Professional Documents
Culture Documents
የምስራች
የምስራች
ከልብህእን
ድህብለህፀልይ፦
ኃጢያተኛእንደሆንኩናየአን
ተይቅርታእንደሚያስፈልገኝአውቄአለሁለኃጢያተእንደሞትክልኝበሶስተኛውም ቀንከሙ ታን
እን
ደተነሳህም አምኛለሁኃጢያተንሁሉበኢየሱስክርስቶስደም ይቅርበለኝአለምንሰይጣንንክጃለው ስሜንበህይወት
መዝገብላይጸፈዉ ወደህይወትእን ድትገባእጋብዛለሁአዳኝነ
ህእከተልሃለሁጌታሆይስለተቀበልከኝአመሰግናለሁ
አሜን!!
የኢግዚአብሔርሰላምናሕይወት
1.
ኢግዚአብሔርይወድሃል፣
ሰላምናየዘላለም ህይወትእን
ድህኖርህይፈልጋል፣
መጸሐፍቅዱስእን
ድህይላል
“
እንግዲህበእምነ
ትከጸደቅንበእግዚአብሔርዘን
ድበጌታችንበኢየሱስክርስቶስሰላምንእን
ያዝ፤
ሮሜ 5፥
1
“
በእርሱየሚያምንሁሉየዘላለም ሕይወትእን
ዲኖረው እን
ጂ እን
ዳይጠፋእግዚአብሔርአን
ድያልጁንእስኪሰጥ ድረስ
ዓለሙ ንእን
ዲሁወዶአልና።
ዮሐን
ስ3፥
16
በዚህህይወትእያለንእን
ኳንሰላምናየተሟላህይወትእን
ድኖረንየኢግዚአብሔርዕቅድከሆነታዲያለምን
ድነው ብዙ
ሰዎችሰላምናየተሟላህይወትየሌላቸው?
2.
ከኢግዚአብሔርመለየታች
ኢግዚአብሔርየፈጠረንእርሱንእን
ድንመስልናበገዥነ
ትደስተኛህይወትእን
ድኖርነ
ው።
የመፈጠራችንዓላማ እናዕቅድየፈለግነ
ውንየመምረጥ ነ
ፃነትሰጠንእን
ጂ እርሱንእን
ደንወደውም ሆነእን
ድንታዚዘው
አያስገድደን
ም።
የመጀመሪያዎቹአዳምናሔዋንግንለኢግዚአብሔርባለመታዘዝበራሳቸው መን
ገድሄድበዚህምክን
ያትእኛሁላችን
የኃጢያትተካፋይሆነናል።
ውጤቱከኢግዚአብሔርመለየትነ
ው።
መጸሐፍቅዱስእን
ድህይላል
ሮሜ 3፥
23-
25
ሁሉኃጢአትንሠርተዋልናየእግዚአብሔርም ክብርጎድሎአቸዋል፤
በኢየሱስክርስቶስም በሆነ
ው ቤዛነ
ትበኩልእን
ዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
እርሱን
ም እግዚአብሔርበእምነ
ትየሚገኝበደሙ ም የሆነማስተስሪያአድርጎአቆመው፤ይህም በፊትየተደረገውን
ኃጢአትበእግዚአብሔርችሎታስለመተው ጽድቁንያሳይዘንድነ ው፥
ሮሜ 6፥
23
“
የኃጢአትደመወዝሞትነ
ውና፤የእግዚአብሔርየጸጋስጦታግንበክርስቶስኢየሱስበጌታችንየዘላለም ሕይወትነ
ው።
በዘመናትሁሉሰዎችይህን
ንበኢግዚአብሔርናበሰው መካከልያለው ግደብማለፍቢሞክሩም አልተሳካላቸውም።
ሰው በሰይጣንመታለልያደረገው ወሳኔበእርግማንስርየምኖርሆነ
።
3.
የኢግዚአብሔርመልስ፦
ኢየሱስክርስቶስ
ስለዚህመፍትሔ ኢየሱስክርስቶስብቻነ
ው።
በመስቀልላይሞተከመቃብርም ተነ
ሳየበደላችን
ንም ቅጣትተቀብሎ በኢግዚአብሔርናበሰው መካከልአገናኝ(
መገናኛ)
ድልድይሆነ
።
ስለዚህመጸሐፍቅዱስእን
ድህይላል፦
1ኛጢሞቴዎስ2፥
5-6
ራሱን
ም ለሁሉቤዛሰጠ፥ይህም በገዛዘመኑምስክርነ
ቱነበረ፤
ሮሜ 5፥
8-9
ነ
ገርግንገናኃጢአተኞችሳለንክርስቶስስለእኛሞቶአልናእግዚአብሔርለእኛያለውንየራሱንፍቅርያስረዳል።
ይልቁን
ስእን
ግዲህአሁንበደሙ ከጸደቅንበእርሱከቍጣው እን
ድናለን
።
.
..
..ኢየሱስክርስቶስብቻከኢግዚአብሔርጋርየተቋረጠውንህብረትድልድይሆኖየሚያሻግርአን
ድመን
ገድእውነ
ት
ህይወትእርሱብቻነ ው።
ከኢየሱስክርስቶስውጪ ያለው መን
ገድገደል፣ከኢየሱስክርስቶስወጪ ያለው እዉነ
ትውሸትነ
ው፣ከኢየሱስክርስቶስ
ወጪ ያለው ህይወትሞትነው።
ዮሐን
ስ14፥
6-7
ኢየሱስም፦እኔመን
ገድናእውነ
ትሕይወትም ነ
ኝ፤በእኔበቀርወደአብየሚመጣ የለም።
እኔ
ንስብታውቁኝአባቴንደግሞ ባወቃችሁነ
በር።ከአሁን
ም ጀምራችሁታውቁታላችሁአይታችሁትማልአለው።
የኛምላሽታዲያምን
ድነው?
4.
ክርስቶስንመቀበል
በግላችንእራሳችን
ንለእርሱሙሉበሙሉአሳልፈንበመስጠትኢየሱስክርስቶስንመቀበልአለብን
።
መጸሐፍቅዱስእን
ድህይላል፦
ይህን
ንየተናገረው ኢየሱስክርስቶስራሱነ
ው፣
ራእይ3፥
20-
21
እኔደግሞ ድልእን
ደነሣሁከአባቴም ጋርበዙፋኑላይእን
ደተቀመጥሁ፥ድልለነ
ሣው ከእኔጋርበዙፋኔላይይቀመጥ
ዘን
ድእሰጠዋለሁ።
ዮሐን
ስ1፥
12
“
ለተቀበሉትሁሉግን
፥በስሙ ለሚያምኑትለእነ
ርሱየእግዚአብሔርልጆችይሆኑዘን
ድሥልጣን
ንሰጣቸው፤
ወን
ድሜ እህቴእናን
ተስየትነ
ው ያላችሁትበክርስቶስሰላም ወይስጨ ለማነ
ህ/ነ
ሽ፦
መጸሐፍቅዱስእን
ድህይላልኢየሱስክርስቶስንየህይወትአዳኝናጌታአድርገህተቀበለው!
!
1.
ያለህበትንሁኔ
ታተቀበል(
ኃጢያተኛነ
ህ/ነ
ሽ/)
2.
ከኃጢያትለመመለስፍቃደኛነ
ህ/ነ
ሽ(ን
ስሐግባ/
ብ)
3.
ስለአን
ተሲልኢየሱስክርስቶስበመስቀልላይእን
ደሞተእናከመቃብርእን
ድታነ
ሳእመን
።
4.
ኢየሱስክርስቶስወደህይወትህእን ድገባናበመን
ፈስቅዱሰአማካኝነ
ትህይወትህንእን
ድህቆጣጥርበጸሎት
ጋብዘው፣ጌታንአዳኝአድርገህተቀበለው።
5.
መጸሐፍቅዱስእን
ድህይላላ፦
ሮሜ 10፥
9-12
ኢየሱስጌታእን
ደሆነበአፍህብትመሰክርእግዚአብሔርም ከሙታንእን
ዳስነ
ሣው በልብህብታምንትድናለህና፤
ሰው በልቡአምኖይጸድቃልናበአፉም መስክሮይድናልና።
መጽሐፍ፦በእርሱየሚያምንሁሉአያፍርም ይላልና።
በአይሁዳዊናበግሪክሰው መካከልልዩነ
ትየለምና፤አን
ዱ ጌታየሁሉጌታነ
ውና፥ለሚጠሩትም ሁሉባለጠጋነ
ው፤