ነፃ ማዉጫ ነዉ
- ከአጋንንት ጭቆና በርነት መግኘ ነዉ
3. ለወንጌል ስርጭት/ለሰዎች ማደን/ ዋና ማሣሪያ ነዉ፡፡
4. በጌታ የገኘነዉን ህይወት ለማድነቂያ
5. የአማኞችን ህይወት ለማዉቀስ፤ለማስተማር፤ለማነጽ
IV. መዝሙር ምን ምን ጊዜ ይዛመራል?
1. በተሰከልን ጊዜ ሉቃ 1፡46-55 2፡14
2. በድል ጊዜ ዘፀ 15፡1-21 1 ሳሙ 18፡6
3. በሀዘን ጊዜ 2 ሳሙ 1፡17 2 ዜና 35፡23-25
4. በጦርነት ጊዜ
5. በችግር ጊዜ
2
በመጋቢ ታደሰ ሁሪሳ