You are on page 1of 12

ምድብ ቸርነት (10) ዋኔን (11) Contents 22. ድንቅ ነው.....................................................

10
1 • አባታችን • አባታችን የጥምቀት መዝሙር - ቸርነት .............................................. 2 23. የዓለም መድኃኒት ........................................... 11
• አማን በአማን • በወንጌሉ
• ስለ ልደት • ስለ ልደት 1. አማን በአማን................................................... 2 24. የጥበብ ሰዎች መጡ......................................... 11
2 • እግዚአብሔርም • እግዚአብሔርም
• ሰላም ለኪ • ሰላም ለኪ 2. ስለቸርነትህ ..................................................... 2 25. ስለድንግል ብሎ ............................................. 12
3 • ስለቸርነትህ • መጽኣ ቃል
3. በሕይወቴ በዘመኔ ............................................. 3
• በሕይወቴ • ባርከን ባርከን 26. የአዋጅ ነጋሪ ቃል ............................................ 12
• የእኛ ጌታ • ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ 4. የእኛ ጌታ ........................................................ 3 27. የቅዱሳን በኣት ............................................... 12
4 • ለእኔስ ልዩ ነች • የጥበብ ሀገሯ
5. ለእኔስ ልዩ ነች.................................................. 3
• ዮሐንስኒ ሃሎ • የድሆች መጠጊያ
• ዮሐንስ 6. ዮሐንስኒ ሃሎ ................................................... 4 አዲስ የተጨመሩ
5 • ሰላምህ • ሰላም ለማርያም
ይብዛላት • ድንቅ ነው 7. ሰላምህ ይብዛላት .............................................. 4 1. ሀሌሀሌ ሉያ (ዘማሪ ኪነ ጥበብ )
• መች ይረሳል • የዓለም መድኃኒት 2. ንሴብሖ ለአምላከ እዝራ
8. መች ይረሳል .................................................... 5
6 • የጥበብ ሰዎች
የጥምቀት መዝሙር - ትዝታ ............................................... 5 3. ሐዋርያት የሰበኩሽ
• ስለድንግል ብሎ
7 • የአዋጅ ነጋሪ ቃል 4. ይኸው ተወለደ
9. አባታችን ........................................................ 5
• የቅዱሳን በዓት 5. የበገና አካላት (የመጋቢ አለሙ አጋ ...በኦዲቶሮያል ታይቶ)
10. በወንጌሉ ያመናችሁ ................................................ 5
6. ስለ ጥምቀት ( የመጋቢ አለሙ አጋ... በኦዲቶሮያል ታይቶ)
11. ስለ ልደት ....................................................... 6

12. እግዚአብሔርም................................................ 6

13. ሰላም ለኪ............................................................ 7

14. ወረደ ወልድ .................................................... 7

15. መጽአ ቃል ...................................................... 7

16. ባርከን ባርከን .................................................. 8

17. ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ........................................... 8

18. የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው..................................... 9

19. የድሆች መጠጊያ ............................................... 9

20. ዮሐንስ .......................................................... 9

21. ሰላም ለማርያም ............................................. 10


ለዚህ ፍቅርህ ምን ልክፈልህ 2. ስለቸርነትህ
በየደቂቃው ኃጢአት ስሠራ (ሊ/መዘምራን ይልማ ኃይሉ) ቅኝት - ቸርነት
ስሰርቅ ስበድል አንተን ሳልፈራ 231542-3 451342 2 (2x)
አንተ ግን ፊትህ ምንም ቢቀየም 231542-3 231515 5 (4x)
በቁጣ በትር አልገረፍኸኝም ስለ ቸርነትህ ጌታ ተመስገን
አማኑኤል ተመስገን ስለ ፍፁም ፍቅርህ አምላክ ተመስገን 2x
ለዚህ ፍቅርህ ምን ልክፈልህ ማነው የገመተ ከዛሬ መድረስን
ምሕረትህን ልከህ አድነኝ ዛሬ ልብሱ ሳይነካ በእሳቱ ወላፈን
ታክቶኛልና በኃጢአት መኖሬ ባህሩን አሻግሮ ማዕበል አቁሞ
የጥምቀት መዝሙር - ቸርነት ዓለም በኃጢአት እየሳበችኝ እርሱ ያውቅልናል ለመጪው ቀን ደግሞ
በጽድቅህ ደስታ መኖር አቃተኝ አዝ…
1. አማን በአማን
አማኑኤል ተመስገን ሃሌ ሃሌ ሉያ መስዋዕት እናቅርብ
( ሊ/መዘምራን ይልማ ኃይሉ) ቅኝት - ቸርነት
ለዚህ ፍቅርህ ምን ልክፈልህ ጌታ ይፈልጋል የተሰበረ ልብ
5-222-43-4-441542-2
አማን በአማን /2/ ክርስቶስ ከሌለው ፍቅር ላይኖረው
1513 1445-5 15131-2-222
አማኑኤል ተመስገን /2/ ሰላም ሰላም ይላል ፍጥረታዊው ሰው
52-222-4-232423-3
የኃጢአት ጉዞ ጣፋጭ ቢመስልም ሰላም ሰላም ይላል የዘመኑ ሰው
445511-1-52-222-2
ውጤቱ መርሮ ፍፁም አይጥምም አዝ…
አማን በአማን /2/
እንደ በደሌ ስላልከፈልኸኝ የጌታችን ነገር ለሚጠፉት ሁሉ
አማኑኤል ተመስገን
ተመስገን እንጂ ሌላ ምን አለኝ የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሁሉ
ለዚህ ፍቅርህ ምን ልክፈልህ 2x
አማኑኤል ተመስገን ሞኝነት መስሏቸው ክህደት ተሞሉ
ድብቁን ኃጢአት አንተ ብትገልጠው
ለዚህ ፍቅርህ ምን ልክፈልህ የስንፍና አመል እያናወዛቸው
ይቅር ብለኸኝ ባትሸፋፍነው
አማን በአማን /2/ መጾም መጸለዩ ይጎዳናል ብለው
እንደ ሰው በቀል ቢኖርህ ጌታ
አማኑኤል ተመስገን አምላክን ቢክዱ ፍቅርን ነፈጋቸው
ለእኔ ኃጢአትስ የለውም ቦታ
ለዚህ ፍቅርህ ምን ልክፈልህ 2x
አማኑኤል ተመስገን
3. በሕይወቴ በዘመኔ 4. የእኛ ጌታ አዝ…
(ሊ/መዘምራን ይልማ ኃይሉ ቁ.፩ ) ቅኝት - (ሊ/መዘምራን ይልማ ኃይሉ) ቅኝት - ቸርነት እንደ ሰው ጥበብ ጥበበኛ
ቸርነት 231-42 2 231-42-2 እንደሰው ንብረት ወደረኛ
23-42 2 14-15 5 23154 45-13 3 እንደ ዓለም ጉልበት ጉልበተኛ
15-11231-1 2223 42 15131 43 42 2 2x በአምላክ ፊት ሲታይ ህመምተኛ
2223 42 2 14-15-42 2 522224 23423 3 44551 52-22 2
2223 42 2 2315-11231 1 15131 43-23 3 15131 43-42 2-(2x)
5. ለእኔስ ልዩ ነች
(ሊ/መዘምራን ይልማ ኃይሉ) ቅኝት - ቸርነት
በሕይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ ለእኔ በወንጌል የእኛ ጌታ የእኛ መድኅን
233-42 2-42 423-15 13 31-31 (2x)
ማመኔ /2/ በቸርነትህ ታደገን
3-42 2-42 423-15 13 31-31 (2x)
ሕይወቴ ቢመራ ጌታ በቃልህ እኛ እንደሆነ ኃይል የለን
233-42 2-42 423-15 13 31-31
ብርታት አገኛለሁ ሲያድሰኝ ፍቅርህ አዝ…
233-42233 42 2-42 42
የአንተ ጸጋ ጌታ ስለበዛልኝ ጠዋት ለምልማ ማታ ጠፋች
233-42 2-42 423-15 13 31-31 (3x)
ጨለማው ተገፎ ብርሃንህ መራኝ የሰው ህሊናን እያባባች
233-42233 42 2-42 42
አዝ… /2/ ዓለም ምኗ ነው የጣፈጠን
ለእኔስ ልዩ ነች ድንግል ማርያም
ወዴት እሄዳለሁ የእጅህ ጥበብ ሆኜ እያሳሳቀ የወሰደን
ለእኔስ ልዩ ነች እመብርሃን
ፍቅርህ እያደሰኝ ሞተህልኝ ድኜ አዝ… ፈልጌ /4/ ላንቺ ምሥጋና አላገኘሁም /2/
ምን ዓይነት መውደድ ነው አንተ ለእኔ ያለህ ዛሬ አለች ሲሏት ትጠፋለች ልቤ ሲያበቅል የኃጢአት አረም
ምን ይከፈልሀል ለፍጹሙ ፍቅርህ ከነተንኮሏ ዓለም ሟች ነች ውስጤ ሲሸፍት አልተወችኝም
አዝ… /2/ እሾህ በቅሎባት እሾህ ሆና ከቤተ መቅደስ እጇን ዘርግታ
ምን ዓይነት መውደድ ነው አንተ ለእኔ ያለህ በመተላለፍ ሰው ሊያልቅነው ትጠራኛለች የእኔ መከታ
ምን ይከፈለዋል ለፍጹሙ ፍቅርህ አዝ… የሆዴን ኃዘን የልቤን ምሥጢር
ደጅህ ላይ ተጥዬ ደጅህ ላይ ልሙት ከእኛ ጋር ያለው ኃያል ነው እነግርሻለሁ አንድም ሳይቀር
ቃልህን ልጠብቅ በፍፁም ፍርሃት በሥጋዊ ዓይን ባናየው የምትሸሽጊ የሕዝብን ኃጢአት
አዝ… /2/ የፆሩ ብዛት መች አድኗት ለእኔስ ልዩ ነሽ ድንግል አዛኝት
ዓለምን ትምክህት ተዋህዷት
ጣዕሙ ልዩ ነው ከእርሷ ጋር መኖር አዝ… 1451314222 2
ድንግልን ይዤ መቼም አላፍር እድገቱ ምናኔ ትምህርቱ ንስሐ 4324551 2-311 1 1
ወደ ጽድቅ ሕይወትትወስደኛለች የጣዝማ ማር በልቶ ኖረ በበረሃ 4324551 42 222 4
ድንግል ማርያም ለእኔ እናቴኮ ነች መጓዝ እንዲያስችለን በሕይወት ጎዳና 231422 32423-3
በኃዘን ስሰበር ማንን እጠራለሁ ላይ ታቹ ይደልደል ጎባጣውም ይቅና 14513142 222 2
ውስጤ ሲደማ ለማን እነግራለሁ አዝ… ሰላምህ ይብዛላት ምድሪቱ
ከኃጢአት እድፍ ንፁህ መሆኛዬ ሲኖር በምናኔ በሄኖን በረሃ የሰው ልጅ እንዳይቀር በከንቱ /2/
አንቺ ነሽ ለእኔ የኔስ መጽናኛዬ ያጠምቅ ነበረ ዮሐንስ በውኃ አዝ…
የኃጢአት ቁስል ያለአንቺ አይጠግም በማየ ዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ የሌለንን ሰላም እንሰብካለን
ልጅሽ ሳይፈቅድ በሕይወት አልኖርም ጌታ ተጠመቀ ድኅነትን ሊያውጅ በጎ ነገር ጠፍቶን እንጮሃለን
ያላንቺ ምልጃ ለክብር አልበቃም አዝ… ጸሎት ልመናችን ከንቱ እንዳይቀር
ከልጅሽ ሌላ መድኀን የለኝም ጌታውን አጥምቆ ለክብር የሚበቃ ሰላምን ላክልን እግዚአብሔር
ከእናቱ ማኅፀን ተገኘ ምርጥ ዕቃ አዝ…
6. ዮሐንስኒ ሃሎ ኤልሳቤጥም ለክብር ሆና የታደለች የካም ልጆች በዝተው በምድር ላይ
(ዘማሪት ማርታ ኃ/ሥላሴ) ቅኝት - ቸርነት መልካም የነፍስ አባት መጥምቁን ወለደች ገመናን ገለጡ በአደባባይ
43123-1 42-2-2324 22-2 3123-3 (2x) ኤልሳቤጥም ለክብር ሆና የታደለች ፍፁምነት ጠፍቶ ከልባቸው
መሸጋገሪያ 445 22-2 መልካም የነፍስ አባት መጥምቁን ወለደች በክፋት ተሞላ ጉባኤያቸው
43122-2-2435-55-5 ዮሐንስኒ ሃሎ ያጠምቅ በሄኖን/፪/ ያጠምቅ በሄን /፫/ አዝ…
43122-2-2452 222-2 በሰላም ቤት ቆመን ሰላም ጠፍቷል
ዮሐንስኒ ሃሎ ያጠምቅ በሄኖን /፪/ 7. ሰላምህ ይብዛላት ታንኳችን በንፋስ ተጨናንቋል
ያጠምቅ በሄን (ዘማሪ አቤል ተስፋዬ) ቅኝት - ቸርነት
አድነን ጌታ ሆይ እንዳንጠፋ
መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች እያለ መግቢያ 14513154245 5
ገስፀው ማዕበሉን ሁነን ተስፋ
ዮሐንስ ሲያስተምር ማነው ያስተዋለ 14513154242 2
አዝ…
እንደ ተናገረ አዋጅ ነጋሪው 2315512422 4
ዓለም ስለ ሰላም ቢዘምርም
ተራራው ዝቅ ይበል ይሙላ ጎድጓዳው 2315512423 3
ምድራችን ከሰላም አርፋ አታውቅም
ሰላማችን አንተን ስንይዝ ነው ባርነትን ኃጢአትን ከኛ ጥሎ ይህቺን መንግሥት የማያገኛት ህልፈት
ጌትነትም ከሀሊነትም ክብርም
እውነተኛ ሰላም ምናገኘው ነፃ አወጣን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ
ናቸውና የአንተ ገንዘቦች ሁሉም
አዝ… ሰላማችን የድንግል ማርያም ፍሬ ለዓለም ወለዓለም ዓለም አሜን፡፡
ይገባዋል ምስጋናና ዝማሬ የተላከው ቅዱስ ገብርኤል ከጌታ
8. መች ይረሳል ስለ ፍቅሩ ስላረገልን ሁሉ
ሰላም ለኪ ብሎ በሰጠሽ ሰላምታ
እኔ ባሪያሽ ልብሴን ስታጠቅ ስፈታ
(ዘማሪ አቤል ተስፋዬ) ቅኝት - ቸርነት ተቀኙለት ፍጥረታት ዝም አትበሉ ሰላም ልልሽ ይገባኛል ጠዋት ማታ
54224 23151551-1(2x) ማርያም ሆይ እመቤቴ ሆይ ድንግል
15131 23151551 1 በሥጋሽም በህሊናሽም ድንግል
የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ድንግል
15131 23154 222 2
እንዳለሽ ቅዱስ ገብርኤል ሰላም
መሸጋገሪያ 52 52 4513 1551 1 ሰላም ለኪ እንደርሱ ሁሉ እኔም
52 52 4513 2332 42 2 የጥምቀት መዝሙር - ትዝታ የሌለብሽ የነፍስ የሥጋ መርገም
ቡሩክ ነው የማህፀንሽ ፍሬም
መች ይረሳል የዋለልን ውለታ
9. አባታችን እንደቀድሞው ቡሩክ አምላክ ነው ዛሬም
ቸርነቱ እፁብ ፍቅሩ የጌታ (መ/ስብሐት አለሙ አጋ) ቅኝት - ሰላምታ እግዚአብሔር ወልድ በመጣ ጊዜ ለካሳ
የታተመው በልባችን ጽላት 4245 313 15423 312 45 እንበለ ዘር እንደ ንብ እና እንደ ዓሣ
4245 313 15442 222 ከነፍስሽ ነፍስ ከሥጋሽ ሥጋ ቢነሳ
ሞትን ገድሎ የሠጠንን ሕይወት
አባታችን በሰማያት ላይ ያለህ ደስ ያለሽ ሆይ ጸጋን አግኝተሽ ከጌታ
በጥፋቱ ቢወጣ አዳም ከገነት ተለይቶ ይመስገን ቅዱስ ስምህ ደስ ይበልሽ በማቀርብልሽ ሰላምታ
ቃል ገባለት ዳግም ሊሠጠው ሕይወት መንግሥትህን የምንፈልጋት ከጥንቱ ለምኚልን ሳትሰለቺ ጠዋት ማታ
በልጅነት ትምጣ ትሰጠን አቤቱ ውድ ልጅሽ እንዲያደርግልን ይቅርታ
ህያው ጌታ አምላክ ፈጣሪ ሳለ
ፈቃድህም ይህ እንዲደረግ ይሁን ይቅር ብሎ ኃጢያታችንን ሁሉን
ስለ ቃሉ በእፀ መስቀል ላይ ዋለ በሰማይም ሞተን ተነስተን ከደይን እንዲያድነን በአንቺ ተማፅነን አለን
በአይሁድ እጅ በጽኑዕ ተንገላታ እንድንኖር ምስጋናህ ምግብ ሆኖን ለዓለም ወለዓለም ዓለም አሜን፡፡
ዛሬም በምድር በሥጋ ሕይወት ሳለን
የፍቅር አባት ክርስቶስ የእኛ ጌታ
ምግባችንን በየለቱ አውቀህ ስጠን 10. በወንጌሉ ያመናችሁ
ሥጋው ደክሞ ቅዱስ ደሙ ፈሰሰ ይቅር በለን የበደልንህን ነገር (ቅኝት - ትዝታ)
እዳችንን በሞቱ ደመሠሠ ወንድማችን የበደለንም ቢኖር 1332422-2-2-2-2 (2x)
እንዳቅማችን እኛም እንድንል ይቅር 52-2 423-3 123-4 2-2-423-3
ስንጠላው እርሱ አብዝቶ ወደደን
ከገሃነም ከክፉ ሁሉ መአት 52-2 423-3 123-4 2-2-222-2
ስለ ፍቅሩ ሞትን ገድሎ አዳነን አትጣለን አድነን እንጂ ከሞት በወንጌሉ ያመናችሁ /2/
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ /2/ ቤት ባይኖራት መጥታለችና ከሩቅ እግዚአብሔርም አዳም ባጠፋው ጥፋት
ከበረት ጠቀለለችው በጨርቅ በተስፋ ቃል አሰናበተው ያን ዕለት
ሊፈጸም የኢሳይያስ ነገሩ ለአዳም በገባለት ቃል ኪዳን
እንስሳትም ትንፋሻቸውን ገበሩ አምስት ሺ ከአምስት መቶ ዘመን
ከዚያ ቦታ ከብት ጠባቂዎች ነበሩ ሲፈፀም ያ የተስፋ ቃል ደረሰ
ያዩ ነበር ካሉበት ቦታ ድረስ የአዳም የስቃይ ዘመን ፈረሰ
የብርሃን ጎርፍ ከቤተልሔም ሲፈስ አዳምም ሲኖር በሲኦል ተቀብሮ
እረኞቹም የብርሃኑን ጎርፍ አይተው አዳነው ሞቱን በሞቱ ቀይሮ
እጅግ ፈሩ ምን ነገር ነው ብለው አምላክም ወደዚህ ዓለም ሲመጣ
11. ስለ ልደት
(መ/ስብሐት አለሙ አጋ) ቅኝት - ሰላምታ መልአኩም ፍርሐታቸውን አርቆ ቆየችው እመቤታችን ተመርጣ

4245 313 15423 312 45 ነገራቸው ተድላ ደስታውን አድንቆ የሌለባት መርገም ፍዳ ከጥንት

4245 313 15442 222 2 ልዑል አምላክ ለአዳም ብሎ ተዋርዶ ጸነሰችው በመልአኩ ቃል ብሥራት

ድንግልም በምትወልድበት ወራት ከድንግል በዳዊት ባሕርይ ተወልዶ ፍቅር ስቦት ወደዚህ ዓለም መጣና

በሮም ንጉሥ በአውግስቶጦስ ቄሳር መንግሥት ጨርቅ ለብሶ ከበረት መሐል ተጥሎ ለአዳም ምን ያልሆነለት አለና

ሰው ሁሉ ግብር ሊቆጠር ታዘዘ አለላችሁ ሄዳችሁ እዩት በቶሎ ተወለደና ድንግልናዋን ሳይሽር

ዮሴፍም ድንግልን ይዞ ተጓዘ እንዲህ ብሎ ሲናገራቸው በዜና ለሰው ልጅ ሲል ተመላለሰ በምድር

ከገሊላ ከነበረበት መንደር ከእርሱ ጋራ ብዙ መላእክት መጡና በዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ ተጠምቆ

ቤተልሔም ወደምትባል ሀገር አቀረቡ ከእረኞች ጋር ምስጋና በዲያብሎስ የተጻፈውን ተራምዶ

ከኤፍራታ ይወጣል ብሎ ንጉሥ ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አጠፋለት ያንን ደብዳቤ ደምስሶ

ሚክያስ የተናገረው ሊደርስ ለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ ከባርነት የሚያላቅቀው ጨርሶ

ሳታፋልስ የወላዶችን ሥርዓት በመስቀል ላይ በዕለተ ዓርብ ተወግቶ


12. እግዚአብሔርም ከሲኦል በደሙ አነፃው አውጥቶ
በታኅሣሥ ሃያ ዘጠኝ ዕለት
(መ/ስብሐት አለሙ አጋ) ቅኝት - ሰላምታ እንዲህ አድርጎ ወደ ጥንት ቦታው መለሰው
ከዚያው ሳሉ የምትወልድበት ቢደርስ
4245 313 15423 312 45 በምህረቱ ዳግም ገነትን አሳየው
ተወለደ ድንግልናዋን ሳይጥስ
4245 313 15442 222 2 በአባታችን በአዳም ጥፋት በደል
ገብተን ነበር እኛ ሁላችን ሲኦል ድረሺልን በሠረገላ ሁነሽ እንወድቃለን ከዚያ ጨለማ ክርፋት
በሥራችን በኃጢአታችን እኛማ ይሸሻሉ አጋንንት አንቺን ሲያዩሽ አደራሽን በዛዊት ዓለም ብፅዕት
ሆነን ነበር ከመርገም ግዞት ጨለማ በቤተ መቅደስ ስታገለግል ስትሠራ በማልቀስሽ በመጨነቅሽ ብዛት
ግን አዳነን የፍቅር አምላክ ነውና ነይ ውጭ አሏት ሊቃውንት መክረው በሴራ ሑሩ ሲለን እንድታወጪን ከእሳት
በትህትና እናቀርብለት ምስጋና ተመቅኝተው ምናምን ኃጢአት ሳትሠራ ቃል ኪዳንሽ እጅግ ታላቅ ነው ከጥንት
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እንደ ፀሐይ ገለዋ እንደ እሳት ሲያበራ አንቺን አምኖ እንዴት ይጎዳል ፍጥረት
ለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ ትሙት ብለው ማየ ዘለፋን ቢያጠጧት ማኅደሩ የአምላክ ሰማይ እናት
እንደገና ብርሃን መሆኗ ባሰባት ታይቶ አይጠገብ ሁልጊዜ የልጅሽ ምሕረት
13. ሰላም ለኪ ያንን ግሩም ያንን ደስ የሚል መዐዛ እኛን በቀኝ እንድታቆሚን ያን ዕለት
(መ / ስብሐት አለሙ አጋ) ቅኝት - ሠላምታ
በንጽሕና ያለሩካቤ /ፀንሳ/ አርግዛ ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
4245 15423 312 45 ወለደችው በቤተልሔም ተጉዛ ለዓለም እስከ ዘለአለም ድረስ፡፡
4245 15452 222 ምጥ የለባት በመላአክ እጅ ተይዛ
ሰላም ለኪ ማርያም ደንግል ንጽሕት /3/
14. ወረደ ወልድ
የታደለች የተባረከች ፍጥረት ቅኝት - ትዝታ
ያቺን ርግብ ያቺን ወለላ ፍጥረት የበላውን ሰባ ስምንቱን ነፍሳት 52 222 4 23 555-1 54 555-5
በበገና እስኪ ላመስግናት ጥቂት አስገባችው በጥርኝ ውሃ ገነት 3524513 542 545 5
የአምላክ እናት የሰማይ የምድር ፈጣሪ ከአድማስ አድማስ ወረቀት ቢሆን መሬት 3524513 542 222-2
የእርሷ አዝማሪ ዕዝራና ዳዊት በባህሪ ቀለም ቢሆን የሦስት ወር ውሃ ክረምት 35-5 ኧኸ
ቃል ኪዳኗ የማይፈርስባት ነዋሪ
ብዕር ቢሆን የዚህ ዓለም ሁሉ ዕፅዋት ወረደ ወልድ /3/
እልፍ አዕላፍ መላእክት አሉዋት ነባሪ ቢጻፍ አያልቅም የተአምርሽ ብዛት
እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት /2/ ኧኸ
ያገልግሉሽ ብሎ የሰጣት ፈጣሪ ንግበር ብሎ ገና ሲፈጥረን ከጥንት ትርጉም፡- ወልድ ክርስቶስ
እኒያን ይዛ ፍጥረት ዓለሙን መካሪ ፈጥሮ ሰጠን ድንግል ሕሊና ትሁት
ከሰማያት ወደ ወንዞች ወረደ
ወለላዊት ቤዛዊት ዓለም ብፅዕት በእርሷ ሰበብ እንገባለን ገነት
ከወተት ውዳሴሽ ጥዑም በእውነት 15. መጽአ ቃል
ተመልከቱ የእግዚአብሔርን ምሕረት ቅኝት - ትዝታ
ከወለላ ተአምርሽ ጥዑም ሲበላ
ብንወርድበት መቼ ይወዳል ከእሳት 2-222-2 31 54 4452 5515
የብርሃን ዘውድ የብርሃን አክሊል ደፍተሸ እኛ ግና በኃጢአታችን ብዛት 2-1-113 1 2245 21-113-3
2-1-113 1 2245 42 222-2 31-1 (2x) ከተፈረደብን የባርነት ሕይወት 213 24552 42 421 11553 23
መፃ ቃል እም ደመና ዘይብል /2/ /2/ ከመጣብን መርገም በመብል ምክንያት 213 24552 42 342 222 42 /2/
ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር /4/ ኧኸ ከሲኦል እሥራት እኛ የዳንብሽ 15-113-42 42 421 11553 23
መጣ ቃል ከደመና እንዲህ የሚል /2/ ድንግል ሆይ ምን ጊዜም አይለየን ምልጃሽ 15-113-42 42 452 22-2 42
የምወደው የማፈቅረው ልጂ ይህ ነው /4/ ባርኪን /2/ ልጆችሽን ባርኪን /2/ ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ ክብርንም ልበሺ
ድንግል ሆይ በምልጃሽ አንድ ሐሳብ አድርጊን በአዲስ ምስጋና ይመላ ልብሽ
ድንግል ሆይ በምልጃሽ ከልጅሽ አስታርቂን የተወደደ ነው በእግዚአብሔር ህዝብሽ/2/
16. ባርከን ባርከን አንድነት ስናጣ ፍቅር ስትመነምን ንብረቱ ጠፊ ነው ከንቱ የማይረባ
2-2224-2314-333-3 (2x) በምግባር ስንደክም ሲጐድል እምነታችን በግፍና ቅሚያ በአመፅ ሲገነባ
21-13-113-1 223 113 3 በሥጋችን ፈቃድ ወድቀን እንዳንጠፋ ሲሳይሽ ብዙ ነው ከአምላክ የተሰጠሽ
21-13-113-1 432 222 2 በምሕረትህ ጐብኘን አንተ ሁነን ተስፋ በረከት ለማግኘት መሥራት ነው ጠንክረሽ
31-1 (ኧኸ) የአህዛብ ብልጽግና አያስቀናሽ ፍፁም
ባርከን /2/ ልጆችህን ባርከን /2
21-13-113-1 223 113 3 በቅዱስ መንፈስህ አንድ ሐሳብ አድርገን /2/ ኃላፊ ጠፊ ነው ምኞቱም ዓለሙም
21-13-113-1 432 222 2 ርኅርኅተ ኅሊና ቅድስት እናታችን ደመና ነውና ይበናል በቅጽበት
ባርከን /2/ ልጆችህን ባርከን /2 አሳስቢ ሁልጊዜ ስለኃጢያታችን በግፍ የተገኘ የተከማቸ ሀብት
በቅዱስ መንፈስህ አንድ ሐሳብ አድርገን ኧኸ/2/ ይልቅ በቅንነት በሰላም ለሰራ
ሊያድነን ነውና ክርስቶስ መሞቱ
ባርኪን /2/ ልጆችሽን ባርኪን /2/ አስምሪን እመአምላክ ድንግል ወላዲቱ ሲሳዩ ብዙ ነው ክብሩም አያባራ
ድንግል ሆይ በምልጃሽ አንድ ሐሳብ አድርጊን ባርኪን /2/ ልጆችሽን ባርኪን /2/ ጉቦና ፍትህን ማጣመም እንዳንለምድ
ድንግል ሆይ በምልጃሽ ከልጅሽ አስታርቂን ኧኸ 2x ከወንጌሉ ጋራ አለብን መዛመድ
ድንግል ሆይ በምልጃሽ አንድ ሐሳብ አድርጊን
ጥሪህን ስንሰማ ወዳንተ እንድንመጣ ድንግል ሆይ በምልጃሽ ከልጅሽ አስታርቂን ኧኸ 2x እግዚአብሔር ያለው ሰው በእርሱ የታመነ
በሕግህ ልንኖር ከቤትህ ሳንወጣ ከግፍ ሥራ ሕመም አካላቱ ዳነ
በሕይወት ስንደክም እንዳንጠፋ በዓለም 17. ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ ክርስቲያን ነኝ ብሎ ጉቦ የሚበላ
እርዳን ፈጣሪያችን ቸሩ መድኃኔዓለም (ሊ/መዘምራን ይልማ ኃይሉ ) ቅኝት - ትዝታ የሚቃጥል እሳት ያገኘዋል ኋላ
ባርከን /2/ ልጆችህን ባርከን /2 213 24552 42 421 11553 23 በመታመን ጸጋ ይጠራ ስማችን
በቅዱስ መንፈስህ አንድ ሐሳብ አድርገን /2/ 213 24552 42 342 22-2 42 እውነተኛ እንሁን ለውድ ሀገራችን
የራሱን ሳይሻ ለሀገር የሚያስብ ሰው አዝ… ቤተ ክርስቲያን ሆይ የአማንያን እናት /፪/
በእግዚአብሔር ዘንድም የተወደደ ነው ሁሉን የሚያውቅ እርሱ እርሱ ያውቅላታል ወደ አንቺ ቀርበናል እንድናገኝ ሕይወት /፪/
ቦታ ጎዳናዋን ያሳምርላታል አዝ…
በክርስቶስ ፈቃድ በምድር ላይ ታየች ቅረቡ ምእመናን በአንድነት ሆናችሁ /፪/
እነሆ ቤት ሠራች ሰባት ዓምድ አቆመች እጆቿን ዘርግታ ልትቀበላችሁ
18. የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው አዝ… ተነሥታለችና ቅድስት እናታችሁ
(ሊ/መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ ) ቅኝት - ጥበብ ግን እርሱ ነው መድኃኒታችን አዝ…
ትዝታ በሥጋ ተገልጦ እኛን ያዳነን 20. ዮሐንስ
211 55-2-2 21 13 24-4 በደሙ ፈውሶ የተወዳጀን (ዘማሪት ማርታ ኃ/ሥላሴ) ቅኝት - ትዝታ
211 55 23 32 2 ለእርሱ የመረጠን ይክበር ይመስገን /2/ 11131 4225-4 322222 2
135-5 3132-2 135-5 3111-1
211-1131 422 225-5
135-5 3132-4-42 2222-2 19. የድሆች መጠጊያ 211-1131 422 222 2
መሸጋገሪያ 135-5 3132-4-42 2222-2 /ዘማሪት አዳነች አስፋው ቁ.1/ ቅኝት - ትዝታ
ዮሐንስ/2/ ሔደ ዮርዳኖስ/2/
የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው 2-423-24-5 5-154-32-2 (2x)
የበደለውን ሕዝብ ጠርቶ ለንስሐ
ማደሪያዋስ ወዴት ነው 2x 21-13513-1-24-4 2151 1
ያስተምር ጀመረ ገብቶ በበረሃ
አዝ… 2 1-13513-1-24-2 542-222-2
አባጣ ጎባጣ ጠማማው ኮረብታ
ቦታ ጎዳናዋ ከወዴት ተቃኘ 2-4 235-5 1-113113 1-113113 3
ይስተካከል አለ ሁሉም በየቦታ (2)
ዝናና ወሬዋ ከወዴት ተገኘ 2-4 23-124 2 542 222
አዝ…
ፈልጎ የገዛት ማነው በቀይ ወርቅ የድሆች መጠጊያ ቤተክርስቲያን /፪/
በዮርዳኖስ ማዶ በሄኖን ከተማ
ባሕሩን ተሻግሮ ስሟን በማወቅ እነሆ ተደሰች ልጆችሽ መጣን /፪/
የንስሐ ጥሪ በሩቁ ተሰማ
አዝ…. ሰላም ሰላም የዘለዓለም ቤቴ /፪/
ግመል ጸጉር ለብሶ ወገቡን ታጠቀ
ማን ነው ያወረዳት ከደመና በላይ ከአንቺ አልለይም እስከ ዕለተ ሞቴ 2x
ዮሐንስ ተመርጦ ጌታን አጠመቀ /2/
ድምጿንስ የሰማ ከላይ ከሰማይ ሰላም ላንቺ ይሁን ቤተ ክርስቲያን /፪/
አዝ…
እሷን የሚጠሉ ናቸውና ከንቱ በደሙ ያፀናሽ ኢየሱስ መድኅን /፪/
ባሕር ተጨነቀች ሸሸችም በፍርሃት
አይቀርላቸውም ኋላ የሞት ሞቱ አዝ…
እሳተ መለኮት እንዳያቃጥላት
መንፈስ ቅዱስ መጣ ሊሆነው ምስክር በምልጃሽ ነው እንጂ መች በጥርኝ ውኃ ነው ልጅሽ እንዳይነሳኝ መንግሥተ ሰማያት
ከአብ መወለዱን ልጅነቱን ሊያከብር /2/ ሊውጡኝ ቢነሱ አጋንንት በሙሉ ከኃጢአት ጠብቆ እንዲያኖረኝ ገነት
አዝ… /4/ ስምሽን ስጠራ ትቢያ ይሆናሉ አንቺ ንገሪልኝ ለዓለም መድኃኒት
ጽዮን እመብርሃን ጽላተ ሥላሴ ተስፋዬ ነሽና አትርሺኝ የኔ እናት
21. ሰላም ለማርያም የበረከት ካዝና ደመወዜና ዋሴ እመቤቴ በምልጃሽ መድኃኒቴ ነሽ /2/
(ዘማሪት ሶስና) ቅኝት - ሰላምታ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ሲከፋኝ ኑሮዬ
54 2333 2333 22 42245 ድንግል አንቺ እኮ ነሽ አጽናኝ አለኝታዬ 22. ድንቅ ነው
54 2342 224 515 13 /ማኅበረ ቅዱሳን ቁ. ፭/ ቅኝት - ትዝታ
ስምሽን ስጠራ ሲታወክ ህይወቴ
1542 2242 224 515 አለሁልሽ በይኝ ድንግል እመቤቴ 545 3123 145-1 545145 5
ሰላም ለማርያም የአምላክ እናት ድንግል ሆይ አትርሺኝ የዘላለም ልብሴ 545 3123 3224 234 222 2
የአቤል የዋሃት የአዳም ሕይወት ምልጃሽ ያውጣኝ ከሞት ከከፋ ድምሳሴ 545 211 132 213 3
እመቤቴ በምልጃሽ መድኃኒቴ ነሽ የቅዱሳን ካባ የቅዱሳን ኩታ 545 213 331 432 2
የአብ ቃል መቅረጫ ጽላቱ የሙሴ ጸጋ ሰማዕታት የድሆች አለኝታ ድንቅ ነው ልዩ ነው ልዑል የእኛ ጌታ
የመንፈስ ቅዱስ ቤት እመቃል ሞገሴ ሹመተ መሳፍንት ቅብዐ ነገሥታት ምስጋና ይድረስው ከጠዋት እስከ ማታ /፪/
የርኅራኄ መዝገብ እህተ መላእክት የሰለሞን እውቀት የዳዊት መዝሙራት አዝ…
የጻድቃን ተስፋቸው ጽላተ መለኮት የማይመረመር በሰው ልጅ ኀሊና
ዓለም የዳነብሽ ከሞት ከሲኦል
ትናንት ተጨነቅን በጨለማው ዓለም ለእኔስ እናቴ ነሽ ማርያም ድንግል ረቂቅ ባሕርይ ገናና ነውና
ዛሬ ብርሃን አየን በድንግል ማርያም አድኚኝ እናቴ ከሥጋ ፈተና ያለ የነበረ ከዘመናት በፊት
የኢያቄም እንቁ የሃና ንብረቷ እኔማ ያለአንቺ አልችልም ልጸና ለዘላለም ኗሪ ፈጣሬ ዓለማት
ሥጋ ነፍሴን እርጂያት ይቅርላት ቅጣቷ ሸክም የከበደኝ እንግልት ሆኛለሁ አዝ…
በወንጌል ሰማነው ድንግል የአንቺን ዜና ከእኔ እንዳትለይ አደራ እልሻለሁ በፍጥረታት ሁሉ የሚመሰገነው
አማላጅነትሽ ሲገለጽ በቃና አደራ እልሻለሁ ከጎኔ አትራቂ ኃያሉ ጌታችን በእውነት ልዩ ነው
ከዳዊትም ሰማን ድንግል ስለአንቺ ክብር ወዳጅ ዘመድ የለኝ ያለአንቺ ጠባቂ በፍጹም ልዩ ነው የእርሱ ጌትነቱ
ወትቀውም ንግሥት እያለ ሲዘምር ተሳክቶልኝ ባየው ሀሳቤ ምኞቴ አልፋና ዖሜጋ ጽኑዕ ነው መንግሥቱ
በላዔ ሰብዕ ከሞት ከሲኦል የዳነው አዝ…
ድንግል ያላንቺማ መች ይፀናል ቤቴ
በመላእክት ዓለም በሰማይ ከተማ ለተከታይ ትውልድ ምሳሌ ለመሆን ኩነኔን አጥፍቶ ጽድቅን ሊያወርሰን
ለክብሩ ሲዘመር ማኀሌት ሲሰማ ሰግደው ገበሩለት ወርቅ ዕጣን ከርቤን/2/ አዝ...
ያለምንም እረፍት በቀንና ሌሊት አዝ... ጌታችን ሲወለድ በቤተልሔም
ንጹሐን መላእክት የሚያመሰግኑት የሚያድለው ጌታ እውቀት ለሕጻናት ሐዘን ተደምስሶ ሰፈነ ሰላም
አዝ… የሚመሰገነው በአፈ መላእክት እንጨቶች አፈሩ ፍሬ በረከት
አዳምን ለማዳን ፍጹም በመውደዱ ከእንስሳት ጋራ አደረ በበረት ወንዞች ሁሉ ሆኑ ማርና ወተት
የማይሞተው አምላክ ሞተ በፍቃዱ አዝ... አዝ...
ምሥጢሩ ረቂቅ ነው ለሰዎች አእምሮ ሥጋ ለብሶ ቢታይ ረቂቅ መለኮት ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ
በፍቅሩ ያስደንቃል ስናየው በእንክሮ በአንድ ላይ ዘመሩ ሰውና መላእክት /2/ የእሥራኤል ንጉሥ ወዴት አለ እያሉ
23. የዓለም መድኃኒት እጅ መንሻውን ሰጡት እንደየሥርዓቱ
525231 1 2324 22245 5
24. የጥበብ ሰዎች መጡ ዕጣኑን ለክህነት ወርቁን ለመንግሥቱ
5242322 2 52415455 5
525231 1 211111 1 ከርቤውን ለሞቱ
523112 432 222 2 አዝ..
525231 1 211111 1 (መሸጋገሪያ)
11123 545 5 54512313 3
113 3 15 332 2 324-421-113 3
313231 1 2324234 232432 2
444 542 2 1113231 1
መሸጋገሪያ 2324234 232432 2
444 542 4 234222 2
ሰማይና ምድር የማይወስኑት
የዓለም መድኃኒት የተወለደብሽ
ተወስኖ አየነው በጠባብ ደረት
አንቺ ቤተልሔም የተቀደስሽ ነሽ
ዘጠና ዘጠኙን መላእክቱን ትቶ
የአማልክት አምላክ ንጉሠ ነገሥት
አገኘነው ዛሬ በበረት ተኝቶ
ኃያላን በሙሉ የሚሰግዱለት
የጥበብ ሰዎች መጡ/2/ ሰምተውት በዜና
በጨርቅ ተጠቅልሎ ተኛ በበረት
እያበራላቸው ኮከብ እንደ ፋና/2/
አዝ...
ድንግል እመቤቴ ሰላምታ ይድረስሽ
የጥበብ ሰዎች በቅን ሀሳባቸው
ለአምላክ ወገኖች መመኪያቸው የሆንሽ
ወደ አንቺ ተጓዙ ኮከብ ሲመራቸው /2/
ካንቺ ተወለደ የዓለም መድኅን
አዝ...
እንከተላቸው ከፍቅራቸው ኋላ ለሌለው ያድለው ሁለተኛውን
ከበደላችንም አንፃን አደራህን
26. የአዋጅ ነጋሪ ቃል በክፉ እንዳንጠፋ እኛ ባሮችህን
25. ስለድንግል ብሎ 35551531-1 52245 155 5 አዝ…
52 23 24 5-3 52-4 23-42 22 2(2x)
522-45113-3 51513242-2 (2x) 27. የቅዱሳን በኣት
35-54 51 3-2-4 23-5 54 45 5 5 352-2242 352-224 154
35551151313154-425-5
35-54 51 3-2-4 23 42 22 2(2x) 352-2242 145-555 315
52-231-153-3245232-2 (2x)
3123 1554 2324 23-3
ስለድንግል ብሎ ኢትዮጵያን ይጎብኛት
የአዋጅ ነጋሪ ቃል በበረሃ አየለ 3123 1554 2324 15 5
ድሮስ ከአምላክ በቀር ይች አገር ማን አላት 3123 1554 2324 15 5 (መሸጋገሪያ)
የእግዚአብሔርን መንገድ አስተካክሉ እያለ
በሠራዊት ብዛት መች ትጠበቃለች ልቡና የሚመስጥ መዓዛ ዕጣኗ
ምስክርነቱን ዮሐንስ ካስረዳን
ኅሊናን ይገዛል ዝማሬ ድጓዋ
በቅዱሳን ጸሎት እሳት ካልታጠረች /2/
ልባችን ለጌታ መልካም መንገድ ይሁን የቅዱሳን በዓት የጸሎት ዋሻቸው
አዝ...
የደናግል መመኪያ የነቢያት ገዳም ቤተ ክርስቲያን ናት አምባ መጠጊያቸው
ዓለም ሸምቆባት አሕዛብ ይስቃል አውደ ዓመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም2x
የመላእክት ዜማ የአእዋፍ ዝማሬ
የሚለቀምባት የትሩፋት ፍሬ
በልጆችሽ እንባ አውሬው ይቀልዳል
ተራራው ዝቅ ይበል ጠማማውም ይቅና ይዘምሩባታል በአንድነት ተባብረው
ታላቅ ሕዝብ መሆኑን ማንበነገራቸው የሌዋዊው በትር ጸናጽል ከበሮው
ካልተስተካከለ መንገድ የለምና
ከዘመናት በፊት አምላክ የጎበኘው /2/ ወራዳዋን ዓለም የናቋት በቅድሚያ
የእግዚአብሔርን መንገድ እንመሥርት ሁላችን የእምነት አርበኞች ያገኟት በፍልሚያ
አዝ...
ማለፊያ እንዲሆነን ለመጭው ሀብታችን የገድላቸው ተዓምር መንቦግቦጊያ መቅረዝ
እውነተኛው እንባ ፈለቀ ከምድር የሰማዕታት አክሊል የሥራቸው ደመወዝ
አዝ…
በፍጡራን ዋይታ ፍጹም ብትማረር መውደቂያዬ ይሁን ከመቃብራቸው
ክፋትና ተንኮል ከልባችን ይጥፋ ይፈውሳልና ተረፈ አጽማቸው
እንባና ደማችን ተደባልቆ ፈሷል
ጽድቅና ርኅራሄ በእኛ ላይ ይስፋፋ ከኃጥአን ድንኳን መውጣቴ ነው ዛሬ
አምላክ ቅጣት ይብቃን አሁን ይቅር በለን /2/ የቅዱሳን በኣት ልትሆነኝ አገሬ
ሥጋና ደምህን በክብር አግኝተናል
አዝ.. የቅዱሳን በዓት የጸሎት ዋሻቸው
ሕይወት እንዲሆነን አምላክ ተማጽነናል ቤተ ክርስቲያን ናት አምባ መጠጊያቸው 2x
ቅዱሳንን መንቀፍ ወገኔ ተውና
አዝ…
ይልቅ ስለ እነሱ የጽድቅ ጎዳና
ሁለት ልብሶች ያሉት ከማብዛት ልብስን አዲስ የተጨመሩ መዝሙሮች
በረድኤታቸው በክብራቸው ጥላ

You might also like