You are on page 1of 6

የጥምቀት መዝሙራት ሰማይ ወምድር በማይ ተጠመቀ /፪/ ኧ኶ አማን በአማን አማን በአማን/፪/ … አዝ …

ጥር 10 ትርጉም፦ ሰማይና ምድር የማይችሉት መንክር/፪/ በአንድነት እናቅርብ ለአምላክ ምስጋና/፪/


1. ሖረ ኢየሱስ አምላክ በእመቤታችን ማኅፀን መንክር ስብሐተ ልደቱ/ጥምቀቱ/፬/ ኧ኶ እልል እልል እንበል ነጻ ወጥተናልና
ሖረ ኢየሱስ/፬/ አደረ በውኃ ተጠመቀ … አዝ …
እውነት ነው በእውነት/፬/ ድንቅ ነው/፪/
እምገሊላ/፫/ ኀበ ዮርዳኖስ/፪/ ኧ኶ የዓለምን በደል
7. 12. ይእዜኒ /እስመ ተጠምቀ/
ድንቅ ነው የጌታ ልደት/ጥምቀት/፬/ ኧ኶
ትርጉም፦ ኢየሱስ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ የዓለምን በደል የሰውን ግፍ አይቶ 9. እንዘ ሕፃን
ይእዜኒ ለሰላም ንትልዋ ለሰላም/፪/
ሔደ በዮርዳኖስ ወንዝ ለመጠመቅ ዘጠና ዘጠኙን መላእክቱን ትቶ እስመ ተጠምቀ ዮም/፪/ መድኃኔ
እንዘ ሕፃን ልህቀ በዮርዳኖስ ተጠምቀ/፪/
2. ወረደ ወልድ ጽድቅን ለመፈጸም በደልን አጥፍቶ ዓለም/፬/ ኧ኶
ኧ኶ በዮርዳኖስ/፪/ ዮርዳኖስ/፪/ ተጠምቀ
ወረደ ወልድ/፮/ የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ ትርጉም፦ መድኃኔ ዓለም ዛሬ ተጠምቋልና
በዮሐንስ/፪/
እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት/፬/ ኧ኶ አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ እነሆ ሰላምን እንከተላት፡
ትርጉም፦ ሕፃን ሆኖ ጥቂት በጥቂቱ አደገ
ትርጉም፦ ወልድ ክርስቶስ ከሰማያት ወደ የሰማዮች ሰማይ የማይችለው ንጉሥ 13. መጽአቃል /እምደመና ዘይብል/
በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ እጅ
ወንዞች ወረደ ተወልዶ ሲጠመቅ እኛን ለመቀደስ መጽአ ቃል/፪/ እምደመና ዘይብል/፪/
ተጠመቀ
3. ኢየሱስ ሖረ ተራሮች ደንግጠው ዘለሉ እንደ ፈረስ እምደመና ዘይብል/፫/ ዝንቱ ወልድየ/፪/
10. ተጠምቀ ሰማያዊ
ኢየሱስ ሖረ ሀገረ እሴይ/፪/ … አዝ … ትርጉም፦ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ/፪/
ዮሐንስ አጥመቆ በማይ/፬/ ኧ኶ ባሕር ተጨነቀች ጠበባት መሬቱ ቃል ከደመና መጣ።
ተጠምቀ ሰማያዊ በዕደ መሬታዊ/፬/
ትርጉም፦ ኢየሱስ ወደ እሴይ ሀገር ሔዶ ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ
ዮሐንስም በውኃ አጠመቀው። እንደተናገረው ዳዊት በትንቢቱ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ/፪/ 14. አስተርአየ /በለቢሰ ሥጋ/
4. በፍሥሐ … አዝ … አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በልደትህ አስተርአየ ገሃደ/፬/
በፍሥሐ/፪/ ወበሰላም/፪/ ልጁ በዮርዳኖስ ጽድቅን ሲመሠርት አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በጥምቀትህ በለቢሰ ሥጋ ኮነነ ዘመደ/፬/ ኧ኶
ወረደ ወልድ/፬/ ወልድ ውስተ መጣ በደመና ሰማያዊው አባት /፪/ ትርጉም፦ በግልጥ ታየ፡፡ ሥጋችንን በመልበስ
ምጥማቃት/፪/ ኧ኶/፫/ 11. ተጠምቀ ሰማያዊ ዘመድ ሆነን፡፡
እየመሠከረ የልጁን ጌትነት
ትርጉም፦ በደስታና በሰላም እግዚአብሔር … አዝ … /ደ/መ/መድኃኔ ዓለም እና ማኅደረ 15. አስተርአየ ገሀደ /እንዘ ሕፃን/
ወልድ ወደ መጠመቂያ ወረደ ስብሐት ልደታ አስተርአየ ገሀደ አስተርአየ እንዘ ሕፃን/፪/
5. እግዚኡ መርሐ እንደምናነበው በወንጌል ተጽፎ ለማርያም ቤ/ክ ተክለ ሳዊሮስ እንዘ ሕፃን ልህቀ/፪/ በዮርዳኖስ ተጠምቀ
እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብጽሐ/፪/ ሰ/ት/ቤት ቁ.፩/ እንዘ ሕፃን/፪/
መንፈስ ቅዱስ ታየ በራሱ ላይ አርፎ
ወበህየ ዮሐንስ ወበህየ ፍጹመ በርግብ ምሳሌ ክንፉን አሠይፎ ተጠምቀ ሰማያዊ/፪/ ትርጉም፦ በግልጥ ታየ እንደ ሕፃናት ቀስ በቀ
ተፈሥሐ/፪/ በዕደ መሬታዊ/፪/ አደገ በዮርዳኖስ ተጠመቀ።
ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው/፪/ … አዝ … የአምላኮች አምላክ የነገሥታት ንጉሥ/፪/ 16. ነአምን /ማ. ቅዱሳን ቁ.፭/
በዚህም ዮሐንስ በዚህም ፈጽሞ ደስ ባሕር ስትጨነቅ ተራራ ሲጨፍር የዓለም ሁሉ ፈጣሪ የሥጋና የነፍስ ነአምን/፪/ ክርስቶስሃ ነአምን መድኅነ /፪/
አለው/፪/ ሰማዩ ሲከፈት ደመና ሲናገር … አዝ … ዘዮሐንስ አጥመቆ በዮርዳኖስ
ጥር 11 ዓለም በዛሬው ቀን አየች ይህን ከባርነት አውጥቶ ነጻነትን ሊሰጠን/፪/ ዘዮሐንስ አጥመቆ/፪/ በዮርዳኖስ /፪/
6. ውስተ ማኅፀነ ድንግል ምሥጢር ኀዘናችን አጥፍቶ ሰላምን ሊመግበን
እናምናለን/፪/ መድኅን ክርስቶስን
ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ማኅፀነ … አዝ … … አዝ …
እናምናለን ክርስቶስን /፪/
ድንግል/፪/ 8. አማን በአማን ጠላታችን አፈረ አምላካችን ከበረ/፪/
ዮሐንስ ያጠመቀውን በዮርዳኖስ
ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ ስለ ልጁ መጠመቅ እግዚአብሔር መሠከረ
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የጥምቀት መዝሙ
ር ጥራዝ 2013 ዓ.ም
በበኢ/ኦ /ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የጥምቀት መዝሙ
ር ጥራዝ 2012 ዓ.ም
ዮሐንስ ያጠመቀውን በዮርዳኖስ የድኩማኖች ብርታት ነው የሕሙማን ትርጉም፦ በሠላሳ ዘመኑ በዮርዳኖስ በፈለገ ዮርዳኖስ በፈለገ/፪/ ዮርዳኖስ/፪/
ያጠመቀውን /፪/ ፈውስ/፬/ ተጠመቀ የሔዋንንም መርገም ትርጉም፦ ዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ
17. ሥጋ ሰብእ መዋቲ ስምሽን የጠራ ዝክርሽንም ያዘከረ/፪/ ይደመስስ ዘንድ በመስቀል ላይ ኢየሱስን አጠመቀ።
ሥጋ ሰብእ መዋቲ/፬/ በመንግሥተ ሰማይ ይኖራል ተሰቀለ፡፡ 31. በወንጌሉ ያመናችሁ
ወገብረ መንጦላዕተ/፰/ እንደተከበረ/፬/ 26. ርእዩከማያት /ማ. ቅዱሳን ቁ.፯/ በወንጌሉ ያመናችሁ/፪/
ትርጉም፦ የሚሞተውን የሰውን ሥጋ ብርሃነ መለኮት ያደረብሽ አዳራሽ/፪/ ርእዩከ ማያት እግዚኦ ርእዩከ ማያት እንኳን ለብርሃነ ልደቱ/ጥምቀቱ
መሠወሪያው አደረገ(ተዋሐደ) ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንቺ ወፈርሁ/፪/ አደረሳችሁ/፬/
18. አንሶሰወ ነሽ/፬/ ደንገጹ ቀላያተ ማያት ወደምፀ 32. ዮሐንስ ክቡር ነቢየ ልዑል
አንሶሰወ/፪/ ወአስተርአየ/፪/ እመቤታችን እናታችን ማርያም/፪/ ማያቲሆሙ/፬/ ኧ኶ ዮሐንስ ክቡር ነቢየ ልዑል/፪/
በዮርዳኖስ ኧ኶ ተጠምቀ በዮሐንስ/፬/ የተማፀነሽ ይኖራል ለዘለዓለም/፬/ ብእሴ ሰላም/፬/ ዘንብረቱ/፪/ ገዳም/፪/
አቤቱ ውኆች አዩህ ውኆችም አይተው
ትርጉም፦ ተመላለሰ በግልጥ ታየ ኧ኶
ፈሩህ/፪/
በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ እጅ 22. ኀዲጎተስዓ ትርጉም፦ ክቡር ዮሐንስ የእግዚአብሔር
ጥልቆችም ተነዋወጡ ውኆችም ጮ኷/፬/
ተጠመቀ፡፡ ኀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ/፪/ /፪/ ነቢይ የሰላም ሰው ኑሮው በዱር
ኧ኶
19. ነድ ለማየ ባሕር ማዕከለ ባሕር/፬/ ቆመ ማዕከለ ባሕር/፪/
27. ልደቶ ጥምቀቶ
የሆነ /ሰውነቱን ለገዳም ያዘጋጀ፡፡
/ሰ.ት/ቤት.ማ.መምሪያ ቁ. ፪/ ኧ኶/፫/ 33. ዘነቢያትሰበክዎ
ነድ ለማየ ባሕር ከበቦ/፪/ ልደቶ ጥምቀቶ አስተርእዮቶ
ትርጉም፦ ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት ዘነቢያት ሰበክዎ/፪/
ማየ ባሕር ኀበ የሐውር ጸበቦ/፬/ ለመድኃኒነ/፪/
ትቶ በባሕር መካከል ቆመ ወአስተርአየ ገሃደ/፬/ ኧ኶
ትርጉም፦ እሳት የባሕሩን ውኃ ከበበው ፤ እለ ቀደሙነ/፭/ መሃሩነ እለ ቀደሙነ/፪/
23. አጥመቆ በማይ
ትርጉም፦ የቀደሙ አባቶቻችን ትርጉም፦ ነቢያት የሰበኩት በግልጥ ታየ፡፡
ባሕሩም የሚሔድበት ጨነቀው። አጥመቆ በማይ/፮/
20. ክርስቶስተወልደ /አስተርእዮቱ/ የጌታችንን ልደቱን፣ ጥምቀቱን
ዮሐንስ/፫/ አጥመቆ በማይ/፪/ 34. ቅዱስእገዚአብሔር
ክርስቶስ ተወልደ ወተጠምቀ/፪/ ትርጉም፦ ዮሐንስ መድኃኒታችንን በውኃ መታየቱን/መገለጡን/
ቅዱስ እገዚአብሔር ኃያል ሕያው
አስተርእዮቱ አማን አስተርእዮቱ/፬/ አጠመቀው። አስተማሩን፡፡
ዘኢይመውት /፪/
ትርጉም፦ ክርስቶስ ተወለደ ተጠመቀ 28. በበህቅልህቀ
24. ዮሐንስኒ ይቤ ዘተወልደ እም ማርያም ወተጠምቀ
መገለጡም እውነት ነው፡: ዮሐንስኒ/፪/ ይቤ ዘአጥመቆ በበህቅ ልህቀ/፬/
በዮርዳኖሰ /፪/
21. ግነዩለእግዚአብሔር በዮርዳኖስ/፪/ በሠላሳ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ/፬/
ቅዱስ እገዚአብሔር ኃያል ሕያው
ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ኄር/፪/ ርኢክዎ ወስዕንኩ ጠይቆቶ ስዕንኩ/፪/ የማይሞት/፪/
እስመ ለዓለም ምሕረቱ እስመ ለዓለም/፬/ ትርጉም፦ በዮርዳኖስ ጌታን ያጠመቀው ጥቂት በጥቂት አደገ/፬/
ከድንግል የተወለድክ በዮርዳኖስ
እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ/፪/ ዮሐንስ ጌታዬን አየሁት እርሱን መርምሬ በሠላሳ ዘመን በዮርዳኖስ ተጠመቀ /፬/
የተጠመኽ /፪/
የዓለም ቤዛ ነውና የማኅፀንሽ ፍሬ/፬/ ልደርስበት አልቻልኩም አለ። 29. ኧኸ ኀዲጎ ተስዓ
ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከአንቺ ተወልዶ/፪/ 25. በዮርዳኖስ ተጠምቀ ኧ኶ ኀዲጎ ተስዓ ኧ኶ ወተሰዓተ ነገደ/፪/
35. ለዘተወልደ
መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን በዮርዳኖስ ተጠምቀ/፪/ በሠላሳ ኧ኶ ማዕከለ ባሕር ቆመ ማዕከለ ባሕር/፪/
ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል
ለመቀደስ/፬/ ክረምት/፪/ ትርጉም፦ ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት
ምንተንብሎ ናስተማስሎ ለመድኃኔዓለም
በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ ዕዳችንን ፋቀ/፪/ ከመ ይሥዓር መርገማ ለሔዋን ትቶ በባሕር መካከል ቆመ።
(2*)
በቸርነቱ አወቀን ከበደል አራቀን/፬/ ዲበ/፪/ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ /፪/ 30. ዮሐንስ
አጥመቆ
አርዌ ገዳምኖ አንበሳ ወሚመ (2*)
በድንግልና የወለድሽው የአንቺ ፅንስ/፪/ ዮሐንስ አጥመቆ ለኢየሱስ/፪/
ከራድዮን (2*)
ጥር 12 - ቃና ዘገሊላ 41. እሳት
ጽርሑ እንመሠክራለን አምላካችን አለ /፪/ አዳምን ሊያድነው ጌታችን ወደደ
36. እንዘ ሥውር እሳት ጽርሑ ማይ ጠፈሩ/፪/ እንመነው አንካደው ፈጣሪያችን ቸር ንፍስና ሥጋሽን ንስቶ ተዋሐደ
እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ/፪/ ደመና መንኰራኵሩ ለመድኃኔ ዓለም/፬/ ነው/፪/ ኧ኶ በአባቱ ፈቃድ ከሰማይ ወረደ
ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ በቃና ኧ኶ እንመሠክራለን ድንግል አማላጅ ናት እንደ ተስፋ ቃሉ ከአንቺ ተወለደ
ዘገሊላ ከብካብ ኮነ ማየ ረሰየ ወይነ ትርጉም፦ ለመድኃኔ ዓለም እሳት አዳራሹ እንመሠክራለን ማርያም አማላጅ ናት
ይኽው /2/ ተወለደ መድኅን /4/
/፪/ ደመናም መመላለሻው ነው፡፡ /፪/
42. በደምህ ዋጅተህ ድምጹንም ሰማነው በጎለ
ትርጉም፦ በእኛ ተሠውሮ የነበረው የጌታ እንመናት አንካዳት የአምላክ እናት ናት/፪/
/መንበረ ልዑል ቅ/ማርቆስ እንስሳ
አምላክነት በገሊላ ሠርግ ግልጥ ሆነ፡ ኧ኶
ሰ/ት/ቤት/ ምንኛ ድንቅ ነው የይሁድ
፡ በአምላክነቱ ኃይል ውኃን ወደ
በደምህ ዋጅተህ ያጸናሃትን 44. አፍላገ ግዮን አንበሳ
ወይን ሲለውጥ፡፡ /የመጀመሪያው
ጠብቅልን ቤተ ክርስቲያንን/፪/ አፍላገ ግዮን ወጤግሮስ ይውኅዙ ባንቺ ተመሥርቶ ፍቅርና ሰላም
ተአምር/
አዝ በወንጌል ሐዲስ /2/ በአንድ ላይ አደሩ አንበሳና
37. አንከርዎ ለማይ
ጽዮንን ክበቧት ደጆቿንም ዙሩ ላሕም
አንከርዎ ለማይ አእኰትዎ ለኢየሱስ/፪/ እም የማና ወእም ጸጋማ ኤፌሶን ወይን
ሲል ያመሰገናት ዳዊት በመዝሙሩ/፪/ ይኽው /2/ ተወለደ መድኅን /4
በእንተ ማይ ዘኮነ ወይነ/፬/ ኧ኶ ኤፍራጥስ ኢትዮጰያ ሀገረ ክርስቶሰ /2/
አዝ
ትርጉም፦ ኢየሱስ ውኃን ወደ ወይን ድንግል እመቤቴ የንጉሥ ገሩ
ወልድ ዋሕድ ብሎ ዼጥሮስ ሲመሠክር 45. ሰላምህን ስጣት
በመለወጡ አመሰገኑት ፤ወይን ለአዳም ተስፋው ነሽ ለኖኅም ሐመሩ
መሠረት ነህ ብለህ ሰጥተ኶ዋልና ክብር/፪/ ሃሌ ሃሌ ሃሌሉያ /፪/
የሆነውን ውኃ አይተው አደነቁ፡፡ የሰው ልጆች ሁሉ ተዋርደው ሲኖሩ
አዝ ሀባ ሰላመከ ለኢትዮጵያ /፬/ኧ኶
እመሠርታለው በአንተ መሠረት ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ /፪/ ከሞት ወደ ሕይወት ባንቺ ተሸገሩ
38. እንዘ ይገብር
የሲኦል አበጋዝ አይችልም ለማጥፋት/፪/ ሰላምህን ስጣት ለኢትዮጵያ /፬/ኧ኶ ይኽው /2/ ተወለደ መድኅን /4
እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በወስተ
አዝ 46. ቤተክርስቲያን አሐቲ አዳምም ለመዳን አነባ አለቀሰ
አሕዛብ /፪/ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ
የቅዱሳን ሀገር የአምላክ ማደሪያ ቤተክርስቲያን አሐቲ አንቀጸ አድኅኖ ወደ ጥንተ ክብሩ ባንቺ ተመለሰ
/፬/ኧ኶
ምዕራገ ጸሎት የኃጢአት ማስተሰሪያ/፪/ ይእቲ (2*) ደብረ ምሕረት (2*) ባንቺ ተፍጽሞ የአባቶች ተስፋ
--አዝ-- ትግሁ ባቲ (2*) ሕዝበ ክርስቲያን አ኶
የምስጋና መዝሙራት ፍዳችን ተሸረ መርገማችን ጠፋ
እንበለ አጽርኦ
መዝሙር ዘዘወትር ይኽው /2/ ተወለደ መድኅን
47. ኢኮነ ነግደ
39. ሰላም ወሠናይ /4
43. ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት ኢኮነ ነግደ ወፈላሴ ሀገሪቶሙ (2*)
ሰላም ወሠናይ/፪/ ለኲልክሙ ይኩን 50. ንጉሥ ውእቱ
ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት/፬/ ሀገሪቶሙ ለቅዱሳን ኢትዮጵያ (2*)
ሰላም ለኲልክሙ/፪/ ንጉሥ ውእቱ ንጉሠ ሰላም /፬/
አትመረመርም/፪/ እጅግ ጥልቅ ናት/፪/
ሰላም ለእናንተ/፪/ለሁላችሁም ይሁን አምላክነ /፪/ መድኃኔ ዓለም /፪/እ኶
ኧ኶ 48. ተወልደ ኢየሱስ
ሰላም ለሁላችሁም/፪/ ትርጉም፡- አምላካችን መድኃኔ ዓለም
በሥጋዊ ጥበብ ለማወቅ ቢቃጣ ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሔም/2/
40. ኢየሱስ ክርስቶስ የእውነትና የሰላም ንጉሥ ነው፡፡
የእምነት መነጽሩን ይዞ ስላልመጣ /፪/ ዘይሁዳ በቤተልሔም
ኢየሱስ ክርስቶስ ይወደናል
አንዳንዱ በክህደት/፪/ ፈጣሪውን አጣ/፪/ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ /2/
ይጠብቀናል/፪/ 51. ዝማሬ
ዳዊትን
ኧ኶ በቤተልሔም /2/
እርሱ ለእኛ ደሙን ክሶልናል /፬/ ኧ኶ ዝማሬ ዳዊትን ተልእኮ አርድእትን
እንመሠክራለን ፈጣሪያችን አለ 49. ይኽው ተወለደ
ቅዳሴ መላእክትን (2*) በተሰደደ ጊዜ ከገነት አንቀጸ ብርሃን /2/ ሙዳየ ቁርባን 61. ብኪ ድኅነ ዓለም
የተቀበልክ አምላክ (4*) የኛንም ብኪ ድኅነ ዓለም /፬/
በስለት ተገኘሽ በጾም በጸሎት የነቢያት ትንቢት የአበው ቀደምት
ዝማሬ ተቀበል አ኶ (2*) ወበወልድኪ ኮነ ሰላም /፬/ ኧ኶
ትምክሕተ ኵልነ የአምላክ እናት የሐዋርያት ቃል ሞገሰ ስብከት ትርጉም፡-በአንቺ ዓለም ዳነ በልጅሽ ሰላም
መዝሙር ዘዘወትር - ዘድንግል ማርያም ሆነ፡፡
55. ሐመረ
ድኂን የሰማዕታት የድል ነሽዎች
52. እንተ በምድር
ሐመረ ድኂን ይብሉኪ አበዊነ /2/
እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ በሚገለጥ ጊዜ ልጅሽ በሥልጣን መዝሙር በእንተ ቅዱሳን መላእክት
አዕፁቂሃ/፪/ ቤተ ክርስቲያን እምነ /፬/ኧ኶ 62. ግሩማን መላእክት
ያንጊዜ እንዲሰጠን ቁመተ የማን ግሩማን መላእክት የምትተጉ
ሐረገ ወይን/፪/ ድንግል ሐረገ ወይን/፪/
የአባቶች አባት ያዕቆብ በመንገድ ለምሕረት ኧ኶ ለሰው ድኀነት /፪/
ትርጉም፦ እመቤታችን ሥሯ በምድር ድንግል ሆይ አሳሰቢ እንዳልቆም በግራ
ላይ ከልዑል ዘንድ ኧ኶ /፫/ ለምኑልን
ቅርንጫፏ በሰማይ የሆነ የወይን ሐረግ
ቃል ኪዳንሽ ይሙላው የእኔን ጅምር ስራ ቸርነቱን እንዲያደርግልን
ናት። ምሥጢረ ሥጋዌን ያየብሽ በራእይ
53. እመ
ብርሃን መንፈቀ ሌሊት ነው ልጅሽ እስራኤልን በጉዟቸው /፪/ ኧ኶
መስኮተ ሰማይ በምድር የሥላሴን
እመ ብርሃን ወእመ ሕይወት/፪/ የሚመጣ /2/ የመራሀቸው
ምሥጢረ ለሚያይ
ማርያም ዘበአማን/፬/ ኧ኶ ሚካኤልነህ ጠባቂያቸው
ተኝቼ እንዳልገኝ እርጂኝ እንድነቃ ማዕበሉን ያሻገርካቸው
ትርጉም፦ የብርሃን እናት እና የሕይወት የበጉ ደም ነው ከጥንትም መሠረትሽ
/2/ ያበሠርካት ለድንግል /፪/
እናት በእውነት ድንግል
የዓለም መድህን ክርስቶስ ነው ጉልላትሽ
ማርያም ናት። 58. አክሊሎሙ ኧ኶የሕይወት ቃል
ትምህርተ ሊቃውንት ጌጥሽ /2/ አክሊሎሙ ለሰማዕት ሲመቶሙ ለካህናት መልክተኛው ለልዑል መልአከ ኃይል
54. የሰላምርግብ ገብርኤል
ምንም ቢነሳ ቢጮህም ባለ ኃይል ነያ ጽዮን መድኃኒት /2/ ኧ኶
የሰላም ርግብ የነጻነት እናቶችን በጭንቃቸው
ሊጥልሽ ከቶ አይችልም ማዕበሉ የሰማዕታት አክሊላቸው ለካህናት /፪/ኧ኶ የምትረዳቸው
የኖህ መልእክተኛ ተአዛዚት ኧ኶ /2/
ሹመታቸው ሩፋኤል ነሁ ጠባቂያቸው
ይጠብቅሻል ከሁሉም ነሽና ፍጹም
ኧ኶ /3//የትንቢት ፍጻሜ ማርያም በምጥ ጊዜ አዋላጃቸው
አካሉ /2/ ጽዮን ናት መድኃኒታቸው /2/ ኧ኶
በልጅሽ ሆነልን ሰላም ሱራፌል ወኪሩቤል አፍኒን ወራጉኤል
56. ነይ
ማርያም 59. ዘረከቡኪ ጻድቃን ኧ኶ ወሳቁኤል
በአበው ልቦና የተገልጥሽ
በሰላም ነይ ማርያም በሰላም ነይ ዘረከቡኪ ጻድቃን ማርያም ድንግል/፬/ በልዑል ፊት የምትቆሙ ምልጃችሁን
በነቢያት ትንቢት የተነገርሽ ማርያም /2/ መንግሥተ ሰማያት/፫/ ማርያም /፪/ ስለኛ አሰሙ
ትርጉም፡- ጻድቃን ያገኙሽ የሰማይ 63. ቅዱሳን ቁ.፱/
ከሞት ተነሳን በልጅሽ ድንግል በምልጃሽ ይዳን ዓለም /2/
መንግሥት ማርያም አንቺ ነሽ፡፡
አንቅዕተ ማኅሌት አንቅዕተ ውዳሴ
የሕይውት ምርኩዝ አንቺ ሆነሽ ከልጅሽ ጋር ከአማኑኤል ስንጠራሽ ነይ 60. መሐርኒ ድንግል
ምግባቸው ምስጋና ልብሳቸው ቅዳሴ
ድንግል /2/ መሐርኒ ድንግል ወተሣሐልኒ በበዘመኑ
ለምኝልን ቢየ ልማጸን /፪/ ዘወትር ይቀኛሉ ለቅድስት
(2*)
57. እሴብሕጻጋኪ ሥላሴ /፪/
እናቱ ነሽና ለመድኅን ለእመ መሐርክኒ (3*) አንቲ ዘይካንነኒ መኑ
እሴብሕ ጸጋኪ እመቤቴ ሆይ ማርያም ዓይኖቻቸው ብዙ ክንፎቻቸው ስድስት
ኮናኔ ሥጋ ወነፍስ (2*) ወልድኪ አኮኑ
የአዳም ተስፋው ርኅርኅት የሥላሴን መንበር የሚሸከሙት
ሱራፌል ኪሩቤል መገብተ ስብሐት /፪/ ትርጉም፦ መምህራችን አባ ወደ ተኩላዎች መንጋ ተላኩ የእግዚአብሔር ጆሮዎቹ ወደ
… አዝ … ተክለሃይማኖት ከብዙዎቹ ጻድቃኖቹ
ቃለ ወንጌልህን በአሕዛብ መንድር
ሰአሉለነ አርባዕቱ እንስሳ መካከል የተመረጥክ ነህ ሁልጊዜ ነውና ሳይለይ ከእነርሱ
ሊሰብኩ
ገጸ ሰብዕ ወገጸ አንበሳ 66. ያሬድ ማኅሌታይ ጻድቃን ሰማዕታት ስለ እኛ
ገጸ ላህም ወገጸ ንስር /፪/ ያሬድ ማኅሌታይ ለእግዚአብሔር ካህኑ ወደ ሸንጎ አሳለፏቸው ሲያለቅሱ
… አዝ … ስብሐተ ትንሣኤሁ ዘይዘእኑ ኦሪት ቶታኑ --አዝ--
በነገስታቱ ፊት በአደባባይ
ዘወትር አይለዩም ከመንበሩ ዙሪያ ወወንጌል አሳእኑ /2/ ቃል ኪዳን አላቸው ከመድኃኔ ዓለም
ሊያስጨንቋቸው
ያመሰግናሉ ብለው ሃሌ ሉያ መታሰቢያቸውም በረከት ነው ለዓለም
ትርድአነ ነዓ በህየ መካኑ ከመ ጸበል
ይሏታል ድንግልን እኅትነ ነያ/፪/ በዚያች ሰዓት ሳይሳቀቁ የአምላክን ሰላም መንግሥቱን ወርሰዋል
ግሑሳን ጸርነ ይኩኑ /2/
… አዝ … እኛን ለማማለድ በቀኙ ቆመዋል
67. ገድልከ ግሩም ለሚናገሩት ቃል ሳይስቡ ሳይጨነቁ
ኪሩቤል ሱራፌል ምሉዓነ ግርማ --አዝ--
ምስጋናቸው ሲፈስ ድምጻቸው ሲሰማ ገድልከ ግሩም ነገርከ ጥዑም/፪/ ጰራቅሊጦስ አጽናኝ ነውና ለማግኘት ከፈለግን የቅዱሳን
ልብን ይመስጣል የምስጋናው ዜማ /፪/ ጊዮርጊስ ኃያል ዕንቈ ስም ቅረበነ/፫/ ዋጋ
በሰላም/፪/ እስከመጨረሻው ለታገሰ በእምነት ለጸና
… አዝ … ከልብም ከሻትን የጻድቃንን ጸጋ
ሰአሉለነ አርባዕቱ እንስሳ ትርጉም፦ ገድልህ ግሩም አስደናቂ ኃያሉ መከራውን እያስቻላቸው በወዳጆቹ ስም በቅዱሳን ሁላ
ገጸ ሰብእ ወገጸ አንበሳ /፪/ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስምህ ዕንቁ የከበረ ነው፡፡ ድሆችን እናስብ የተራበ እናብላ
እግዚአብሔር የድልን ዘውድ አቀዳጃቸው
ገጸ ላሕም ወገጸ ንስር /፪/ በሰላም ቅረበን፡፡ 71. ኦ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
64. አንስዕ ኃይለከ 69.ሰላም ለክሙ ኦ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስተብቁዕ
68.በእውነት ሰማዕታት ሰላም ለክሙ እንጦንስ ወመቃርስ አቢብ
/መ/ል/ቅ/ማር/ሰ/ት/ቤት- ቁ፩/ ለነ ለውሉድከ ደቂቀ አዳም/፪/
በእውነት ሰማዕታት ምርጦች ሆኑ ሲኖዳ ገብረመንፈስ ቅዱስ (2*)
አንስዕ ኃይለከ ወንዓ አድኅነነ/፪/ ሰሚዐነ ተግሳፀከ ከመ ንድኅን እምእሳቱ
ሚካኤል /፪/ ርድአነ ለባርኮትነ ንዑ ውስተ ጽርሐ ዛቲ መቅደስ ዘኢይጠፍእ ወእፄሁ ዘኢይነውም/፪/
የዓለምን መንግሥት ክብሩን ሁሉ
ሚካኤል /፪/ በጸሎትከ ተማኅፀነ /፪/ ተክለሃይማኖት አኖሬዎስ ኤዎስጣቴዎስ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የአዳም ልጆችን
ስለመነኑ
ኃይልህን አንሳ መጥተህ አድነን /፪/ ሳሙኤል ተክለ አልፋ በብኑዳ ኪሮስ (2*) እኛን አማልደን/፪/
ተመተሩ ተቆራረጡ
ሚካኤል /፪/ ተራዳን ተግሳፅህን ሰምተን እንድን ዘንድ
ሚካኤል /፪/ በጸሎትህ ለምንማፀን /፪/ ስለ ስምህ ብለው ያላቸውን ሁሉ ከማይጠፋ እሳት ትሉም
70. ቅዱሳን ጻድቃን
እያጡ ከማያንቀላፋ/፪/
መዝሙር በእንተ ቅዱሳን /ደ/መ/መድኃኔ ዓለም እና ማኅደረ 72. እንደ አናንያ
ተቃጠሉ በሰይፍ አለቁ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ ተክለ
65. አባ አቡነ እንደ አናንያ እንደ አዛርያ እንደ ሚሳኤል
የሚመጣውን ክብር መንግሥትህን ሳዊሮስ ሰ/ት/ቤት ቁ.፩/ አጽናን እኛን/፪/
አባ አቡነ/፪/ መምህርነ አባ ተክለ
ሃይማኖት/፪/ ስለ ናፈቁ አጽናን እኛን/፪/ አጽናን እኛንም
እምአእላፍ ኅሩይ/፪/ አባ/፮/ አቡነ ተክለ ቅዱሳን ጻድቃን ነቢያት ሐዋርያት /፪/ በእምነታችን/፪/
ምድራዊውን መንግሥት ትተው
ይለመኑናል ይታደጉናል ያማልዱናል 73. አኀዊከ ሰማዕታት
ሃይማኖት/፪/
ወደማያልፈው ክብር ተጓዙ ከዓለም ያስታርቁናል /፪/ አኀዊከ ሰማዕታት ቆላተ ሕማማት
ጥተው የእግዚአብሔር ዐይኖቹ ወረዱ (2*)
ከቅዱሳኖቹ
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የጥምቀት መዝሙር ጥራዝ 2013
ወጻድቃኒከ (4*) ጻድቃኒከ ገዳማተ ዲያቴራ ዱፋቲን ጎፍታዳ /4/ ኤዬ ተገሊላ/፫/ ዮርዳኖሲ/፬/ኧ኶
ኦዱ (2*) ኤኙ ከን ቆጳኤ ኢየሩሳልም ኢሼ ሀራ
የቋንቋ መዝሙራት ጋሉዳፊ /2/ ሖረ ኢየሱስ/፬/
እምገሊላ/፫/ ኀበ ዮርዳኖስ/፪/ ኧ኶
የትግርኛ መዝሙራት ቁልቁሎታ ወዲን ሚርገሳ ዳበቹፊ /4/
ኤዬ የወላይትኛ መዝሙራት
74. ብዒድ ዮሐንስ
ቆሪቺ ኬኛ /መድኃኒነ ተጠመቀ 83. አሱንታ ሳቢቴ
ብዒድ ዮሐንስ ተጠሚቑ ኢየሱስ 78.
ነዋ / አሱንታ ሳቢቴ/፪/ ጋላታ ሺሺቴ አ
ናዝራዊ/፪/
ጎዳቴታው/፪/
ሰማያዊ/፭/ ኢየሱስ ናዝራዊ/፪/ ኧ኶ ቆሪቺ ኬኛ ኑ ጩጰሜራ /2/
ጌሻ ዎልቃማ ጦሳ/፪/ ኔ ኦሶይ ማላሌስ
በዕደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ/፪/ ከና ቦዳ ነጋ ያ ሆርዶፍኑ /4/ ኤዬ
ጊቴ/፪/
ሰማያዊ/፭/ ኢየሱስ ናዝራዊ/፪/ ኧ኶
ወዘምሩ ለስሙ/፪/ ሀቡ አኰቴተ
ትርጉም፦ ሰማያዊው የናዝሬቱ ኢየሱስ ዴሜ ኢየሱስ /ሖረ ኢየሱስ/
79. ለስብሐቲሁ/፪/
በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ ዴሜ ኢየሱስ/፪/ በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ/፪/
75. ወሪዱ ወልድ ገሊላ ኢራ/፫/ ገራ ዮርዳኖሲ/፪/ ኤዬ ለስሙም ዘምሩ/፪/ ምስጋናን አቅርቡ
ወሪዱ ወልድ/፮/
ለጌትነቱ/፪/
ካብ ሰማያት ናብ ባሕረ ጥምቀት/፬/ ኧ኶ ሖረ ኢየሱስ/፬/ እግዚአብሔርን/፪/ ሥራህ ግሩም ነው
እምገሊላ/፫/ ኀበ ዮርዳኖስ/፪/ ኧ኶ በሉት/፪/
ወረደ ወልድ/፮/
እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት/፬/ ኧ኶ የቋንቋ መዝሙራት 84. ማርያም ቦንቾይ
76. መጺኡ ቃል የጉራግኛ መዝሙራት ማርያም ቦንቾይ ዳሬሲ መሬታ ኡባፔ/፪/
መጺኡ ቃል ካብ ደመና ከምዚ ዝብል/፪/ 80. ጥምቀታኸ
ባና መዳ ጦሳ/፫/ ጎዳ የሎ ጊሻው/፪/ ሐሹ
ዝፈትዎን ዘፍቅሮን ወደይ እዚ እዩ /፬/ ጥምቀታ኶ የኽርንደ ጭዛ
ትርጉም፦ የማርያም ክብር ከፍጥረታት
ኧ኶ የኽርንደ ጭዛ /2/ ጥምቀታ኶ የኽርንደ
ሁሉ ክብር ይበልጣል እርሷ
ጭዛ
የፈጣራትን አምላኳን ስለወለደችው
መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል/፪/ /፪/
81. ንቅተኸረ እግዘር
ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር /፬/ ኧ኶ ንቅ ተ኶ረ እግዘር ጉርዳ ተቄፐር኶ም /2/ 85. አማኑዋቶሳው
የኦሮምኛ መዝሙራት ባበና኶ ደረግ የሲጣ ነኴር኶ም /2/ አዋይ ናአይ ጢሎ አያናይ ቶኮ አማኑዋ
77. ዳላሊ ዋቃዮ ጭቋሻ኶ ይትሰማ እንጊ በጔቴ /2/ ቶሳው/፪/
ዳላሊ ዋቃዮ ጉያ ጂማታ ፋኖራቲ ታሻክቴ ትቍም በፈጣሪዬ ይግቴ /2/ ኑና አማኑዋኒ ሚንታ ጌሻ ተክለ
ሙላቴራ /2/ የጔታ ናማጂ ተክለሃይማኖት /2/ ሃይማኖቲያዉ/፪/
ተሙጥጥ ቃር ቀየንደ ቅረረም በጋትም ትርጉም፦ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
ኢያሩሳሌም ኑጋልቹዳፍ ቢያ ሀራ /4/
/2/ የተከሉህ ተክል ተክለ ሃይማኖት
ኢያሩሳሌም ጋሉፍ ጀጀባዳ የሮ ሁንዳ 82. ወረም ኢየሱስ/ሖረ ኢየሱስ/
ሆይ እኛንም በሃይማኖት
ያነሞታ /2/ ወረም ኢየሱስ አጽናን።
በበኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የጥምቀት መዝሙር ጥራዝ 2012 ዓ.ም

You might also like