You are on page 1of 2

መንበረፓ/

ቅ/ቅማርያም ገዳም ፈለገሕይወትሰንበትት/


ቤት

የቅዱስዮሐንስወንጌልትርጓሜ (
ለሳልሣይክፍልየተዘጋጀ)

መግቢያ

1.የጸሐፊው ዜናመዋእልበአጭ ሩ፡
-

የዮሐን ስወንጌልጸሐፊዮሐን ስወልደነጐድጓድነ ው/ቅዱስኤጲፋን ዮስ/ ፡


፡ዮሐንስማለት“ ጸጋእግዚአብሔር”ማለት
ነው፡፡አባቱዘብዴዎስየሚባልየሲዶናሀገርገሊላዊሲሆንዓሣአጥማጅሳለከወን ድሙ ከያዕቆብጋርሰዎችንእንደዓሣ
በወን ጌል መረብ ከዚሁ ዓለም ባሕር ለማጥመድ ተጠራ / ማቴ.4፡21/፡
፡እናቱም ማርያም ባውፍልያ ትባላለች
/ማቴ.28፡
1/፡
፡ወንድሙ ያዕቆብበ44ዓ.
ም በሄሮድስዘአግሪጳተገደለ/ሐዋ.12፡1-
2/፡

ብዙቅጽልስሞችም አሉት፡
-

 የኢየሱስክርስቶስንአምላክነ
ትበመግለጡናለጌታችንባለው ቅን
ዓትባሳየውም የኃይልሥራ“
ወልደነ
ጐድጓድ”
/ማር.3፡
17/

 የእግዚአብሔርንአን
ድነትናሦስትነ
ትስለሚናገር“
ታዖሎጐስ-ነ
ባቤመለኰት”

 ኃላፍያትን
ናመጻእያትንስለሚናገር“
አቡቀለምሲስ-
ረአየኅቡአት-ባለራዕይ”
፣እን
ዲሁም

 የጌታንጸዋትወመከራአይቶፊቱበኃዘንተቋጥሮይኖርስለነ
በር“
ቁጹረገጽ-ፊቱበኃዘንየተቋጠረ”ይባላል፡

ጌታግርማ-
መንግሥቱንሲገልጥ /
ማቴ.
17፡
1/፣

የኢያኢሮስንልጅሲያነ
ሣ/ማር.
5፡37/

በጌቴሴማኒየአታክልትቦታሲጸልይ/
ማቴ.
26፡
37/

ስለኢየሩሳሌም መጥፋትትን
ቢትሲናገር/
ማር.
13፡
3/ዮሐን
ስአብሮስለነ
በር“
የምሥጢርልጅ”
ም ይባላል፡

ጌታሲጠራው የ25ዓመትወጣትነ በር/ቅዱስሄሬኔ ዎስ/፡


፡ቅዱስጳውሎስ“ Pi
ll
arsoftheChurch-አዕማደቤተ
ክርስቲያን”ብሎ ከሚጠራቸው ሐዋርያትአንዱ ዮሐንስነው/ ገላ.
2፡9/
፡፡ከሌሎቹደቀመዛሙርትበተለየአኳኋን ም ጌታን
ይወደው ስለነ በርሁሌ ከእቅፍአይለይም ነበር፡
፡በዚህም የጌታወዳጅ- ፍቁረእግዚእተብሏል/ ዮሐ.13፡
23/፡
፡ጌታን
እስከመስቀልድረስየተከተለብቸኛሐዋርያነ ው፡፡ጌታም ዮሐንስካሳየው ፍቅርከ100ዕጥፍበላይእናቱንእናትአድረጐ
ሰጠው / ቅዱስአውግስጢኖስ/ ፡
፡ምንኛየታደለሐዋርያነ ው?/ቅዱስዮሐን ስአፈወርቅ/፡፡ለእርሱብቻሳይሆንበዮሐን ስ
ሃይማኖትእስከመስቀልድረስለምን ሄድምእመናን ንም ሁሉጌታእመቤታችን ንእናትአድርጐ ሰጥቶናል/ ዮሐ.19፡
20-
27/፡
፡ዮሐን ስከጌታትንሣኤ በኋላወንጌልንበታናሽኤስያ( ልዩስሙ ኤፌሶን )ያስተምርነ በር፡፡ትምህርቶቹም ፍቅርን
አብዝተው ይሰብካሉ/ ቅዱስጀሮም/ ፡
፡ደቀመዛሙ ርቱበአን ድ ቀን፡
-“አባታችንሁልጊዜ አን ድ ዓይነትትምህርት( ስለ
ፍቅር)የምታስተምረንለምን ድነው?”ሲሉት“እርሷ የጌታትእዛዝናት፤እርሷንከጠበቃችሁ ይበቃችኋል”ይላቸው ነ በር
/ዮሐ.15፡
12/፡
፡በሽምግልናው ጊዜእንኳንእንደወጣትለስብከተወን ጌልአብዝቶይፋጠንነ በር/አውሳብየስዘቂሳርያ፣
ቀለሜን ጦስዘአሌክሳንድርያ/
፡፡
በጊዜው በነ
በረው ጨ ካኙየሮም ቄሣርበድምጥያኖስወደlፍጥሞ ደሴትተሰደደ፡
፡በዚያም የራዕይንመጽሐፍጻፈ፡፡እን

ቤተክርስቲያናችንአስተምህሮዮሐን ስተሰውሯልእን
ጂ አልሞተም፤ነገርግንጌታሲመጣ ይሞታል/ ዮሐ.
21፡
22-
23/፡

2.ወንጌሉየተጻፈበትቋንቋ፣ቦታናጊዜ፡
-

ቅዱስዮሐንስወንጌሉንከፍጥሞ ደሴትከግዞትሲመለስበኤፌሶንበ96ዓ.
ም አከባቢበዮኖናውያንቋን
ቋጽፎታል
/ቅዱስሄሬኔ
ዎስዘልዮን/
፡፡

3.ምክንያተጽሒፍ-መጽሐፉየተጻፈበትዋናዓላማ በአጭ ሩ፡
-

ኢየሱስእርሱክርስቶስየእግዚአብሔርአብየባሕርይልጅእን
ደሆነእናምንዘን
ድ፥አምነ
ንም በስሙ ሕይወትይሆን
ልን
ዘንድመጽሐፉተጽፎአል/ ዮሐ.
20፡
31/
፡፡

በጊዜው ለነበሩኢስጦኢኮችተብለው ለሚጠሩየግሪክፈላስፎችመልስለመስጠትተጽፏል፡ ፡በሌላአገላለጽለዕቅበተ-


እምነት(Apol
ogy)፡፡ፈላስፎቹ:
-“ነ
ፍስን፣መላእክትንእናሌሎችረቂቃንፍጥረታትንየፈጠረLogos- ቃልየሚባልደግ
አምላክአለ፡፡ደግሞም ግዙፉንዓለም እናየሰውንሥጋየፈጠረሌላክፉአምላክአለ፡ ፡ስለዚህኢየሱስክርስቶስበደጉ
አምላክየተፈጠረችውን ናበሰው ውስጥ ያለችውን ናነፍስነጻለማውጣትየተላከ“ ፍንጣሪ-I
on”ነው፡፡ሥጋየክፉአምላክ
ፍጥረትስለሆነ ም እርሱሥጋአልለበሰም”ብለው ስለሚያስተምሩዮሐን ስ“
ወልደእግዚአብሔርበመጀመሪያው Logos-
ቃልነበረ፥ቃልም በእግዚአብሔርአብዘን ድነ በረ፥ቃልም ራሱእግዚአብሔርነ በረ።ይህበመጀመሪያው ከዘላለም ጀምሮ
በእግዚአብሔርዘን ድነ በረ።እናን
ተየደጉአምላክፍጥረትናየክፉአምላክፍጥረትየምትሉት( የሚታየውም
የማይታየውም)ሁሉበእርሱተፈጠረ፥ከተፈጠረውም አን ድስእንኳያለእርሱቃልነትየተፈጠረየለም”እያለይቀጥልና“ ያ
ቀዳማዊLogos-ቃልም በመምሰልሳይሆንበኩነ ትሥጋንተዋሕዶበእኛአደረ፤አማኑኤልሆነ ”እያለአስፍቶናአምልቶ
በጥልቀትየሎጐስንእውነ ተኛትርጓሜ ጽፎላቸዋል፡፡

በሌሎችወን ጌላውያንያልተዳሰሰው ጥልቅነ ገረ-


መለኰትን( Theol
ogy
)ለማስተማርበመን ፈስቅዱስመሪነ ትጽፎታል
/አውሳብዮስዘቂሳርያ፣ቅዱስጀሮም/ ፡፡ሰማየሰማያትንሰን ጥቀንወጥተን ፤ሱራፍኤል፣አለቆችንናሥልጣናትንአልፈን
ወደዘባነ-ኪሩብእንድንወጣናባለግርማውንን ጉሥ እን
ገናኝዘንድይህንጻፈልን(ቅዱስዮሐን ስአፈወርቅ)
፡፡
ሐዋርያው
“እኛስሀገራችንበሰማይነ ው”እንዳለ/ፊል.3፡
20/ወደዚያወደእውነ ተኛው ቤታችንይመራንዘንድይህንጽፎልናል
(ቅዱስአምብሮስ) ፡

You might also like