You are on page 1of 3

6.

በወንጌሉ
በወንጌሉ ያመናችሁ/2/
1. መስቀል ኃይልነ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ/2/
መስቀል ኃይልነ መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ (2)
መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ (4)
መስቀል ኃይላችን ፣መስቀል ጽኑአችን ፣መስቀል ቤዛችን
7. ከመትባርከነ
ከመትበርከነ በመስቀልከ ዘወርቅ
መዳኒት ነው ለኛ ለምናምነው
ከመ ይኩን ቤዛ/2/ ለኩሉ አለም/2/
ለብሰ ሥጋ ማርያም
2. መስቀል አበባ ነው ውብ አበባ
አደይ አበባ ነው ውብ አበባ
8. Nutoo of hin jajnu (ቤተ ክርስቲያን ባህረ
መስቀልአበባ
Nutoo of hin jajnu fannoo gooftaa malee(2)
" ጥራጊሞልተው " አይሁድበክፋት
" ጢሱሰገደ " መስቀልካለበት
Yommu nii lallabna (2) fannorra isa oolee
" ተቀብሮሲኖር " ስቅለቱ
" እሌኒአገኘችው " ደገኛይቱ 9. Fannoo kiristoos
መስቀልአበባ Fannoon kirirstoosi
" ግማደ መስቀሉ " የጌታችን Humna keenya warra itti amanneef
" ምስለፍቁርወልዳ " የእመቤታችን
" የሚካኤልጽላት " ይዘውታቦቱን 10.Fannookeetiini
" መስከረምበባተ " በአስረኛውቀን
Fannookeetiini nugargaari
" ከግብጽመጣ " በዳዊትዘመን
መስቀልአበባ Humnakeetiini sikadhanneerraa
" የመስቀሉ ስም " ተዓምራትንሰራ
" ድውያንፈወሰ " እውራንአበራ 11.Aara ixaanatiin
" ለምፃሙነፃ " ጎባጣውቀና Aara ixaanatiin fannoonsa argame
" አጋንንትምወጡ " ከሰዎችልቦና Goligotaatti argame fannoon waaqayyoo
" ፍቅርናአንድነት " ሆኖልናልና
መስቀልአበባ
12. Baga geessanii
" መስቀሉን ወስደው " በመስቀለኛ ስፍራ
" በግሸን አኖሩት " በአምባሰል ተራራ Baga geessanii (4) eyyee
" የመስቀሉን ዜና " ደስታን አበሰሩ Ayyana masqalaatiin(2) Baga geessanii
" አሸብርቀው ደምቀው " ለእርሱ መሰከሩ Ayyaana damaraatiin (2) baga geessanii
Diinni moo’ame
3. ዘዕጣን አንፀረ fannoon argame
ዘዕጣን አንፀረ (4) isho ilil jedha (2) sabni kiristaana
በጎልጎታ ተረክበ ዕፀመስቀል (4) 13. Gammadaa
4. ወሪዶ እመስቀሉ Gammadaa fannoon argame
ወሪዶ እመስቀሉ/2/ Ililchaa diinni hidhamee
እመስቀሉ አብርሃ ለኩሉ/2/ Humna guddaan kunoo mul’atee
Raajiif dinqii unuuf raawwate
5. ጥልን በመስቀሉ ገደለ
ጥልን በመስቀሉ ገደለ/2/ Jaamaanis ni ilaale
በመስቀሉ ለሰው ልጅ ሰላምን አደለ/2/ Goophoonis niqajeele
Yihuudonni niiqana’anii
Lolaan fannoosaatiin ajjeese
Fannoo gooftaa yeroo argani
Fannosaatiin namootaaf fayyina hiree(2)

ለመስቀል በዓል የተዘጋጀ መዝሙራት faarfannaa guyyaa masqalaaf qophaa’an


14. Mallattoo keenyaa ………..መስቀል ነ ውና
Mallattoo keenyaa ifa nageenyaa ›› ……….ተራራው ሜዳ
fannoon jireenya (2) ›› ………..ሆነ እንደገና
Hin jijjiirruu barbaannee qabenyaa ›› ………..እንደተነ ሳ
Niijaalanna fannoon humna keenyaa ›› ………..ጌታ በቃሉ
15. Kan awwaalan ›› ………..ከጎድጓድ ወጣ
Kan awwaalan ayhudonni kan awwaalan ›› ………..ዕጸ መስቀሉ
Faannoon nii argame(4) kan awwaalan ›› እኛም በመስቀል
›› እንመካለን ››
በእግዚአብሔር ጥብብ ››
የቀበሩት
መች እናፍራለን
የቀበሩት አይሁድ የቀበሩት ›› ሞኝነ ት እንኳ
ተገኘ መስቀሉ(4) የቀበሩት ›› ቢሆን ለዓለም
ዘደፈኑ አይሁድ ዘደፈኑ ›› እናምነዋለን
ተረክበ መስቀሉ (4) ዘደፈኑ ›› ለዘለዓለም

16…እሰይ እልል በሉ ………..ግድግዳው ፈርሷል


እሰይ እልል በሉ ተገ ኘ መስቀሉ/2/ ›› ………..የ ልዩነ ቱ
የጥል ግድግዳ አበባ ›› ………...ምድርና ሰማይ
የፈረሰበት ›› ………..ሆኑ እንደ ጥንቱ
›› ሰው ›› ………..ነፍስና ስጋ
ከእግዚአብሔር ጋር ›› ›› . ………..በእርሱ ታርቀዋል
የታረቀበት ›› ………..ህዝብና አህዛብ
›› ›› …………ወንድም ሆነ ዋል
የእግዚአብሔር አብ ልጅ ››
የነገሰበት 17. ደስ ይበለን
›› የሞት አበጋዝ ደስ ይበለን እልል በሉ/2/
›› የወደቀበት አልቀረም ተቀብሮ ተገ ኘ መስቀሉ/2
›› ……..አይሁድ በብርሃን ሞላት አለምን
በቅናት ›› በሙሉ/2/ .ምን ቢተባበሩ ምቀኞች
ቢጥሩ/2 .ቅዱስ መስቀሉንም ሸሽገው
……..መስቀሉን ቀብረው
ቢሰውሩ .አልቻሉም ሊያጠፉት ምን
›› ……..ቢቀብሩም እንኳ
ቢተባበሩ/2/ ……በተራራ ተሰውሮ
›› ……..በቆሻሻቸው
ለዘመናት/2/ …..ተጥሎ በተንኮል
›› ……..ጌታን መቃወም ተደብቆ ከኖረበት/2 …..ተገለጸ እነሆ
›› ……..ስለማይችሉ በደመራ እሳት/2/ እሌኒ ናት ይኽን
›› ……..ይኽው ተገኘ ምስጢር ያስገኘችው/2 ደመራን
›› ………ወጣ መስቀሉ በጥበብ በቦታው ያስቆመችው 2
›› ደጉ ኪርያኮስ የተንኮልን ተራራ ያስቆፈረችው/2/
›› ሽማግሌው ….ታሪካዊ የክርስቶስ ህያው መስቀል/2
›› እሌኒን መራት ..ይኸው ተገለፀ በክብር በግሩም
›› በደመራው ሀይል/2 …..ምን ጊዜም ሲያበራ
›› ጌታ በሱ ላይ እንዲህ ይኖራል/
›› በመሰቀሉ ›› 18. ብርሃን ወጣ
ጢሱ ሰገ ደ ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ የሚንጸባርቅ
›› ወደ መስቀሉ የአምላክና የሰው ልጆች እውነ ተኛው ዕርቅ
›› ………..የ ደስ ይበለንበመስቀሉ ብርሃን
ዕምነ ት ምልክት ››
እልልእንበል በአንድነ ት ሆነን
ተነ ሳልን መስቀል ሃይላችን

ከፊት ለፊት በመሳሉ የመስቀሉ ነ ገ ር


የ ሚወደው ሐዋሪያ የወንጌል መምህር
ዮሐንስም ስቅለቱን በማየ ቱ
አለቀሰ እስከ ዕለተ ሞቱ
ቢያሰቅቀው ሞቱ ግርፋቱ
ሞኝነ ት ነ ው ለሚጠፉት መሰናከያቸው
በዓለም ጥበብ ለሚኖሩት ዕውቀት ተስኗቸው
ለጠቢብ ሰው በመንፈስ ለሚኖረው
የ መዳን ቀን እውነ ተኛው አርማ ነ ው
ከገ ሃነ ም እሳት የ ሚያድን ነ ው
እስከ መሞት ላልተለየው ቅዱስ ሐዋርያ
ለዮሐንስ ለወንጌል ሰው ለፍቅር ባለሙያ
ምስጋናችን ከምድር ይድረሰው
እንድናለን በሰጠን ምሳሌው
ሰዎች ሁሉ እንከተለው

You might also like