You are on page 1of 4

የጥምቀት መዝሙራት ባሕር ስትጨነቅ ተራራ ሲጨፍር 18. አንሶሰወ 27. ርእዩከ ማያት /ማ. ቅዱሳን ቁ.

፯/
ሰማዩ ሲከፈት ደመና ሲናገር አንሶሰወ/፪/ ወአስተርአየ/፪/ ርእዩከ ማያት እግዚኦ ርእዩከ ማያት ወፈርሁ/፪/
ጥር 10 ዓለም በዛሬው ቀን አየች ይህን ምሥጢር በዮርዳኖስ ኧኸ ተጠምቀ በዮሐንስ/፬/ ደንገጹ ቀላያተ ማያት ወደምፀ ማያቲሆሙ/፬/ ኧኸ
1. ሖረ ኢየሱስ አዝ ትርጉም፦ ተመላለሰ በግልጥ ታየ በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ
ሖረ ኢየሱስ/፬/ 8. አማን በአማን እጅ ተጠመቀ፡፡ አቤቱ ውኆች አዩህ ውኆችም አይተው ፈሩህ/፪/
አማን በአማን አማን በአማን/፪/ መንክር 19. ነድ ለማየ ባሕር /ሰ. ት/ቤት.ማ.መ.ቁ.፪/ ጥልቆችም ተነዋወጡ ውኆችም ጮኹ/፬/ ኧኸ
እምገሊላ/፫/ ኀበ ዮርዳኖስ/፪/ ኧኸ
ትርጉም፦ ኢየሱስ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ወረደ በዮርዳኖስ ወንዝ ለመጠመቅ መንክር ስብሐተ ልደቱ/ጥምቀቱ/፬/ ኧኸ ነድ ለማየ ባሕር ከበቦ/፪/ 28. ልደቶ ጥምቀቶ
2. ወረደ ወልድ ማየ ባሕር ኀበ የሐውር ጸበቦ/፬/ ልደቶ ጥምቀቶ አስተርእዮቶ ለመድኃኒነ/፪/
እውነት ነው በእውነት/፬/ ድንቅ ነው ትርጉም፦ እሳት የባሕሩን ውኃ ከበበው ባሕሩም የሚሔድበት ጨነቀው። እለ ቀደሙነ/፭/ መሃሩነ እለ ቀደሙነ/፪/
ወረደ ወልድ/፮/
ድንቅ ነው የጌታ ልደት/ጥምቀት/፬/ ኧኸ 20. ክርስቶስ ተወልደ /አስተርእዮቱ/ ትርጉም፦ የቀደሙ አባቶቻችን የጌታችንን ልደቱን፣ ጥምቀቱን
እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት/፬/ ኧኸ 9. እንዘ ሕፃን ክርስቶስ ተወልደ ወተጠምቀ/፪/ መታየቱን/መገለጡን/ አስተማሩን፡፡
ትርጉም፦ ወልድ ክርስቶስ ከሰማያት ወደ ወንዞች ወረደ
እንዘ ሕፃን ልህቀ በዮርዳኖስ ተጠምቀ/፪/ አስተርእዮቱ አማን አስተርእዮቱ/፬/ 29. በበህቅ ልህቀ
3. ኢየሱስ ሖረ ኧኸ በዮርዳኖስ/፪/ ዮርዳኖስ/፪/ ተጠምቀ በዮሐንስ/፪/ ትርጉም፦ ክርስቶስ ተወለደ ተጠመቀ መገለጡም እውነት ነው፡፡ በበህቅ ልህቀ/፬/
ኢየሱስ ሖረ ሀገረ እሴይ/፪/ ትርጉም፦ ሕፃን ሆኖ ጥቂት በጥቂቱ አደገ በዮርዳኖስ ወንዝ 21. ክርስቶስ ተወልደ /ክርስቶስ ተጠምቀ/ በሠላሳ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ/፬/
ዮሐንስ አጥመቆ በማይ/፬/ ኧኸ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ
ትርጉም፦ ኢየሱስ ወደ እሴይ ሀገር ሔዶ ዮሐንስም በውኃ አጠመቀው። 10. ተጠምቀ ሰማያዊ ክርስቶስ ተወልደ /፪/ ጥቂት በጥቂት አደገ/፬/
4. በፍሥሐ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ/፪/ ወለደነ ዳግመ/፪/ እመንፈስ ቅዱስ ወማይ/፪/ በሠላሳ ዘመን በዮርዳኖስ ተጠመቀ//
በፍሥሐ/፪/ ወበሰላም/፪/ ተጠምቀ ሰማያዊ በዕደ መሬታዊ/፬/ ትርጉም፦ ክርስቶስ ተወለደ፣ ክርስቶስ ተጠመቀ ዳግም ከውኃ እና 30. ቆመ
ወረደ ወልድ/፬/ ወልድ ውስተ ምጥማቃት/፪/ ኧኸ/፫/ ከመንፈስ ቅዱስ ወለደን
ቆመ ማዕከለ ባሕር ገብአ/፪/
ትርጉም፦ በደስታና በሰላም እግዚአብሔር ወልድ ወደ መጠመቂያ ወረደ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ/፪/ 22. ግነዩ ለእግዚአብሔር
አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በልደትህ ወወጽአ በሰላም/፰/
5. እግዚኡ መርሐ ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ኄር/፪/ ትርጉም፦ በባሕር መካከል ቆመ በሰላም ወጣ
እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብጽሐ/፪/ አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በጥምቀትህ /፪/ እስመ ለዓለም ምሕረቱ እስመ ለዓለም/፬/
11. ይእዜኒ /እስመ ተጠምቀ/ 31. ኧኸ ኀዲጎ ተስዓ
ወበህየ ዮሐንስ ወበህየ ፍጹመ ተፈሥሐ/፪/ እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ/፪/
ይእዜኒ ለሰላም ንትልዋ ለሰላም/፪/ የዓለም ቤዛ ነውና የማኅፀንሽ ፍሬ/፬/ ኧኸ ኀዲጎ ተስዓ ኧኸ ወተሰዓተ ነገድ/፪/
ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው/፪/ እስመ ተጠምቀ ዮም/፪/ መድኃኔ ዓለም/፬/ ኧኸ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከአንቺ ተወልዶ/፪/ ኧኸ ማዕከለ ባሕር ቆመ ማዕከለ ባሕር/፪/
በዚህም ዮሐንስ በዚህም ፈጽሞ ደስ አለው/፪/ ትርጉም፦ መድኃኔ ዓለም ዛሬ ተጠምቋልና እነሆ ሰላምን እንከተላት፡፡ ትርጉም፦ ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት ትቶ በባሕር መካከል ቆመ
መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ/፬/
12. መጽአ ቃል /ወወጺኦ እማይ/ 32. ሶበ መጽአ ቃል
ጥር 11 በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ ዕዳችንን ፋቀ/፪/
መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል/፪/ በቸርነቱ አወቀን ከበደል አራቀን/፬/ ሶበ መጽአ ቃል እምሰማይ ለተናብቦ/፪/
6. ውስተ ማኅፀነ ድንግል
ወወጺኦ እማይ ተርኅወ ሰማይ/፬/ ኧኸ በድንግልና የወለድሽው የአንቺ ፅንስ/፪/ ከበቦ/፫/ ለማየ ባሕር ነድ ነድ ለማይ ከበቦ/፫/ /፪/
ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ማኅፀነ ድንግል/፪/ ትርጉም፦ ቃል ከደመና መጣ። ከውኃውም እንደሚወጣ ሰማይ ተከፈተ። ትርጉም፦ ከሰማይ ቃል ለመናገር በመጣ ጊዜ እሳት የባሕሩን ውኃ ከበበው።
የድኩማኖች ብርታት ነው የሕሙማን ፈውስ/፬/
ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ 13. መጽአ ቃል /እምደመና ዘይብል/ ስምሽን የጠራ ዝክርሽንም ያዘከረ/፪/ 33. ዮሐንስኒ ሀሎ
ሰማይ ወምድር በማይ ተጠመቀ /፪/ ኧኸ መጽአ ቃል/፪/ እምደመና ዘይብል/፪/ በመንግሥተ ሰማይ ይኖራል እንደ፬ተከበረ/፬/ ዮሐንስኒ ሀሎ ያጠምቅ/፪/
ትርጉም፦ ሰማይና ምድር የማይችሉት አምላክ በእመቤታችን
ማኅፀን አደረ በውኃ ተጠመቀ እምደመና ዘይብል/፫/ ዝንቱ ወልድየ/፪/ ብርሃነ መለኮት ያደረብሽ አዳራሽ/፪/ በሄኖን በቅሩበ ሳሌም/፬/ ኧኸ
ትርጉም፦ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ቃል ከደመና መጣ። ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንቺ ነሽ/፬/ ትርጉም፦ ዮሐንስ በኢየሩሳሌም አቅራቢያ ያጠምቅ ነበር
7. የዓለምን በደል
14. አስተርአየ /በለቢሰ ሥጋ/ እመቤታችን እናታችን ማርያም/፪/ 34. ዮሐንስ አጥመቆ
የዓለምን በደል የሰውን ግፍ አይቶ
አስተርአየ ገሀደ/፬/ የተማፀነሽ ይኖራል ለዘለዓለም/፬/ ዮሐንስ አጥመቆ ለኢየሱስ/፪/
ዘጠና ዘጠኙን መላእክቱን ትቶ
በለቢሰ ሥጋ ኮነነ ዘመደ/፬/ ኧኸ 23. ኀዲጎ ተስዓ በፈለገ ዮርዳኖስ በፈለገ/፪/ ዮርዳኖስ/፪/
ጽድቅን ለመፈጸም በደልን አጥፍቶ ትርጉም፦ በግልጥ ታየ፡፡ ሥጋችንን በመልበስ ዘመድ ሆነን፡፡ ኀዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ/፪/ /፪/ ትርጉም፦ ዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ኢየሱስን አጠመቀ
የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ 15. አስተርአየ ገሀደ /እንዘ ሕፃን/ ማዕከለ ባሕር/፬/ ቆመ ማዕከለ ባሕር/፪/ ኧኸ/፫/ 35. በወንጌሉ ያመናችሁ
አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለእኛ አስተርአየ ገሀደ አስተርአየ እንዘ ሕፃን/፪/ ትርጉም፦ ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት ትቶ በባሕር መካከል ቆመ
የሰማዮች ሰማይ የማይችለው ንጉሥ በወንጌሉ ያመናችሁ/፪/
እንዘ ሕፃን ልህቀ/፪/ በዮርዳኖስ ተጠምቀ እንዘ ሕፃን/፪/ 24. አጥመቆ በማይ
ተወልዶ ሲጠመቅ እኛን ለመቀደስ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ/ጥምቀቱ አደረሳችሁ/፬/
ትርጉም፦ በግልጥ ታየ እንደ ሕፃናት ቀስ በቀስ አደገ በዮርዳኖስ ተጠመቀ። አጥመቆ በማይ/፮/
ተራሮች ደንግጠው ዘለሉ እንደ ፈረስ 16. ነአምን /ማ. ቅዱሳን ቁ.፭/ 36. በመንፈስ የሐውር
ዮሐንስ/፫/ አጥመቆ በማይ/፪/
አዝ ነአምን/፪/ ክርስቶስሃ ነአምን መድኅነ/፪/ ትርጉም፦ ዮሐንስ መድኃኒታችንን በውኃ አጠመቀው በመንፈስ የሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል/፪/
ባሕር ተጨነቀች ጠበባት መሬቱ ዘዮሐንስ አጥመቆ በዮርዳኖስ 25. ዮሐንስኒ ይቤ ካህን/፪/ ወነቢይ ካህን ወነቢይ ዮሐንስ መጥምቅ/፪/
ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ ዘዮሐንስ አጥመቆ/፪/ በዮርዳኖስ /፪/ ዮሐንስኒ/፪/ ይቤ ዘአጥመቆ በዮርዳኖስ/፪/ ትርጉም፦ ካህንና ነቢይ ዮሐንስ መጥምቅ ከኃይል ወደ ኃይል
እንደተናገረው ዳዊት በትንቢቱ ይሔዳል።
ርኢክዎ ወስዕንኩ ጠይቆቶ ስዕንኩ/፪/
አዝ እናምናለን/፪/ መድኅን ክርስቶስን ትርጉም፦ በዮርዳኖስ ጌታን ያጠመቀው ዮሐንስ ጌታዬን 37. ዮሐንስ ክቡር ነቢየ ልዑል
ልጁ በዮርዳኖስ ጽድቅን ሲመሠርት እናምናለን ክርስቶስን /፪/ አየሁት እርሱን መርምሬ ልደርስበት አልቻልኩም አለ ዮሐንስ ክቡር ነቢየ ልዑል/፪/
መጣ በደመና ሰማያዊው አባት ዮሐንስ ያጠመቀውን በዮርዳኖስ 26. በዮርዳኖስ ተጠምቀ ብእሴ ሰላም/፬/ ዘንብረቱ/፪/ ገዳም/፪/ ኧኸ
እየመሰከረ የልጁን ጌትነት ዮሐንስ ያጠመቀውን በዮርዳኖስ ያጠመቀውን /፪/ በዮርዳኖስ ተጠምቀ/፪/ በሠላሳ ክረምት/፪/ ትርጉም፦ ክቡር ዮሐንስ የእግዚአብሔር ነቢይ የሰላም ሰው
አዝ 17. ሥጋ ሰብእ መዋቲ ከመ ይሥዓር መርገማ ለሔዋን ኑሮው በዱር የሆነ /ሰውነቱን ለገዳም ያዘጋጀ/፡፡
እንደምናነበው በወንጌል ተጽፎ ሥጋ ሰብእ መዋቲ/፬/ ዲበ/፪/ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ /፪/ 38. ዘነቢያት ሰበክዎ
መንፈስ ቅዱስ ታየ በራሱ ላይ አርፎ ወገብረ መንጦላዕተ/፰/ ትርጉም፦ በሠላሳ ዘመኑ በዮርዳኖስ ተጠመቀ ሔዋንንም ዘነቢያት ሰበክዎ/፪/
በርግብ ምሳሌ ክንፉን አሰይፎ ትርጉም፦ የሚሞተውን የሰውን ሥጋ መሠወሪያው አደረገ(ተዋሐደ) መርገም ይደመስስ ዘንድ በመስቀል ላይ ተሰቀለ፡፡ ወአስተርአየ ገሀደ/፬/ ኧኸ
አዝ በበኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የጥምቀት መዝሙር ጥራዝ 2012 ዓ.ም ትርጉም፦ ነቢየት የሰበኩት በገሀደ/በግልጥ/ ታየ፡፡
39. አጽነነ ሰማያተ 47. አልቦ ዘከማየ /ማ. ቅዱሳን ትግርኛ ቁ.፩/ 56. ምክሖን ለደናግል /ማ. ቅዱሳን ቁ.፫/ 64. በሰላም ንዒ /ፋንቱ ወልዴ እና ይልማ ኃይሉ/
አጽነነ ሰማያተ ወወረደ እግዚአብሔር/፪/ አልቦ ዘከማየ/፪/ አበሳ ኃጢአት ገባሪ/፪/ ማርያም ድንግል ምክሖን ለደናግል ይእቲኬ በሰላም ንዒ/፪/ ማርያም/፪/
እምድንግል ቃል ሥጋ ዚአነ ለብሰ ወአልቦ ዘከማከ/፫/ እግዚአብሔር መሐሪ/፪/ ቤተ ምስአል ዘአስተአጸቡ ታቀልል /፪/
ወኀብሩ ትስብእት ወመለኮት /፪/ ለኵሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ ትናዝዘኒ/፪/ ኀዘነ ልበየ
ትርጉም፦ እግዚአብሔር በትሕትና ራሱን ዝቅ በማድረግ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ዓለማተ ኵሉ ፈጣሪ/፪/ አዝ...
መላእክት ትትኬለል ይእቲ ተዐቢ /፪/
ከሰማይ ወረደ ከድንግልም ሥጋችንን ለበሰ መለኮትና በደመ ገቦከ/፫/ ኃጢአትየ አስተሥሪ/፪/ ምስለ ሚካኤል/፪/ ወገብርኤል
እምኪሩቤል ወትፈደፍድ እምሱራፌል
ሰውም/ሥጋም/ አንድ ሆኑ፡፡ ትርጉም፦ እንደ እኔ ያለ ኃጢአትን በደልን የሚሠራ የለም፡፡ አዝ...
እንደ አንተም ያለ እግዚአብሔር ይቅር ባይ የለም፡፡ ማርያም ድንግል መመኪያቸው የደናግል ምስለ ሱራፌል/፪/ ወኪሩቤል
ጥር 12 - ቃና ዘገሊላ ዓለምን ሁሉ የፈጠርክ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ሆይ
እርሷም እኮ የምልጃ ቤት ናት /፪/ አዝ...
ከጎንህ በፈሰሰው ደምህ ኃጢአቴን አስተሥርይ
40. እንዘ ሥውር 48. ኲሉ ይሰግድ የሚያስጨንቀውን የምታቃልል ምስለ ዑራኤል/፪/ ወሩፋኤል
እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ/፪/ ኲሉ ይሰግድ ለሥላሴ/፪/ ኲሉ ይሰግድ/፪/ ለፍጥረት ሁሉ ትማልዳለች በመላእክት አዝ...
ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ በቃና ወይትቀነይ ኲሉ ለመንግሥተ ክንፎችም ትጋረዳለች እርሷ ትበልጣለች /፪/ ምስለ ኲሎሙ/፪/ ቅዱሳን
ዘገሊላ ከብካብ ኮነ ማየ ረሰየ ወይነ /፪/ ሥላሴ ለሥላሴ ኲሉ ይሰግድ /፪/ ከኪሩቤል ደግሞም ትልቃለች ከሱራፌል አዝ...
ትርጉም፦ በእኛ ተሠውሮ የነበረው የጌታ አምላክነት በገሊላ ትርጉም፦ ፍጥረት ሁሉ ለሥላሴ ይሰግዳል ለሥላሴ መንግሥት 57. አንቺ የወይን ሐረግ /መሪ. ዮሐንስ ስመኝ ቁ.፩/ ምስለ ወልድኪ/፪/ አማኑኤል
ሠርግ ግልጽ ሆነ፡፡ በአምላክነቱ ኃይል ውኃን ወደ ፍጥረት ሁሉ ይገዛል፡፡ አንቺ የወይን ሐረግ ድንግል ልምላሜሽ የበዛ/፪/ አዝ... /፪/
ወይን ሲለውጥ፡፡ /የመጀመሪያው ተአምር/ 49. ይትባረክ እግዚአብሔር ምግብ ሆኖ/፪/ ተሰጠን ፍሬሽ ለኛ ቤዛ/፪/ ኧኸ
65. ዕፀ ጳጦስ ይእቲ
41. አንከርዎ ለማይ ይትባረክ እግዚአብሔር አምላኮሙ ለአበዊነ/፪/ በአንቺ ሰማይነት ድንግል የወጣው ፀሐይ/፪/
አንከርዎ ለማይ አእኰትዎ ለኢየሱስ/፪/ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን/፪/
ዘገብረ ዐቢየ ወመንክረ ብርሃን ነው/፪/ ለጻድቃን ስሙም አዶናይ/፪/ ኧኸ
ሰአሊ ለነ ማርያም እመ አምላክ አንቀጸ ብርሃን/፪/
በእንተ ማይ ዘኮነ ወይነ/፬/ ዘገብረ ዐቢየ/፪/ እግዚአብሔር /፪/ ፊደል ትመስያለሽ ድንግል ወንጌል ትወልጃለሽ/፪/ ትርጉም፦ ቅድስተ ቅዱሳን የሚሉሽ ዕፀ ጳጦስ በእውነት አንቺ ነሽ
ትርጉም፦ ኢየሱስ ውኃን ወደ ወይን በመለወጡ አመሰገኑት ትርጉም፦ ድንቅና ታላቅ ነገርን ያደረገ የአባቶቻችን አምላክ ለመላእክት/፪/ የማይቻል ነበልባሉን የቻልሽ/፪/ ኧኸ ይሏታል፡፡ ለምኝልን ማርያም የአምላክ እናት የብርሃን መውጫ
ወይን የሆነውን ውኃ አይተው አደነቁ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ የመሶብ ምሳሌ ድንግል የኮከብ መገኛ/፪/ 66. ሐናና ኢያቄም /ዘማሪት አዳነች አስፋው ቁ.፪/
50. ሰላም ወሠናይ በሥጋችን በነፍሳችን እንዳንራብ አንቺ አለሽን ለኛ/፪/ ኧኸ
ሐናና ኢያቄም በስእለት ያገኙሽ/፪/
የምስጋና መዝሙራት ሰላም ወሠናይ/፪/ ለኵልክሙ ይኩን ሰላም ለኵልክሙ/፪/ 58. ፀምር ፀአዳ
ድንግል እናታችን በጣም ደስ ይበልሽ/፪/ /፬/ ኧኸ
ሰላም ለእናንተ/፪/ ለሁላችሁም ይሁን ሰላም ለሁላችሁም/፪/ ፀምር ፀአዳ መሶበ ወርቅ እንተ መና መሶበ ወርቅ/፪/
ለመዳን ምክንያት ድንግል አንቺ ነሽ/፪/
መዝሙር ዘዘወትር 51. ኢየሱስ ክርስቶስ በትረ አሮን እንተ ሠረፀት/፪/ መሶበ ወርቅ/፪/ ንጽሕት ቅድስት እያልን እናመስግንሽ/፪/ /፬/ ኧኸ
ኢየሱስ ክርስቶስ ይወደናል ይጠብቀናል/፪/ ትርጉም፦ ነጭ ፀምር/ባዘቶ/ መና ያለባት መሶበ ወርቅ
42. ነአምን በአብ የለመለመች የአሮን በትር ድንግል ማርያም ናት፡፡
በቤተ መቅደስ ኖርሽ በቅድስና/፪/
እርሱ ለእኛ ደሙን ክሶልናል/፬/ ኧኸ
ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ በወልድ/፪/ 59. አዳም ወሠናይት እየተመገብሽ ሰማያዊ መና/፪/ /፬/ ኧኸ
52. እሳት ጽርሑ ዕፁብ ነው ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ/፪/
ወነአምን/፬/ ነአምን በመንፈስ ቅዱስ/፪/ ኧኸ/፫/ እሳት ጽርሑ ማይ ጠፈሩ/፪/ አዳም ወሠናይት/፬/
የሰጠን ድንግልን እንዳናይ መከራ/፪/ /፬/ ኧኸ
ደመና መንኰራኵሩ ለመድኃኔ ዓለም/፬/ ኧኸ ማርያም/፪/ አዳም ወሠናይት/፬/ ኧኸ
እናምናለን በአብ እናምናለን በወልድ/፪/ /፪/ 67. የዐቢ ክብራ /ማ. ቅዱሳን ትግርኛ ቁ.፫/
ትርጉም፦ ለመድኃኔ ዓለም እሳት አዳራሹ ደመናም መመላለሻው ነው፡፡ ትርጉም፦ ያማረች መልካም ናት፡፡ በኀልዮ(በሐሳብ) በነቢብ (በመናገር)
እናምናለን/፭/ በመንፈስ ቅዱስ/፪/ ኧኸ/፫/ በገቢር(በመሥራት) ንጽሕት አንደሆነች ሲናገር ነው፡፡
53. ደምረነ /ማ. ቅዱሳን ቁ.፱/ የዐቢ ክብራ ለማርያም እምኵሎሙ ቅዱሳን/፪/
43. የኃያላን ኃያል 60. ሐዋርያት ይብልዋ
ደምረነ ምስለ ኵሎሙ ቅዱሳን ምስለ እለ እስመ ድልወ ኮነት ለተወክፎ ቃለ አብ /፪/
የኃያላን ኃያል/፫/ ልዑል እግዚአብሔር/፪/ ሐዋርያት ይብልዋ/፪/ ለማርያም/፪/
ገብሩ ፈቃደከ እለ እምዓለም አሥመሩከ /፪/ ዘይፈርህዎ መላእክት ወየአኵትዎ ትጉሃን
ተአምራትህ ብዙ በሰማይ/፪/ በምድር (ኧኸ) ሰላም ለኪ/፬/ ይብልዋ ለማርያም/፪/ ኧኸ/፫/
እለ ዐቀቡ በንጽሕ ሥርዓተ ቤትከ በሰማያት ማርያም ድንግል ጾረቶ በከርሳ /፪/
ተአምራትህ ብዙ በሰማይ/፫/ በምድር /፪/ ኧኸ ትርጉም፦ ሐዋርያት ማርያምን ሰላም ላንቺ ይሁን ይሏታል፡፡ ትርጉም፦ የድንግል ማርያም ክብር ከቅዱሳን ክብር ይበልጣል
44. ዘሰማየ ገብረ ወእለሰበኩ በሠናይ/፪/ በሠናይ ዜናከ /፪/ ያከብሯታል ያገኗታል ሲል ነው፡፡ የአብን ቃል ለመቀበል በተገባ ተገኝታለችና መላእክት
ዘሰማየ ገብረ ሰማየ ገብረ ወምድረ ሣረረ/፪/ ደምረን ከሁሉም ቅዱሳንህ እየተገዙልህ 61. ሰአሊ ለነ /ማ. ቅዱሳን ቁ.፭/ የሚፈሩትን ትጉሆች በሰማያት የሚያመሰግኑትን ድንግል
አልቦ ዘይመስሎ ለአምላክነ/፬/ ለፈቃድህ ለዘለዓለም ካስደሰቱህ ጋር /፪/ ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ/፪/ ማርያም በማኅፀኗ ተሸከመችው፡፡
በንጽሕና ሆነው ሥርዓትህን ከጠበቁት ወልድኪ ይምሐረነ ወመዋርስቲሁ 68. ትምክሕተ ዘመድነ /ማ. ቅዱሳን ቁ.፰/
ሰማይን የዘረጋ መሬትን ያጸና/፪/ በመልካም የመንግሥትህን ወንጌል/፪/ /፪/ ይረስየነ መድኃኔ ዓለም /፪/ ትምክሕተ ዘመድነ/፪/ ማርያም እምነ
ኃያል ጌታ ሕያው አምላክ ያለ እርሱ ማን አለና/፪/ ከሰበኩት ሁሉ ጋር ለምኝልን ድንግል ማርያም ለምኝልን/፪/ ማርያም ትምክሕተ ዘመድነ
45. ወመኑ መሐሪ /ጎልጎታ ቁ.፩/
ልጅሽ ይቅር እንዲለን የመንግሥቱም
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ/፪/ የድኅነታችን አርማ የነጻነታችን
መዝሙር ዘዘወትር - ዘድንግል ማርያም ወራሾች እንዲያደርገን /፪/
የሕይወት መሠረት ነሽ ድንግል እናታችን
ወኵሉ ይሴፎ ኪያከ/፬/ ኧኸ
54. ፀሐይኑ ንብለከ 62. በአምሳለ ዖፍ
ትርጉም፦ ሁሉም አንተን ተስፋ ያደርጋልና፤ እንዳንተ ይቅር አንቺን ለእኛ ዘርን ባያስቀር
ባይ ማነው፡፡ ፀሐይኑ ንብለከ/፪/ ወልደ ማርያም ንብለከ/፪/ በአምሳለ ዖፍ/፪/ ፀአዳ ርግብ ትመስል ማርያም ድንግል/፪/
ይእቲኬ ደመና ቀሊል ማርያም
እንደ ጥንቱ እንደ ሰዶም ምድር
46. ኦ አንትሙ /መም. ዕንቁ ባሕሪይ/ በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለከ/፬/ ኧኸ
ድንግል እሙ ለእግዚአብሔር /፪/ ሁላችንም በጠፋን ነበር
ኦ አንትሙ ሕዝበ ክርስቲያን ፀሐይኑ ንብለኪ/፪/ ወላዲተ ቃል ንብለኪ/፪/ አዝ...
ትርጉም፦ ድንግል ማርያም እንደ ነጭ ርግብ የወፍ አምሳያ
በከመ ተጋባዕክሙ በዛቲ ዕለት /፪/ በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ/፬/ ኧኸ ትመስላለች ይህቺውም ድንግል ማርያም ፈጣኗ ደመና የአብርሃም ድንኳን ነሽ አምላክ ያደረብሽ
ከማሁ ያስተጋብዕክሙ በደብረ ጽዮን ቅድስት 55. እንተ በምድር የእግዚአብሔር እናት ናት የጌዴዎንም ፀምር ለይቶ ያከበረሽ
ወበኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም አግዓዚት /፪/ እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕፁቂሃ/፪/ 63. እመ ብርሃን የእኛ ቤዛ በጉ የተያዘብሽ
ትርጉም፦ እናንት የክርስቲያን ወገኖች ሆይ በዚህች ዕለት ሐረገ ወይን/፪/ ድንግል ሐረገ ወይን/፪/ እመ ብርሃን ወእመ ሕይወት/፪/ የኖኅ ርግብ ከአበው ሥር የተገኘሽ
እንደተሰበሰባችሁ ቅድስት በምትሆን ደብረ ጽዮን ነጻ ትርጉም፦ እመቤታችን ሥሯ በምድር ቅርንጫፏ በሰማይ የሆነ ማርያም ዘበአማን/፬/ ኧኸ
በምታወጣ በኢየሩሳሌም ይሰብሰባችሁ፡፡ ዕፀ ሳቤቅ የሕይወት ሐረግ ነሽ
የወይን ሐረግ ናት ትርጉም፦ የብርሃን እናት እና የሕይወት እናት በእውነት ድንግል ማርያም ናት
አዝ...
በበኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የጥምቀት መዝሙር ጥራዝ 2012 ዓ.ም
አምላክ ከሰማይ ሆኖ ይህችን ዓለም ሲቃኝ የምሥራች ነጋሪ ድንቅ ልደት አብሣሪ 80. አረጋዊ ምሉዓ ፍቅር 84. ጸሎትክሙ
ንጽሕት ቅድስት ሆነሽ ማርያም አንቺን ቢያገኝ የጽድቅ ፋና የድኅነት ጎዳና/፪/ አረጋዊ ምሉዓ ፍቅር ከመ ጽጌረዳ ጸሎትክሙ ጽንዕት/፪/ ሃይማኖትክሙ
ትሕትናሽን ሕይወትሽንም ወዶ ላመኑብህ ለተማፀኑብህ ዘይወጽእ እምአፉሁ ዕጣነ ቅድስና /፪/ ርትዕት ሃይማኖትክሙ /፪/
ቃል ሰው ሆነ ከሰማያት ወርዶ ፈጥኖ ደራሽ አለኝታቸው ነህ/፪/ ለገቢረ ሠናይ ዘይወጽእ ከመ ማይ ምስለ ገብረ ክርስቶስ/፪/ እንተ በኵሉ ትረድእ በምግባረ ጽድቅ
አከበረሽ በፍጹም ተዋሕዶ የአናንያ የአዛርያ የሚሳኤል ከለላቸው ትርጉም፦ ከአንደበቱ እንደ ጽጌሬዳ የቅድስና መልካም ሽታ /ቃል/ አግአዚያን አንትሙ በምግባረ ጽድቅ /፪/
አዝ... ከእሳት ነበልባል ያዳንካቸው/፪/ የሚወጣ ፍቅርን የተመላ አረጋዊ ከገብረ ክርስቶስ ጋር
ትርጉም፦ የጽድቅን ሥራ በመሥራት ነጻ የምታወጡ ብፁዓን
ለበጎ ሥራ እንደ ውኃ ይወጣል፡፡
የመዳናችን ምክንያት የሰው ልጆች ሰላም ምሰሶ ዓምዳችን መጠጊያችን ሊቃነ ጳጳሳት በሁሉ ነገር የምትረዳ ጸሎታችሁ
ከኃጢአት ከመርገም የዳነብሽ ዓለም ቅዱስ ገብርኤል ጠባቂያችን/፪/ 81. የሕይወትን መዝገብ /ማ. ቅዱሳን ቁ.፯/ የጸናች ሃይማኖታችሁ የቀናች ናት።
አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን የሕይወትን መዝገብ ቃሉን ያስነበቡህ 85. የዓለሙን ክብር /ማ. ቅዱሳን ቁ.፰/
በሲዖል ውስጥ ተግዘን የኖርን መዝሙር በእንተ ቅዱሳን የተዋሕዶ አርበኞች ቅዱሳን ዋኖችህ
የዓለሙን ክብር ተድላውን መንነው
ድንግል በአንቺ ነጻነት አገኘን የድካም ዋጋቸው የእምነታቸው ፍሬ
74. ኮከብ ብሩህ ያማረ ነውና ምሰላቸው ዛሬ ለአንዲት ሃይማኖት ግፍን ተቀብለው
አዝ... /፪/
ኮከብ ብሩህ ቅዱስ ማርቆስ ዘሠረቀ ሞተዋልና ስለ ስሙ ብለው/፪/
69. የሕይወት መሰላል /ማ. ቅዱሳን ቁ.፱/ ምሥጢሩ ምንድነው ድል የማድረጋቸው
ተተክላ የቆመች ከምድር እስከ ሰማይ እምእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ /፪/ ለሰማያዊ ክብር ለአክሊል ያበቃቸው ሞት በሌለባት ምድር በዚያች ይኖራሉ
የሕይወት መሰላል በጽድቅ የምትታይ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ የሕይወታቸውን መዝገብ ግለጥና አንብበው በማያልፍ ክብር ደምቀው ያበራሉ
የወጡባት የወረዱባት መላእክተ/፪/ ሰማይ በከመ ጳውሎስ ሐዋርያ /፪/ መፍትሔ አለውና ገድላቸው የአበው ቅዱሳኑ ወዳጆቹ ሁሉ
ድንግል ሆይ/፪/ ምሳሌዋ አንቺ ነሽ/፪/ ትርጉም፦ ከእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን የተገኘው ብሩህ ከቶ ያልረገጣት የአመፃ እግር
አዝ...
በቅድስና ያጌጠ የንጹሕ ዕጣን ሙዳይ ኮከብ የሆነው ቅዱስ ማርቆስ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ
ለኢትዮጵያና ለግብፅ ሰዎች አባት ሆናቸው ድካም ሲበረታ በመንፈስ ስትዝል የሰው ዓይን ያላያት አዲሲቷ ምድር
ጸሎት ማሳረጊያ ወደ አምላክ አዶናይ ዙሪያህን ሲከብህ የኃጢአት ማዕበል አወረሳቸው እግዚአብሔር/፪/
ንጹሕ መዓዛቸው ለመላእክተ ሰማይ 75. አባ አቡነ አዝ...
ጽናት ትዕግሥት አጥተህ እንዳትሰናከል
ድንግል ሆይ/፪/ የወርቅ ማዕጠንት/፪/ አባ አቡነ/፪/ መምህርነ አባ ተክለ ሃይማኖት/፪/ በጾም ጸሎት በርታ አባቶችን ምሰል አመፀኛ ትውልድ በእምነቱ ያልጸና
ለምልማ የተገኘች የአሮን በትር እምአእላፍ ኅሩይ/፪/ አባ/፮/ አቡነ ተክለ ሃይማኖት/፪/ አዝ... ምንም አይገባባት ቢጎመጅ ቢቀና
ውኃ ሳያጠጧት ሳይተክሏት በምድር ትርጉም፦ መምህራችን አባ ተክለሃይማኖት ከብዙዎቹ ዓለም ኢያርኮ ቢፈትንህ ሥጋ አምላክ ለተገፉት ሠርቷታልና
አብባ ያፈራች ያለ ወንድ/፪/ ዘር መካከል የተመረጥክ ነህ
ዲያብሎስም ቢያሴር ከመንገድ ሊያርቅህ አምላክ ለቅዱሳን መርጧታልና
ድንግል ሆይ/፪/ የአምላክ ማኅደር/፪/ 76. እንደ አናንያ ልትወድቅ አትችልም ምን ቢያይል ፈተና አዝ...
በዚያች ቤተልሔም በግርግሙ ስፍራ እንደ አናንያ እንደ አዛርያ ካሰብክ የጸኑትን የተዋሕዶን ፋና ስለ ቅዱስ ስሙ ስለ ፍቅር ብለው
ሰብአ ሰገል ሰግደዋል ገብተው በየተራ እንደ ሚሳኤል አጽናን እኛን /፪/ አዝ... /፪/ መራራውን ሥቃይ ስለ አለፉ ችለው
በእቅፍሽ ስላዩ የሕይወትን/፪/ እንጀራ አጽናን እኛን/፪/ አጽናን እኛንም በእምነታችን/፪/ ሞት የሌላባት ምድር አወረሳቸው/፪/
82. ሰባኬ ወንጌል
ድንግል ሆይ/፪/ የተስፋ አዝመራ/፪/ አዝ... /፪/
77. ሕፃን ወእሙ ሰባኬ ወንጌል መጋቤ ሃይማኖት ለቤተ ክርስቲያን
70. ማርያም አንቲ /ማ. ቅዱሳን ቁ.፱/
ሕፃን ወእሙ/፮/ ዘይደምፅ ቀርን ነባቢ ለቤተ ክርስቲያን /፪/ 86. ጻድቃን ሰማዕታት /ማ. ቅዱሳን ቁ.፱/
ማርያም አንቲ ደመና ሰማይ ዘአኃዝኪ ዝናመ/፪/
ተክላተ መሬት አዳም ወሔዋን ዘፈረዩ ብኪ ዳግመ/፪/ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ/፪/ ኧኸ ያሬድ ፀሐያ ለኢትዮጵያ ዓምደ ብርሃን እምነትን ከሥራ በአንድ አስተባብረው
ለቤተ ክርስቲያን መልአክ ዘበምድር/፪/ መልአክ /፪/ ቃሉንም በሕይወት በኑሮ ተርጉመው
ከመሬት የተገኙ አዳምና ሔዋን ሕይወት ያገኙብሽ/፪/ ሕፃን ንዑስ/፮/ ትርጉም፦ ቅዱስ ያሬድ ሰባኬ ወንጌል መጋቤ ሃይማኖት ለቤተ ዓለምን በመናቅ ለአምላክ ታመኑ
ዝናምን የያዝሽ የሰማይ ደመና ማርያም አንቺ ነሽ/፪/ ዘኢፈርሃ ትእዛዘ ንጉሥ/፪/ ኧኸ ክርስቲያንም የሚመሰክር መለከት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ፀሐይ
ትርጉም፦ ሕፃን እና እናቱ (ቂርቆስ እና ኢየሉጣ) ሁለቱም የብርሃንም ምሰሶ በምድር ላይ ያለ መልአክ ነው፡፡
ጾም ጸሎትን ታጥቀው ድል አድራጊ/፪/ ኾኑ
ገድላቸውን ፈጸሙ። ታናሹ ሕፃን (ቂርቆስ) ለአምላክ ወዳጆች ለበሩ እንደ ፋና
83. ሐዋርያት አበው /ማኅበረ ቅዱሳን ቁ.፯/
መዝሙር በእንተ ቅዱሳን መላእክት የንጉሡን ትእዛዝ አልፈራም። ለጻድቃን/፪/ ሰማዕታት ይገባል/፪/ ክብር ምስጋና
71. ገብርኤል መልአክ ሐዋርያት አበው እንዳስተማሩን
78. ዜኖኩ ጽድቀከ /ሰ/ት/ቤት/ማ.መ.ቁ.፩/ መከራ መስቀሉን በፍቅር ተሸክመው
ስለ ሰው ልጅ ድኅነት አምላክ ሰው መሆኑን
ገብርኤል መልአክ ወረደ ኀበ ቂርቆስ ዜኖኩ ጽድቅከ ወነገረኩ አድኅኖተከ በስሙ የተጠራን እኛ አናምናለን እኩያት ኃጣውእ ፍትወታትን ገድለው
ወእሙ ኢየሉጣ/፪/ ቅድስት /፪/ ከሠትኩ ቃላቲከ ለሕዝብከ ኢትዮጵያ /፪/ መለኮት ከሥጋ ተዋሕዷል ብለን ጻድቃን ሰማዕታት በጽድቅ ለመለሙ
ዘአጥፍኦ ለነበልባለ እሳት ዘአድኃኖሙ ለሰማዕት/፪/ በጸጋሁ ለመንፈስ ቅዱስ እናምናለን እኛ ሁለት ልደታትን አማልክት ዘበጸጋ/፪/ ተብለው ተሰየሙ
ትርጉም፦ ሰማዕታትን ያዳናቸውና የእሳቱን ነበልባል ያጠፋው
ገብርኤል ወደ ቂርቆስና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ ወረደ፡፡ ወመሀርክዎሙ አነ ይቤ ያሬድ ካህን /፪/ የአብ ልጅ ከድንግል ዳግም መወለዱን /፪/ አዝ...
72. ሚካኤል ሊቅ ስግደት የሚገባው የአብ አካላዊ ቃል በመስቀል ጎዳና እንደተጋድሏቸው
ጽድቅህን ነገርኩ አዳኝነትህን አስተማርኩ
ሚካኤል ሊቅ ልብሱ ዘመብረቅ/፪/ ከክቡር ዙፋኑ ከሦስትነት ሳይጎድል ሰማዕታት እስከ ደም ቢቆሙ ታግሰው
ቃላትህን ለኢትዮጵያ ሕዝብህ ገለጥኩ /፪/
ዓይኑ ዘርግብ ዓይኑ/፬/ ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ/፪/ በዚህ ዓለም መጥቶ ሰው ሆኗል ከድንግል ጻድቃንም በገዳም ጸንተው በትህርምት
እኔም በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ
ትርጉም፦ አለቃ የሆነው ሚካኤል ልብሱ መብረቅ ነው ዓይኖቹም ከአብ አንድነቱ ከቶም ሳይከፈል አክሊል ተቀዳጁ/፪/ በሰማይ መንግሥት
አስተማርኩአቸው አለ ያሬድ ካህን /፪/
የርግብ ዓይን ይመስላሉ ሚካኤል የወርቅ ሐመልማል ነው አዝ... አዝ...
73. የራማው ልዑል 79. ገድልከ ግሩም የሥጋን ፈተና ድል ነስተው በምድር
ቃልም ሥጋ ሆኖ በእኛ ላይ አድሮ
/በመ/መ/ ቅ/ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ቁ.፩/ ገድልከ ግሩም ነገርከ ጥዑም/፪/ ጻድቃን ሰማዕታት ከፍ አሉ በክብር
ወልደ አብ ወልደ ማርያም በተዋሕዶ ከብሮ
የራማው ልዑል ገብርኤል/፪/ ጊዮርጊስ ኃያል ዕንቈ ስም ቅረበነ/፫/ በሰላም/፪/ በሃይማኖት ጸንተው ስለመሰከሩ
ፍጹም የአምላክ ልጅ ፍጹም ሰውነቱ
ተመላለስ መሐላችን ስምህን ጠርተን ና ስንልህ/፪/ ትርጉም፦ ገድልህ ግሩም አስደናቂ ኃያሉ ጊዮርጊስ ስምህ ዕንቁ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ብዙዎችን/፪/ ጠሩ
ተገልጧል በድንግል በዳግም ልደቱ
ብርሃን ልብሱ እሳታዊው መልአክ የከበረ ነው፡፡ በሰላም ቅረበን፡፡ አዝ... /፪/
አዝ...
አንተ አማልደን ከመሐሪው አምላክ/፪/ በበኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የጥምቀት መዝሙር ጥራዝ 2012 ዓ.ም
87. አርባዕቱ እንስሳ 90. አንዲት ናት /ማ. ቅዱሳን/ 93. ትሴብሐከ /ዘማሪ አበበ ሞገስ/ 100. አፉራን ኒጉዳታ /በመንፈስ የሐውር/
አንቅዕተ ማኅሌት አንቅዕተ ውዳሴ አንዲት ናት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት/፪/ ትሴብሐከ ኢትዮጵያ ወታሌዕለከ ስመከ ውስተ ዓለም/፪/ አፉራን ኒጉዳታ ሁምናራ ጋራ ሁምናቲ/፪/
ምግባቸው ምስጋና ልብሳቸው ቅዳሴ ቋንቋና ዘር ቀለም የማይነጣጥሏት በእንተ ማርያም ወላዲትከ ዕቀብ ብሔራ ለኢትዮጵያ/፪/ ሉባዳ ሉባ ፊ ራጂቻ/፪/ ዮሐንስ ጩጳኒ/፪/
ዘወትር ይቀኛሉ ለቅድስት ሥላሴ/፪/ ትርጉም፦ ጌታ ሆይ ስምህን በዓለም ሁሉ እያነሳች
ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት
የምታመሰግንህን ኢትዮጵያን ስለ እናትህ ስለ
ዓይኖቻቸው ብዙ ክንፎቻቸው ስድስት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት ማርያም ብለህ ጠብቃት፡፡
የትግርኛ መዝሙራት
የሥላሴን መንበር የሚሸከሙት አዲስ አይደለንም ለመከራ ጉዞ 101. መጽአ ቃል
ሱራፌል ኪሩቤል መገብተ ስብሐት/፪/ የወደቀ አናውቅም መስቀል ተመርኩዞ መጺኡ ቃል ካብ ደመና ከምዚ ዝብል/፪/
አዝ... አምላከ ቅዱሳን ከኛ ጋር ነውና
የቋንቋ መዝሙራት ዝፈትዎን ዘፍቅሮን ወደይ እዚ እዩ/፬/ ኧኸ
ሰአሉ ለነ አርባዕቱ እንስሳ በርቱ ክርስቲያኖች በእውነት ጎዳና/፪/ የጉራግኛ መዝሙራት 102. በዕደ ዮሐንስ
ገጸ ሰብእ ወገጸ አንበሳ አዝ... 94. የሰብ ትከ እንመኽና /ማ. ቅዱሳን ጉራግኛ ቁ.፩/ በዕደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ/፪/
ገጸ ላሕም ወገጸ ንስር/፪/ የአበውን እምነት በአላውያን ፊት (ትውልድ ሁሉ) /ማ. ቅዱሳን ቁ.፮/ ሰማያዊ/፭/ ኢየሱስ ናዝራዊ/፪/ ኧኸ
አዝ... ሰምተን ስላደግን ከገድላት አንደበት የሰብ ትከ እንመኽና የብርጫኽ ንቅነታኽ ዩደቦ ብዒድ ዮሐንስ ተጠሚቑ ኢየሱስ ናዝራዊ/፪/
ዘወትር አይለዩም ከመንበሩ ዙርያ መሥዋዕትነት ቀርቧል ከፊታችን መመክያንዳ ደረገንዳ ተስፋንዳ አኽትንኸ ቲብረቦ /፪/ ሰማያዊ/፭/ ኢየሱስ ናዝራዊ/፪/ ኧኸ
ያመሰግናሉ ብለው ሃሌ ሉያ እውነት ስትገፋ አይችልም ልባችን/፪/ ያኸብዶክ ምስጋና ይቦክ ህልቀት እንመኽና/፬/ ኧኸ ትርጉም፦ ሰማያዊው የናዝሬቱ ኢየሱስ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ
ይሏታል ድንግልን እኅትነ ነያ/፪/ አዝ... ትውልድ ሁሉ ብፅዕናሽን ክብርሽን 103. ሰማያዊ ተጠሚቑ
አዝ... አልጠፋችምና በእሳት ተፈትና ሁልጊዜ ያደንቃሉ መመኪያችን /፪/ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ/፪/
ኪሩቤል ሱራፌል ምሉዓነ ግርማ ይህን እናውቃለን በገሀድ ነውና መጠጊያችን ተስፋችን አንቺ ነሽ እያሉ ተጠሚቑ ሰማያዊ ብዒድ ምድራዊ/፬/
ምስጋናቸው ሲፈስ ድምፃቸው ሲሰማ መሰደድ መቃጠል ሁሉም ለጊዜው ነው ያገኑሻል ያከብሩሻል ፍጥረታት በሙሉ/፬/ ኧኸ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ/፪/
ልብን ይመስጣል የምስጋናው ዜማ/፪/ ለእውነት ከሆነ ሞትም ክብራችን ነው/፪/ 95. የረፍስ እንም የቋሞ /ማ. ቅዱሳን ጉራግኛ ቁ.፩/ ኣምላኽ ህዝብኻ ደሓነ ብልደትካ
አዝ... አዝ... (ቀዋምያን ለነፍሳት) /ማ. ቅዱሳን ቁ.፪/ ኣምላኽ ህዝብኻ ደሓነ ብጥምቅትካ /፪/
ሰአሉ ለነ አርባዕቱ እንስሳ ከተዋሕዶ ጋር ስላለ መንፈሱ የረፍስ እንም የቋሞ ዝህ የጔታ 104. ወረደ ወልድ
ገጸ ሰብእ ወገጸ አንበሳ /፪/ እውነትን ለማጥፋት መቅደስ አታፍርሱ መላእክት ዑራኤል ተሩፋኤል /፪/ ወረደ ወልድ/፮/
ገጸ ላሕም ወገጸ ንስር/፪/ በግፍ ቢገደሉ ክርስቲያኖች ሁሉ ተፈጣርዬ የይቅርታ/፪/ ይትረሆ ተፈጣሪዬ/፪/ እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት/፬/ ኧኸ
ኦርቶዶክስ አትጠፋም ተነግሯል በቃሉ ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ወሪዱ ወልድ/፮/
መዝሙር በእንተ ቤተ ክርስቲያን ተዋሕዶ አትጠፋም ተነግሯል ዑራኤል ወሩፋኤል /፪/ ካብ ሰማያት ናብ ባሕረ ጥምቀት/፬/ ኧኸ
88. በደምህ ዋጅተህ /መንበረ ልዑል ቅ/ማርቆስ ሰ/ት/ቤት/ አዝ... ይትፌነዉ ለሣህል/፪/ እምኀበ ልዑል/፪/
በደምህ ዋጅተህ ያጸናሃትን
ታሪክን ያኖረች ፊደላትን ቀርፃ ለነፍሳት የቆሙ እነዚህ መላእክት የወላይትኛ መዝሙራት
ቅርስን ያወረሰች ገዳማት አንፃ ዑራኤልና ሩፋኤል /፪/ 105. አሱንታ ሳቢቴ
ጠብቅልን ቤተ ክርስቲያንን /፪/
እንግዳ ተቀባይ መንፈሳዊት እናት ከልዑል ዘንድ ለይቅርታ/፪/ ይላካሉ ከልዑል/፪/ አሱንታ ሳቢቴ/፪/ ጋላታ ሺሺቴ አ ጎዳቴታው/፪/
ጽዮንን ክበቧት ደጆቿንም ዙሩ
ይህንን አትዘንጉ ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ጌሻ ዎልቃማ ጦሳ/፪/ ኔ ኦሶይ ማላሌስ ጊቴ/፪/
ሲል ያመሰገናት ዳዊት በመዝሙሩ/፪/ 96. ወረም ኢየሱስ /ሖረ ኢየሱስ/
አዝ...
ይህንን አትዘንጉ ተዋሕዶ ሀገር ናት ወዘምሩ ለስሙ/፪/ ሀቡ አኰቴተ ለስብሐቲሁ/፪/
አዝ... /፪/ ወረም ኢየሱስ/፪/
ወልድ ዋሕድ ብሎ ጴጥሮስ ሲመሰክር በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ/፪/
91. ቤተ ክርስቲያን አሐቲ ተገሊላ/፫/ ዮርዳኖሴንየ/፪/ ኧኸ
መሠረት ነህ ብለህ ሰጥተኸዋልና ክብር/፪/ ለስሙም ዘምሩ/፪/ ምስጋናን አቅርቡ ለጌትነቱ/፪/
አዝ... ቤተ ክርስቲያን አሐቲ አንቀጸ አድኅኖ ይእቲ/፪/ ደብረ ምሕረት/፪/
እመሠርታለው በአንተ መሠረት ትግሁ ባቲ/፪/ ሕዝበ ክርስቲያን ኧኸ እንበለ አጽርዖ/፪/ የኦሮምኛ መዝሙራት እግዚአብሔርን/፪/ ሥራህ ግሩም ነው በሉት/፪/
ትርጉም፦ ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት። የድኅነት በርም ናት። 106. ማርያም ቦንቾይ
የሲዖል አበጋዝ አይችልም ለማጥፋት/፪/ 97. ዴሜ ኢየሱስ /ሖረ ኢየሱስ/
የምሕረት ተራራ ናት። የክርስቲያን ወገኖች ማርያም ቦንቾይ ዳሬሲ መሬታ ኡባፔ/፪/
አዝ... ያለማስታጐል(ያለማቋረጥ) ትጉባት(አገልግሉባት)። ዴሜ ኢየሱስ/፪/ ባና መዳ ጦሳ/፫/ ጎዳ የሎ ጊሻው/፪/ ሐሹ
የቅዱሳን ሀገር የአምላክ ማደሪያ ገሊላ ኢራ/፫/ ገራ ዮርዳኖሲ/፪/ ኤዬ ትርጉም፦ የማርያም ክብር ከፍጥረታት ሁሉ ክብር
ምዕራገ ጸሎት የኃጢአት ማስተሠሪያ/፪/
አዝ...
መዝሙር በእንተ ሀገሪትነ ኢትዮጵያ 98. ኡፌ ጅቺ /መጽአ ቃል/ ይበልጣል እርሷ የፈጣራትን አምላኳን ስለወለደችው
92. ሰላም ለኪ 107. አማኑዋ ቶሳው
89. ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት ኡፌ ጄቺ ዱሜሳራ አካስ ካስ ጄዱ/፪/
ሰላም ለኪ ኦ ዐባይ ሀገር ቅድስት አዋይ ናአይ ጢሎ አያናይ ቶኮ አማኑዋ ቶሳው/፪/
ካን ጃለዱፊ ካን ካበጁ ኢልሚ ኮ ኢሳዳ/፬/ ኤዬ
ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት/፬/ ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር /፪/ ኑና አማኑዋኒ ሚንታ ጌሻ ተክለ ሃይማኖቲያዉ/፪/
አትመረመርም/፪/ እጅግ ጥልቅ ናት/፪/ ኧኸ መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል ዘይብል/፪/ ትርጉም፦ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የተከሉህ ተክል ተክለ
ለምድርኪ ምድረ ገነት እምአርባዕቱ አፍላጋት
በሥጋዊ ጥበብ ለማወቅ ቢቃጣ ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር/፬/ ኧኸ ሃይማኖት ሆይ እኛንም በሃይማኖት አጽናን።
ግዮን አስተየኪ/፪/ ግዮን ፈለገ ሕይወት /፪/
የእምነት መነጽሩን ይዞ ስላልመጣ /፪/ ውሉድኪ ፈረዩ ፍሬ ሃይማኖት 99. ቆሪቺ ኬኛ /መድኃኒነ ተጠምቀ/
አንዳንዱ በክህደት/፪/ ፈጣሪውን አጣ/፪/ ኧኸ ቆሪቺ ኬኛ ኑ ጩጰሜራ/፪/
እንመሰክራለን ፈጣሪያችን አለ ሰላም ለአንቺ ታላቅ ሀገር ልዩም
ከና ቦዳ ነጋ ያ ሆርዶፍኑ/፬/ ኤዬ
እንመሰክራለን አማኑኤል አለ /፪/ ሀገር ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር /፪/
ምድርሽ የገነት ምድርን ከአራቱ ወንዞች መድኃኒነ ተጠምቀ ነዋ/፪/
እንመነው አንካደው አማኑኤል ቸር ነው/፪/ ኧኸ
ዐባይ አጠጣሽ/፪/ ዐባይ የሕይወት ምንጭ /፪/ ይእዜኒ ለሰላም ንትልዋ/፬/ ኧኸ
እንመሰክራለን ድንግል አማላጅ ናት
ልጆችሽ አፈሩ የሃይማኖት ፍሬ ትርጉም፦ መድኃኒታችን እነሆ ተጠመቀ አሁንስ እንግዲህ
እንመሰክራለን ማርያም አማላጅ ናት /፪/ ሰላምን እንከተላት
ዘፍ. ፪ ፥ ፲፫
እንመናት አንካዳት የአምላክ እናት ናት/፪/ ኧኸ
በበኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ
በበኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ
ማኅበረ ቅዱሳን
ቅዱሳን የጥምቀት
የጥምቀት መዝሙር
መዝሙር ጥራዝ
ጥራዝ 2012
2012 ዓ.ም
ዓ.ም

You might also like