You are on page 1of 10

የጥምቀት መዝሙር

መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል እና ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅድስት አርሴማ ገዳም

የጥምቀት መዝሙር እልል በይ ዮርዳኖስ የጥምቀት መገኛ ተጠመቀ ኢየሱስ በባህረ ዮርዳኖስ

1 ሀዲጎ ተስዓ የፅድቅ መሰላል ድህነታችን ለኛ መጥምቁ ዩሀንስ ምንኛ ታደለ

ሀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ(2) ቀላያት አብርህት ብዙዎች እያሉ ከነቢያቱ ሁሉ ስልጣኑ ከፍ አለ

ማዕከለ ባሕር (4) ቆመ ማዕከል ባህር እንደምን ተመረጥሽ ዮርዳኖስ ከሁሉ ትንቢቱ ሊፈፀም አስቦ ክርስቶስ

ትርጉም ዘጠና ዘጠኙን ነገድ መላዕክቱን ትቶ በባሕር 4 እሰይ እሰይ ተጠመቀ ተጠምቆ አዳነን በባህረ ክርስቶስ
መካከል ቆመ
እሰይ እሰይ ተጠመቀ(2) ምስጢረ ሥላሴ ታየ የዛ ለታ
2 ዩሐንስ አጥምቆ
ከሰማያት ሰማያት ወረደ በምን ይከፈላል የአምላክ ውለታ
ዩሀንስ አጥምቆ ለኢየሱስ(2)
በቅዱስ ዮሐንስ ተጠመቀ እሳተ መለኮት አምላክን የወለድሽ
በፈለገ ዩርዳኖስ (2)ፈለገ ዮርዳኖስ
በዛሬው ጥምቀቱ እሰይ እሰይ ተነግሮ አዋጅ እኛኑ ለማዳን አፍቅሮ ልጅሽ
ትርጉም ዩሐንስ ኢየሱስን በዮርዳኖስ ወንዝ አጠመቀው
ነፃነት አገኘን እሰይ እሰይ በእግዚአብሔር አብ ልጅ እመቤቴ ማርያም ምንኛ ታደልሽ
3 ጥምቀተ ባህር
አብ መሰከረለት እሰይ እሰይ በደመና ሳለ ከአዳም ልጆች ሁሉ አንቺ ተመረጠሸ
ጥምቀተ ባህር ዮርዳኖስ ነይ (2)
የምወደው ልጄ እሰይ እሰይ ይሄ ነው እያለ ቸሩ አባታችን መድኃኒዓለም
ሀሌ ሉያ (4)
ጌታ በዩሐንስ እሰይ እሰይ ሊጠመቅ ሲል ገና ኑ እናመስግነው በአንድነት ሆነን
ጌታችን ሲጠመቅ ባሕር ምን አለች
ወደ ኋላ ሸሸ እሰይ እሰይ ዮርዳኖስ ፈራና 7. ጥምቀት ሊያስተምረን
አልችለውም ብላ ወደ ፊት ሸሸች
እንደ ላም ልጅ ጥጃ እሰይ እሰይ ተራሮች ዘለሉ ጥምቀት ሊያስተምር ትህትናን ሊያወጅ (2)
እሳተ መለኮት በወንዙ ሲሞላ
እፁብ ነው ድንቅ ነው እሰይ እሰይ ግሩም ነው እያሉ ጌታ ተጠመቀ በዩሀንስ እጅ (2)
ዮርዳኖስም ሸሸ ቀረ ወደ ኋላ
ውሃን ወይን አረገ እሰይ እሰይ በተጠራበት ቤት ውሆች ደነገጡ በጣም ተረበሹ (2)
አብ በመጣ ጊዜ ደመናውን ጭኖ
የብርሃነት ጌታ እሰይ እሰይ የዓለም መድኃኒት አልቆሙም ከፊቱ ጣጥለውት ሸሹ (2)
መንፈስ ቅዱስ ታየ በርግብ አምሳል ሆኖ
5. በመንፈስ የሐውር ቦታ አልበቃቸውም ተራሮች ዘለሉ (2)
ለልጁ ምስክር ሊሰጥ ፈለገ እና
በመንፈስ የሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል(2) ቀላያት ዘመሩ ፍጥረታት በሙሉ (2)
ቃሉን ተናገረ ሆኖ በደመና
ካህን ካህን ወነቢይ (2) ዩሐንስ መጥምቅ ጌታችን ሲጠመቅ በእደ ዮሀንስ (2)
ጌታችን ሲጠመቅ በ30 አመቱ
ትርጉም ካህን እና ነቢይ የሆነው መጥምቁ ዩሐንስ አልቻለም መቆየት ፈራ ዮርዲያኖስ (2)
ባህር ኮበለለች ግዑዟ ፍጥረት በመንፈስ ለኃይል ወደ ኃይል ይሄዳል፡፡
ሰማይ ተከፈተ ደመናው አማረ (2)
ሰማይ ተከፈተ ሆነልን ፀዓዳ 6. ከድንግል ተወልዶ
መንፈስ ቅዱስ መጥቶ ወልድን አከበረ (2)
ምስጢረ ሥላሴ ታወቀ ተረዳ ከድንግል ተወልዶ እኛን ሊቀድስ
በባህር መሀከል ቆሞ ተጠመቀ (2)

ደብረ ታቦር ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል


የጥምቀት መዝሙር
መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል እና ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅድስት አርሴማ ገዳም

ዳግመኛ ልደቱን በግልፅ አስታወቀ (2) ባህር ተጨነቀች ጠበባት መሬቱ ሕዝቦቹን ለማዳን ተገለጠ ዛሬ(2)

8. እሰይ ተከበረ ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ እልል እልል ደስ ይበለን(2)

እሰይ ተከበረ በዛሬው እለት እንደተናገረው ዳዊት በትንቢቱ ወለድ ተወልዶ ነጻ አወጣን

የሁላችን በአል ታላቁ ጥምቀት ልጁ በዮርዳኖስ ፅድቅን ሲመሰርት ዩሀንስ አጥምቆ ድል አገኝን

የምስራች እልል በሉ የአዳም ልጆች ሁሉ መጣ በደመና ሰማያዊ አባት እልል ደስ በለን(2)

የምስራች እልል በሉ ክርስትያኖች ሁሉ እየመሰከረ የልጁን ጌትነት እዚአብሔር ፍቅሩን ሲገልፅልን

በለበሰው ስጋ ሰላማዊ ቃል እንደምናነበው በወንጌል ተጽፎ አንድያ ልጁን ለኛ ሰጠን

በዮርዲኖስ ውሀ ዛሬ ተጠምቆዋል መንፈስ ቅዱሳ ታየ በራሱ ላይ አርፎ 11 እንዘ ህንጻ ልህቀ

ሁላችን እንዳንሆን የሰይጣን ቁራኛ በርግብ ምሳሌነት ክንፉን አሰይፎ እንዘ ህንጻ ልህቀ በዮርዳኖስ ተጠምቀ(2)

ዛሬ በጥምቀቱ ወለደን ዳግመኛ ባህር ስትጨነቅ ተራራው ሲዘምር በዮርዳኖስ (4) ተጠምቀ በዩሐንስ

ሥጋን የለበሰው ሕያው ጌታችን ሰማዮ ተከፍቶ ደመናው ሲናገር ትርጉም ህጻኑም በአደገ ጊዜ በዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ
ተጠመቀ
ከውሃ ከመንፈስ ዳግም ወለደን አለም በዛሬው እለት አየች ይህን ምስጢር
12 በእደ ዮሐንስ
እምነት እና ጥምቀት ሁለቱም በአንድነት 10. በጎል በጎል
በእድ ዩሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ
እኛን ይመራሉ ወደ እግዚአብሔር መንግስት በጎል በጎል ሰብዐ ሰገል(2)
እኽ ሰማያዊ(5) ኢየሱስ ናዝራዊ
ዳግም የዛሬ ዓመት ሁላችንንም በጎል ሰብዐ ሰገል ሰገዱ ሎቶ (2)
ትርም ሰማያዊ ኢየሱስ ናዝራዊ በዮሀንስ እጅ
ያድርሰን በጤና ደግሞም በሰላም ፀሀይ ፀሀይ ፀሀይ ሰረቀ(2) ተጠመቀ
9. የዓለምን በደል ፀሀይ ሰረቀ ክርስቶስ ተወልደ 13 ነድ ለማየ ባህር
የአለምን በደል የሰውን ግፍ አይቶ ፀሀይ ሰረቀ ክርስቶስ ተጠምቀ ነድ ለማየ ባህር ከበቦ
ዘጠና ዘጠኙን መላእክቱን ትቶ አንቺ ዮርዳኖስ ምንኛ ታደልሽ(2) ማየ ባህር ሀበ የሀውር ጸበቦ
ፅድቅን ለመፈፀም በደልን አጥፍቶ የእግዚብሔር መንፈስ ከላይ ወርዶብሽ እሳተ መለኮት ባህርን ከበበው
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ የዓለም መድሃኒት ተጠመቀብሽ ባህርም መሄጃ ጠበበው(2)
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ ድንግል ማርያም ንጽሕት ቅድስት(2) 14 ዝንቱ ኩሉ
የሰማዮች ሰማይ የማይችለው ንጉስ የጌታዬ እናት ምስጋና ይገባሻል ዝንቱ ኩሉ ኮነ(2) በጥምቀት በዓለ
ተወልዶ ሲጠመቀ እኛን ለመቀደስ ከሴቶች ሁሉ በአንቺ አድሮብሻል በፈቃደ (4) እግዚአብሔር
ተራች ደንግጠው ዘለሉ እንደፈረስ ድንል ማርያም ያስገኘችው ፍሬ(2)

ደብረ ታቦር ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል


የጥምቀት መዝሙር
መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል እና ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅድስት አርሴማ ገዳም

ትርጉም ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ በጥምቀት 20 ሆረ ኢየሱስ ብዙ ሰው እያለ ››


በዓል ላይ ሆነ
ሆረ ኢየሱስ (2) ጌታውን ለማጥምቀ ››
15 ሃሌ ሃሌ ሉያ
እምገሊላ ኀበ ዩሐንስ(2) ዩሐንስ ታደለ ››
ሃሌ (3) ሉያ ሃሌ(2) ሉያ ሃሌ ሉያ(2)
ሄደ ኢየሱስ (2) ኮረብታው ይደልደል ያጠምቅ
ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ (2)
ከገሊላ ወደ ዮሀንስ(2) ጠማማውም ይቅና ››
ሃሌ(2)ሉያ ሃሌ (2) ሉያ ሃሌ ሉያ (2)
21 ወረደ ወልድ እያለ ሰበከ ››
አምላክ ሆይ ህዝቦችህን ዳኑ በልደትህ(2)
ወረደ ወልድ (3) ስርአቱ ነውና ››
አምላክ ሆይ ህዝቦችህ ዳኑ በጥምቀትህ(2)
እም ሰማያት ውሰተ ምጥማቃት ከሃጢያት ተለዩ ያጠምቅ
16 ወተመሰሉ
ትርጉም ወልድ ከሰማያት ወደ መጠመቂያው ወረደ በውሃ ተጠመቁ ››
ወተመሰሎ ሰበእ ዓይን አባግዕ ላባ ወማይ
22 በፍስሐ ወበሰላም(1) መንግስት ሰማያት ››
ለአብ አባግዕ ዘዮም(2) ወጥምቀተ አባይ በፍስሐ ወበሰላም
እንዳለች እወቁ ››
ውስተ ምጥማቃት/፫/ ወረደ ወልድ
ትርጉም ለአሁኑ የታለቂቱ የጥምቀት ልጆች እና የላባ
ትርጉም፡- በደስታና በሰላም ወደ መጠመቂያው ወልድ 25. ነአምን በአብ
በጎች የሚጠጡበት የወንዝ ውሀ ምሳሌ ሆነ
ወረደ፡፡
17 ሶበ መጽዐ ቃል 23 እግዚኡ መርሐ ነአምን አብ ወንአምን ወወልድ ወወልድ (2)

ሶበ መጻዐ ቃል እም ሰማይ ለተናብቦ(2) እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብጽሐ ወነአምን (3) በመንፈስ ቅዱስ

ከበቦ (3) ለማየ ባህር ነድ ለማየ ከበቦ(3) ወበህየ ዮሐንስ ወበህየ ፍፁመ ተፈስሐ/፪/ 26. ከክርስቶስ ፍቅር

ትርጉም ቃልከሰማይ በተሰማ ጊዜ ባህርን እሳት ከበባት ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማነው

18 መጽዐ ቃል(1) በዚህም ዮሐንስ (2) ፈጽሞ ደስ አለው መከራ ችግር ስቃይ ወይስ መራቆት ነው (2)

መጽዐ ቃል እምደመና ዘይብል(2) 24 ዩሐንስኒ


አንፈራም አንሰጋም አንጠራጠርም
ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቀረ(2) ዮሐንስኒ ያጠምቀ (2)
እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ይኖራል ለዘለዓለም(2)
መጣ ቃል ከደመና እንዲህ የሚል(2) በሔኖን (4) በማዕዶተ ዮርዳኖስ
የሰማይ ቤታችን አማኑኤል የሰራው
የምወደው የምወልደው ልጄ ይህ ነው (2) ዮሐንስ ሲያስምር ያጠምቅ
ግንቡ ንፁህ ውሀ መሰረቱ ደም ነው(2)
19 ውስተ ማኀፀነ በጫካ በሜዳ ››
ሳይነጋ ተራምደን እንግባ በጠዋት
ውስተ ማሀጸነ ድንግል ኀደረ ማህጸነ ድንግል(2) ግመል ጸጉር ለብሶ ››
በደሙ መስርቶ ከሰራልን ቤት(2)
ሰማይ ወምድር ዘኢያገምር(2) በማይ ተጠምቀ(2) ሆኖ ምድረ በዳ ››
ከቶ የት ይገኛል እንዲህ ያለ ቤት
አምላክን የሚወድ ያጠምቅ

ደብረ ታቦር ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል


የጥምቀት መዝሙር
መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል እና ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅድስት አርሴማ ገዳም

የውሀ ግድግዳ የደም መሰረት(2) 28. ኢትዮጵያ ታበፅ አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር

ይኸው እዚህ አለ የአማኑኤል ቤት ኢትዮጵያ ታበፅ እደዊሀ (2) ሀበ እግዚአብሔር ሁሉንም አለፍነው አምላካችን ይክበር

አለም ቢተባበር ዲያቢሎስም ቢያብር እንዘ ትብል አምላክየ (2) ነፅረኒ ወአድህነኒ ጉልበታችን ቢዝል መከራ ቢበዛ

ሊለየን አይችልም ከክርስርስቶስ ፍቅር(2) እም ፀሀይ ወፀ ሀይላችን ጌታ ነው የአለሙ ቤዛ

27.አድርገህልኛልና 29. ዜኖኩ ፅድቀከ ከአለት ላይ ውሃ ፈልቆ የጠጣነው

አድርገህልኛልና በቸርነትህ አመሰግንሀልሁ እልል ዜኖኩ ፅድቀከ ወነገርኩ አድኖተከ ከሰቱ ይህንን ታላቅ ጌታ ኑ እናመስግነው

ለአለም (2) አማኑኤል እገዛልሀለሁ መድሀኒዓለም ቃላቲከ ለህዝብከ ኢትዮጲያ (2) ህዝቦች ደስ ይበለን ህይወታችን ድኗል

ቀኑ ጨልሞብኝ ዙሪያው ገደል ሆኖ በፀጋሁ ወመንፈስ ቅዱስ ወመሀርክሆሙ ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል

የችግር አረንቋ ፊቴ ተደቅኖ አነ ይቤ ያሬድ ካህን(2) 31.ታማልደናለች

ረዳት ያጣሁኝ በመሰለኝ ጊዜ ፅድቅህን ነገርኩኝ አዳኝነትህን አሰተማርኩኝ ታማልደናለች(2)

ፈፅሞ አራቀልኝ የልቤን ትካዜ ቃላትህን ለኢትዮጲያ ህዝብ ገለፅኩኝ ማርያም(2)ቤዛዊት አለም

አምላኬ ጉልበቴ ሀይሌ መመኪያዬ እኔም በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ አስተማርኳቸው ሚካኤል መልአክ ሊቀ መላአክት(2)

ጠላት ማሳፈሪያ የእምነት ጋሻዬ አለ ያሬድ ካህን ዘአውረድ(2) መና ከደመና

እንደማትተወኝ አሁን አውቂያለሁ 30. ንሴብሆ ገብርኤል መላዕከ አብሳሪ መልአክ

ካለኝ ነገር ይልቅ ባንተ ታምኛለሁ ንሴብሆ(2) ለእግዚአብሔር ዘአብሰራ(2)ለማርያም ንፅህት

ጥቂትዋን አብዝተህ የምትመግብ ጌተ ስቡሀዘን ተሰብሀ(2) ሩፋኤል መላዕከ ሊቀ መላእክት

እናመስግነው(2) እግዚአብሔርን ዘአብርሃ(2) አይኑ የጦቢት


የምመልስልህ ባለገኝ ስጦታ
ኡራኤል መልአክ ሊቀ መላእክት
በቀንም በለሊት ሁሌ የሚያበራ ምስጉን ነው የተመሰገነ(2)
ዘአስተርዮ(2)ፅዋ ወልቦና
መንክር ለባህሪ እፁብ ያንተ ስራ ባህሩን ተሻግረን ወንዙ ደረቅ ሆነ
ሰሎሞን ይቤላ(2)
አምላክ ሆይ ምስጋና ላንተ ይገባሀል በጠላታችን ላይ ድሉ የኛ ሆነ
ርግበየ ሰናይትየ ሰሎሞን ይቤላ
የምስኪኗ ጎጆ በረከት ሰጥጠሀል ከባርነት ቀንበር ፍፁም ነፃ ወጣን
ከሀ ወደ መሙ(2)
ደሀ ነኝ አልልም ሀብቴ አንተነህና ህይወት የሚሰጠን መና ነው ምግባችን
ሰማዕታት(2)ከሀ ወደመሙ
ማሰሮዬ ሞልቷል አይጎል እንደገና
ተክለሃይማት(2)

ደብረ ታቦር ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል


የጥምቀት መዝሙር
መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል እና ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅድስት አርሴማ ገዳም

ሀዋርያ ዘኢትዮጲያ ጠማማውን ልቤ በቃልህ አቃንተህ ወረደ(4) ሚካኤል መልአክ ወረደ(2)

ገብረመንፈስቅዱስ አላውቀውም ብሎ ሲጠየቅ ያመፀው 36. የሀያላን ሀያል

ሐዋርያ ዘእስክንድርያ ዶሮ እስኪጮህ ድረስ 3 ግዜ የካደው የሀያላን ሀያል (3) ልዑል እግዚአብሔር

ብርሀናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ(2) የጅረት ወንዝ ነው የሰጠኸው እንባ ታምራተ ብዙ በሰማይ (2) በምድር

አዕማዳ(2) ቤተ ክርስቲያን ጴጥሮስ ተፀፅቶ ንስሀ እንዲገባ ለአብና ለወልድ (2) ለመንፈስቅዱስ

32 አማን በአማን ፅዋው እንዳይደርሰው ይሁዳ እድል መስገድ ይገባናል በስጋ(2) በነፍስ

አማን በአማን(2)መንከር ልጄ ሆኖ ብሎ ኀላ መኮብለል ለእግዝእትነ ማርያም (2)ለአምላክ እናት

መንክር ስብሀተ ልደቱ ጴጥሮስ እድለኛ አልቅሶ ተማረ መስገድ ይገባናል የፀጋ (2) ስግደት

መንክር ስብሀተ ጥምቀቱ(2) በትእቢቱ ይሁዳ እንደወጣ ቀረ ለፃዲቁ አባት (2) ለተክለሐይማኖት

እውነት በእውነት (2) ዘመንዋን በሙሉ በዝሙት አቃጥላ መስገድ ይገባናል የፀጋ (2) ስግደት

ድንቅ ነው የአምላክ ልደቱ ለንስሀ ጠራት ጌታ በገሊላ ለቀዳሚው ሰማእት (2) ለእስጢፋኖስ

ድንቅ ነው የአምላክ ጥምቀቱ(2) አልቅሳ ተማረች በንስሀ ብዛት መስገድ ይገባናል የፀጋ(2) ስግደት

33. ምንክሆነ ለድንግል እግሩስር ተደፍታ ማርያም እንተህፍረት 37 ማርያም ንፅሂት

ማርያም ድንግል ምንክሆነ ለደናግል ይእቲኬ አመፀኛው ልቤ ዛሬስ መች ይተኛል ማርያም ንፅሂት ድንግል ማዕመንት ወላዲት

ቤተ ምሳል ዘአስተአፁቡ ታቀልል(2) በሀሰት በዝሙት በስርቆት ይዋኛል አምላክ ሰዓሊተ ምህረት ለወልድ ወለሰብዓ(2)

ወኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፊ መላዕክት ወደቀድሞ ግብሩ እንዳይመለስ ሰዓሊለነ ሀበ ክርስቶስ ወልዲኪ ይሰርይ

ትትኬልል ይእቲ ተአቢ እምኪሩቤል ወትፈደፍድ እም ፍቅርህ በኔ ፀንቶ ሀጢያቴን ደምሰስ ሀጢያትነ ሰዓሊለነ ቅድስት
ሱራፌል(2)
በደላችን ሁሉ ሳታስብ ትተህ ማርያም ንፅሂት ድንግል ታማኝ አምላክን
ማርያም ድንግል መመኪያቸው ለደናግል እሳም እኮ
የምልጃ ቤትናት የሚያስጨንቀውን የምታቃልል(2) በምፅአት ሰአት ከፃድቃን ቆጥረህ የወለድሽ የምህረት አማላጅ ከሰው ልጆች

ለፍጥረቱ ሁሉ ትማልዳለች በመላዕክት ነጭ ልብስ ለብሰን ሆነን ካንተጋር አማልጂን ከልጅሽ ከክርስቶስ ይቅር

ክንፎችም ትጋረዳለች እርሷ ትበልጣለች በሩ ሳይዘጋ አስገባን አደራ እንዲለን ቅድስት ሆይ ለምኝልን

ከኪሩቤልም ደግሞም ትልቃለች ከሱራፌል(2) 35.በአምሳለ ርግብ 38.ፅላት ዘሙሴ

34. እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ በአምሳለ ርግብ ወረደ መልአክ ወረደ ፅላት ዘሙሴ እፀ ጳጦስ ዘ ሲና(2)

እግዛብሄር ሆይ እርዳኝ ቸርነት አድረገህ ወረደ (4) ሚካኤል መልአክ ወረደ ፅናፅል (5) ለ አሮን ካህን(2)

እድሜ ለንስሀ እንደሕዝቅያስ ስጥተህ ክንፉን እያማታ ወረደ መላዕክ ወረደ(2)

ደብረ ታቦር ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል


የጥምቀት መዝሙር
መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል እና ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅድስት አርሴማ ገዳም

39.ክነፈ ርግብ 41 በወንጌሉ ያመናችሁ የብርሀን መውጫ የኖህ ድንቅ መርከብ

በወንጌሉ ያመናችሁ (2) የመላዕክት እህት የሩሩሀን ርግብ (2)


ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ ሀመልማል ወርቅ(2)
እንካን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ(2) የሰሎሞን አክሊል የአሮን በትር
አንቲ ምስራቀ ወወልድኪ ፀሐየ ፅድቅ አማን በአማን
42 እናመስግነው የዕዝራ መሰንቆ የጌድዮን ፀምር
አማን በአማን(2) ኢየኀልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ
እናመስግነው(2) ድንግል እመቤት ናት የፃድቃኖች በር
40.ደስ ይበልሽ
ሆና የተገኘች የአምላክ ማህደር(2)
አምላካችን ውለታው ብዙ ነው(2)
ደስ ይበልሽ(2)ማርያም ንፅህት ድንግል ደስ ይበልሽ የቅዱሳን እናት የአለም ንግስት
ከሀጥያት ገደል ከሞት ቤት ጎትቶ
ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ ችላ ተሸከመች መለኮት እሳት
መንግስቱን ለሰጠን ከሲኦል አጥፍቶ
ሰላም እልሻለሁ ማርያም ድንግል ብርሀን ትሁነን ደመናን ገላልጦ
ዘላማዊ ቤት ታላቅ ሀብት ያደለን
አማልዳ ታስምረኝ ከዚህ አለም ጣጣ (2)
እንደ ብስራታዊ አንደ ገብርኤል መቼም የማይተወን ታላቅ አባት አለን
ከማር ይጣፍጣል የድንግል መዓዛ
ላንቺ የተሰጠሸ ሁለት ድንግልና ሞታችንን ሞቶ ህይወቱን ላደለን
አምላክን አቅፋለች በሁለት እጃ ይዛ
አንደኛው በስጋ ሌላው በህሌና ለቸሩ ክርስቶስ ምን እንከፍለዋለን
አለም ሁሉ የዳነው በልጅሽ ነውና
ከአለም ሁሉ ሴቶች ንፅህት በመሆንሽ ለታላቅ ውለታው ጌታ ለዋለልን
እናታችን ፅዮን ይድረስሽ ምስጋና (2)

ሰማያዊ ሚስጢር የተገለፀብሽ በእልልታ እንዘምር በአንድነት ሆነን 45 ቤተ ክርስትያን


ፍጡራን ቢኑቁኝመጎስቆሌን አይተረው
የልዑል ማደሪያ ለመሆን የበቃሽ ቤተክርስትያን ባህረ ጥበባት
ወዳጆች ቢሸሹኝ ተስፋ ቢስ ነው ብለው አትመረመርም (2) እጅግ ጥልቅ ናት
የጌታችን እናት በጣም ደስ ይበልሽ
እውነተኛ እረዳት አምላኬ መች ተወኝ በስጋዊ ጥብብ ለማወቅ ሲቃጣ
የተነበየላት ሕዝቅኤል ነብዩ
ሁለት እግሬን ይዞ ልጄ ተነስ አለኝ የእምነት መነፅሩን ይዞ ስላልመጣ
የተዘጋቺው በር ብሎ በራዕዩ
43 እኸሐዲጎ ተስዐ
አንዳንዱ በክህደት(2) ፈጣሪውን አጣ
ሳይከፈት ገብቶ ወጣ የእስራኤል ጌታ
እኸ ሐዲጎ ተሰዐ እኸ ወተሰዐተ ነገድ (2)
የመስቀሉ ቃል ለእኛ የእግዚአብሔር ሀይል ነው
ደግሞም ከዛ ቡሃላ ኖራለች ተዘግቶ እኸ ማዕከለ ባህረ ቆመ ማዕከለ ባህር (2)
ለማያምኑት ሞኝነት ነው ለእኛ ግን ህይወት ነው
ማርያም ስትጎበኛት ወደ ቤቷ ገብታ 44 በምን በምን
እናመሰክራለን አማኑኤል አለ
ኤልሳቤጥ ዘመረች በመንፈስ ተሞልታ በምን በምን እንመስላት ድንግልን ማርያምን(2)
እንመሰክራለን ፈጣሪያችን አለ
ምሳሌ የላትም (2)ክብራን የሚመጥን (2)
በማህፀኗ ያለው ዘለለ በደስታ
አንዳንዱ ቢክደው (2) እየተታለለ
የሙሴ ፅላት ነሽ የምህረት ቃል ኪዳን
እኛንም ትጎብኘን ከጠዋት እስከማታ እንመሰክራለን ድንግል አማላጅ ናት
የያዕቆብ መሰላል የአብርሀም ድንካን
እንመሰክራለን ማርያም አማላጅ ናት

ደብረ ታቦር ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል


የጥምቀት መዝሙር
መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል እና ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅድስት አርሴማ ገዳም

ወላዲተ አምላክ መሰረተ ህይወት የህይወት መሰረት ሰላም ለኪ ለአንድ ሀጥዕ የጽድቅ ህይወት
46 ሰዎች ደስ ይበለን የፍጥረት አለኝታ ›› ›› እልል በሉ የጎበኛችሁ
ሰዎች ደስ ይበለን በአምላካችን ድንግል አደራሽን ›› ›› በምህረት አምላክ ያያችሁ
ከሀጥያት ባርነት ነፃ ያወጣን ሁኝልን መከታ ›› ›› በችግር ቀን ያሰበን ሁሉ
ተነሱ እናመስግን ውለታው ብዙ ነው
በላዔ ሰብ ዳነ ሰላም ለኪ አመስግኑ ዝም አትበሉ
ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ነው
ብዙ ነፍስ አጥፍቶ ›› ›› ድንግል ማርያም ትጸልያለች
በሀጥያት በሽታ ወድቄ ሳለሁኝ
ያንቺን ስም ሲጠራ ›› ›› ሀጥን ሰው ማረው እያለች
መዳሀኒት ክርስቶስ ከውድቀቴ አነሳኝ
ጥሪኝ ውሃ ሰጦ ›› ›› በድንግል ክብር እንኖራለን
ስጦታው ብዙ ነው ለኔ የሰጠህኝ
ተማፅነንብሻል ሰላም ለኪ በፅኑ ፍቅር አንድ እንዲያደርገን
ተመስገን ብቻ ነው አምላክ ለአንተ ያለኝ
በአማላጅነትሽ ›› ›› 50 በፍስሐ ወበሰላም (፪)
እንደ በርጠሚዮስ እውር የኘበርኩኝ
ድንግል አደራሽን ›› ›› በፍስሐ ወበሰላም
ዛሬግን በአምላኬ ድህነት አገኘሁኝ ወረደ ወልድ እም ሰማያት
አማልጂኝ ከልጆሽ ›› ›› ወረደ ወልድ ውስተ ምጥማቃት
ሕጉ ለመነንገዴ ብርሀን ሆኞኛል
እኛም ብንከተል ሰላም ለኪ ትርጉም፡- በሰላምና በደስታ ወልድ ከሰማይ ወደ
የርሱ ስለሆኩኝ ሰላሙን ሰጥቶኛል መጠመቂያው ወረደ፡፡
በጎ ምግባርን ›› ››
በድንቅ አጠራርህ በፍቅር የጠራኽኝ
በሰላም በጠየና ›› ›› 51 መጽአ ቃል ፪
ከአጋንት እሰራት ነፃ ያወጣኽኝ
እንኖራለን ›› ›› መጽአ ቃል እም ደመና ዘይብል(2)
አልፋና ኦሜጋ ዘላለም የምትኖር
49 ደስ ይበለን ወወጺኦ እማይ ተርኅወ ሰማይ/፪/
ኤልሻዳይ የሆንከው አማኑኤል ተመስገን
ደስ ይበለን (2) አምላክ አለ መሀላችን ትርጉም፡- ከደመና እንዲህ የሚል ቃል መጣ ከውሃ
የእዳ ደብዳቤውን አምላክ የቀደደው
ወጥቶ ሰማይ ተከፈተለት፡፡
ምን ይከፈል ለዚህ ስራህ ገናና ነው አምላክ ክብርህ
የማዳኑን ስራ በአይኔ አይቻለሁ
52 መጽአ ቃል ፫
ምህረቱን አይተናልና
ቸርነቱ አያልቅም ድንቅ የሆኖከው ጌታ
መጽአ ቃል/፪/ እም ደመና ዘይብል
ስሙን እናመስግን እንዘምረ በእልልታ አድርሶናል አምላክ በጤና
ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር እም ደመና ዘይብል መጽአ
ይህችን እድሜ ሊጨመረልን
47 አንፈራንፁ ቃል(2)
አንፈራፁ ሰብአ ሰገል ረኪቦሙ ሕፃን (2) ለንስሀ ጊዜ ለሰጠን
53 መጽአ ቃል ፬
ዘተወልደ ለነ (4)ሕፃን ዘተወልደ ለነ(2) ሀጥያትህን ይታገስሀል
መጽአ ቃል እም ደመና ዘይብል
48 ሰላም ሰላም ለኪ በቸርነት አምላክ ያይሀል
ዝንቱ ውእቱ ወልድየ(2)
ሰላም ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ ደስታ ነው በሰማያት
ዘአፈቅር ሎቱ ስምዕዎ/፪/

ደብረ ታቦር ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል


የጥምቀት መዝሙር
መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል እና ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅድስት አርሴማ ገዳም

መጣ ቃል ከደመና የሚል ልጄ ይህ ነው ወጥምቀት ዐባይ/፬/ ዐባይ/፪/ ወጥምቀት ዐባይ/፪/ ትርጉም ፡-ከሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ
የምወደው እርሱን ስሙት/፪/
ትርጉም፡- ውሃ ለመጠጣት እንደተሰማሩ እንደ ላባ በጎች ንዲሆነን ቤዛ ለአለሙ ሁሉ ለበሰ የማርያምን ስጋ
ተመሰሉ
66 ጥምቀትከ
54 ነአምን
የጥምቀት ምሳሌ ሆነ፡፡ መዝ ፳፪ ፥፳፫
ጥምቀትከ ይኩነነ ቤዛ
ነአምን/፪/ ክርስቶስሀ መድኅነ ክርስቶስሀ ነአምን መድኅነ
59 አንከርዎ
ይኩነነ ቤዛ (4) ጥምቀትከ ይኩነነ ቤዛ
ዘዮሐንስ አጥመቆ በዮርዳኖስ ዘዮሐንስ አጥመቆ/፪/
አንከርዎ ለማይ
በዮርዳኖስ ፈነዎ ለዮሐንስ ይስብክ መጽአተ ዚአሁ
አእኩትዎ ለኢየሱስ ባህር
ትርጉም፡- ዮሐንስ በዮርዳኖስ ያጠመቀውን አዳኝ የሆነ ዘእምቅድመ አለም (2)ህላዌሁ ስጋዌሁ አለም ዘእምቅድመ
ክርስቶስን እናምናለን፡፡ 60 ባህረ ዘነገደ አለም(2)
55 ቅዱስ እግዚአብሔር ባህር (2) ዘነግድ 67 አስተርአየ
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘነገደ ባህር አማኑኤል አስተርአየ ገሀደ አስተርአየ
ዘኢይመውት
61 ኢየሱስ ክርስቶስ እንዘ ሕፃን ልህቀ/፪/ በዮርዳኖስ ተጠምቀ እንዘ ሕፃን
ዘተወልደ እም ማርያም ወተጠምቀ በዮርዳኖስ ተሣሃለነ
እግዚኦ ኢየሲስ ክርስቶስ ይወደናል ይጠብቀናል(2) ትርጉም፡- ፈፅሞ ተገለጠ ሕፃንም ሆነ ጥቂት በጥቂት
አደገ በዮርዳኖስም ተጠመቀ፡፡
ትርጉም፡- ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው በጥምቀቱ ልጅነት ሰቶናል(2)
የማይሞት ከእመቤታችን የተወለደ በዮርዳኖስ የተጠመቀ 68 አጥመቆ በማይ
አቤቱ ይቅር በለን፡፡ 62 መጻ ከመ ይቤዙ
አጥመቆ በማይ/፪/
56 ቆመ ማዕከለ መጻ ከመ ይቤዙ አለም
ዮሐንስ አጥመቆ በማይ/፪/
ቆመ ማዕከለ ባሕር ገብአ የሀበነ ሰላም ጋዳ(2) ያበውኡ ቁርባነ
ትርጉም፡- ዮሐንስ በውሃ አጠመቀው፡፡
ወወጽአ በሰላም/፬/ 63 እየሩሳሌም
69 ገብአ ማዕከለ
ትርጉም፡- ሰው ሆኖ በዮርዳኖስ ተጠመቀ በባሕር መሀከል ኢየሩሳሌም(3) በሆን አምላክ ሲጠመቅ ባየን
ቆመ ገባ በሰላም ወጣ፡፡ ገብአ ማዕከለ ባሕር ገብአ
እንደ ዮሀንስ ወይ እንደ ዮርዳኖስ በሆን
57 በዮርዳኖስ ተጠምቀ ወጽአ በሰላም ወወጽአ በሰላም/፪/
64 አማን በአማን
በዮርዳኖስ ተጠምቀ/፪/ በሠላሳ ክረምት ትርጉም፡- ባሕር ውስጥ ገባ በሰላምም ወጣ፡፡
አማን በአማን (2)
ከመ ይሥዓር መርገማ ለሔዋን ዲበ/፪/ ዕፀ መስቀል 70 ምድርኒ ርዕየቶ
መንክር ስብሐተ ጥመቀቱ(2)
ተሰቅለ
ምድርኒ ርዕየቶ ወአእኮተቶ
65 እመሰማያት ወረደ
ትርጉም፡- የዓለም መድኃኒት በዮርዳኖስ ተጠመቀ
ባሕርኒ ሰገደት ሎቶ/፪/
የሔዋንን መርገም ይሽር ዘንድ በዕፀ መስቀል ተሰቀለ፡፡ እምሰማያት ወረደ ወእማርም ተወልድ ተወልደ
ትርጉም፡- ምድር አየችው አመሰገነችውም ባሕርም
58 ወተመሰሉ ከመ ይኩን ቤዛ (2) ለኩሉ አለም ወለብሰ ስጋ ማርያም ሰገደችለት
ወተመሰሉ ሰብአ ዐይን አባግዓ ላባ ወማይ

ደብረ ታቦር ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል


የጥምቀት መዝሙር
መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል እና ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅድስት አርሴማ ገዳም

71 ዮሐንስኒ ሀሎ 76 በዮርዳኖስ ተጠምቀ 81 ቃል ስጋ

ዮሐንስኒ ሀሎ ያጠምቅ በዮርዳኖስ ተጠምቀ/፪/ በሠላሳ ክረምት ቃል ስጋ ኮነ (2)

በሄኖን በቅሩበ ሳሌም/፪/ ከመ ይሥዓር መርገማ ለሔዋን ዲበ/፪/ ዕፀ መስቀል አስተራየ ገሀደ(3)ወውእቱኒ በበህቅለቀ ውእቱኒ(2)
ተሰቅለ
ትርጉም፡- ዮሐንስ በሳሌም አቅራቢያ በሄኖን በዮርዳኖስ 82 ሰላም ለከ
ማዶ ያጠምቅ ነበር 77 ተነሱ እንዘምር
ሰላም ለከ ኦ ፈለገ ዮርዳኖስ ዘተቀደስከ በርድእተ መንፈስ
72 ዮሐንስኒ ይቤ ተነሱ እንዘምር ደስ ይበለን/፪/ ቅዱስ(2)
ዮሐንስኒ ይቤ ዘአጥመቆ በዮርዳኖስ
አምላካችን ተወለደልን አምላካችን ተጠመቀልን ህየ ንስግድ ኩልነ ሀበነ ተጠምቀ እግዚእነ
ርዒክዎ ወስእንኩ ጠይቆቱ ስእንኩ
ንጉሥ ውእቱ ክርስቶስ ንጉሥ ውእቱ/፪/ 83 ዘጠና ዘጠኙ
ትርጉም፡- ዮሐንስም አለ በዮርዳኖስ ሳጠምቀው አየሁት
አምላክነ/፪/ መድኃኔዓለም ዘጠና ዘጠኙን መላእክቱን ትቶ(2)
ነገር ግን ጠይቄ ለማወቅና ለመረዳት ተሳነኝ፡፡
78 ተነሱ እንዘምር ፪ ተጠመቀ(2) ኢየሱስ ከዮርዳኖስ ገብቶ(2)
73 ክርስቶስ ተወልደ

ክርስቶስ ተወልደ አማን ክርስቶስ ተጠምቀ አማን ተነሱ እንዘምር እልል እንበል 84 ፅድቅ ቃሉ

ወለደነ ዳግመ እም ማይ/፪/ ዳግመ/፪/ ወለደነ ዳግመ እም በመልአኩ በገብርኤል ቃል/አምላካችን ተወለደልን/ ፅድቅ ቃሉ ወእሙን ነገሩ(2)
ማይ
ተወልዶልናል ተጠምቆልናል መንግስቱ ዘለአለም ወምኩናኑኒ(2)
ትርጉም፡- ክርስቶስ በእውነት ተወለደ ክርስቶስ በእውነት
እሰይ እሰይ የዓለም ቤዛ አማኑኤል 85 ታቦት እንተ ውስቴታ
ተጠመቀ ከውሃ ዳግመኛ ወለደን፡፡

74 ክርስቶስ ተወልደ ፪ ተወልዶልናል ተጠምቆልናል ታቦት እንተ ውስቴታ ኦሪት እንተ ውስቴታ(2)

ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ ክርስቶስ ተወልደ እሰይ እሰይ የዓለም ቤዛ አማኑኤል ውቱረ ይከድንዋ በወርቅ ውቱረ ይከድንዋ በወርቅ
ይከድንዋ(2)
ወለደነ ዳግመ/፪/ መንፈስቅዱስ ወማይ 79 ሰላማዊ ብእሲሁ

ትርጉም፡- ክርስቶስ ተወለደ ተጠመቀ ዳግመኛም ከውሃና ሰላማዊ ብእሲሁ ቅዱሳት እደዊሁ
ከመንፈስቅዱስ ወለደን፡፡
እለ አጥመቃሁ/፬/ ለመድኃኔዓለም
75 ክርስቶስ ተወልደ ፫
ትርጉም፡- መድኃኔዓለምን ያጠመቁ እጆቹ የተመሰገኑ
ክርስቶስ ተወልደ ወተጠምቀ ናቸው፡፡

አስተርእዮቱ/፪/ አማን አስተርእዮቱ 80 እግዚአብሔር

ትርጉም፡- ክርስቶስ ተወለደ ተጠመቀ በሥጋ መገለጡም እግዚአብሔር (3)


እውነትነው፡፡
እኸ ተዓምረ ወመንክረ ገብረ(2)

ደብረ ታቦር ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል


የጥምቀት መዝሙር
መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል እና ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወቅድስት አርሴማ ገዳም

ደብረ ታቦር ሰ/ት/ቤት መዝሙር ክፍል

You might also like