You are on page 1of 6

የኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሥርወ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

የብስራት እና የታህሳስ 19 የቅዱስ ገብርኤል ብርሃን ለብሰህ እሳታዊው መልአክ ልመስክር ስለ አንተ ነህና ሕይወቴ
አንተ አማልድን ከመሐሪው አምላክ /2/ ገብርኤል ገብርኤል ሠመረ ስእለቴ
መዝሙራት የምስራች ነጋሪ ድንቅ ምስጢር አብሳሪ የአናብስቱን አፍ የዘጋኸው መልአክ
1. ሠለስቱ ደቂቅን የጽድቅ ፋና የድኅነት ጎዳና/2/ ገብርኤል አንተ ነህ/2/ ለእኛ ሁሌ የታመንክ
ሠለስቱ ደቂቅን ያወጣህ ከእሳት/2/ ላመኑብህ ለተማጸኑህ 9. ለአናንያ ወአዛርያ
እኛንም አድነን/2/ ሊቀ መላእክት /2/ ፈጥኖ ደራሽ አለኝታቸው ነህ/2/ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል/2/
እኛን አድነን/2/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት የአናንያ የአዛርያ የሚሳኤል ከለላቸው ዘአድኀኖሙ ውእቱ ያድኅነነ/2/
ቂርቆስ ኢየሉጣን ያወጣህ ከእሳት/2/ ከእሳት ነበልባል ያዳንካቸው/2/ ትርጉም፡- አናንያን አዛርያን ሚሳኤል ያዳናቸው እርሱ ያድነን፡፡
እኛንም አድነን/2/ ሊቀ መላእክት /2/ ምሰሶ አምዳችን መጠጊያችን 10. እም ልማደ ሳሕልከ
እኛንም አድነን/2/ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ጠባቂችን/2/ እም ልማደ ሳሕልከ ለነ ግበር ሳሕለ ገብርኤል ነደ
2. ነዓ ገብርኤል ዕለት ዕለት የምንማልድህ ወነበልባለ/2/
ነዓ ነዓ ገብርኤል መልአከ ራማ ዘውገ ማርያም አሐቲ ልጆችህን ይምራን መንፈስህ/2/ ከመ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአቁረርከ ጠለ/2/
ድንግል/2/ 6. ገብርኤል ምልዓኒ ትርጉም፡- ለአናንያ ለአዛርያና ለሚሳኤል ምሕረትን (ጠልን)
ዘዳግመ በሉ እሰይ ዘዳግመ በሉ ይበል አምሳለ ኪያሁ ገብርኤል ምልዓኒ መንፈሰ ልሳን ለተናብቦ መንፈሰ ድርሳን/2/ እንዳወረድክ ፤ ልማድህ ከሆነው ይቅርታህ እሳት እና ነበልባል
ዘይመስል አልቦ ካህን ጥዑመ ልሳን/2/ ሞጣሕተ ብርሃን/2/ ዘይገለብቦ ሞጣሕተ ብርሃን/2/ የሆንክ ገብርኤል ሆይ ይቅርታህን (ርኅራኄን) አድርግልን፡፡
ትርጉም፡- ለአንዲቷ ድንግል ማርያም ዘመዷ የሆንክ የራማው ትርጉም፡- ገብርኤል ሆይ ለመናገር (መልካም ነገር) የብርሃን 11. መልአከ ሰላምነ ቁ.1
መልአክ ገብርኤል ሆይ ና! አንደበቱ ጣፋጭ የሆነ ካህን እርሱን መጎናጸፊያ የሚሸፍነው የአንደበት መንፈስ ሙላብኝ መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ገብርኤል /2/
የሚመስል የለምና ዳግመኛ እሰይ በሉ ደግሞም ይበል በሉ፡፡ (አሳድርብኝ)፡፡ ሰአል ወጸልይ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ
3. እምቶነ እሳት 7. ገብርኤል ነው ለመድኃኔዓለም /2/
እምቶነ እሳት/2/ ዘይነድድ አንገፈነ በሰፊሐ እድ ሊቀ ገብርኤል ነው አሉ አስደሳች መልአክ/2/ ትርጉም፡- የሰላም መልአክ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል
መላእክት/2/ አብሣሪሃ ለእመ አምላክ/4/ ስለ እኛ ፈጽመህ ለምን በመድኃኔዓለም ፊት ጸሎታችንን
ታላቅ መመኪያ ነህ ለሚያምንብህ ሁሉ/2/ ቂርቆስና እናቱ ከእሳት ቢጣሉ/2/ አሳርግ፡፡
ናዛዜ ኅዙናን/2/ ገብርኤል ለልዑል መልአከ ኃይሉ/2/ ውኃ ሆነ ጠፋ ነበልባሉ/4/ 12. መልአከ ሰላምነ ቁ.2
የነበልባል ኃይሉ ሞገዱ ሲበዛ ቤተ መቅደስ ስትኖር ድንግል እመቤት/2/ መልአከ ሰላምነ /4/
ለሠለስቱ ደቂቅ የሆንካቸው ቤዛ አበሠራት የአምላክን ልደት/4/
ፈጥነህ የምትደርስ በዕለተ ጻሕቅ ሠለስቱ ደቂቅም ከእሳት ቢጣሉ/2/ ሊቀ መላእክት ገብርኤል ሰአል ወጸልይ በእንቲአነ /2/
ምስጉን ነህ አንተ ከፍ ያልክ በጽድቅ ውኃ ሆነ ጠፋ ነበልባሉ/4/ ትርጉም፡- የሰላም መልአክ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል
ዜናዌ ፍስሐ ለሰው ልጅ ድኅነት ሠለስቱ ደቂቅን ከእሳት ያዳነ/2/ ስለ እኛ ፈጽመህ ለምን፡፡
የሰላም መልአክ ነህ ሊቀ መላእክት ገብርኤል ዛሬም ያድኅነነ/4/ 13. ለድንግል
በአማላጅነትህ እንኮራለን 8. ገብርኤል ነው አምላክ የሾመው ለድንግል ገብርኤል አብሠራ/2/ (2)
እኛ ክርስቲኖች ደቂቀ ጽዮን ገብርኤል ነው አምላክ የሾመው/2/ ሚካኤል/2/ በክነፉ ፆራ/2/ መንጦላእተ ደመና ሠወራ/2/
4. ዐይኑ ዘርግብ አናንያን አዛርያን ሚሳኤልን ከእሳት ያዳነው ትርጉም፡- ድንግልን ገብርኤል አበሠራት ሚካኤልም በክንፉ
ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ /2/ ናቡከደነጾር አንተን በግልጽ ዐይቶ ተሸከማት የደመና መጋረጃም ጋረዳት (ሠወራት)፡፡
ሐመልማለ ወርቅ/2/ ገብርኤል ሊቅ/2/ ለእግዚአብሔር ሰገደ ያንን ምስል ትቶ 14. ሊቀ መላእክት
ትርጉም፡- የመላእክት አለቃ ገብርኤል ዐይኑ የርግብ ልብሱም ሐሴት እንደሆነ ይመስክሩ ሦስቱ ሊቀ መላእክት ገብርኤል ዘአብሠራ ለድንግል/2/
የመብረቅ የወርቅ ሐመልማል ነው፡፡ ከዚያች ከባቢሎን/2/ የወጡ ከእሳቱ ኃያል/3/ ሰዳዴ ሳጥናኤል ኃያል ገባሬ ኃይል/2/
ከዓለመ መላእክት ከቅዱሱ ቦታ ትርጉም፡- ድንግልን ያበሠራት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል
5. የራማው ልዑል የሰውን ልጅ መረጥክ ልትረዳ ጠዋት ማታ ሳጥናኤልን የሚያሳድድ ኃይልንም የሚያደርግ ኃያል ነው፡፡
የራማው ልዑል ገብርኤል/2/ አንጌቤናይቷ ቅድስት ኢየሉጣ
ተመላለስ መሐላችን ስምህን ጥርተን ንዓ ስንልህ/2/ ትመስክር ስለ አንተ/2/ ከእነ ልጇ ትምጣ
ለታህሳስ 19/2015 ዓ.ም ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ጊዜ የሚዘመሩ መዝሙራት 1
የኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሥርወ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
15. አብሠራ ገብርኤል ትርጉም፡- ሃሌ ሉያ ሐርና ወርቅ ስትፈትል የምስራች 25. አመ ኀደረ ማ.ቅ 2
አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ/2/ ትወልዲ ወልደ/2/ በመንገሪያው ቦታ በድንገት ገብርኤል ተገለጠላት፤ አመ ኀደረ ላዕሌኪ ፀሐየ ቅዱሳን ዘራማ/2/
ሚካኤል መልአክ በክነፊሁ ፆራ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ በእግዚአብሔር ዘንድም ሞገስን አግኝተሻል እኮ! አላት እርሷም በመንክር ግርማ/2/ ጸለለኪ/4/ ኸ
ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና ትወልዲ ወልድ እምኔሃ/2/ እንደምትለኝ ይሁንልኝ አለችው፡፡ ትርጉም፡-
ትርጉም፡- 19. ክንፎ ጸለላ ሰማያዊው የቅዱሳን ፀሐይ ባደረ ጊዜ በማኅፀንሽ/2/
ገብርኤል ማርያምን አበሠራት/2/ ወንድ ልጅን ትወልጃለሽ ክንፎ ጸለላ/6/ በሚያስደንቅ ግርማ/2/ ከለለሽ/2/ ኸ
አላት /2/ ተፈስሒ ለድንግል ይቤላ/4/ 26. አስተርአያ ማ.ቅ 2
ሚካኤል መልአክ በክንፉ ከለላት የሰማይ መጋረጃውን ሸፈናት ትርጉም፡- አስተርአያ ገብርኤል ለማርያም/2/
ንጽሕት ናትና በድንግልና/2/ ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ክንፉ ጋረዳት/6/ ወእንዘ ትፈትል/4/ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ/2/
ወልዳልናለችና/2/ ለድንግልም ደስ ይበልሽ አላት/4/ ትርጉም፡- ወርቅና ሐርን ስትፈትል ገብርኤል ለማርያም ታያት።
20. ወእንዘ ትፈትል
16. ማርያም ደስ ይበልሽ ወእንዘ ትፈትል/2 / ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል 27. ገብርኤል አብሠራ ማ.ቅ 2
ማርያም/3/ ግብተ/2/ ገብርኤል አብሠራ/4/
ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላምታ ወይቤላ/2/ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር/2/ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ/4/ ኸ
በአንቺ ስለአደረ የዓለም ሁሉ ጌታ /2/ ትርጉም፡- ሐርና ወርቅም ስትፈትል በድንገት ገብርኤል ትርጉም፡- ድንግል ማርያምን ገብርኤል አበሠራት ወልድንም
የአምላክ ቸርነቱ ፈቃዱ ሲሆን ተገለጠላት ፤ በእግዚአብሔርም ዘንድ ሞገስን አግኝተሻል እኮ! ትወጃለሽ አላት፡፡
ጨለማ ተገፎ ሲወጣ ብርሃን አላት፡፡ 28. መልአክ በሰላም ማ.ቅ 2
መድኃኒት ሲመጣ ሰይጣን እንዳፈረ 21. ወእንዘ ትፈትል መልአክ በሰላም ተናገራ መልአክ በሰላም/2/
ወእንዘ ትፈትል/2/ ወርቀ ወሜላተ/2/ ቡርክት አንቲ እም አንስት ቡርክት አንቲ/2/
የዜናው አብሣሪ ገብርኤል ነበረ
አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም/2/ ትጉም፡-
በቤተ መቅደስ ተቀምጣ ድንግል
ሐርና ወርቁን አስማምታ ስትፈትል ትርጉም፡- ሐርና ወርቅን ስትፈትልም ገብርኤል ለማርያም መልአክ በሰላም ድንግልን መልአክ በሰላም/2/
ተገለጠላት፡፡ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሸ ቡርክት ነሽ አላት/2/
ገብርኤል /2/ ዜናዌ ሐዲስ
የአምላክ መወለድ ሥጋ በመልበስ 29. ውእቱ ሊቆሙ
22. ዘእም ቅድመ ዓለም ውእቱ ሊቆሙ ለመላእከት ወመልአኮሙ ስሙ ገብርኤል /2×/
ገብርኤል ሲያበሥራት ድንግል ስትሰማ ዘእም ቅድመ ዓለም/2/ ህላዌሁ ዓለም ዘእም ቅድመ ዓለም/2/
በእርሷ ላይ አደረ የመለኮት ግርማ ልብሱ ዘመብረቅ ዐይኑ ዘርግብ ሊቀ መላእክት/2×/
ፈነዎ ለገብርኤል ምጽአተ ዚአሁ ይስብክ ፈነዎ ለገብርኤል/2/ ትርጉም፡-ለመላእክት አለቃቸው እርሱ ነው ስሙም ገብርኤል
እውነተኛ መልአክ መሆኑን ስለዐየች ትርጉም፡- አኗኗሩ ከዓለም አስቀድሞ የሆነው የእርሱን
ይሁንልኝ ብላ ቃሉን ተቀበለች ይባላል፤ልብሱ የመብረቅ ዐይኑም የርግብ የመሰለ
መምጣት ይናገር ዘንድ ገብርኤልን ላከው፡፡ የመላእክት አለቃ ነው።
17. ተልኮ መጥቶ 23. ገብርኤል መልአክ
ተልኮ መጥቶ ገብርኤል/2/ 30. ገብርኤል ሥዩም
ገብርኤል መልአክ መጽአ ወዜነዋ/3/ ጥዩቀ/2/ ገብርኤል ሥዩም (2×) ሊቀ መላእክት/2×/
ደስ ይበልሽ አላት ለድንግል/4/ በዕንቁ ባሕርይ/3/ እንዘ ትፈትል ወርቀ/2/
ሰላም ለኪ ማርያም/2/ መዝገበ ርኅራኄ (3×) የዋህ/2×/
ትርጉም፡- በተወደደ ባሕርይ ወርቅ ስትፈትል መልአኩ ትርጉም፡-የዋህ የሆነና የርኅራኄ መዝገብ የመላእክት አለቃ
ጸጋን የተመላሽ በፍጹም/4/ ገብርኤል መጥቶ የተረጋገጠ ነገርን ነገራት፡፡
የማኅፀንሽ ፍሬ ኢየሱስ/2/ ገብርኤል የተሾመ ነው፡፡
24. ገብርኤል መጽአ 31. ሊቀ መላእክት
የተባረከ ነው ቅዱስ/4/ ገብርኤል መጽአ በሠረገላ/2/ (2)
18. ሃሌ ሉያ እንዘ ትፈትል ሊቀ መላእክት/6×/
ተፈስሒ ለድንግል ይቤላ/4/ ገብርኤል (3×) ሊቀ መላእክት/2×/
ሃሌ ሃሌ ሉያ እንዘ ትፈትል ወርቀ/2/ ወሜላተ አስተርአያ ትርጉም፡- ገብርኤል በሠረገላ መጣ ለድንግል ደስ ይበልሽ
ገብርኤል ግብተ/2/ በደብረ ብስራት (2) ትርጉም፡-ገብርኤል የመላእክት አለቃ ነው፡፡
አላት፡፡
ወይቤላ/3/ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር ወትቤሎ
ይኵነኒ በከመ ትቤለኒ/2/
ለታህሳስ 19/2015 ዓ.ም ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ጊዜ የሚዘመሩ መዝሙራት 2
የኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሥርወ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
32. መልአከ ምሕረት 40. ገብርኤል አማልደን ትርጉም፡-ይህ መቀመጫው ከፍ ከፍ ያለ የኃይል መልአክ
መልአከ ምሕረት ገብርኤል ሊቀ መላእክት/2×/ ገብርኤል አማልደን ከአምላካችን/2×/ ገብርኤል ይለምንልን፤ በቸገረን ጊዜም ረዳት
አብጽሕ ጸሎተነ (2×) ቅድመ መንበረ አብ ወወልድ ወመንፈስ እንዳንጠፋ እንዳንሞት በነፍሳችን አደራህን ቁምልን ይሁነን፡፡
ቅዱስ ሥላሴ ዋሕድ/2×/ ከጎናችን/2×/ 48. ሶበሰ ይወርዱ
ትርጉም፡-የምሕረት (የይቅርታ) መልአክ የሆንከው የመላእክት 41. ገብርኤል ሊቅ ሶበሰ ወርዱ መላእክት/2/ ይወርዱ ሊቃነ መላእክት/2/
አለቃ ገብርኤል ሆይ ጸሎታችንን አንድም ሦስትም በሆኑ ገብርኤል ሊቅ ልብሱ ዘመብረቅ/2×/ አልቦሙ ድምጽ ወአልቦ አሰር ለምክያዳት ይቀልል ሩጸቶሙ
(በአንድነት በሦስትነት የሚመሰገኑ) በአብ በወልድ በመንፈስ ዐይኑ ዘርግብ ዐይኑ (4×) ዘርግብ ሐመልማለ ወርቅ/2×/ እም ነፋሳት ውስተ ሀገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ/2/
ቅዱስ ፊት አድርስ፡፡ ትርጉም፡-የመላእክት አለቃ ገብርኤል ልብሱ የመብረቅ ነው፤ ትርጉም፡-
33. ገብርኤል ወዳጄ ዐይኑም የርግብ የወርቅ ሐመልማል ነው፡፡ በሚወርዱበት ጊዜ መላእክት/2/ ሲወርዱ የመላእክት
ገብርኤል ወዳጄ አማላጄ/2×/ 42. ዘልብሱ መብረቅ አለቆች/2/
እንዳልቃጠል ከሲኦል ወርጄ እንዳልቃጠል እንዳልቃጠል ዘልብሱ መብረቅ/6×/ ድምጽ አያሰሙም ለእርምጃቸውም ምልክት የለም ይፈጥናል
ከሲኦል ወርጄ ምሕረትህ ይግባ በደጄ/2×/ ገብርኤል (2×) ሐመልማለ ወርቅ/2×/ ሩጫቸው ከነፋሳት በቅድስት ሀገሩ ለእግዚአብሔር
34. ገብርኤል እም ሰማያት ትርጉም፡-ልብሱ የመብረቅ የሆነ ገብርኤል የወርቅ ሐመልማል ኢትዮጵያ/2/
ገብርኤል እም ሰማያት /2/ ነው፡፡ 49. ኃያል ነህ አንተ
እም ልዑላን ወረደ እም ልዑላን /4/ 43. ርዕዩ ዕበዮ
ትርጉም፡- ቅዱስ ገብርኤል ከልዑላኑ ዘንድ ወረደ ወደ እኛ ርዕዩ ዕበዮ ለቅዱስ ገብርኤል /2×/ ኃያል ነህ አንተ ኃያል
መጣ። ዕውራን ይሬዕዩ ወጽሙማን ይሰምኡ እለ ለምጽ ይነጽሑ እለ ደጉ መልአክ ገብርኤል
35. ነዓ ማዕከሌነ መጽኡ ኃቤሁ/2×/ ይውደቅ ይሸነፍ ጠላት
ነዓ (2×) ማዕከሌነ ቁም/2×/ ትርጉም፡-ኑ እዩ የገብርኤልን ተዐምራት/2×/ አንተ ተራዳን በእውነት
በመስቀልከ ባርከነ ዮም/2×/ እውራን ያያሉ የማይሰሙት ይሰማሉ ለምጻሞችም በዱራ ሜዳ ላይ - ገብርኤል
ትርጉም፡- ና መካከላችን ቁም፤በመስቀልህም ዛሬ ባርከን፡፡ ይነጻሉ ወደእርሱ የመጡ ሁሉ/2×/ ጣኦት ተዘጋጅቶ - >> >>
36. ቀዋምያን 44. ነዋ ገብርኤል ሊያመልኩት ወደዱ - >> >>
ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ሚካኤል ወገብርኤል/2×/ ነዋ ገብርኤል መልአከክሙ/2×/
ይትፌነዉ ለሳሕል (2×) እም ኃበ እግዚአብሔር/2×/ ይስአል ለክሙ በእንተ ምሕረት/4×/ አዲስ አዋጅ ወጥቶ - >> >>
ትርጉም፡-ለነፍሳት ዘብ የሚቆሙ የመላእክት አለቆች ሚካኤል ትርጉም፡-እነሆ የእናንተ መልአክ(መልአካችሁ) ገብርኤል ስለ ሲድራቅ እና ሚሳቅ አብደናጎ ጸኑ፤
እና ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ ለምሕረት ምሕረት ይለምንላችሁ፡፡ ጣኦቱን ረግጠው በእግዚአብሔር አመኑ።
(ለይቅርታ) ይላካሉ፡፡ 45. በአምሳለ ርግብ ተቆጣ ንጉሡ - ገብርኤል
37. ከመ ትባርከነ በአምሳለ ርግብ ወረደ መልአክ ወረደ/2×/ በሦስቱ ሕፃናት - >> >>
ከመ ትባርከነ በመስቀልከ ዘወርቅ (2×)/2×/ ወረደ (4×) ገብርኤል መልአክ ወረደ/2×/ ጨምሯቸው አለ - >> >>
ተዋነይ በጽድቅ (4×) ገብርኤል ሐመልማለ ወርቅ/2×/ ትርጉም፡-መልአኩ ገብርኤል በርግብ አምሳል ወረደ፡፡ ወደ እቶን እሳት - >> >>
ትርጉም፡-የወርቅ ሐመልማል ገብርኤል ሆይ በወርቅ መስቀልህ 46. ሃሌ ሃሌ ሉያ አስምዓኒ ቃለ ከሰማይ ተልኮ ወረደ መልአኩ፤
ትባርከን ዘንድ በእውነት(በጽድቅ) ተመላለስ፡፡ ሃሌ ሃሌ ሉያ /4/ ከሞት አዳናቸው በእሳት ሳይነኩ።
38. አድኅነኒ አስምዓኒ ቃለ ገብርኤል መልአክ /4/ ከእቶኑ ስር ሆነው - ገብርኤል
አድኅነኒ ሊቀ መላእክት/4×/ ትርጉም፡-
ሊቀ መላእክት (2×) ገብርኤል ሊቀ መላእክት/2×/ ዝማሬ ተሞሉ - >> >>
ትርጉም፡-የመላእክት አለቃ ገብርኤል ሆይ አድነኝ፡፡ 47. ውእቱ ገብርኤል ገፍተው የጣሏቸው - >> >>
39. መልአኩ ገብርኤል ውእቱ ገብርኤል መልአከ ኃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ በእሳቱ ሲበሉ - >> >>
መልአኩ ገብርኤል አማለደን ከመድኃኔዓለም ጋር መንበር/2×/ አልተቃጠለችም የራሳቸው ፀጉር፤
አስታረቀን/2×/ ይስአል ለነ ረዳኤ ይኵነነ ይስአል ለነ አመ ምንዳቤ/2×/ ዐዩ መንንቱ የእግዚአብሔርን ክብር።
ፈጣሪ አምላካችን ማረን በእውነት ይቅር አለን/4×/
ለታህሳስ 19/2015 ዓ.ም ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ጊዜ የሚዘመሩ መዝሙራት 3
የኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሥርወ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
ናቡከደነፆር - ገብርኤል እለ ዐቀቡ በንጽሕ ሥርዓተ ቤትከ ወዕለ ሰበኩ በሠናይ /2/ የባሕርን ጥልቀት የመጠነ
እጁን በአፉ ጫነ - >> >> በሠናይ ዜናከ /2/ ዳርቻውን የወሰነ
ትርጉም፡- ፈቃድህን ከፈጸሙና በዓለም እያሉ አንተን ደስ እግዚአብሔርን አመስግኑት
ሠለስቱ ደቂቅን - >> >>
ካሰኙ ከሁሉ ቅዱሳን ጋር ደምረን በንጽሕና ሆነው የቤትህን ሥራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት
ከእሳት ስለአዳነ - >> >> ሥርዓት ከጠበቁ በመልካም የመንግሥትህን ወንጌል ከሰበኩ ፍጹም ኃያል ነው ሁሉን የሚገዛ
ይክበር ጌታ አለ የላከ መልአኩን፤ ሁሉ ጋር፡፡ የነገሥታት ንጉሥ አልፋና ኦሜጋ
ሊያመልከው ወደደ ስለዓየ ማዳኑን ፡፡ 57. ለዚህ ላደረሰን ዘለዓለም እርሱ የማለወጥ
50. ለዛቲ መካን ለለዚህ ላደረሰን በሰላም በጤና /2/ እግዚአብሔርን ሥራህ ድንቅ ነው በሉት
ለዛቲ መካን/6/ ሃሌ ሃሌ ሉያ /2/ እናቅርብ ምስጋና ጥበብን የሚገልጥ ጥበበኛ
ባርካ ተክለ አብ ገብርኤል ለዛቲ መካን/2/ ሥራችንን ዐይቶ በደላችንን ፍርድ የሚያደርግ እውነተኛ ዳኛ
ትርጉም፡- ተክለ አብ/ገብርኤል ይህችን ቦታ ባርኳት፡፡ ያን ሁሉ ታግሶ ለዚህ ላበቃን እንደ እርሱ ያለ ከቶ አይገኝም
51. በዛቲ መካን ሃሌ ሃሌ ሉያ /2/ እናቅርብ ምስጋና እግዚአብሔር ግሩም ነው ለዘለዓለም
በዛቲ መካን ኢይኩን ሕጸተ ማይ/2/ አንተ በምሕረት ለዚህ ላደረስከን 60. ኑ በእግዚአብሔር
ባርካ ተክለ አብ ለዛቲ መካን/2/ ባርካ ገብርኤል ለዛቲ መካን/2/ የአንድ ቀንም ዕድሜ ስለጨመርክልን ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን (2×)/2×/
ትርጉም፡- በዚህች ቦታ የውኃ እጦት አይሁን፡ ተክለ አብ ቸሩ አምላካችን ሆይ አንተን እናመስግን ለታላቁ ክብር ለዚህ ላበቃን
ይህችን ቦታ ባርካት፡፡ ሃሌ ሃሌ ሉያ /2/ እናቅርብ ምስጋና ከሞት ወደ ሕይወት ላሸጋገረን
52. ዛቲ ዕለት ጌታ አምላካችን ሆይ ተስፋችን አንተ ነህ ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ደስ ይበለን/2×/
ዛቲ ዕለት/2/ ዘተሰፈውናሃ/2/ እምነታችን ይጽና ፈቃድህ ይሁንልን የሰማዩን መንግሥት ርስቱን ለሰጠን
ረከብናሃ ወርዒናሃ /2/ አንተ በምሕረትህ በይቅርታህ ጎብኘን ከጨለማ አውጥቶ ብርሃንን ላሳየን
ትርጉም፡- የናፈቅናትን ይህችን ዕለት አገኘናት ዐየናትም፡፡ ሃሌ ሃሌ ሉያ /2/ እናቅርብ ምስጋና ለዚህ ድንቅ ውለታ ምስጋና ያንሰዋል
53. አቀድም (ቁ.1) 58. ዜኖኩ ጽድቀከ በእርሱ ደስ ይበለን ክብር ይገባዋል
ዜኖኩ ጽድቀከ ወነገርኩ አድኅኖተከ ከሠትኩ ቃላቲከ ከዐለት የፈለቀ ውኃ ጠጥተናል
አቀድም አእኰቶቶ ለእግዚአብሔር/2×/ ለሕዝብከ ኢትዮጵያ /2/ ሰማያዊ መና አምላክ መግቦናል
በእንተ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ/4×/ ፍቅርህ የበዛ ነው ምን ልክፈልህ ጌታ
በጸጋሁ ለመንፈስ ቅዱስ ወመሀርክዎሙ አነ ይቤ ያሬድ ካህን
ትርጉም፡- ከሁሉም አስቀድመን ጌታን እናመስግን/2×/ /2/ ስምህን ላመስግነው ከጠዋት እስከ ማታ
አሜን ለዘለዓለም እግዚአብሔር ይመስገን/4×/ ትርጉም፡- በቃዴስ በረሃ ምንም በሌለበት
54. ወመኑ መሐሪ በኤርትራ ባሕር ወጀብ በበዛበት
ጽድቅህን ነገርኩ አዳኝነትህን አስተማርኩ ቃላትህም
ወመኑ መሐሪ ዘከማይከ /2/ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነገርኩ /2/ ለእርሱ መንገድ አለው ከቶ ምን ተስኖት
ወኵሉ ይሴፎ ኪያከ /4/ እኔም በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አስማርኳቸው አለ ያሬድ ካህን /2/ ልባችሁ አይፍራ በፍጹም እመኑት
ትርጉም፡- እንደ አንተ ያለ መሐሪ ማን ነው ሁሉም አንተን ብቻ በባርነት ሳለን በድቅድቅ ዓለም
ተስፋ ያደርጋል፡፡ ብርሃንን አገኘን በድንግል ማርያም
55. በልዎ 59. እግዚአብሔርን አመስግኑት ያጣነውን ሰላም ዛሬ አገኘን
በልዎ ለእግዚአብሔር/4×/ እግዚአብሔርን አመስግኑት እጅግ ደስ ይበለን በእመቤታችን
ግሩም ግብርከ (5×) በልዎ ለእግዚአብሔር/2×/ ሥራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት /2×/ የሐና የኢያቄም የእምነታቸው ፍሬ
ትርጉም፡-እግዚአብሔርን ሥራህ ድንቅ ነው በሉት፡፡ ሰማይን ያለምሰሶ በእግዚአብሔር ፈቃድ ተወለደች ዛሬ
56. ደምረነ ምስለ ኵሎሙ ምድርንም ያለመሠረት የኢያቄም ስእለቱ የሐና እምነት
ደምረነ ምስለ ኵሎሙ ቅዱሳን ምስለ እለ ገብሩ ፈቃድከ እለ ያጸናው እርሱ ነው ለምኚልን ለእኛ ኪዳነ ምሕረት
እምዓለም አስመሩከ /2/ ሥራህ ድንቅ ነው በሉት

ለታህሳስ 19/2015 ዓ.ም ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ጊዜ የሚዘመሩ መዝሙራት 4
የኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሥርወ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
61. እናመስግነው በኃጢአት በሽታ ወድቄ ሳለሁኝ 65. መንክረ ግርማ
እናመስግነው/4×/ መድኃኒት ክርስቶስ ከውድቀቴ አነሳኝ መንክረ ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ/2×/
አምላካችን ውለታው ብዙ ነው/2×/ ስጦታህ ብዙ ነው ለእኔ የሰጠኸኝ አማን (2×) መላእክት ይኬልልዋ/4×/
ከኃጢአት ቀንበር ከሞት ቤት ለይቶ ተመስገን ብቻ ነው አምላክ ለአንተ ያለኝ ትርጉም፡- በሚያስደንቅ ግርማ የልዑል ኃይል ጋረዳት/2×/
መንግሥቱን ለሰጠን ከሲኦል አውጥቶ እንደ በርጠሜዎስ ዕውር የነበርኩኝ በእውነት (2×) አመሰገኗት መላእክት/4×/
ዘለዓለማዊ ቤት ታላቅ ኃብት ያደለን ዛሬ ግን በአምላኬ ድኅነት አገኘሁኝ
መቼም የማይተወን ታላቅ አባት አለን ሕጉ ለመንገዴ ብርሃን ሆኖኛል 66. በምን በምን
ፍጡራን ቢንቁኝ መጎስቆሌን ዐይተው የእርሱ ስለሆንኩኝ ሰላሙም ሰጥቶኛል በምን (2×) እንመስላት ድንግል ማርያምን/2×/
ወዳጆች ቢርቁኝ ተስፋቢስ ነው ብለው በድንቅ አጠራርህ በፍቅር የጠራኸኝ ምሳሌ የላትም (2×) ክብሯን የሚመጥን/4×/
እውነተኛ ረዳት አምላኬ መች ተወኝ ከአጋንንት እስራት ነፃ ያወጣኸኝ የሙሴ ጽላት ነሽ የምሕረት ቃል ኪዳን
ሁለት እጄን ይዞ ልጄ ተነስ አለኝ አልፋና ኦሜጋ ዘለዓለም የምትኖር የያዕቆብ መሰላል የአብርሃም ድንኳን
ሞታችንን ሞቶ ሕይወቱን ላደለን ኤልሻዳይ የሆንከው አማኑኤል ተመስገን የብርሃን መውጫ የኖኅ ድንቅ መርከብ
ለቸሩ ክርስቶስ ምን እንከፍለዋለን የዕዳ ደብዳቤዬን ጌታዬ የቀደደው የመላእክት እኅት የርኅሩኀን ርግብ (2×)
ለታላቁ ውለታው ጌታ ለዋለልን የማዳኑን ሥራ በዓይኔ አይቻለሁ የሰሎሞን አክሊል የአሮን በትር
በእልልታ እንዘምር በአንድነት ሆነን ቸርነቱ አያልቅም ድንቅ የሆነ ጌታ የዕዝራ መሰንቆ የጌዴዎን ፀምር
ስሙን እናወድስ እንዘምር በእልልታ ድንግል እመቤት ናት የጻድቃኖች በር
62. ንሴብሖ(ረጅም) ሆና የተገኘች የአምላክ ማኅደር (2×)
ንሴብሖ (2×) ለእግዚአብሔር/2×/ 64. ገና እንዘምራለን የቅዱሳን እናት የዓለም ንግሥት
ስቡሐ ዘተሰብሐ/4×/ ችላ ተሸከመች መለኮተ እሳት
ገና እንዘምራለን /4/
እናመስግነው (2×) እግዚአብሔርን/2×/ ብርሃን ትሁነን ጨለማን ገላልጣ
አንደ መላእክቱ ብርሃንን ለብሰን
ምስጉን ነው የተመሰገነ/4×/ ገና እንዘምራለን አማልዳ ታስምረን ከዚህ ዓለም ጣጣ (2×)
ባሕሩን ተሻገርን ወንዙ ደረቅ ሆነ ወላዲት አምላክን ከፊት አስቀድመን ከማር ይጣፍጣል የድንግል መዓዛ
በጠላታችን ላይ ድሉ የእኛ ሆነ በዳዊት በገና መሰንቆ ታጅበን አምላክን አቅፋለች በሁለት እጇ ይዛ
ከባርነት ቀንበር ፍጹም ነጻ ወጣን ለሥላሴ ክብር ገና እንዘምራለን ዓለም ሁሉ የዳነው በልጅሽ ነውና
ሕይወት የሚሰጠን መና ነው ምግባችን ገና እንዘምራለን እናታችን ጽዮን ይድረስሽ ምስጋና (2×)
አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር በምስጋና ሥርዓት ከሰለጠኑት ጋር 67. አንቺ የወይን ሐረግ
ሁሉንም አለፍነው አምላካችን ይክበር ልብን የሚያስደስት መዝሙር እየዘመርን
ጉልበታችን ቢዝል ፈተና ቢበዛ አንቺ የወይን ሐረግ ድንግል ልምላሜሽ የበዛ (2)
ያልተሰማ ዜማ ያልታየ ምስጋና ምግብ ሆኖ (2) ተሠጠን ፍሬሽ ለኛ ቤዛ (2)
ኃይላችን እርሱ ነው የዓለሙ ቤዛ ይፈልቃል አይቀርም ከእኛ ልቦና
ከዐለት ላይ ውኃ ፈልቆልን ጠጣን ……………..
ገና እንዘምራለን
ይህን ታላቅ ጌታ ኑ እናመስግን በትዕቢት ሳይሆን በታላቅ ትህትና ፊደል ትመስያለሽ ድንግል ወንጌል ትወልጃለሽ (2)
ሕዝቦች ደስ ይበለን ሕይወት አግኝተናል በልዩ ተመስጦ በፍቅር ልቦና ለመላእክት (2) የማይቻል ነበልባሉን የቻልሽ (2)
ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል ሥራችን ይሆናል ለአምላክ ምስጋና ……………..
ገና እንዘምራለን በአንቺ ሰማይነት ድንግል የወጣው ፀሐይ (2)
63. ሰዎች ደስ ይበለን ዳዊት በተመስጦ እርቃኑን ቢሆንም
ሰዎች ደስ ይበለን በአምላካችን ብርሃን ነው (2) ለጻድቃን ስሙም አዶናይ (2)
ሜልኮል በዝማሬው ብትስቅበትም ……………..
ከኃጢአት ባርነት ነፃ ባወጣን አምላክ ከወደደ እንዲያመሰግነው
ተነሱ እናመስግን ውለታው ብዙ ነው በደስታ እንዳይዘምር ከልካዩ ሰው ማን ነው የመሶብ ምሳሌ ድንግል የኮከብ መገኛ (2)
ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው ገና እንዘምራለን በሥጋችን በነፍሳችን እንዳንራብ አንቺ አለሽን ለኛ (2)

ለታህሳስ 19/2015 ዓ.ም ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ጊዜ የሚዘመሩ መዝሙራት 5
የኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሥርወ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
68. ተናገራ ዕዝራ ተናገራ ሃሌ ሉያ--------ማዕበሉ ገፍቶኝ አስራ ሁለት ዓመት ደም ሲፈስሽ
ተናገራ ዕዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ /4/ ሃሌ ሉያ--------ቢታወክ ሕይወቴ ሰዎች ሲንቁሽ ሲያንቋሽሹሽ
ዕዝራ በመሰንቆ እያጫወታት ዳዊት አመራ ማን ፈወሰሽ አንቺ ሴት
ሃሌ ሉያ--------ሐመረ ኖኅ ድንግል
ሳታውቀው አለፈ ያ መልአከ ሞት ዳዊት ዘመራ ያበቃሽ ማን ነው ለድኅነት
ሃሌ ሉያ--------ሆንሺኝ መሠረቴ እምነትሽ አድኖሻል አለኝ
ውኆች ቀለም ሆነው እንጨቶች ብዕር ዳዊት ዘመራ አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለሁ በሕይወቴ

ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት


ኃይል ከእርሱ ወጣ የሚያጽናናኝ

 09-22-42-20-56
ቢጽፉት አያልቅም የማርያምን ክብር ዳዊት ዘመራ

 09-85-81-74-47
 09-38-71-36-55
ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ የጌታ ልብሱን ብዳስሰው
እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ሆይ ዳዊት ዘመራ አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ደሜ ቀጥ አለ ላወድሰው
አንቺን ያመነ ሰው ይኮነናል ወይ ዳዊት ዘመራ ከእንግዲህ ወድያ ከአንቺ ማንም አይለየኝ በቤተሳይዳ በአልጋ ስትኖር
እመቤቴ ማርያም መሠረተ ገዳም ዳዊት ዘመራ ሃሌ ሉያ--------ሠባራውን ልቤን በመጠመቂያው ከወንዙ ዳር
አንቺን ያመነ ሰው መቼም አይጎዳም ዳዊት ዘመራ ሃሌ ሉያ--------ደገፍሽው እንዲቆም ድውይ ስትሆን በሽተኛ
አዘከረች ድንግል ከልጇ በእውነት ዳዊት ዘመራ ሃሌ ሉያ--------ውለታሽ አያልቅም እንዴት ተፈወስክ አውጋን ለእኛ
ይኸው አደረሰን ለዛዋ ዕለት ዳዊት ዘመራ አልጋ ታቅፌ ስንገላታ
ሃሌ ሉያ--------ብጮህ ለዘለዓለም
አዘክሪ ድንግል ከልጅሽ በእውነት ዳዊት ዘመራ አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለሁ በሕይወቴ መዳን ትሻለህ አለኝ ጌታ
ዳግም እንዲያደርሰን ለመጪው ዓመት ዳዊት ዘመራ ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ አምላኬ እርሱ ፈወሰኝ
አብ እሳት ወልድ እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት ዳዊት ዘመራ አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ አልጋህን ይዘህ ሒድ አለኝ
እባክህ ተክለ አብ ይህቺን ቀን ቀድሳት ዳዊት ዘመራ ከእንግዲህ ወድያ ከአንቺ ማንም አይለየኝ። 71. ገብርኤል ኃያል
69. ወእመአኮ ከመወሬዛ ኃየል 70. ሰዎች እንዘምር ገብርኤል ኃያል መልአከ ሰላም መልአከ ብሥራት
ወእመአኮ ከመወሬዛ ኃየል ሰዎች እንዘምር ለአምላካችን የምታወጣ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ከሚነድ እሳት
ውስተ አድባረ ቤቴል /፪/ ከሞት ላወጣን ለአዳኛችን ፍቅርህ ተስሏል በልባችን ፊትህ ቆመናል ባርከን ብለን
ሃሌ ሉያ-------- አበባ ነሽ ድንግል እናመስግነው እንደ አቅማችን

መዝሙር ክፍሉ
የጽናታቸው ዝናው ሲሰማ
ሃሌ ሉያ---------ጊዜው ያላለፈ ምሕረት ለሰጠን ለነፍሳችን
አምላክ ተአምሩን የሠራብህ ከዚያች ባቢሎን ከሞት ከተማ
ሃሌ ሉያ---------አብቦ ጠውልጎ ጩኸት ድምጽህን ለሰማልህ ሕፃናት ሳሉ በራ እምነታቸው
ሃሌ ሉያ---------ደርቆ ያልረገፈ በርጠሜዎስ ሆይ አትተወው ቆመህ ተገኘህ መሐከላቸው
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በሕይወቴ አዳኝ ጌታህን ተከተለው ውኃው ሲዘልል ቢያስደነግጥም
ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ ዕውርነቴን ላስቀረልኝ በጋኖቹ ውስጥ ቢነዋወጥም
አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ለዓይኔ ብርሃን ለሰጠኝ
ከእንግዲህ ወዲያ ከአንቺ ማንም አይለየኝ ጸንተው ዘመሩ ልጅና እናቱ
ሁሌም ከእርሱ ጋር እኖራለሁ
ሃሌ ሉያ---------እኔም እንደ ኤፍሬም አንተ ስትደርስ ከዚያ ከእሳቱ
አዳኜን ትቼ የት እሄዳለሁ
ሃሌ ሉያ---------እንዳመሰግንሽ በርጠሜዎስ ሆይ ታድለሃል ቂርቆስም ጸና ሞትን ሳይፈራ
ሃሌ ሉያ---------አመስግነኝ የሚል የመዳን ፀጋ ተሰጥቶሃል አንተ ስላለህ ከእነርሱ ጋራ
ሃሌ ሉያ---------አሰሚኝ ከቃልሽ እፁብ ድንቅ ነው የአምላክ ሥራ አትፍሪ አላት ስለምን ትፍራ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለሁ በሕይወቴ ዕውር የሆነው ዓይንህ በራ አምነው ድል ነሱት ያንን መከራራ
ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ ይህን ጌታዬን ምን ልበለው እኔም አምናለሁ አድነኝ ብዬ
አንቺን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ለውለታውስ ምን ልክፈለው ቆመህ አማልደኝ ከቸር ጌታዬ
ከእንግዲህ ወድያ ከአንቺ ማንም አይለየኝ ስሙን ላወድስ ላመስግነው
ለአምላክ ክፍያው ይህ ብቻ ነው ክፉውን ዘመን የማልፍበት
ጽናትን ስጠኝ ድል ልንሳበት

ለታህሳስ 19/2015 ዓ.ም ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ጊዜ የሚዘመሩ መዝሙራት 6

You might also like