Professional Documents
Culture Documents
የሠርግ
የሠርግ
ግነዩ ለእግዚአብሔር
በፈተና ጊዜ ጽናት ያሳያችሁ ጌታ ባርኮልናል ኧኸ ቅዱሱን ጋብቻ ኧኸ
፩. ሙሽራዬ ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመሔር /፪/
ጊዮርጊስ አይለያችሁ /፪/ ቃና ዘገሊላ ኧኸ ከእናቱ ጋር ገብቶ ኧኸ
እስመ ለዓለም ምሕረቱ እስመ ለዓለም /፪/
ሙሽራዬ/፫/ አባባዬ ሥላሴ ይባርኳችሁ/፬/ ውኃውን ወደ ወይን ኧኸ ለወጠው አሳክቶ ኧኸ
እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ /፪/
ከጎንህ የምትሆን እህት አገኘህ በሥጋ ወደሙ ዛሬ ከበራችሁ ለዓለም/፪/ እስመ ለዓለም ለዓለም በሉላቸው/፪/
በሥጋ ወደሙ ልጆችሽ አንድ ሆነዋል ዛሬ/፪/
የኛማ ሙሽራ እንኳን ደስ ያለህ ሥላሴ ይባርኳችሁ /፪/ አዝ... እስመ ለዓለም
በሥጋ ወደሙ በተክሊል የተሣሠረ /፪/
የእግዚአብሔር ፈቃድ ለዚህ ካበቃችን ዜና ጋብቻችሁ ኧኸ ለዓለም ይዳረስ ኧኸ
በመንግሥተ ሰማይ ይኖራል እንደተከበረ/፪/
ቤታችሁ ይመረቅ በፍቅር ያጽናችሁ ይነገር ስብከቱ ኧኸ ጽፎታል ጳውሎስ ኧኸ
፫. ሶበ ሰማዕነ ዜናከ እመቤታችን እናታችን ማርያም /፪/
ዳዊትም ይጠራ ኧኸ በገና ይደርድር ኧኸ
ከእነርሱ አትለይ ሁል ጊዜ ለዘለዓለም /፪/
ሶበ ሰማዕነ ዜናከ መጻእነ ኀቤከ /፪/ በመዝሙር ይዘምር ኧኸ ትንቢትም ይናገር ኧኸ
ወንድም አግኝተሻል የሚያስብልሽ
የእኛማ ሙሽራ እንኳን ደስ አለሽ ሶበ ሰማዕነ ዜናኪ መጻእነ ኀቤኪ /፪/ ለዓለም/፪/ እስመ ለዓለም ለዓለም በሉላቸው/፪/
መጻእነ /፪/ አዝ... እስመ ለዓለም ፯. ንጽሕት ቅድስት ቡርክት
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ደስ ብሎናል
በቤተ ክርስቲስያን ሠርጋችሁ ውብ ሆኗል መድኃኔ ዓለም ይምጣ ኧኸ ይሥራ ጥበቡን ኧኸ ንጽሕት ቅድስት ቡርክት
በግብዣችሁ ጥሯት ኧኸ ድንግል ማርያምን ኧኸ የአምላክ እናት እመቤት
እንደ ሰብአ ሰገለ ነገሥተ ምሥራቅ ሐዋርያት ይምጡ ኧኸ ጻድቃንም ይጠሩ ኧኸ ልጆችሽ ሙሽሮች ሁለቱም አንድ ሆኑ
እንደ ነፍስህ አርገህ እንድትወዳት
ዝናህን በመስማት መጣን ልንጠይቅህ ጋብቻችሁይመር ኧኸ መልካም ፍሬን አፍሩ ኧኸ ተዋሐዱ ተጣመሩ በቅዱስ ቁርባኑ/፪/
አደራ ሰጠንህ በጌታችን ፊት
አ.ዝ ... ዜናከ ለዓለም/፪/ እስመ ለዓለም ለዓለም በሉላቸው/፪/
እንድታስቢለት አንቺም ለአካልሽ እንደ ሰብአ ሰገል ነገሥተ ምሥራቅ
አደራ ትላለች ወንጌል እናትሽ አዝ... እስመ ለዓለም ፍጹም መንፈሣዊ ልዩ ፍቅር
ዝናሽን በመስማት መጣን ልንጠይቅሽ
አ.ዝ ... ዜናኪ አንቺ ያለሽበት መልካም ትዳር
በሥጋ ወደሙ ሕይወት አግኝታችሁ ብቻህን ስላየህ ሲወድህ ፈጣሪ ፭. መርዓዊ ሰማያዊ መሠረቱ ዛሬ ልጆችሽ
ፍሬአችሁም ይብዛ ይባረክ ጓዳችሁ ፈጠረልህ ለአንተ አጽናኝ አማካሪ ቅድስት ሆይ ባርኪያቸው ተገኝተሽ
መርዓዊ ሰማያዊ /፪/
አምላክ ያለበት ነው ይሄ ጋብቻችሁ አ.ዝ ... ዜናከ
እስከ መጨራሻው ኑሩ ደስ ብሏችሁ ለእመ ገብረ በዓለ በዓለ ኧኸ /፫/
የወንጌልን ትእዛዝ በመፈጸምህ ድንግል ጎጇቸውን ቀድሰሽ
ይኑሩ በሰላም /፪/ ጸንተው ዘለዓለም
ለዚህ ክብር በቃህ በድንግልናህ እውነተኛ ፍቅርን መሥርተሽ
፪. ሥላሴ ይባርኳችሁ አ.ዝ ... ዜናከ በመካከላቸው ተገኝተሽ
የወንጌልን ትእዛዝ በመፈጸምሽ ደናግል ተነሡ ያዙ መብራቱን ሁሉን አሰጫቸው አማልደሽ
ሥላሴ ይባርኳችሁ/፬/ ለዚህ ክብር በቃሽ በድንግልናሽ ሙሽራው ደረሰ አጉል እንዳንሆን
በሥጋ ወደሙ ዛሬ ከበራችሁ አ.ዝ ... ዜናኪ ሙሽሮቹም አመነው በምልጃሽ
ሥላሴ ይባርኳችሁ /፪/ አንቺ ቤተልሔም ቤተክርስቲያን ወንጌልን ይዘዋል ጎዳናቸው ያምራል እናታችን ባርኪን ነይ ሲሉሽ
እመ አምላክ ትከተልህ /፬/ ሁለቱን አዋሐድሽ በቅዱስ ቁርባን ዓላማው መልካም ነው እነርሱን እንምሰል ፈጥነሽ ድረሽና በሠርጋቸው
ፈተና እንዳይገጥም ድንግል ትከተልህ አ.ዝ .. ዜናከ ፣ ዜናኪ ነይ ተመላለሺ መሐላቸው
እመ አምላክ ድንግል ትከተልህ /፪/ የድካም ዋጋቸው /፪/
ሚካኤል በኑሯችሁ /፬/ ብርሃኑን ያበራል በሃይማኖታቸው አንቺን ለሚወዱሽ ለሚያምኑሽ
አርምሞ ማስተዋል ትዕግሥትን ይስጣችሁ የሕይወት አጣፋጭ አንቺ ነሽ
ሚካኤል በኑሯችሁ /፪/ ፬. እስመ ለዓለም የሙሽራው ሕይወት መልካም እንዲሆን ሙሽሮቹም ዛሬ ይጠሩሻል
ገብርኤል ከላይ ወርዶ/፬/ እስመ ለዓለም ኧኸ /፪/ ካህኑ ይባርኩት ቡሩክ ሰው ይሁን የጎጇችን ፋና ነይ ይሉሻል
እርሱ ይራዳችሁ በክንፎቹ ጋርዶ ለዓለም/፪/ እስመ ለዓለም ለዓለም በሉላቸው/፪/
ገብርኤል ከላይ ወርዶ /፪/ የሙሽሪት ሕይወት መልካም እንዲሆን ቃና ዘገሊላ ተገኝተሽ
ዑራኤል በምልጃው/፬/ ሙሽራው መልካም ኧኸ ሙሽሪት መልካም ኧኸ ካህኑ ይባርኳት ቡርክት ትሁን መልካሙን ጋብቻ የባረክሽ
ዕውቀትን ጥበብን ይስጥህ በጽዋው ለዓለም/፪/ እስመ ለዓለም ለዓለም በሉላቸው/፪/ ዛሬም ከልጅሽ ጋር በሠርጋቸው
ዑራኤል በምልጃው /፪/ ነይ ተመላለሺ መሐላቸው