You are on page 1of 4

የፈለገ ሕይወት ሰ/ት/ቤት 11.

ዘበዳዊት 2 በረከት የእርሱ ነው ቤታችንን ይሙላ እድምተኞች ሁሉ እስከሚደነቁ


ጸሎት እና መዝሙር ክፍል አዝ አምላክ ከእነርሱ ጋር መሆኑን አወቁ
ዘበዳዊት ተነበየ ዘበዳዊት /2/
በጐደለው ሁሉ እየጨመርሸልን
የዘመነ መርዓዊ መዝሙር በቃና ዘገሊላ /3/ ከብካበ ኮነ /2/ 27. የክብሯ መግለጫ
ቤታችንን ሁሉ ሙይው እናታችን
1. መጽአ ዘመጽአ 12. ብፁእ አንተ ለአገልጋዬቹም ድንግል ንግሪአቸው የክብሯ መግለጫ የድንግልናዋ /2/
ጠርተን እንዳናፍር ጋኖቹን ይሙላቸው ይኸው ዛሬ ታየ በተክሊሉ ደምቃ
መጽአ ዘመጽአ እምላእሉ /2/ ብፁእ አንተ /6/
ይኸው ዛሬ ታየ ካባዋን ደርባ
መርዓዊ መጽአ /2/ተቀበሎ ጻኡ ወብፅእይትከ ከመወይን ስሙር /4/ 23. ደመቀ አበራልን
አዝ
ተቀበሎ/2/ 13. በህግ በስርዓት ደመቀ አበራልን የአማኑኤል ሥራ /2/ የክብሯ መግለጫ ከሆኑት ነገሮች
2. መጽአ መርዓዊ ሙሽሮቹ ሆኑ አብርሃም ወሣራ .. .. ቅዱስ ጋብቻ ነው
በህግ በስርዓት /3/
አዝ .. .. ክብሯን መጠበቋ
ተመጠኡ /3/ ስጋ መለኮት /2/
መጽአ መርዓዊ ፍሥሐ ለኩሉ/2/ በቤተክርስቲያን ጥላ ተከልለው .. .. ከወንድ መራቋ
ተመጠኡ /3/ ደመ መለኮት /2/
በሰላም ጻኡ ተቀበሉ/2/ ተክሊል አድርገዋል ሙሽሪት ሙሽራው ጸጋ .. .. አክሊል ተጭኖላት
መጣ ሙሽራው ደስታ ለሁሉ/2/ 14. ዘይመስል አልቦ መንፈስ ቅዱስ ስለተሰጣቸው .. .. የድንግልናዋ
በሰላም ውጡ ተቀበሉ/2/ ሙሽሪት ሙሽራው አበራ ገፃቸው .. .. ኮራን በልጃችን
ዘይመስል አልቦ /6/
3. እንደ ገሊላ አዝ .. .. በአዲሷ ሙሽራ
ዘከማከ /ኪ//ነ /3/ ዘይመስል አልቦ
የተራራቀ አካል አንድ ሆነ በተክሊል አዝ
እንደ ገሊላ እንደ ቃና እንደ ገሊላ ንጉስ 15. ከብካበ ኮነ እግዚአብሔር ይመስገን እልል /2/ እንበል የክብሯ መግለጫ ከእናት ከአባቷ ቤት
አመጣጡ እንደ ቃና /2/ አጥንትሽ ከአጥንቴ ሥጋሽ ከሥጋዬ .. .. አሸብቃ ወጣች
ሙሽራውን ምሽሪትን /2/ ትቀበሉ ዘንድ ከብካበ ኮነ /6/
አዳም የሰበከው ይኸው ዛሬ ታዬ .. .. ረዳት ልትሆነው
ውጡ /2/ ውስተ ቤተ ……… ውስተ ቤተ …..… /2/
አዝ .. .. ወደ ባሏ ሔደች
4. በትብስይት 16. ይቤላ እህትየ የተክሊል ብርሃኗ በእኛ መሐል በርቶ .. .. ዛሬስ በዓይናችን
ረቂቅ አንድነት ታየ በእርስዋ ጐልቶ .. .. ሁላችን አየነው
በትብስይት ወበሐሴት /፪/ ይቤላ እህትየ /2/ ይህን ድንቅ ነገር ለማየት ያበቃን .. .. ቀድሞም መኩራታችን
ተቀበልዋ ለመርዓት /፬/ እህትየ ወለተ ………. አፅምየ እምአፅምኢ ምሥጢሩን የሚገልጽ እግዚእብሔር .. .. ይህንን አውቀን ነው
ይሁን /2/ ይመስገን አዝ
5. ደስ አላት ቤ/ክ
17. አማን በአማን አዝ የክብሯ መግለጫ በስርዓት ማደጓን
ደስ አላት ቤ/ክ በጣም ደስ አላት /2/ ነጭ መጐናጸፊያ በአንድ ተጐናጽፈው .. .. ዓለም መሰከረ
ሙሽሪት ሙሽራው ልጆቿ/2/ አማን በአማን /4/ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አረፈ በጥላው .. .. አለል ዘለል ሳትል
በተክሊል በቁርባን ተዋሐዱላት /2/ መዓዛ ገነት ፅጌ ሮማን /4/ ሙሽሪት ሙሽራው ለፍቅር ተሸነፉ .. .. መኖሯ ታወቀ
18. የማኑ ተሐቀፈኒ ለቁርባን መቁረቢያ ነጭ ልብስ አሰፉ .. .. እንግዲ ሙሽራው
6. መርዓዊ ሰማያዊ
.. .. ኩራ ደስ ይበልህ
የማኑ ተሐቅፈኒ ወጸጋሙ ታኅተ ርእስየ /2/ 24. ዳዊት ይሴብሕ
መርዓዊ ሰማያዊ /2/ ለእመ ገብረ በዓለ /2/ .. .. ደግ ጨዋ መርጦ
ይኑሩ በሰላም /3/ ጸንተው ዘለዓለም /2/ ትብሎ መርዓት ትብሎ /4/ መርዓት ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር እዝራ /2/ .. .. እግዚአብሔር አደለህ
አዝ ለመርዓዊሃ እንዘይብሉ ሙሽሪት ሙሽራ /2/
28. ቃና ዘገሊላ 1
ደናግል ተነሡ ያዙ መብራቱን 19. ከመፅጌ 25. ትዌድሶ መርዓት
ሙሽራው ደረሰ እጉል እንዳንሆን ቃና ዘገሊላ /2/ በዚያ በሠርግ ቤት
አዝ ከመ ጽጌ ሮማን ከመ ጽጌ /2 / ትዌድሶ መርዓት ወትብሎ /2/ ተገኝተሻል ድንግል ከልጅሽ ጋራ
ወንጌልን ይዘዋል ጐዳናቸው ያምራል ሙሸራዬ /2/------------ ሲሳዬ /2/ ወልድ እኁየ ቃልከ አዳም /4/ ተገኝተሃል ጌታ ከእናትህ ጋራ
ዓላማው መልካም ነው እነ እርሱን እንምሰል 20. አማእኩኪ ሙሽሪትም ሙሽራውን አለችው /2/ አዝ
አዝ ወንድሜ ሆይ ቃልህ ያማረ ነው /4/ እድምተኞች ሞልተው የጋበዙት
የድካም ዋጋቸው /2/ አማእኩኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከብካብ ሲበሉ ሲጠጡ ወይኑ አልቆበት
ኮነ በቃና ዘገሊላ /2/ 26. በክብር ዙፋኑ
ብርሃኑ ያበራል ለተከታያቸው ድንግል እናታችን ቤዛዊት ዓለም
አዝ ደምጸ እንዚራ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር /2/ በክብር ዙፋኑ መርጦ ያስቀመጠሽ አንቺ ደረስሽለት ሆነሽው አማላጅ
የሙሽራው ሕይወት መልካም እንዲሆን 21. ካህናት ተንሥኡ ለእኛ ለኃጢአተኞች ተስፋችን አንቺው ነሽ አዝ
ካህኑ ይባርኩት ቡሩክ ሰው ትሁን በፍጹም ትህትና ቤተመቅደስ ያደግሽ አንተ እያለህስ ማፈር የለባቸው
አዝ ካህናት ተንሥኡ /2/ ለተናብቦ /2/ የአማኑኤል የጌታዬ የፈጣሪ እናት በምን ሁሉ ይቻልሃል ወይኑን ሙላላቸው
የሙሽሪት ሕይወት መልካም እንዲሆን እንዘ ይብሎ ንሴብሖ /2/ እንዘ ይብሎ እንመስልሽ /2/ ማድጋው ባዶ ነው ብለሽ የተናገርሽ
ካህኑ ይባርኳት ቡርክት ሰው ትሁን ንሴብሖ /2/ አዝ ጌታን ያሳሰብሽው እመቤታችን ነሽ
22. በሠርጋችን እለት ቃና ዘገሊላ ሠርግ ደግሰው አዝ
7. አርሁ ሆሀተ
አንቺን ከእነ ልጅሽ በክብር ጠርተው የጌታ አምላክነት የተገለጸበት
አርሁ ሆሀተ ለመርዓዊ ስብሃት ዘይቤ /2/ በሠርጋችን እለት እንድትባርከን ሰዎች ተረብሸው በጣም ተደናግጠው ምንኛ ታደለ የእነ ዶኪማስ ቤት
ተሰማዓ ቃለ ቀርን ወደምጸ ይባቤ /4/ ጌታ ጠርተንሃል በእምነት ሆነን ወይኑ በማለቁ በፍርሃት ተውጠው ዛሬም ይኸው በዚህ በሠርገኞቹ ቤት
ከእናትህ ጋራ ከእመቤታችን አዝ በረከት ፈሠሠ በአምላክ ቸርነት
8. በዓለ ከብካብ
ከመላእክትህ ጋር ና በሠርጋችን ወይኑ በመሃል ላይ ማለቁን ሰምተሽ አዝ
በዓለ ከብካብ እምርት እንተ አቡነ ዳዊት /2/ ከሐዋርያት ጋር ና በሠርጋችን ድንጋጤአቸውን እመበቴ አይተሽ ውኃው ተለውጦ የወይን ጠጅ
ቡርክት እንተ ትመፅእ መርዓት /4/ ከወዳጆችህ ጋር ና በሠርጋችን ወደ ልጅሸ ሄደሽ ብትጠይቂላቸው ሲሆን በቃና ገሊላ ሁላችን አየን
አዝ ጋኑን ውኃ ሙሉት ብሎ አዘዛቸው እግዚአብሔር ከኖረ በመካከላችን
9. ለዘይመፅእ አቢይ
በገሊላ መንደር እንደተገኘህ አዝ ሁሉ ይሰጠናል ይህን መሰል ወይን
ለዘይመፅእ አቢይ /2/ ና በእኛ ድንኳንም ጌታ ሰንጠራህ የሚላችሁን አድርጉ ብለሽ
29. ኑ ተመልከቱልኝ
አቢይ መርዓዊ አቢይ /4/ የጥሪ ወረቀት ልከናል እንዳትቀር ሰዎችን ከፍርሃት ከጭንቀት ፈታሽ
አንተ ነህ ክብራችን የቤታችን ፍቅር ድንግል እመቤቴ ቤዛዊተ ዓለም ኑ ተመልከቱልኝ የአማኑኤልን ሥራ /2/
10. ዘበዳዊት 1
አዝ በመከራ ደራሽ እንዳንቺ የለም ኑ ተመልከቱልኝ የእመቤቴን ሥራ
ዘበዳዊት ተነበየ /2/ ነይ ከልጅሽ ጋራ እመቤታችን አዝ ሙሽሮቹ ሆኑ አብርሃም ወሣራ /2/
በቃና ዘገሊላ /2/ ከብካበ ኮነ /4/ እንድታሟይልን የጎደለውን ውኃውን ወደ ወይን አጣፍጦ ቀይሮ አዝ
ንገሪው ለልጅሽ ባዶው እንዲሞላ የዶኪማስንም ሐፍረቱን ሰውሮ ሐና እና ኢያቄም በጸሎት ሲተጉ
በፈጣሪያቸው መልካሙን ቢያደርጉ ከአማኑኤል ጋራ ባልሽን ይዘሽ እመ አምላክ ትከተልህ /4/ 48. አንከርዎ
በቅዱስ ጋብቻ ጸንተው ቢራመዱ ተነሽ ሙሽራዬ ደርሰዋል ሰዓትሽ ፈተና እንዳይገጥምህ ድንግል ትከተልህ
አንከርዎ ለማይ አእኮትዎ ለኢየሱስ /2/
የአምላክን እናት ድንግልን ወለዱ /2/ አዝ እመ አምላክ ትከተልህ /2/
በእንተ ማይ ዘኮነ ወይን /4/
አዝ ቤተሰቦህን ሁሉንም ትተህ ሚካኤል በኑሮአችሁ/2/
ቀን ከሌት ሲጸልይ ዘካርያስ ካህን መሄድሀ ነውና ወደ መኖሪያህ አርምሞ ማስተዋል ትዕግስቱን ይስጣችሁ 49. ጥዒሞ አንከረ
ኤልሣቤጥም ተግታ ፈጣሪን ብትለምን ከድንግል ማርያም ጋር ሚስትህን ይዘህ ሚካኤል በኑሮአችሁ /2/
ጥዒሞ አንከረ ሊቀ ምርፋቅ /2/
በእግዚአብሔር ጥበብ በስተእርጅናቸው ተነሥ ወንድሜ ሆይ ደርስዋል ሰዓትህ ገብርኤል ከላይ ወርዶ/4/
በረከተ /3/ ለአምላከ ገብረ /2/
ቅዱስ ዩሐንስን አክብሮ ሠጣቸው /2/ እርሱ ይራዳችሁ በክንፎቹ ጋርዶ ገብርኤል
37. ሙሽራዬ
አዝ ከላይ ወርዶ /2/ 50. ወረደ መንፈስ ቅዱስ
ጸጋ ዘአብና ቅድስት እግዚእ ኀረያ ሙሽራዬ /3/ አበባዬ ዑራኤል በምልጃው/4/
ወረደ መንፈስ ቅዱስ /4/
ለመልካም ጋብቻ ሆነዋል አርዓያ ሙሽራው /3/ አበባው የእውቀተን ጥበብ ይስጥህ/ሽ/ በጽዋው
ቤተ ቃና ዘወይን /2/ ዘወይን /2/ ቤተ ቃና
ተክለሃይማኖትን ጻድቁን ያፈሩት አዝ ዑራኤል በምልጃው /2/
ዘወይን /2/
ቀን ከሌት ተግተው ነው በጾምና ጸሎት ከጐንህ የምትሆን እህት አገኘህ ጊዮርጊስ አይለያችሁ/4/
የእኛማ ሙሸራ እንኳን ደስ አለህ በፈተና ጊዜ ጽናት ያሳያችሁ ጊዮርጊስ 51. መርዓዊ ሰናይ
30. ያስደስታል
የእግዚአብሔር ፈቃዱ ለዚህ ካበቃችሁ አይለያች /2/
መርዓዊ ሰናይ ሰናይ /4/
ያስደስታል /2/ የእኛ እምነታችን የኦርቶዶክስ ቤታችሁ ይመረቅ በፍቅር ያጽናችሁ
40. ይደሰት ሙሽራው ወመርዓቱ ትመስል ፀሐይ /4/
ተዋሕዶ የጋብቻ ሥርዓታችን /2/ አዝ
ተፈጸመ /2/ ዛሬ ሠርጋችሁ ምስጋና ይግባው ወንድም አግተሻል የሚያስብልሽ ይደሰት ሙሽራው በሥርዓተ ተክሊል ሲያገባ 52. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
እንላለን /2/ ቸሩ አምላካችንን የእኛማ ሙሽራ እንኳን ደስ አለሽ /2/
የኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ደስ ብሎናል አሸበረቀ ደመቀ አጌጠ በወንጌል አበባ /4/
31. ወእመ አኮ ቤተክርስቲያን ልጆች ናቸው
በቤተ ክርስቲያን ሠርጋችሁ ውብ ሆኗል በሥጋ ወደሙ ፍጹም እንዳዘዘው ወንጌሉ
እንቀበላቸው ሙሽሮች ናቸው
ወእመ አኮ ከመ ወሬዛ ኃየል /2/ አዝ አኸ /2/
እንቀበላቸው
ትዌድሶ መርዓት እንዘ ትብል /4/ እንደ ነፍስህ አርገህ እንድትወዳት በሙሽራው ነው ማማሩ /2/ ሥርዓተ ተክሊሉ
አዝ
አደራ ሰጠንህ በጌታችን ፊት /2/
32. በቃና ዘገሊላ 1 ይኸውና በድንግልና
እንድታስቢለት አንቺም ለአካልሽ ትደሰት ሙሽሪት በሥርዓተ ተክሊል ሲታገባ
ፈጸሙ ሥጋ ወደሙ
በቃና ዘገሊላ /2/ አደራ ትላለች ወንጌል እናትሽ /2/
ለዚህ እድል ተዘጋጁ
ዘገሊላ ከብካብ ኮነ /4 / አዝ አሸበረቀች ደመቀች አጌጠች በወንጌል አበባ
የክብር አክሊል ተቀዳጁ
በሥጋው ወደሙ ሕይወት አግኝታችሁ /4/
33. እዝራኒ ተናገራ አዝ
ፍሬአችሁም ይብዛ ይባረክ ጓዳችሁ በሥጋ ወደሙ ፍጹም እንዳዘዛት ወንጌሉ አኸ
እልል በሉ ሚዜዎቹ
እዝራኒ ተናገራ /2/ አምላክ ያለበት ነው ይሄ ጋብቻችሁ /2/
አብሮ አድጉ ጓደኞቹ
ተናገራ ዳዊት ዘመራ ተናገራ ዘመራ ዳዊት እስከ መጨረሻው ኑሩ ደስ ብሎችሁ በሙሽሪት ነው ማማሩ /2/ሥርዓተ
እልል በሉ ሚዜዎቿ
/2/ ተክሊሉ /2/
38. ደስ አላቸው አብሮ አደጓ ጓደኞቿ
34. በቃና ዘገሊላ /2/ 41. እንደ ኢያቄም ወሐና
ደስ አላቸው ሙሸራው ሙሽሪት 53. ሙሽራዬ አበባዬ
በቃና ዘገሊላ ከብካበ ኮነ /2/ በዝማሬ .. .. እንደ ኢያቄም ወሐና /4/
ሙሽራዬ አበባዬ /2/
አእጋሪሁ እለሆራ ቤተ ከብካብ /4/ ደምቆ ታይቷል .. .. ሙሽሮቹ ያብባሉ ገና
አበባ ነው አባባ ሙሽራው አበባ /2/
ጋብቻቸው .. .. ሙሽሮቹ ያፈራሉ ገና /2/
35. ርስዒ ህዝብኪ አበባ ናት አበባ ሙሽሪት አበባ /2/
እግዚአብሔር ይመስገን
42. ሰሎሞን ይቤላ አዝ
ርስዒ ህዝብኪ ወቤተ አቡኪ /2/ ሙሽራው ሙሽሪት
እስቲ ዘምሩለት …… እልል በሉለት
እስመ ፈተወ መርዓዊ ስለኪ /4/ ኃያሉ ጌታቸው .. .. ሰሎሞን ይቤላ (2)
ዓለሙ ነውና ……..የሰርጉ እለት
ትርጉም ፦ ሕዝብሽንና የአባትሽን ቤት ለዚህ ላበቃቸው .. .. አእይንትኪ ዘርግብ ሰሎሞን ይቤላ /2/
አዝ
እርሺ፥ ሙሽራዉ ውበትሽን ወዷልና። ወንድም እህታችንን .. ..
43. በከመ ሰማይነ እስቲ ዘምሩላት …… እልል በሉላት
ጋብቻ ቅዱስ ነው .. ..
36. አጅቡት በእልልታ ዓለሟ ነውና ……..የሰርጓ እለት
ብሏል አምላካችን .. .. በከመ ሰማይነ ከማሁ ርዕይነ /2/
አዝ
አጅቡት በእልልታ ሲመጣ ሙሽራው እንደዚህ ሲፈጸም በቤተክርስቲያን ወይነ ቃና / 2/ በቤትከ ኮነ /2/
የለበሱትን ልብስ … ማን ነው የፈተለው
ፍጹም የሚያስደስት የሠርጉ እለት ነው አዝ
44. ተአምረ ወመንክረ ምድራዊ አይደለም ከላይ ነው የመጣው
ዘመዶቹ ሁሉ ተቀበሉት ውጡ መኖር የለበትም ሙሸራው ሙሽሪት
አዝ
የሙሽራው መምጫ አሁን ነው ሰዓቱ አዳም ብቻውን .. .. ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ /2/
እዩአቸው ሲያበሩ …… ደምቀው በከፍታ
አዝ ብሎ ፈጠረለት .. .. በቃና ዘገሊላ (2) ከብካበ ኮነ /2/
ባርኳቸዋልና ………. የሰራዊት ጌታ
እልል /2/ እንበል እንዘምር በእልልታ ከጐኑ ሔዋንን .. ..
45. እንዘ ስውር 1 አዝ
ይህን ላደረገ ለሠራዊት ጌታ ዛሬም እንደቀድሞው .. ..
አንድ ሰው ለአንድ ነው መጽሐፉ ያዘዘው
ሁሉንም በጊዜው ይፈጽማልና እንደ መጽሐፉ .. .. እንዘ ስውር እምኔነ ይእዜሰ ክሱተ ኮነ /2/
ከአንድ በላይማ ….. አመነዘረ ነው
ይኸው አበቃቸው ለዚህ መልካም ዜና መርጦ እህት ሰጠው ለአዳም ሙሽራው ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ በቃና
አዝ አዝ ዘገሊላ ከብካብ ኮነ ማየ ረሰየ ወይነ /2/ 54. ዘወይን
ሙሽሪት ተደሰች ዝምታው ምንድነው ሔዋን ጐኑ ሆና ሙሽራው ሙሽሪት
አዳም ሆይ ስትለው .. .. 46. ማየ ዘወይን /2/ ቤተ ቃና ዘወይን /2/
የዳግም ልደትሽ የሠርግሽ እለት ነው
በረዳትነቷ .. .. ቤተ ቃና ዘወይን /2/
አዳም ጐንሽ ቆሞ ሔዋን ሆይ ሲልሽ ማየ ረሰየ ወይን /2/
አዳም ደስ ደስ አለው .. በቃናዋ መንደር - - - ዘወይን
መንፈሳዊ ሐሴት ይሙላ በልብሽ እንዘ /2/ ዘስውር /2/ እምኔነ/3/ ማየ ረሰየ
በአምላክ መልካም ፈቃድ .. .. ሰርግ ተደግሶ - - - +
አዝ ወይን /2/
በፍቅር ተሳስረው .. .. ወይኑ ተሰናድቶ - - - +
እህት ወንድሞቿ እናትና አባቷ
አንድ አካል ሆነዋል ማንም አይለያቸው 47. እንዘ ስውር 2 ዳሱ ተቀድሶ - - - +
ተነሡ ዘምሩ ለልጃችሁ ደስታ
ዶኪማስም ጠራ - - - +
መሄዷ ነውና ወደ ቤቷ ዛሬ 39. ሥላሴ ይባርኳችሁ እንዘ ስውር እምኔነ ይእዜሰ ክሱተ ኮነ /2/
ደቀ መዛሙርቱን - - - +
ወደ አዲስ ጐጆዋ ሽኙአት በዝማሬ ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ በቃና አኸ
ኢየሱስን እና - - - +
አዝ ሥላሴ ይባርኳችሁ /2/ /2/ ዘገሊላ ከብካበ ኮነ /2/
ማርያም እናቱን - - - +
ቤተሰቦችሽን ሁሉንም ትተሽ በሥጋ ወደሙ ዛሬ የከበራችሁ/2/
አዝ
መሄድሽ ነውና ወደ መኖሪያሽ ሥላሴ ይባርኳችሁ/2/
ሲበሉ ሲጠጡ - - - ዘወይን
እጅግ ደስ አላቸው - - - + 58. በምድራዊ ሕይወት በቃናዋ መንደር የጠራሽ ሠርገኛ /2/ /2/ ደስ ይበለን ሙሽሪት ሙሽራው/2/
ያ መናኛ ወይን - - - + ድንግል ጎበኘችሽ ሆነሽ እድለኛ
በምድራዊ ሕይወት (2) በፈተና ቦታ /2/
እየጣፈጣቸው - - - + ማርያም ጎበኘችሽ ሆነሽ እድለኛ /2/ አንድ አካል ሆነዋል አምላክ አጣምሮአቸው
ድንግል ትጠብቅህ እጆቹዋን ዘርግታ
እልልታውም ደምቋል - - - + በምንም ምክንያት ማንም አይለያቸው
ማርያም ትጠብቅሽ እጆቹዋን ዘርግታ /2/ 63. ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ
ሙሽራውም ኮርቷል - - - + በጣም ይወዳታል ባል ክብርት ሚስቱን
ሰርጉ ለእንግዶቹ - - - + 59. ይትባረክ እግዚአብሔር ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ /2/ ስለ እርስዋ አሳልፎ ይሰጣል ነፍሱን
የበቃ መስሎታል - - - + በእግዚአብሔር በሕያው ቃሉ አዝ
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ /2/
አዝ ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ ለአብርሃም ለሣራ እንደሰጠ ትዳር
ዘገብረ አቢይ ወመንክረ ዘገብረ አቢይ /2/
ወይኑ በመካከል - - - ዘወይን አዝ ለእናንተም ይለግስ የዘለዓለም ፍቅር
እግዚአብሔር /2/
አለቀ ከጋኑ - - - + ወንድና ሴት አድርጐ እንደፈጠራቸው አንቺም እንደ ሣራ አንተም እንደ አብርሃም
አፍረው ተደበቁ - - - + 60. በሰላም በኋላም በቃሉ አንድ አደረጋቸው ተፋቅራችሁ ኑሩ እስከ ዘለዓለም
አሳላፊው ሁሉ - - - + እናት እና አባቱን የአዳም ልጅ ይተዋል አዝ
በሰላም ጻኡ ተቀበሉ /2/
ማንም ሰው ሳይነግራት - - - + ከሚስቱ ጋር በሰላም በአንድ ይተባበራል ለዚህ ላበቃችሁ ለቸሩ አምላካችን
መጽአ መርዓዊ ፍሥሐ ለኩሉ /2/
ይህንን ተረድታ - - - + አዝ ምስጋና ይድረሰው ዛሬ ከሁላችን
በሰላም ውጡ ተቀበሉ/2/
ድንግል ልታማልድ - - - + ሁለቱም አንድ ሥጋ ሆነው ይኖራሉ በሉ ደኅና ግቡ ወደ አዲስ ጎጆአችሁ
መጣ ሙሽራው ደስታ ለሁሉ /2/
ሔደች ወደ ጌታ - - - + ብሎ አስተምሮናል ጌታችን በቃሉ አምላክ በጥበቡ ፍቅርን ያላብሳችሁ
አዝ 61. የሐብከ ዮም አንድ ሥጋ ናቸው አይደሉም ሁለት 66. ደስ አለው ጌታ
ጋኖቹን ሙሏቸው - - - ዘወይን የባልና የሚስት ሕይወት ወደ ፊት
የሐብከ ዮም የሐብከ መድኃኔዓለም /2/
ውሃውን ቀድታችሁ - - - + አዝ ደስ አለው ጌታ በሙሽሮች ደስ አለው ጌታ
እድሜ ማቱሳላ ወአብርሐም /4/
ብሏችኋል ልጄ - - - + እንግዲህ እግዚአብሔር ካጣመራችሁ /2/
ይስጣችሁ ዛሬ ይስጣችሁ መድኃኔዓለም/2/
ታዘዙ ታምናችሁ - - - + በሆነው ባልሆነው ሰው አይለያችሁ በቅዱስ ቁርባን ተወስነው ደስ አለው ጌታ /2/
እድሜ የማቱሳልን የአብርሐም /4/
ብላ ስትናገር - - - + ለወገኖቻችሁ ምሣሌ ሆናችሁ ደስ አላት ድንግል በሙሽሮች ደስ አላት
አዝ
አሳላፊዎቹ - - - + በክርስትና ፍቅር አምላክ ያኑራችሁ ድንግል /2/
በቅዱስ ጋብቻ ሙሽሮች የተወሰናችሁ
አምነው ጓዳ ገቡ - - - + አዝ በቅዱስ ቁርባን ተወስነው ደስ አላት ድንግል
ክርስቶስ ተገኝቷል በመሐከላችሁ /2/
ተሞሉ ጋኖቹ - - - + ምንጣፋችሁ ብሩህ መኝታችሁ ንጹህ /2/
የድንጋዮቹን ጋን ወይኑን/2/ ሊሞሊበት /2/
አዝ ስለሆነላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
ከድንግል ማርያም ጋር ተገኝቷል ከዚህ ቤት /2/ 67. ደስ ይበለን
ማድጋው ሲከፈት - - - ዘወይን ዓለም እንዲደነቅ ሰይጣን እንዲያፍር
አዝ
መልካም ወይን ሆነ - - - + በሐዘን በደስታ ይኑራእሁ ፍቅር ደስ ይበለን ደስ ይበለን
ደስታውን አይቶ አምሊክ ፍጹም ተደስቷል
የክርስቶስ ክብር - - - + አምላክ አለ መሐላችን
ሊባርካችሁ እጆቹን ዘርግቷል /2/ 64. ንፅህት ድንግል
በቤቱ ገነነ - - - + ምን ይከፈል ለዚህ ሥራህ
በሕይወታችሁም ፍቅር/2/ ቅመም ሆኖ /2/
የእመ አምላክ ጸሎት - - - + ንጽህት ድንግል ብርክት ገናና ነው አምላክ ክብርህ
ትኅትናን ይስጣችሁ እግዚአብሔር በቶሎ /2/
ታሪኩን ቀየረ - - - + የአምላክ እናት እመቤት አዝ
አዝ
መናኛው በሐዲስ - - - + ልጆችሽ ሙሽሮች ሁለቱም አንድ ሆኑ እልልታ ነው በሰማያት
ሠርጋችሁ እንዲሆን ደስታ ፍቅር የሞላበት /2/
ይኸው ተቀየረ - - - + ተዋሐዱ ተጣመሩ በቅዱስ ቁርባኑ /2/ በሙሽሮች ብሩህ መብራት
በሕይወታችሁ ውስጥ ክርስቶስ ይግባባት
አዝ አዝ በእግዚአብሔር ፊት ተንበርክካችሁ
በሕይወታችሁ ውስጥ አምላክ ይኑርበት
ዛሬም ለደከሙ - - - ዘወይን ፍጹም መንፈሳዊ ልዩ ፍቅር የክብር አክሊል ስለሰጣችሁ
አዝ
አልጫ ለሆኑ - - - + አንቺ ያለሽበት መልካም ትዳር አዝ
የበረከት ፍሬ ጸጋው እንዲበዛላችሁ/2/
ለነፍሳቸው ጣፋጭ - - - + መሠረቱ ዛሬ ልጆችሽ የፍቅር ሕይወት ይሁንላችሁ
ዛሬ ተደሰቱ አምላክን ይዛችሁ/4/
አልቆባቸው ወይኑ - - - + ቅድስት ሆይ ባርኪያቸው ተገኝተሽ ምሣሌ ነው ዛሬ ሠርጋችሁ
እራስን በመግዛት እውቀት /2/ ተሞልታችሁ
ድንግል ትቆማለች - - - + አዝ የዓላም ደስታ ሳይማርካችሁ
/2/
ስለነሱ ተግታ - - - + ድንግል ጐጆአቸውን ቀድሰሽ በእግዚአብሔር ቤት ሆነ ሠርጋችሁ
ዛሬ ተደሰቱ አምላክን ይዛችሁ/4/
እንዲጣፍጡላት - - - + እውነተኛ ፍቅር መሥርተሽ አዝ
አዝ
ለምና ከጌታ - - - + በመካከላቸው ተገኝተሽ ለዚህች እለት አደረሳችሁ
በሥጋ ወደሙ እግዚአብሔር
አዝ ሁሉን አሰጪያቸው አማልደሽ በአምላክ እቅፍ ሆነ ነፍሳችሁ
ስለመረጣችሁ /2/
ልጇም ኤልሻዳይ ነው - - - ዘወይን አዝ የዘለዓለም ሙሽሮች ናችሁ
የመንፈስ ቅዱስም ሕፃናቶች ናችሁ/2/
ሁሉን አዲስ አድርጓል - - - + ሙሽሮቹም አምነው በምልጃሽ ለመዳን ቀን የተጠራችሁ
ጨለማውን ገልጧል - - - + 62. እልል እልል 3 እናታችን ባርኪን ነይ ሲሉሽ 68. ዮም ፍስኃ ኮነ
መራሩን አጣፍጧል - - - + ፈጥነሽ ድረሺና በሠርጋቸው
እንዲህ ድንቅ አድራጊ - - - + እልል እልል ደስ ይበለን/2/
ነይ ተመላለሽ መሀላቸው ዮም ፍስኃ ኮነ (2)
ዛሬም ታምረኛ - - - + አጅበን መጣን ሙሽሮቹን /2/
አዝ በእንተ መርዓዊ ወመርዓዊሃ {2}
ጋኖቹን እንጠብ - - - + እልል ብላችሁ ተቀበሉን /2/
አንቺን ለሚወዱሽ ለሚያምኑሽ ዛሬ ደስታ ሆነ /2/
እንመለስ እኛ - - - + እናንተ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ/2/
የሕይወት አጣፋጭ ቅመም ነሽ በሙሽራው እና በሙሽሪት
የአብርሃም የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ
ሙሽሮቹም ዛሬ ይጠሩሻል አዝ
55. ቃና ዘገሊላ 2 መልካም መተሣሳብ ክርስቶስ ይስጣችሁ /2/
የጐጆአችን ፋና ነይ ይሉሻል ቆሟል መሰረቱ ፍስኃ ኮነ
ሣራና አብርሃም ሁሉም የሚያውቋቸው
ቃና ዘገሊላ (4) አዝ በእምነት ተገንብቶ »
ሁለቱም ቅዱሳን ናቸው/2/
ኧኸ ከብካብ ኮነ (3) በደብረ ሰላም /2/ ቃና ዘገሊላ ተገኝተሽ ብርሃን ይታያል »
ፍቅራቸውን አይቶ አምላክ ባረካቸው
መልካሙን ጋብቻ የባረክሽ ቤታቸውን ሞልቶ »
56. ኧኸ ትብሎ መርዓት ለእናት ለአባት ታዛዥ ግሩም ልጅ ሠጣቸው /2/
ዛሬም ከልጅሽ ጋር በሠርጋቸው አዝ
ለጌታ መሥዋ E ት እኔ ልቅረብ ያለው
ኧኸ ትብሎ መርዓት ኧኸ ለመርዓዊሃ (2) ነይ ተመላለሽ መሃላቸው ተባርኳል ማዕዳቸው ፍስኃ ኮነ
ይስሐቅን ለአብርሃም የሠጠው/2/
ኧኸ ሰናየ አንተ አንተ ወልድ እሁየ /2/ ጽዋቸውም ሞልቷል »
በመልካም ጋብቻ በጥሩ ትዳር ነው /2/ 65. ወንድና ሴት አድርጎ
በድካም የዘሩት »
57. ንሴብሆ ቅዱስ አባታችን ፈጣሪያችን ሆይ ጌታችን
ወንዴና ሴት አዴርጎ እንደፈጠራቸው ዛሬ ብዙ ሆኗል »
አምላካችን ሆይ /2/
ንሴብሖ /2/ ለአምላከ እዝራ /2/ ኋላም ለኑሮአቸው ጋብቻን ሰጣቸው አዝ
በአብርሃም ጎጆ እንደገባህበት በሙሽሮቹም
እርሱን ለፈጠረ እርሷንም ለሠራ /2/ አንዴ ከተጋቡ አንድ ሥጋ ናቸው የወንጌልን አጥር ፍስኃ ኮነ
ቤት በረከት ሙላበት /2/
ንሴብሖ ለአምላከ እዝራ /2/ ከእንግዲህ ወደፊት ይጸናል ፍቅራቸው በዙርያቸው ተክለው »
በቃናዋ መንደር የጠራኽ ሠርገኛ/2/ /2/
ቅጽራቸው ተባርኳል »
አምላክ ተገኘልህ ሆነህ እድላኛ /4/
ጠላት እንዳይቀርበው » አዝ (ዜናከ) በወንጌል ትዕዛዝ በሐዋርያት ቃል እንደ ጽጌረዳ እንደአደይ ፈክቶ የሚኖር
አዝ እንደ ሰብአ ሰገል ነገሥተ ምሥራቅ በእመ ብርሃን ፊት ጋብቻቸው ሰምሮአል አማኑኤል ያድርገው መልካም ትሥሥር
በሥጋ ወደሙ ፍስኃ ኮነ ዝናሽን በመስማት መጣን ልንጠይቅሽ በአምላክ ሥጋና ደም ሁለቱም ታተሙ አዝ.
ተጣምሯል ሥጋቸው » አዝ (ዜናኪ) የኅብረት ቃልኪዳን በአንድ ላይ አሰሙ መተሳሰብ መከባበር ይሁን ግብራችሁ/2/
ምለዋል በቃሉ » ብቻህን ስላየህ ቢወድህ ፈጣሪ አዝ ሠርጐ እንዳይገባ ዲያብሎስ በትዳራችሁ
ምንም ላይለያቸው » ፈጠረልህ ለአንተ አጽናኝ አማካሪ ጸንቶ የሚያዘልቃቸው የማይለያያቸው በጾም ጸሎት ይታጠር ሙሽሮች ጐጆአችሁ
አዝ አዝ (ዜናከ) ክቡር ቃል ስላለ በመካከላቸው/2/ አዝ
በእምነት ሠረገላ ፍስኃ ኮነ ብቻሽን ስላየሽ ሲወድሽ ፈጣሪ እስከመጨረሻው አንድ አካል ሆነዋል ዓይኖቻችሁ የጐረቤት አይመልከቱ/2/
ተሳፍረው ደረሱ » ፈጠረልሽ ላንቺ አጽናኝ አማካሪ የአማኑኤል ሥጋ አስተሳስሮአቸዋል/2/ ለወሬ ለሐሜት ጆሮአችሁ አይከፈቱ
በቅድስና ልብስ » አዝ ... (ዜናኪ) በችግር በደስታ በጾም ጸሎት በርቱ
76. ድንቅ ነው በጣም
ተሹመው ሊነግሡ » የወንጌልን ትዕዛዝ በመፈጸምህ አዝ
ለዚህ ክብር በቃህ በድንግልናህ ድንቅ ነው በጣም ድንቅ ነው /2/ እግሮቻችሁ ይገስግሱ ወደ እውነት /2/ አማናዊ
69. ወይቤላ ንዒ
አዝ (ዜናከ) በሠርጋችሁ እለት ተገኘ መድኃኔዓለም ማእድ ክርስቶስ ወደ አለበት በልባችሁ አኑሩት
ወይቤላ ንዒ ርግብየ ሰናይት /2/ የወንጌልን ትዕዛዝ በመፈጸምሽ በሠርጋችሁ እለት ተገኘች ድንግል ማርያም ታላቁን አባት
አዳም ንባብኪ /4/ ለዚህ ክብር በቃሽ በድንግልናሽ አዝ አዝ
ትርጉም፡ እንደ ርግብ መልካም የሆንሽ ሆይ አዝ (ዜናኪ) በቃልህ ተመርተው ለዚህ ቀን በቅተዋል ድንግል ማርያም ቅድስት እናት ለምኚላቸው
መልክሽ ያማረ ነውና ነይ አላት፡፡ አንቺ ቤተልሔም ቤተክርስቲያን በፊትህ ጋብቻን ይኸው ፈጽመዋል /2/
ሁለቱን አዋሐድሽ በቅዱስ ቁርባን በፈሰሰው ደምህ ኅብረት መስርተዋል የሚፈልጉትን በሙሉ አንቺ አስጪያቸው
70. ትብሎ መርዓት
አዝ ... (ዜናከ) (ዜናኪ) በሥጋም በነፍስም /2/ የአንተ ነን ብለዋል በሰማይ በምድርም ምልጃሽ አይራቃቸው
ትብሎ መርዓት /2/ ለመርዓዊሃ /2/ አዝ
79. ግነዩ ለእግዚአብሔር
74. ተፈሥሒ ቤተክርስቲያን
እስመ አመ ፈቀደ /2/ አፈቅሮ /4/ ከአዳም አንድ አጥንት ከጎኑ ወስደህ
ተፈሥሒ ቤተክርስቲያን ተፈሥሒ ቤተ አጋር እንድትሆነው ሔዋንን ሰጠህ ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ሔር/2/
71. ይትባረክ እንደ አብርሐም ሁለቱንም ባርከህ እንደፈጠርካቸው እስመ ለዓለም ምሕረቱ እስመ ለዓለም
ሥላሴ
ይትባረክ እንደ አብርሐም ያሳደግሻቸው ልጆችሽ አብርሃም ሣራን ዛሬም ለሙሽሮች /2/ ሰላምን ስጣቸው እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ /2/
ዘለዓለም /4/ ይትባረክ እንደ አብርሐም ሲሆኑልሽ አዝ በሥጋ ወደሙ ልጆችሽ አንድ ሆነዋል ዛሬ
አዝ ያሳደግሻቸው ሙሽሮችሽ አብርሃም ሣራን ጌታ ሆይ በሕግህ በቃልህ መሠረት በሥጋ ወደሙ በተክሊሉ የተሳሰረ /2/
የአካል አንድነት እንደ አብርሐም ሲሆኑልሽ አንድ ሆነዋልና በዚህ ቅዱስ እለት በመንግሥተ ሰማይ ይኖራል እንደተከበረ
በቁርባን ተሰሳሯል እንደ አብርሐም አዝ እርሱንም እሷንም ባርከህ ቀድሳቸው እመቤታችን እናታችን ማርያም /2/
ከዛሬ ጀምሮ እንደ አብርሐም ትምህርትሽ ገብቶአቸው የወንጌሉ ቃል ዘላዓለማዊ ፍቅር /2/ ጽናትን ስጣቸው ከእነርሱ አትለይ ሁሌ ጊዜ ለዘለዓለም /4/
ሁለትነት ጠፍቷል እንደ አብርሐም በኑሮ ሊያበሩ ይኸው ወጥተዋል አዝ ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ሔር /2/
አዝ በክርስቶስ ትምህርት በቃሉ ተመርተው የዲያቢሎስ ተንኮል እንዳያስታቸው እስመ ለዓለም ምሕረቱ እስከለዓለም /4/
ከአካሉ ተጣብቃ እንደ አብርሐም ለዓለም መሠከሩ ተራራ ላይ ቆመው እስከ መጨረሻው ጋሻ ሁንላቸው
ዘመናት የኖረች እንደ አብርሐም ተፈሥሒ ከቅድስቲቷ ቤት ሁለቱም ሳይርቁ
ዘመረች በደስታ እንደ አብርሐም አዝ ጽናቱን ስጣቸው /2/ አብረው እንዲዘልቁ
አካሏን አገኘች እንደ አብርሐም ከእንቅቡ በታች እይደለም መብራቱ 77. የቃናው ደስታ
አዝ በራ እንጂ ለሁሉ ከእነበረከቱ
ብሩክ ነው ምንጣፉ እንደ አብርሐም ጢስ የሌለው ሻማ ደምቀው የከበሩ የቃናው ደስታ ዛሬ ተደገመ
ጸጋ የከበበው እንደ አብርሐም ልጆችሽ ሙሽሮች እንደጧፍ አበሩ ጌታ ከእናቱ ጋር በሠርጉ ታደመ
የሙሽሮች ድንኳን እንደ አብርሐም ተፈሰሒ የዘለዓለም አምላክ ስላለ በዚህ ቤት
አምላክ ያልተተለየው እንደ አብርሐም አዝ ሙሽራው መሽሪት አገኙ በረከት
አዝ ሰላም ላንቺ ይሁን ደስ ይበልሽ በጣም አዝ
እልል በሉላቸው እንደ አብርሐም የዘራሽው ማሳ ፍሬውን ሲሸከም መርዓት ተሸልማ የድንግልና አክሊል
ዛሬ ነው ሠርጋቸው እንደ አብርሐም ካባ ደረብሽለት ለወንዱ ሙሽራ እዩት ሥርዓቱን እጅግ ያስደስታል
የተመረጡበት እንደ አብርሐም አክሊል ደፋሸለት ከምርቃት ጋራ ተፈሰሒ አንድ አካል ሙሽሮች እዩአቸው ሲያበሩ
መልካም ጋብቻቸው እንደ አብርሐም አዝ በወንጌሉ በተክሉለ ሄደ እየተመሩ
ቃልሽ ይለውጣል ግሩም ነው ኃያል አዝ
72. ድንግል ሆይ እንግዳቸው ብዙ ድንኳናቸው ሙሉ
አመንዝራዎቹን ድንግል ያደርጋል
ድንግል ሆይ ባርኪልን ሙሽሮችን /4/ ተገለጠ ክብርሽ በሙሽሮች ዛሬ ጌታ ከእናቱ ጋር አሉ በመሃሉ
ባርኪልን አኸ /2/ መከር ሆኖልሻል ባፈራሽው ፍሬ ተፈሥሒ የወይን ጋኖቹ ዛሬ ሙሉ ናቸው
አዝ አማኑኤል ድንግል ማርያም ስላሉ ቤታቸው
75. ሙሽሮች አበበ ፍሬያችሁ
የሙሽሮች መልካም ፍሬ አዝ
አምሮ ደምቆ ታየ ዛሬ ሙሽሮች አበበ ፍሬያችሁ /2/ በክብር ታጅቦ ሲመጣ መርዓዊ
አዝ ለዚህ ቀን ይኸው ደረሳችሁ እጅግ ያስደስታል አይደለም ምድራዊ
የሙሽሪት መልካም ፍሬ በአምላክ ፊት እጅግ ከበራችሁ /2/ ዛሬም በዚህ ድንኳን ደስታ ተደረገ
አምራ ደምቃ ታየች ዛሬ አዝ በአማኑኤል በአምላካችን ስለተባረከ
የሙሽራው መልካም ፍሬ በእግዚአብሔር ቸርነት በመልካም ፈቃዱ አዝ
አምሮ ደምቆ ታየ ዛሬ በቅዱስ ቁርባኑ ዛሬ ተዋሐዱ/2/ በተክሊል በቁርባን የሆነው አንድነት
በሥርዓተ ተክሊል በሥጋ ወደሙ አይነጣጠልም ዳግም ወደ ሁለት
73. ሶበ ሠማይነ ሙሽሪት ሙሽራው ተደሰቱ ዛሬ
በመድኃኔዓለም ፊት ጋብቻን ፈጸሙ/2/
ሶበ ሰማእነ ዜናከ መጻእነ ኀቤከ /2/ አዝ በሠርጋቸው ተገለጠ የእምነታችሁ ፍሬ
መጻእነ /4/ በቤተክርስቲያን በፈጣሪያቸው ፊት 78. የምሥራች ደስ ይበላችሁ
ሶበ ሰማዕነ ዜናኪ መጻእነ ሃቤኪ (2) ሁለቱም አንድ ሆኑ በዚህች ቅድስት እለት
መጻእነ (4) /2/ የምሥራች ደስ ይበላችሁ/2/
አዝ አንድ የሚያደርጋቸው ተነቦ ወንጌሉ አሸብርቆ ዋለ ሙሽሮች ሠርጋችሁ/2/
እንደ ሰብአ ሰገል ነገሥተ ምሥራቅ በካህኑ መስቀል በረከት ታደሉ /2/ አዝ
ዝናህን በመስማት መጣን ልንጠየቅ አዝ ሕይወታችሁ ሰላማዊ ፍጹም ፍቅር/2/

You might also like