Professional Documents
Culture Documents
In The Name of The Father The Son and The Holy Spirit One God Amen
In The Name of The Father The Son and The Holy Spirit One God Amen
In the name of the father the son and the holy spirit one God Amen!
የጥምቀት መዝሙራት
1.✝ በፍሥሐ ወበሰላም✝ 8. ✝ ዮሐንስ አትመቆ ለኢየሱስ(፪ )
በፍሥሐ ወበሰላም (፪) በፈለገ ዮርዲያኖስ በፈለገ ፈለገ ዮርዲያኖስ(2)
ወረደ ወልድ (፬) ወልድ ውስተ ምጥማቃት (፪) 9.✝ መጽአ ቃል ✝
2.✝ ወረደ ወልድ ✝ መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል (፪)
ወረደ ወልድ(፫)×፪ ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር(፪)
እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት(፪) ×፬ መጣ ቃል ከደመና እንዲህ የሚል (2)
ሖረ ኢየሱስ ሖረ ኢየሱስ(፪)
እም ገሊላ ኀበ ዮሐንስ(፪) ×፬ 10. ✝ ተጠምቀ ሰማያዊ✝
ሔደ ኢየሱስ ሔደ ኢየሱስ (2) ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ(2)
ከገሊላ ወደ ዮሐንስ (2)×4 ተጠምቀ ሰማያዊ በዕደ መሬታዊ (2)
ወበህየ ዮሐንስ ወበህየ ፍፁመ ተፈስሐ (፪) ለኀበ አባግዕ ዘዮም (2) ወጥምቀት ዐባይ(2)
ትርጉም ሕፃን ሆኖ ጥቂት በጥቂቱ አደገ በዮርዳኖስ የተማፀነሽ ይድናል ለዘለዓለም (4)
ወንዝ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ
ድንግልናሽ ሳይለወጥ ወለድን የወለድሽ (2)
በዕደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ(2) የጌታችን እናት ማርያም ንጽሕት አንቺ ነሽ
እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ (2) አንቺ ዮርዳኖስ ምንኛ ታደልሽ (4)
የዓለም ቤዛ ነውና የማህፀንሽ ፍሬ (4) የእግዚአብሔር መንፈስ ከላይ ወርዶልሽ
የዓለም መድኃኒት ተጠመቀብሽ
ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ካንቺ ተወልዶ(2)
መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ (2) ድንግል ማርያም ንጽሕት ቅድስት (4)
የጌታዬ እናት ምስጋና ይገባሻል
በድንግልናሽ የወለድሽው ክርስቶስ (2) ከሴቶች ሁሉ አንቺን መርጦሻል
የድኩማኖች ብርታት ነው የህሙማን ፈውስ (4)
እልል እልል ደስ ይበለን (2)
በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ እዳችን ፋቀ (2) ወልድ ተወልዶ ነፃ ወጣን
በቸርነቱ ጠብቆ ከበደል አራቀን(4) ዮሐንስ ሲያጠምቀው ድል አገኘን