You are on page 1of 2

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

በደብረ ዕንቊ ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት
የተተኪ አባላት አገልግሎት ማስተባበሪያ ክፍል መዝሙር ንዑስ ክፍል (2014ዓ.ም)
መዝሙር በእንተ ልደተ እግዚእ (የልደት መዝሙራት)

1. የምስራች ተወለደ እሰይ እሰይ/2/ ከሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ/2/

አማኑኤል /2/ የብርሃናት ጌታ የምስራቅ ፀሐይ እንዲሆነን ቤዛ/2/ ለዓለሙ ሁሉ ለበሰ የማርያምን
ሥጋ/2/
ተወልደ አምላክ አዶናይ/2/
10. ለዘተወልደ እም ቅድስት ድንግል ምንተ ንብሎ
2. ዮም ሰማያዊ በጐል ሰከበ ለዘተወልደ እም ቅድስት
ድንግል /2/ ናስተማስሎ ለመድኃኒነ/2/

ርዕይዎ ኖሎት /2/ አእኩትዎ መላእክት/2/ ኤርዌ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ (2) ከራድዮን/2/

3. ወወለደት ወልደ ዘበኩራ /2/ ትርጉም፡-ከእመቤታችን የተወለደው ምን ብለን


እንጠራዋለን፡፡መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን
መንጦላዕተ ደመና ሰወራ /2/
በምን እንመስለዋለንበዱር አንበሳ ነው ወይስ ከራድን
4. መድኃኒነ ተወልደ ነዋ /2/ በሚባል ወፍ ነው፡፡

ይእዜኒ በሰላም ንትልዋ /2/ 11. በጎለ እንስሳ /4/

5. በጐል ሰከበ በአፅርቅት ተጠብለለ/2/ በጎለ እንስሳ ተወለደ አማኑኤል/4/

ቤዛ ኩሉ ዓለም /2/ ዮም ተወልደ /2/ በእንስሳት በረት /4/

በበረት ተኛ በጨርቅም ተጠቀለለ/2/ ተወለደ አማኑኤል /4/

የዓለም መድኃኒት/2/ዛሬ ተወለደ/2/ 12. አማን በአማን /4/

6. በቤተልሔም ተወልደ /2/ አማኑኤል/2/ መንክር ስብሐተ ልደቱ

እም ዘርዓ ዳዊት /4/ ተወልደ አማኑኤል/2/ እውነት በእውነት/4/

7. በኮከብ መጽኡ/2/ ሰብአ ሰገል/2/ ድንቅ ነው የአምላክ ልደት

ለአማኑኤል/4/ ይስግዱ ሰብአ ሰገል/2/ 13. ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሔም/2/ ዘይሁዳ


በቤተልሔም
8. ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት/2/
አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ/2/ በቤተልሔም
ወሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብእ ሃሌ ሉያ ሃሌ
ሉያ/3/ አሜን ሃሌ ሉያ /2/ 14. አንፈራፁ ሰብአ ሰገል /4/

ትርጉም፡-ለእግዚአብሔር በሰማያት ምስጋና ይገባዋል አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ/2/

በምድር እርቅ ተጀመረ ለሰው ግዕዛኑ /ነፃነቱን/ሊሰጠው 15. አንፈራፁ ሰብአ ሰገል ረኪቦሙ ሕፃን/2/

9. እምሰማያት ወረደ ወእም ማርያም ተወልደ ዘተወልደ ለነ/4/ ሕፃን ዘተወልደ ለነ


ተወልደ/2/
16. ኢየሩሳሌም/3/ በሆን አምላክ ሲወለድ ባየን/2/
ከመ ይኩነ ቤዛ/2/ ለኩሉ ዓለም ወለብሰ ሥጋ ማርያም
እንደ ዮሴፍ ወይ እንደ ሰሎሜ በሆን/2/

እንደ ዕረኞች ወይ ሰብአ ሰገል በሆን/2/


1. የምሥራች ደስ ይበለን/2/ 18. ይኸው ተወለደ የዓለም መድኃኒት/3/
የዓለም መድኃኒት ተወለደልን ምሥራች ደስይበለን/2/ እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት/3/
የምሥራች ደስይበለን/2/ ትንቢት ተናገሩ ነቢያት በሙሉ/3/
ጌታችን ተወልዶ አይተነው መጣን/2/ አምላክ ቀዳማዊ ይወርዳል እያሉ/3/
ንጉሥ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ/2/ ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ/3/
ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ/2/ የእስራኤል ንጉሥ ተወልዷል እያሉ/3/
ሰብአ ሰገል እንደታዘዙት/2/ ሰብአ ሰገል መጡ ይዘውእጅ መንሻ /3/
በኮከብ ተመርተው ሕፃኑን አገኙት/2/ ወርቅ ዕጣኑ ከርቤ ለማርያም እጅ መንሻ/3/
ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው/2/ በሶርያ ታየ ፈጣሪ እንግዳ /3/
ወርቅ እጣን ከርቤውንም ገበሩለት ሰግደው/2/ ብሥራተ ልደቱን ለሁሉ ሊያስረዳ/3/
17. እመቤቴ ማርያም እመቤቴ/2/ ሕፃናት እንሂድ ከልደቱ ቤት/3/
ካንቺ ተወለደ የሠራዊት ጌታ ውኃው ሆኗልና ማርና ወተት/3/
እመቤቴ ማርያም ይድረስሽ ሰላምታ/2/ 19. አንቺ አንቺ ቤተልሔም የይሁዳ መሬት
ሕይወቱን የሰጠው ፍጹም ለሠላም ከአንቺ ተወለደ የዓለም መድኃኒት
ሁሉን የሚችል ያለ በአርያም ለአዳም ክብር ሲሻ ቤተልሔም
የአምላክ ማደሪያ ድንግል ማርያም ለሁሉም ሰላም ቤተልሔም
ጌታ የመረጠሽ እስከ ዘለዓለም/2/ ዛሬ ተወለደ ቤተልሔም
የምድር ባለ ጸጎች ይማልዱ ፊትሽ ከድንግል ማርያም ቤተልሔም
የሰማይ መላዕክት ምስጋና ያቅርቡልሽ እጅ መንሻ አቀረቡ ቤተልሔም
አሕዛብ ይንበርከክ ለኃያሉ ልጅሽ የምስራቅ ነገሥታት ቤተልሔም
ክብር ይገባሻል በእናትነትሽ /2/ በከብቶች በረት ቤተልሔም
ላንቺ ሊያስተላልፍ ገብርኤል ሠላምታ ተኝቶ ላገኙት ቤተልሔም
ከንጉሥ ተልኮ ከሠራዊት ጌታ እስራኤል ህዝቤን ቤተልሔም
ሠላም ላንቺ ይሁን ብሎ ያበሰረሽ የሚጠብቃቸው ቤተልሔም
እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረስሽ /2/ ካንቺ ይወጣል ብሎ ቤተልሔም
እንደነገራቸው ቤተልሔም

You might also like