You are on page 1of 3

ጥምቀት ታቦታተ ሕጉ ከመንበረ ክብራቸው በመነሣት ወደ ጥምቀተ ባሕሩ ይጓዛሉ፡፡ ይህም ጌታችን በኪደተ እግሩ

እየተመላለሰ ምድርን እንደቀደሳት በማሰብና እርሱኑ አርዓያ በማድረግ ሀገሩን መንደሩን ለመቀደስና ለመባረክ
በሰው ልጅ ዘላለማዊ ድኅነት ውስጥ ትልቁን ድርሻ የሚይዘው ሥርዓተ ጥምቀት ከሌሎቹ ምሥጢራተ ቤተ
የሚፈጸም ዑደት ነው፡፡
ክርስቲያን በቀዳሚነት የሚፈጸምና የማይደገም ሥርዓት ነው፡፡ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ አንዲት
ጥመቀት በማለት የሥርዓተ ጥምቀትን አለመደገምና አለመሠለስ ገልጦ ተናግሯል ኤፌ ፥ ፡፡ በቤተ ሥርዓተ ጥመቀት በአጋጣሚ ወይም በድንገት የተጀመረ የተመሠረተ አይደለም፡፡ በዘመነ ብሉይ በርካታ
ክርስቲያን ታሪክ ተመዝግቦ እንደሚገኘውና፥ የታናሽ እስያ ክፍል በሆነችው ቁስጥንጥንያ በ ዓም ምሳሌዎች የተመሰሉለት፣ በርካታ ነቢያት ትንቢት የተናገሩለት ነው እንጂ፡፡ በነቢዩ ሕዝቅኤል እግዚአብሔር
የተሰበሰቡ የሃይማኖት አባቶቻችን ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኀጢአት፣ ለኀጢአት አምላካችን አድሮ ሲናገር ጥሩ ውኃንም እረጭባችኋለሁ፣ እናንተም ትጠራላችሁ ከርኲሰታችሁም ሁሉ
ማስተሥረያ ኀጢአትን በምታስተሠርይ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በማለት የጥምቀትን አንድ መሆንና ከጣዖቶቻችሁም ሁሉ አጠራችኋለሁ፡፡ ብሏል፡፡ ሕዝ ፥ ከኀጢአት የሚያነጻ ከርኲሰት የሚቀድስ
ኀጢአትን በደልን የምታርቅ፣ የምታስወግድ ስለመሆኗ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ተመርተው ለመንግሥተ ሰማያት የሚያዘጋጅ የሚያበቃ ጥሩ ውኃ ተብሎ የተገለጸ ጥምቀት መሆኑን ልብ ይሏል፡፡
ተናግረዋል፡፡ ሃይማኖታቸውንም ገልጠዋል፡፡ ሥርዓተ ጥምቀትን የመሠረተው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለመሆኑ በአጭሩ ከገለጽን፤ ጌታችን
ጥምቀት የሚለውን ቃል አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ሲተረጉሙ ጥምቀት በቁሙ፡ ማጥመቅ፣ መጠመቅ፣ የተጠመቀው ለምንድር ነው የሚል ጥያቄ ቢነሣ፡
አጠማመቅ፣ ጠመቃ፣ የማጥመቅና የመጠመቅ ሥራ፣ ኅፅበት፣ በጥሩ ውኃ የሚፈጸም በማለት ጌታችን እርሱ ባወቀ ጥምቀትን የፈጸመበት ዋነኛ ምክንያቶች እንደ ሊቃውንት አባቶቻችን አስተምህሮ በሦስት
ተርጉመውታል፡፡ ምሥጢረ ጥምቀትን የመሠረተው ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መንገዶች ይታያል፡፡ እነዚህም
ነው፡፡ ጌታችን ሥርዓተ ጥምቀትን የመሠረተው በሦስት ዓይነት መንገዶች እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ
ይነግረናል፡፡ ፩ኛ ምሥጢረ ሥላሴን /ሦስትነቱን ያስረዳን ዘንድ ነው/ ማቴ.፫፥፲፫-፲፯
ሦስቱ መንገዶች የሚባሉትም ትምህርት፣ ትዕዛዝና ተግባር ናቸው፡፡ ይኸውም ሊታወቅ በዮሐንስ ወንጌል በዘመነ ብሉይ በነበሩ ሰዎች በረቂቅና በምሳሌ ይታወቅ የነበረውን የልዩ ሦስትነቱንና አንድነቱን ምሥጢር
ምዕ ቁጥር ላይ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር በተረዳ በታወቀና በጎላ ሁኔታ እንረዳ ዘንድ ጌታችን ተጠምቋል፡፡ በቅዱስ ወንጌላችን በግልጽ እንደሚታየው
መንግሥት ሊገባ አይችልም፡፡ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው፡፡ ዳግመኛ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የስም፣ የአካል፣ የአካለ ግብር ሦስትነት እንዳላቸው በጊዜ ጥምቀቱ ለክርስቶስ
ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አትደነቅ፡፡ በማለት የአይሁድ አለቃ ለነበረው ለኒቆዲሞስ ጌታችን እንረዳለን፡፡ ይኸውም እግዚአብሔር አብ በሰማይ ሆኖ፡ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው
ያስተማረውን ትምህርት ልብ ላለው ጥምቀት በጌታችን ትምህርት መመሥረቷን ይረዳል፡፡ ጌታችን በማለት እኔ ባይ አካል እንዳለው ገልጿል፡፡ እግዚአብሔር ወልድ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትዕዛዝም ጭምር ጥምቀትን መሥርቷል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ማቴዎስ በነሣው ሰውነት በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ በዮሐንስ እጅ በመጠመቅ እርሱም እንደ ባሕርይ
በወንጌሉ የጌታችንን ትዕዛዝ እንዲህ ያስነብበናል፡ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ አባቱ የራሱ እኔ ባይ አካል እንዳለው ገልጦ አሳይቶናል፡፡ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ሆኖ
ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት ከሰማይ በመውረድ ታይቷል፤ በዚህም መንፈስ ቅዱስ እንደ አብና ወልድ እኔ ባይ አካል እንዳለው
አድርጓቸው፡፡ ማቴ ፥ መምህረ ትሕትና የሆነው መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተግባር መምህር ተረድተናል፡፡ ስለሆነም ጌታችን ጥምቀትን የፈጸመው የሦስትነቱን ምሥጢር ይገልጽልን ዘንድ ነው፡፡
ነውና ተጠመቁ ብሎ ካስተማረውና ካዘዘው በተጨማሪ ሥርዓተ ጥምቀትን በተግባር ጭምር መሥርቷል፡፡
፪ኛ ለትምህርት ለትሕትና ለአርዓያነት
በማቴዎስ ምዕራፍ በማርቆስ ምዕራፍ እና በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ላይ በስፋት እንደተመዘገበው
ጌታችንና አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ባሕረ ዮርደኖስ ሄዶ ከባሪያው ከዮሐንስ እጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥርዓተ ጥምቀትን የፈጸመው እንደእኛ የሰው ልጆች የልጅነትን ጸጋ ለማግኘት
ሥርዓተ ጥምቀትን ፈጽሟል፡፡ በዚህም ትሕትናንና የትሕትናን አሠራር ፈጣሪያችን አሳይቷል፡፡ የኢትዮጵያ አይደለም፡፡ እርሱ አብን በመልክ የሚመስለው በባሕርይ የሚተካከለው፤ ተቀዳሚም ተከታይም የሌለው
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በበዓላት አከባበር ሥርዓት መሠረት በየዓመቱ ጥር ቀን የከተራ ዕለት የአብ የባሕርይ ልጁ ነውና፡፡ ዮሐ ፥ ፣ ዮሐ ፥ እንዲሁም እንደ ንዑስ ክርስቲያን ሥረየት ኃጢአትንም
1
ለማግኘት አይደለም፡፡ ነውርም ኀጢአትም በደልም ምንም ምን ክፋት የሌለበት ንጹሐ ባሕርይ ነውና ነቢዩ ፪.ሥርየተ ኀጢአትን ለማግኘት
በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም እንዳለ ኢሳ ፥ ፤ ማር ፥ ፣ ሉቃ ፥ ነገር ግን በርዕሳችን እንደተገለጠው
በአምልኮ ባዕድና በልዩ ልዩ ሁኔታዎች ከጥምቀት በአፍአ ሆነው የቆዩ ሰዎች ከነበረባቸው ኀጢአት ይነፁ ዘንድ
ጌታችን ሥርዓተ ጥምቀትን የፈጸመው ለትምህርት፣ ለትሐትናና ለአርአያነት ነው፡፡ ንጉሠ ነገሥት ኢየሱስ
ሥርዓተ ጥምቀት ተሠርታለች፡፡ ጌታችን ሞትን ድል አድርጎ በተነሣ በ ኛው ቀን የመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ሀብቱ
ክርስቶስ ሕይወትን የሚሰጥ እርሱ እንደ ደካማ ሰው ወደ ባሕረ ዮርዳኖስ ሄዶ ከዮሐንስ ዘንድ ሲጠመቅ
በቅዱሳን ሐዋርያት ላይ ማደሩን የሰሙ አይሁድ፤ ከቅዱሳን ሐዋርየት ዘንድ ቀርበው የሚናገሩትን ቃለ
ትሕትናን አስተምሮናል፡፡ ዮሐንስን መጥተህ አጥምቀኝ ሳይል ፤ ከዮሐንስ ዘንድ ሄዶ ተጠመቀ፡፡ የቱንም ያህል
እግዚአብሔር መስማት ጀመሩ፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያትም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የባሕርይ አምላክነቱን፣
ክብር ሥልጦን ቢኖረን እኛም ከካህናት ዘንድ መሄድ እንዳለብን ሲያስተምረን ነው፤ ዮሐ እና ኛ
በኃይለ ሥልጣኑ ሞትን ድል አድርጎ መነሣቱንና ወደ ሰማይ ማረጉን ነገሯቸው፡፡ አይሁድም ይህንን በሰሙ
ጴጥ ፥
ጊዜ ልባቸው ተነካ ጴጥሮስንና ሌሎችንም ሐዋርያት ወንድሞች ሆይ ምን እናድርግ አሏቸው፡፡ ጴጥሮስም
፬ኛ. ጥምቀታችንን ይባርክልን ዘንድ ንስሐ ግቡ ኀጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ
ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ፡፡ አላቸው ሐዋ ፥ ይህ የሐዋርያው ቃል የሚያስረዳን የጥምቀትን
እንፈጽመው ዘንድ የሚገባንንና የሚያስፈልገንን ሥርዓት ሁሉ የሠራልን ፈጣሪያችን ነው፡፡ በገዳመ ቆሮንቶስ
መድኀኒትነት ነው፡፡ አስቀድመን እንደገለጥነው አባቶቻችን በሃይማኖት መግለጫቸው ወነአምን በአሐቲ
አርባ ቀን አርባ ሌሊት በመጾም ጾማችንን እንደባረከልን ማቴ ፥ በጥምቀቱ ጥምቀታችንን ይባርክልን
ጥምቀት ለሥርየተ ኀጢአት፥ ኀጢአትን በምታስተሠርይ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ማለታቸው ጥምቀት
ዘንድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዘመነ ሉቃስ በወርኀ ጥር በ ኛው ቀን ማክሰኞ ሌሊት ሰዓት ተጠምቋል፡፡
ከደዌ ነፍስ የምታድን መሆኗን መመስከራቸው ነው፡፡ ጸሎተ ሃይማኖት
እኛ የሰው ልጆች ሥርዓተ ጥምቀት እንዲፈጸምልን የሚያስፈልገው፡-
፫.ዘላለማዊ ድኅነት
፩ .የልጅነት ጸጋን እናገኝ ዘንድ ነው፡፡ ዮሐ.1፥5
የሰው ልጅ ድኅነት ቅጽበታዊ አለመሆኑ የታወቀ ነው፡፡ ይሁንና የድኅነት በር ከፋችና ሌሎችን ምሥጢራተ
አስቀድመን ከሥጋ እናት አባታችን በዘር በሩካቤ እንደተወለድንና የሥጋ ልጅነትን እንዳገኘን ሁሉ በማየ ገቦ ቤተ ክርስቲያን ለመፈጸም የሚያበቃን ምሥጢር ምሥጢረ ጥምቀት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችንና
ስንጠመቅ ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ እንወለዳለን፡፡ ይህንን አስመልክቶ ጌታችን ከሥጋ የሚወለድ ሥጋ ነው፥ መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱሳን ደቀ መዛሙርቱ በሰጣቸው ሐዋርያዊ መመሪያ ውስጥ ሑሩ ውስተ
ከመንፈስ የሚወለድ መንፈስ ነው ብሎ ከማስተማሩ በፊት ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር ኩሉ ዓለም ወስብኩ ወንጌለ ለኲሉ ፍጥረት፡፡ ዘአምነ ወዘተጠምቀ ይድኅን ወዘሰ ኢአምነ ይደየን፡፡ ወደ ዓለም
የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም ያለው፡፡ ዮሐ ፥ እና በምሥጢረ ጥምቀት ሀብተ ወልድና ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ፡፡ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል፡፡ በማለት
ስመ ክርስትና ስለመገኘቱ አስተምሯል፡፡ ሐዋርያውም በጥምቀት ስላገኘነው የልጅነት ጸጋ አስመልክቶ ሲናገር ተናግሯል፡፡ ማር ፥
አባ አባት ብለን የምንጮኸበትን የምንጣራበትን የልጅነትን መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት
እንግዲህ በጥምቀት ያገኘነውን ጸጋና ክብር ሁላችን ልናስብ ያስፈልገናል፡፡ ይህንንም ክብራችንን መጠበቅ
የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና፡፡ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈስ ጋር
ያሻናል፡፡
ይመሰክራል፡፡ ብሏል፡፡ ሮሜ ፥ ጌታችንንም ለተቀበሉት ሁሉ በስሙም ላመኑበት በጠቅላላው
የእግዚአብሔር ልጆች ይሁኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጥቷቸዋል፡፡ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ፈጣሪያችን በዓሉን የበረክት የረድኤት ያድርግልን፡፡
ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አለመወለዳቸው ተገልጿል፡፡ ዮሐ ፥
በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን የሰ/ት/ቤቶች
እንግዲህ እኛ ክርስቲያኖች ሁለት ልደታት እንዳሉን እናስብ፡፡ ይኸውም መጀመሪያው ከሥጋ እናትና
አባታችን የተወለድነው ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ከእግዚአብሔር የምንወለደው ነው፡፡ ከተወለድን በኋላ
ማ/መ/ማኅበረ ቅዱሳን አዳማ ማዕከል
እድገታችን በሁለቱም ወገን መሆን ያስፈልጋዋል፡፡ ሰው ሥጋዊም መንፈሳዊም ነውና፡፡

2
3

You might also like