You are on page 1of 3

ጥያቄ ና መልስ

መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት


1. ከዳዊት መዝሙር ቀጥሎ ብዙ ምዕራፎች ያሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
ምንድነው?
2. “በመንፈስ ድኆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፤ ——————————”
3. በሐዋርያት ሥራ እንደተመዘገበው የመጀመሪያው የኢየሩሳሌም ጳጳስ ማን
ነው?
4. ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በምድር በሚመላለስበት ወቅት
“ጌታዬ አምላኬ” ብሎ የተራው ሐዋርያ ማነው?መቼ?
5. የተራራው ስብከት(አንቀጸ ብፁዓን)በመባል የሚታወቀው የመጽሐፍ ቅዱስ
ክፍል ምንድነው?
6. በመጽሐፍ ቅዱሳችን ለመጀመሪያ ጊዜ“ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር
የለም” ያለው ማን ነው?
7. ከዳዊት መዝሙራት መካከል ረጅሙን እና አጭሩን ጥቀስ?

ነገረ ማርያም
1. እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዮሐንስ ቤት ስንት አመት
ቆየች? ሀ)3 ለ)12 ሐ)33 መ)15
2. እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በ 12 አመቷ የታጨችው ለማን
ነው?
3. “እግዚአብሔር አብ በሰማይ ሆኖ ምሥራቅንና ምዕራብን ሰሜንና
ደቡብን ዳርቻዎችንም ሁሉ በእውነት ተመለከተ።ተነፈሰ አሻተተም
እንዳንቺ ያለ አላገኘም የአንቺን መዐዛ ወደደ ደም ግባትሽንም ወደደ
።የሚወደውን ልጁንም ወደአንቺ ሰደደ ።”´ይህን የተናገረው ማን ነው?
ምን በሚባል ድርሰቱ ላይ?
4. እመቤታችንን የአዳም ተስፋው፣የአብርሃም እንግድነቱ፣የይስሃቅ
መዐዛ፣የያዕቆብ መሰላል ካልን የአቤል————፣የሴት —————
እንላለን።
5. እመቤታችን ለምን በማክሰኞ ዕለት እርሻ ትመሰላለች?
6. “ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የሐጽብ ለኩሉ፤ሞትማ
ለሚሞት ሰው ይገባል፤የማርያም ሞት ግን ለሁሉ ይደንቃል።”ይህን
ያለው ማነው?

ነገረ ቅዱሳን
1. ቅድስነናን ከ ንግሥና ጋር አጣምረው የያዙ 4 ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን
ነገስታት ጥቀስ/ሺ
2. ‹ልሰግድለት በእግሩ ስር ተደፋው፡፡ እርሱም እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፣
ከ አንተ ጋር የ ኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አበሬ
ባርያ ነኝ ለ እግዚአብሔር ስገድ፣ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ
ነውና አለኝ፡፡› ራዕ 19፡10 ይህ ንግግር የተካሄደው በማን እና በማን
ነው በቤተክርስቲያንስ የምን ትምህርት ማስረጃ ሆኖ ይነገራል

3. በምስራቅ ካሉ ሰዎች በወቅቱ እጅግ ባለፀጋ የነበረ፤ ልጆቹንና ሃብቱን


በአንድ ላይ ያጣ ፈጣሪውን ያላማረረ፤ ሰውነቱ በደዌ ሲመታ
እግዚአብሄርን ያመሰገነ ያላማረረ የትዕግስት መምህር የትህትና አባት
የሆነው ቅዱስ እና የእግዚአበሔር ሰው ማነው

4. ስዕል
ልዩ ልዩ
1. እናታችን ቅድስት ሔዋን እና አባታችን ቅዱስ አዳም ከገነት ከወጡ ከስንት
አመት በኋላ ግብረ ሰብሰብ ፈጸሙ (አቤል እና ቅየንን ወለዱ)?
ሀ 2 ለ 16 ሐ 100 መ 15
2. ለሰአታት᎗ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ካልን
ለአንቀጸ ብርሃን ᎗ቅዱስ ያሬድ ካልን
ለተአምረ ማርያም ማን እንላለ?
ሀ ዲዮስቆሮስ ለ ዲሜጥሮስ ሐ ቅድስት ሰሎሜ መ ደቅስዮስ
3. ከመዝሙራት ሁሉ ታላቁ መዝሙር ምንድን ነው?
4. በመፃህፍተ ብሉያት ላይ በስፋት ተነግሮ እንደምናገኝው በተለይም
በዘፍጥረት እና በኩፋሌ ላይ በስፋት እንደተናገረው አቤል ቃየንን ለመግደል
ምክንያት የሆነው ምን ነበር?
5. በስርዓተ ቅዳሴ ላይ ዲያቆኑ “ፃኡ ንዑሰ ክርስቲያን” ካለ በኋላ
ህዝቡ/ምእመኑ ምን ይላል?
6. ፯ተኛው የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ ማን ናቸው? ከእርሳቸው ጋርስ አብረው
በፕትርክና መንበር ያሉት ቅዱስ አባት ማን ናቸው?

You might also like