You are on page 1of 7

1. አንዳንድ ቦታዎችና የሰዎች ስሞች በመጽሀፍ ቅዱስ ለምን አይገለጽም?

2. በመጽሀፍ ቅዱስ ዉስጥ በ ሰባት የተቀመሩ ነገሮችን ግለጹ?

1. እግዚአብሔር የፈጠራቸው ከእሑድ እስከ ቅዳሜ ያሉት ቀኖች ( ዕለታት ) ሰባት ናቸው።

( ዘፍ. 1፥5-31 ፤ 2፥1-4)

2. ሕዝበ እስራኤል ከግብጽ ባርነት ወጥተው በሲና በርሀ ሲጓዙ ይመሩት የነበሩት በ 7 ደመና እንደነበረ

ይታወቃል፡፡ [ዘዳ 13፡21]

3. ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን 4.  ሰባቱ ፀሎት ጊዜያት

1. ምሥጢረ ጥምቀት 1. ነግህ የጠዋት ጸሎት

2. ምሥጢረ ሜሮን 2. ሠለስት (የ 3 ሰዓት ጸሎት)

3. ምሥጢረ ቁርባን 3. ቀትር (የ 6 ሰዓት ጸሎት)

4. ምሥጢረ ክህነት 4. ተሰአቱ (የ 9 ሰዓት ጸሎት)

5. ምሥጢረ ተክሊል 5. ሰርክ (የ 11 ሰዓት ጸሎት)

6. ምሥጢረ ንስሐ 6. ነዋም (የምኝታ ጸሎት)

7. ምሥጢረ ቀንዲል 7. መንፈቀ ሌሊት (የሌሊት ጸሎት)

5. ሰባቱ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠሉ 6. ሰባቱ ዐበይት አጽዋማት

ነገሮች 1. ዐቢይ ጾም

1. ትዕቢተኛ ዓይን ምሳ 16፡6-19 2. የሐዋርያት ጾም

2. ሃሰተኛ ምላስ 3. የፍልሰታ ጾም

3. ንፁህን ደም የምታፈስ እጅ 4. ጾመ ነቢያት

4. ክፉ ሃሳብን የምታፈልቅ ልብ 5. ጾመ ገሀድ

5. ለክፋት የምትፈጥን እጅ 6. ጾመ ነነዌ

6. የሐሰት ምስክርነት 7. ጾመ ድኅነት

7. በወንድሞች መካከል ጠብን

የምታፈራ ምላስ

7. ሰባቱ ተዐምራት 1. ፀሐይ ጨልሟል

ጌታ እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ 2. ጨረቃ ደም ሆነ

በተሰቀለ ጊዜ የተፈጸሙ 3. ከዋክብት ረገፉ

ተዐምራት 4. ዐለቶች ተሠነጠቁ


5. መቃብራት ተከፈቱ 3. የጴርጋሞን ቤተ ክርስቲያን

6. ሙታን ተነሡ 4. የትያጥሮስ ቤተ ክርስቲያን

7. የቤተ መቅደስም መጋረጃ 5. የሰርዴስ ቤተ ክርስቲያን

8. ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት 6. የፊልድልፍልያ ቤተ ክርስቲያን

1. የኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን 7. የሎዶቅያ ቤተ ክርስቲያን

2. የሰርምኔስ ቤተ ክርስቲያን

9. ሰባቱ ሊቃነ መላእክት 10. ሰባቱ ሰማያት

1. ቅዱስ ሚካኤል 1. ጽርሐ አርያም

2. ቅዱስ ገብርኤል 2. መንበረ መንግሥት

3. ቅዱስ ሩፋኤል 3. ሰማይ ውዱድ

4. ቅዱስ ራጉኤል 4. ኢየሩሳሌም ሰማያዊት

5. ቅዱስ ዑራኤል 5. ኢዮር

6. ቅዱስ ፋኑኤል 6. ራማ

7. ቅዱስ ሳቁኤል 7. ኤረር

11. ሰባት የጌታ ቃላት /እኔ ነኝ 12. ሰባቱ ዲያቆናት

1. የሕይወት እንጅራ እኔ ነኝ 1. ቅዱስ እስጢፋኖስ

2. የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ 2. ቅዱስ ፊልጶስ

3. እኔ የበጎች በር ነኝ 3. ቅዱስ ጵሮክሮስ

4. መልካም እረኛ እኔ ነኝ 4. ቅዱስ ጢሞና

5. ትነሣዔና ሕይወት እኔ ነኝ 5. ቅዱስ ኒቃሮና

6. እኔ መንገድና ሕይወት ነኝ 6. ቅዱስ ጳርሜና

7. እውነተኛ የወይን ግንድእኔ ነኝ 7. ቅዱስ ኒቆላዎስ

13. ሰባቱ አባቶች

1. ሰማያዊ አባታችን እግዚአብሔር 4. የክርስትና አባት

2. የነፍስ አባት 5. የጡት አባት

3. ወላጅ አባት
6. የቆብ አባት 7. የቀለም አባት

14. ጌታችን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሳለ በፈቃዱ ነፍሱን ከሥጋው ከመለየቱ በፊት በመልዕልተ መስቀል

(በመስቀል ላይ ) እንዳለ ሰባት ጊዜ ተናግሯል ይኽውም ፤

1. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው? ብሎ ለሰቀሉት ጸልዮላቸዋል

( ሉቃ. 23፥34) ።

2. በቀኙ በኩል ተሰቅሎ ለነበረው ወንበዴ << እውነት እልሃለው ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ >>

ብሎታል

(23፥43)

3. ዘጠኝ ሰዓትም በሆነ ጊዜ ጌታ ኢየሱስ << ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ ብሎ በታላቅ ድምጽ

ጮሆአል >>

( ማቴ. 27፥46) ።

4. ጌታችን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሳለ ፤ እናቱንና ደቀ መዝሙሩን በመስቀል አጠገብ ቆመው

ባያቸው ጊዜ እናቱን << አንቺ ሴት እነሆ ልጅሽ አላት >> ፤ ደቀ መዝሙሩንም << እንኋት

እናትህ >> አለው

( ዮሐ. 19፥25-27)

5. ከዚያ በኋላ ጌታ ኢየሱስ አሁን ሁሉ እንደተፈጸመ አውቆ የመጽሐፉ ቃል ይፈጸም ዘንድ <<

ተጠሁሀ >> አለ

( ዮሐ. 19፥28) ።

6. ከዚያ በኋላ << ሁሉ ተፈጸመ >> አለ

( ዮሐ. 19፥30)

7. በመጨረሻ ጌታችን እግዚአብሔር አብን << አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለው >> ብሎ

ነፍሱን ሰጠ (ሞተ)

( ሉቃ. 23፥46-47)

እነዚህ ከዚህ በላይ የተመለከቱት ኃይለ ቃሎች ጌታችን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሳለ የተናገራቸው

ሲሆኑ ፤ በሊቃውንት አባባል << ሰባቱ አጽርሐ መስቀል >> በሚል ይጠራሉ።

3. በመጽሀፍ ቅዱስ ስንት አይነት ዘርና ዘመን አቆጣጠር አል?


ካምም ልጆች ኩሽ፥ ምጽራይም፥ ፉጥ፥ ከነዓን ናቸው።

ሁለት አይነት ዘመን አቆጣጠር አለ እነሱም አመተ ዓለም እና ዓመተ ምህረት

4. የኢትዮጲያ በህል ከ መጽሀፍ ቅዱስ ባህል የሚያመሳስለው በምን በምን ነው?

በሀገራችን ኢትዮጵያም ከጥቂቶቹ በቀር አብዛኛው ባሕል የተገኘው ከመፅሃፍ ቅዱስ ነው፤ ለአብነትም፡-

 የአመጋገብ ባህል፣

 ግዝረት፣

 ዝክር፣

 በበዓለ ደብረታቦር ችቦ ማብራትና ጅራፍ ማጮኸ፣

 በልደት በዓል የገና ጨዋታ መጫወት፣

 ነጭ ልብስ ለብሶ በዓል ማበር፣

 እንግዳ አቀባበል፣

 የሰርግ ስነስርዓት፣

 አንድ ሰው በድንገት ሀብት ንብረቱ በአደጋ ቢወድምበት በአካባቢው የሚኖረው ህዝብ የሚሰጠው

ስጦታና ቸርነት ማለት ነው)፤

 ዕድር (‹ከሚያዝኑ ጋር እዘኑ) መጥቀስ ይቻላል፡፡

5. ዘፍ 3፡9 ላይ አዳም አዳም ወዴት አለህ ያለ ለምንድን ነው?

አዳም የሰራውን ስህተት ወይንም ኃጢያት እንዲናዘዝ ስለፈለገ ነው።

6. የላሜህ ንግግር ምን ያመለክታል ዘፍ 4፡23

7. ፊት በ መጽሀፍ ቅዱስ ምን ማለት ነው?

ፊት ማለት ምህረት ወይም ቁጣ ማለት ነው

8. መቆም በ መጽሀፍ ቅዱስ ዘይቤ ምን ማለት ነው?

መቆም ማለት ማማለድ ማለት ነው።

9. እጮኛ በመጽሀፍ ቅዱስ ምን ማለት ነው?

 ድንግል ማሪያም ከ ሰው ወገን እንደሆነች ለማሳወቅ ለ ዮሴፍ እንድትታጭ አድርጓል

 በመንፈስ ቅዱስ ግብር ጌታን በመጸነሷ ምክንያት በ አይሁድ አላዋቂነት የተነሳ እንዳትወገር ለመጠበቅ

ዘዳ 22፡20-21

 የ አይሁድ የዘር ሀርግ የምቖጠረው በ ወንድ ዘር ስለሆን፣ በ ዮሴፍ አመካኝቶ የድንግልን የዘር ሀርግ

ለመናገር ነው።
 ዮሴፍ ድንግል ማሪያም ወደ ግብጽ በተሰደደችበት ጊዜ ጠባቂና አገልጋይ ይሆነት ዘንድ ለዮሴፍ

እንድትታጭ ሆናለች።

10. ወንድም የሚባለው በ መጽሀፍ ቅዱስ እንዴት ያለውን ነው?

 በአንድ ቤተሰብ ያሉ ወንድሞች ይባላሉ፡፡ ዘፍ. 13፡8

 የሀገር ልጆች ወንድሞች ይባላሉ፡፡ ዘጸ. 2፡11

 የቅርብ ዘመዶች ወንድሞች ይባላሉ፡፡ ዘኁ. 20፡14

 እውነተኛ ወዳጆች ወንድሞች ይባላሉ፡፡ 2 ኛ ሳሙ 1፡26

 ነገድ ልጆች ወንድሞች ይባላሉ፡፡ 2 ኛ ሳሙ 19፡11

 ቃል የሚገባቡ ሰዎች ወንድሞች ይባላሉ፡፡ አሞ. 1፡9

 በሃይማኖት አንድ የሆኑ ሰዎች ወንድሞች ይባላሉ፡፡ ሮሜ. 1፡13 ፊል. 1፡12

11. ኢትዮጲያ ከእስራኤላውያን ጋር የሚያመሳስላቸውን ባህል ግለጹ?

 ነጭ ልብስ

12. መጽሀፍ ቅዱስ ለ ቤተ ክርስቲያን ምኗ ነው?

 የእምነቷ መሰረት።

 የስርዐቷ ምንጭ ነው።

 የባህሏ ምንጭ ነው።

 የጸሎትና የዝማሬዋ ምንጭ ነው።

13. ሀገረ እስራኤል ለምን ተመረጠች?

 ለእርሱ ቅዱስ ህዝብ እንዲሆኑ ዘጸ 19፡6፣ 14፡2 ወዘተ መቀደስ የሚለዉ ቃል መለየትን፣መሰጠትን፣ን

ጹህ መሆንን የሚያሳይ ነዉ፤ ዘጸ 19፡6 ‹‹እናንተም የካህናት መንግሥት የተቀደሰም ሕዝብ ትሆኑልኛላ

ችሁ። ለእስራኤል ልጆች የምትነግራቸው ቃል ይህ ነው››
 የእርሱ ርስት፣ልዩ ሀብት ዘጸ 19፡5፣ ዘዳ 4፡20፣7፡6፣ 14፡2፣ መዝ 135፡4 ምድርና ሞላዋ ለእግዚአብሔር 

ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ(መዝ 24፡1) ከብዙ ሕዝብ መካከል እስራኤል በእግዚአብሔር 
ተመረጠች የእርሱ ልዩ ሐብት (ዘጸ 19፡5)

 የእርሱ ባሪያ እንዲሆኑ ኢሳ 41፡89፣44፡1፣2፣21 65፡9፣15 ኤር 30፡10፣46፡27፣28

 የእርሱ ርስት እንዲሆኑ ዘዳግም 9፡26፣32፡9፣ መዝ 33፡12፣74፡2፣78፡62፣71፣ 94፡6፣106፡5 ኤር 12፡7፣9

14. የሰናኦር ሜዳ ምን የተደረገበት ነው?

 ጡብ ወይም ግንብ ሰሩና ግንቡላይ ተሰቅለው ጦር ወደ ሰማይ ይወረውሩ ነበርና ሰይጣን ደም እየቀባ

ይልክላቸው ነበር
 አንድ የነበረው የምደር ቋንቋ እና የሰው ዘር የተደበላለቀ

15. በገሊላ አዉራጃ የሚገኙ ቦታዎችን ግለጹ?

16. በይሁዳ አውራጃ የሚገኙ ከተሞችን ዘርዝሩ?

17. በሰማርያ የሚገኙ ከተሞችን ጻፉ?

 ሲካር ዩሐ ወንጌል 4፡5

 ሴኬም

 ቄሳርያም

 የያዕቆብ ምንጭ

18. ፈሪሳውያን ምን አይነት ህዝቦች ናቸው?

 በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበረ ታዋቂ የአይሁድ ሃይማኖታዊ ቡድን ነው።

 ፈሪሳውያን የካህናት ዘሮች ባይሆኑም የሙሴን ሕግ፣ እያንዳንዱን ዝርዝር ጉዳይ ሳይቀር በጥብቅ

ይከተሉ የነበረ ሲሆን በቃል ለሚተላለፉ ወጎችም የዚያኑ ያህል ትልቅ ግምት ይሰጡ ነበር።

 የግሪክ ባሕል በሕዝቡ ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ይቃወሙ የነበረ ከመሆኑም ሌላ ሕጉንም ሆነ

የተለያዩ ወጎችን ጠንቅቀው ያውቁ ስለነበር በሕዝቡ ዘንድ ከፍተኛ ተደማጭነት ነበራቸው። ማቴ 23፡
23
 በተጨማሪም አንዳንዶቹ የሳንሄድሪን ሸንጎ አባላት ነበሩ።ማቴ 23፡2-6

 ፈሪሳውያን ብዙውን ጊዜ ኢየሱስን ሰንበትን አያከብርም፣ የአባቶችን ወግ አይጠብቅም እንዲሁም

ከኃጢአተኞችና ከቀረጥ ሰብሳቢዎች ጋር ይበላል’ በማለት ይቃወሙት ነበር። የጠርሴሱ ሳኦልን

ጨምሮ አንዳንዶቹ ፈሪሳውያን የክርስትናን እምነት ተቀብለዋል። ማቴ 9፡11፤12፡14፤ ማር 7፡5 ፤

ሉቃ 6፡2፤ የሐ ስራ 26፡5

19. በመጽሀፍ ቅዱስ የሚገኙ ነገዶችን ግለጹ?

 ሮቤል  ሌዊ

 ስምዖን  ይሁዳ
 ዛብሎን  አሴር

 ይሳኮር  ንፍታሌም

 ዳን  ዮሴፍ

 ጋድ  ብንያም

You might also like