You are on page 1of 6

መልክዐ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት

መልክዐ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ- የቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ መልክዕ በአማርኛ


ግዕዝ
1. በስመ እግዚአብሔር፡- የአምልኮት ፍቅሩ ሐቅለ ኅሊና
፩. በስመ እግዚአብሔር እሳት በሚያቃጥል በእሳታዊ እግዚአብሔር ስም እና ይኽን ከንቱ
በሐቅለ ኀሊና ነዳዲ፤ ወበስመ ሰነፍ ዓለም በአማላጅነት ድንቅ ጥበቡ በምትፈውስ በኹለት
ማርያም ድንግል መጥበቢተ ዓለም ወገን ድንግል በምትኾን አምላክን በወለደች በድንግል
ማርያም ስም ጽልመተ አበሳን የምታስወግድ የብርሃን
ዐባዲ፤ ማኅቶተ ጥበብ ዮሐንስ
መቅረዝ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! ቸርነትህን እመሰክር ዘንድ
ጽልመተ አበሳ ሰዳዲ፤ ከመ እዜኑ
አዋጅ ነጋሪ ቅዱስ አንደበትህ በአየረ ሰማይ በልዕልና ጐልቶ
ኂሒሩተከ ዕዳ ኀጣውእየ ይፍዲ፤
ይሰማ፡፡
በአየር ሰማይ ዘይጸርሕ ቃልከ
ዐዋዲ፡፡ 2. ለጽንሰትክ፡- ያለ ኀጢአትና ያለ ርኵሰት በቅድስና ሕግ
ለተፈጸመ ጽንሰትህ እና በወርኀ ሰኔ በሠላሳኛው ዕለት
፪. ሰላም ለጽንሰትከ እንበለ ኀጢአት ለሚከበር ልደትህ ሰላምታ ይገባል፤ የሰማይ ደመናን ታዝዝ
ወግማኔ፤ ወለልደትከ ሰላም አመ ዘንድ ሥልጣን የተሰጠህ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
፴ሁ ለሰኔ፤ ዮሐንስ ዘኮንከ ደመና ሆይ! በልቤ ውስጥ ተሰብስበው በአንድነት ወደ ከተማቹት
ሰማይ ኰናኔ፤ አዝንም መና አእምሮ
ሕዋሳቶቼ የጥበብ እንጀራንና ሰማያዊ መናን አዝንምልኝ፡፡
ወኅብስተ ሕይወት መድኀኔ፤ ኀበ
ውስተ ልብየ ኀብሩ ወገብሩ ኵርጓኔ፡

፫. ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘተበፅዐ 3. ለዝክረ ስምከ፡- ጸጋንና ሞገስን በተመላ በቅዱስ ገብርኤል
ሕጋ፤ በአፈ መልአክ ገብርኤል አንደበት ለተመሰገነ ስምህ አጠራር ሰላምታ ይገባል፤ ስለ
ምሉዐ ሞገስ ወጸጋ፤ ዮሐንስ ሕሩም ክፉ መሪር ሐኬቷ ይኽቺን ከንቱ ዓለም የናቅህ መጥምቀ
ለዓለም እምነ ጹጋ፤ ከመ ትደምስስ
መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! እጅግ የበዛ የእኔን በደልና
ጌጋይየ ወአበሳ ኵሉ ዘሥጋ፤
የሥጋ ለባሽ ፍጡራንንም ኹሉ አበሳ ትደመስስ ዘንድ
ታስተምሕር ጸሎትከ ሰማየ ዐሪጋ፡፡
ቅድስት ጸሎትህ ወደ ሰማይ ትውጣ፡፡
፬. ሰላም ለሥዕርተ ርእሰከ እንተ
4. ለሥዕርተ ርእስከ፡- ምስጋና ለሚገባው ለራስ ጠጒርህና
ደለዎ እኴቴ፤ ወለርእስከ ሰላም
ዘተመትረ ከመ ናቡቴ፤ ርእስ ዐውደ እንደ ሞፈር ዕንጨት ለተቈረጠ ራስህ ሰላምታ ይገባል፤
ዓመት ዮሐንስ ወላዴ መጥቅዕ የመጥቅዕና የአበቅቴ መጀመሪያ ርእሰ ዓውደ ዓመት ቅዱስ
ወአበቅቴ፤ መብልዕ ዜና ፍቅርከ ዮሐንስ ሆይ! ቅዱሳን መላእክትንና ኀዘንተኛ መዋቲ ሰውን
ወነገረ ቃልከ ስቴ፤ ያሥተፌስሕ የሚያስደስት ጥዑም የጽድቅህ ዜና መብል ከጥዑም የጽድቅህ
መላእክተ ወሰብአ መዋቴ፡፡ መጠጥ ጋራ እኔን የታመምሁ አገልጋይህን ይፈውሰኝ፡፡

፭. ሰላም ለገጽከ ከመ ገጸ አምላክ 5. ለገጽክ፡- እንደ አምላክ እንደ ኤሎሄ ለሚያጽደለድል ብሩህ
ኤሎሄ፤ ወለቀራንብቲከ ሰላም ፀዳል ፊትህ እና ሰማያዊ ብርሃን ለከበባቸው ቅንድቦችህ

1
ዘየዐውዶን ሡራሄ፤ ዘገነተ ሠርቅ ሰላምታ ይገባል፤ በምሥራቅ ገነት የተተከለች የምሥራቅ
ዮሐንስ ወዘተክለ ጽባሕ ርኄ፤ ተክል መዓዛ የሆንህ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! ፀዳሉ እስኪደነቅ
ይሠወጥ ውስተ ገጽየ እንተ ገጽከ ድረስ ውበቱ ዘለዓለማዊ የኾነ የፊትህ ሞገሳዊ ቅላት በፊቴ
ቅያሔ፤ እስከነ ፀዳሉ ይትነከር ላይ ይበዛ ዘንድ እለምንሃለሁ፡፡
ወሥኑ ኵሌሄ፡፡
6. ለአዕይንቲከ፡- ብሩሃት ለኾኑ ኹለት ዐይኖችህና
፮. ሰላም ለአዕይንቲከ እለ ሰኑየ በአንድነት ለአሉ ኹለት ጆሮዎችህ ሰላምታ ይገባል፤
ይትኌለቁ፤ ወለአእዘኒከ ሰላም እለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! ትጒህ መልአክ ሊቀ
ይትላጸቁ፤ ዮሐንስ ከማከ ሶበ ፈተው መላእክት ቅዱስ ራጉኤልና ጻድቅ ኢዮብ መለኮትን
ወጽሕቁ፤ እሳተ ነዳዴ ኢተክህሎሙ
ሊያጠምቁ ቢወዱና ቢተጒም የባሕርይ አምላክ ነዳዲ እሳት
ያጥምቁ፤ ራጉኤል በትጋሁ ወኢዮብ
ኢየሱስ ክርስቶስን ያጠምቁ ዘንድ አልተቻላቸውም፡፡
በጽድቁ፡፡
7. ለመላትሔክ፡- በምድረ በዳ የንስሓ ትምህርተ ስብከትን
፯. ሰላም ለመላትሒከ በሐሩረ ፀሐይ
እያስተማርህ ሳለህ በፀሐይ ሐሩር ለጠወለጉ ጒንጮችህ
እለ መጽለዋ፤ ወለአእናፊከ ሰላም
እለ ይመነትዋ፤ ቃለ ኪዳንከ አባ መንታ ለኾኑ አፍንጫዎችህም ሰላምታ ይገባል፤ “ዕልዋ”
ዮሐንስ አርዘ እልዋ፤ ያሥተፌሥሕ የተባለ የሽቱ ዓትነት ስም ያለህ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! እንደ
ኅሊና ሰብእ ወልበ መላእክት ነዋ፤ ብዙ ምርኮ ደስ የሚያሰኝ ቃል ኪዳንህ የመላእክትን ልብና
ከመ ምኅርካ ወብዙኅ ፄዋ፡፡ የሰውን ኅሊና በኃሤት ይመላል፡፡

፰. ሰላም ለከናፍሪከ ነቢበ ከንቱ 8. ለከናፍሪከ፡- የፍጡራንን ከንቱ ሀሳብ ለለወጡ ከንፈሮችህና
ዘኢኀሠሣ፤ ወለአፉከ ሰላም የበደል ምግብን ለአልቅመሰ አፍህ ሰላምታ ይገባል፤ ወርቅን
ዘኢጥዕመ እክለ አበሳ፤ ዮሐንስ ሕፃን የምታስንቅ ዕንቊ ባሕርይ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! በኹለት ወገን
ለእምከ በውስተ ከርሣ፤ እፎ ድንግል የምትኾን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
አንፈርዐፅከ እንዘ ትሰግድ ለንግሣ፤ አምላክን ፀንሳ ሳለ በጐበኘቻችሁ ጊዜ በእናትህ ማሕፀን ኹነህ
አመ ሐወፀተከ ማርያም አምላከ ለልጇ ለባሕርይ አምላክ ለኢየሱስ ክርስቶስና ለክብርት
ፀኒሳ፡፡ እናቱ ለወላዲተ አምላክ ሰገድህ፡፡
፱. ሰላም ለአስናኒከ እለ መነና 9. ለአስናኒክ፡- ሳቅ ሥላቅን ለአልለመዱ ጥርሶችህንና
ሰሐቀ፤ ወለልሳንከ ሰላም ዘኢለመዳ
የመዘበት ከንቱ የዋዛ ፈዛዛ ቃልን ለአልተናገረ አንደበትህ
ሥላቀ፤ ዮሐንስ ባሕርይ ዘታሜንን
ሰላምታ ይገባል፤ ኃላፊ ወርቅን የናቅህ መጥምቀ መለኮት
ወርቀ፤ ቀርነ በዓልከ እንተ በኵለሄ
ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! የክቡር በዓልህ የምስጋና እምቢልታ
ተዐውቀ፤ ይኤሥር ነጐድጓደ
በተነፋ ጊዜ ነጎድጓድን ያመጣል፤ መብረቅንም ያስከትላል፡፡
ወይጼውዕ መብረቀ፡፡

፲. ሰላም ለቃልከ ዘአዳም ንባቡ፤ 10. ለቃልከ፡- አነጋገሩ ለአማረና ለተወደደ ቃልህ እሳተ
ወለእትንፋስከ ሰላም ዘያስተፌሥሕ ላህቡም ለሕሙማን ፈውስን በመስጠት ለሚያስደስት
እሳተ ላህቡ፤ ዮሐንስ መልአክ እስትንፋስህ ሰላምታ ይገባል፤ የእግዚአብሔር ባለሟል
ለእግዚአብሔር ቅሩቡ፤ ወርቀ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! የቃል ኪዳንህ ወርቅ
ኪዳንከ ለነዳይ መዝገቡ፤ ወለአብድኒ ለድኃ መዝገቡ ለሰነፍም ጥበቡ ነው፡፡
ውእቱ ጥበቡ፡፡

2
11. ለጒርዔከ፡- ጥዑም ቃል ለሚፈስበት ጒሮሮህ ዳግመኛም
፲፩. ሰላም ለጒርዔከ ወለክሣድከ
በምስጋና ማዕተብ ለተሸለመ አንገትህ ሰላምታ ይገባል፤
ዓዲ፤ እማዕፀደ ሞት በሊሕ
የወይነ ጋዲ ፍሬ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! የዓመፃ ንጉሥ ጠላት
ዘኢያጐነዲ፤ እመ ይሄሉ ሕያወ
ሄድሮስ አንገትህን በአስቈረጠ ጊዜ ወላጅ አባትህ ቅዱስ
ዮሐንስ አስካለ ጋዲ፤ ጊዜ ቀሠመከ
መልአከ ዐመፃ ረዋዲ፤ እምበከየ እፎ ዘካርያስ ምንኛ አዝኖ ኑሯል!
አቡከ ወላዲ፡፡
12. ለመታክፍቲክ፡- የዚኽን ዓለም ኃላፊ የደስታ ቀንበር
፲፪. ሰላም ለመታክፍቲከ አርዑተ ለጣሉ ትከሻዎችህ እና የግመል ጠጒርን ልብሱ ለአደረገ
ፍግዓ እለገደፋ፤ ወለዘባንከ ሰላም ጀርባህ ሰላምታ ይገባል፤ የተስፋና የበረከት መዝገብ ድንግል
ዘፀጒረ ገመል ዐጽፋ፤ ዮሐንስ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ
ድንግል መዝገበ ረድኤት ወተስፋ፤ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለ የነበረና የሚኖር ኢየሱስ ክርስቶስ
ሞገሰገ ወዕበየከ ሶበ ነገሮሙ አልፋ፤ የአንተን ክብር በነገራቸው ጊዜ ቅዱስ ያዕቆብ ተደሰተ፤ ኬፋ
ያዕቆብ ተፈሥሐ ወተሐሥየ ኬፋ፡፡ የተባለ ቅዱስ ጴጥሮስም በኃሤት ተመላ፡፡

፲፫. ሰላም ለእንግድዓከ ከላስሰተ ጸጋ 13. ለእንግድዓከ፡- የጸጋ አዝመራ ነዶዎቹን ለአቀፉ ደረትህ
ዘሐቀፈ፤ ወለሕፅንከ ሰላም ዘተጋወረ እና እንደ ትከሻህ ለሚያምር ሕጽንህ (እቅፍህ) ሰላምታ
መትከፈ፤ እምኪዳንከ ዮሐንስ እንተ
ይገባል፤ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! ቅዱስ
ያዕቆብ ጸሐፈ፤ እምይደቅ አሐዱ
ያዕቆብ ከጻፈውና አምላክ ከሰጠህ ቃል ኪዳንህ አንዱ
ወይኩን ግዱፈ፤ ሰማያት ወምድር
ከሚጐድል ሰማይና ምድር ቢያልፉ ይቀላል፡፡
ይቀሉ ኀሊፈ፡፡
14. ለአእዳዊከ፡- የኀጢአት አዘቅትን ለአልቆፈሩ እጆችህና
፲፬. ሰላም ለአእዳዊከ እለ ኢከረያ
ግበ፤ ወለመዝራዕትከ ሰላም በርእሰ በአምላክ ራስ ላይ ለረበበ ክንድህ ሰላምታ ይገባል፤ ይገዛልህ
መለኮት ዘረበ፤ ምሉዐ ሞገስ ዮሐንስ ዘንድ አውሬ ሰይጣንን በሥልጣነ ጸጋ የምታሥር ሞገስን
ዘትቀኒ ድበ፤ ፍጥር ሊተ እግዚኦ የተመላህ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! አቤቱ የጥበበኛ ሰው ምሳሌ
በአምሳለ ብእሲ ዘጠበ፤ ኅሊና ንጹሐ እኾን ዘንድ ንጹሕ ኅሊናን ቅን ልቡናን በጸሎትህ አድለኝ፡፡
ወርቱዐ ልበ፡፡
15. ለኵርናዕከ፡- እንደ ሌላው ቅዱስ አካልህ ለተዋቡ ክቡራት
፲፭. ሰላም ለኵርናዕከ ዘምስለ ካልኡ ክንዶችህ እና በአንድነት ለበቀሉ ክርኖችህ ሰላምታ ይገባል፤
ወቢጹ፤ ወለእመታቲከ ሰላም እለ የሚያስደንቅ የአምላክህን ድምፅ አዘውትረህ የምትሰማ
ኅቡረ ሠረፁ፤ ዮሐንስ መልአክ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! የደስታ
ለእግዚአብሔር ሰማዔ ድምፁ፤ ከመ መልእክተኞች ክብርህና ቸርነትህ በየመልኩና በየክፍሉ
ይንግሩ ክብርከ ወኂሩትከ ከአንተ ዘንድ ታዘው ወደ እኔ ይምጡልኝ፡፡
በበአርአያሁ ወገጹ፤ ሐዋርያተ
ትፍሥሕት እምኀቤከ ኀቤየ ይሩፁ፡ 16. ለእራኅከ፡- በሰራዊተ ሰማይ የሚመሰገን እግዚአብሔር
ለአመሰገነው ቅዱስ መሐል እጅህና በዮርዳኖስ ውኃ
፲፮. ሰላም ለእራኅከ ለእግዚአብሔር
የአጠምቁት ዘንድ እሳተ መለኮት መድኀኔ ዓለም ክርስቶስን
ቅዱሱ፤ ወለአጻብዒከ ሰላም እሳተ
ለዳሰሱ እጆችህ ሰላምታ ይገባል፤ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ
መለኮት ዘገሡ፤ ዮሐንስ ጸሊ ኀበ
ዮሐንስ ሆይ! ከኅሊናው በፈሰሰ ደስ የሚያሰኝ የዕውቀት ውኃ
ሊቅከ ኢያሱ፤ ከመ ይቀድሰኒ

3
ወያንጸሐኒ መንፈሱ፤ በማየ አእምሮ ይቀድሰኝና በመንፈሱም የአነጻኝ ዘንድ ወደ መምህርህ ወደ
ፍትው ዘውኅዘ እምከርሡ፡፡ ኢያሱ ጸልይልኝ፡፡

፲፯. ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ንቡራተ 17. ለአጽፋረ እዴከ፡- እንደ ዳርቻማ ሥፍራ በእጅህ ጫፍ
ዐጸድ ጸናፊ፤ ወለገቦከ ሰላም መንጸፈ ለሚገኙ ጥፍሮችህ እና የደስታ ምንጣፍን ለማይሻ ጐንህ
ፍግዐ ገዳፊ፤ ዮሐንስ ጠቢብ ሐመረ ሰላምታ ይገባል፤ የክርስቲያን እምነት መርከብን የምትቀዝፍ
ክርስቲያን ኀዳፊ፤ ኅድግሰ ጠቢበ ሃይማኖት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! ከኃላፊው የሰው ልጅ
እምትውልደ ሰብእ ኀላፊ፤ ትውልድ ውስጥ ይቅርና ፈጣሪህ እንደተናገረው ሱፊፊ
ኢይትዔረየከ በዕበይ ዘሰማይ ሱራፊ፡ የተባለው መልአክ ስንኳ በሰማይ በክብር አይተካከልህም፡፡

18. ለከርሥከ፡- ሥርዓትንና ሕግን ለመረጠ ሆድህ እና
፲፰. ሰላም ለከርሥከ ወላዴ ሥርዐት
ከበቀል ከክፋት ለራቀ ልብህ ሰላምታ ይገባል፤ እንደ ኖኅ
ወሕግ፤ ወለልብከ ሰላም ሕሩም
ተረፈ አበው ተብለህ የምትጠራ ንጹሕ የአረጋውያን አበው
እምነ በቀል ወፁግ፤ ዮሐንስ ንጹሕ
ምትክ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! ብዙ የሥቃይና
ተረፈ አበው አዕሩግ፤ ለእሳተ ፍቅርከ
ተጋቢኦሙ በደርግ፤ ኢይክሉ የመከራ ወንዞች በአንድነት መልተው ቢፈሱ እንኳ ከእኔ
አጥፍአታ ብዙኃን አፍላግ፡፡ ከወዳጅህ ዘንድ የፍቅርህን እሳት ፈጽሞ ሊያጠፉት
አይቻላቸውም፡፡
፲፱. ሰላም ለኵልያቲከ ምስለ ልበ
አምላክ ተዛዋጊ፤ ወለኅሊናከ ሰላም 19. ለኵልያቲከ፡- ከአምላክ ልቡና ጋር ለሚስማማ
የዋህ ኢተጸዋጊ፤ ዮሐንስ ንጹሕ ኵላሊትህና ሳይታወክ በጸጥታ ለሚኖር ኅሊናህ ሰላምታ
ኀጢአተ ዓለም ኀዳጊ፤ ይገባል፤ ዓለምን የናቅህ ንጹሐ ግብር ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ!
በአስተሐምሞ ያስተበፅዐከ ዮጊ፤ በተጋድሎ የሥቃይ ግብረ ሕማም አንተን የሚመስለው
መክብበ ሰማዕታት ኀያል እኁከ የሰማዕታት አለቃ የመንፈስ ወንድምህ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ
ጊዮርጊ፡፡ ጊዮርጊስ ብቻ ነው፡፡

፳. ሰላም ለአማዑቲከ እግዚአብሔር 20. ለአማዑቲከ፡- የሥጋህ መሸፈኛ ለጋረደው ንዋየ ውስጥህና
ዘገብሮ፤ ወለንዋየ ውስጥከ ሰላም እግዚአብሔር በእጁ ለሠራው አንጀትህ ሰላምታ ይገባል፤
መንጦላዕተ ሥጋከ እንተ ሠወሮ፤ ጥበብና አእምሮህን የተመላህ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! ፍጹም
ዮሐንስ ጻድቅ ምሉዓ ጥበብ
የተዋቡ የደንጊያ ሕንፃ ቤቶችን ንቀህ በዱር በገዳም የመኖር
ወአእምሮ፤ እፎ ኢያፅራዕከ ለሐቅለ
ጋዓር እንደምን አላደከመህም!
ገዳም ፃዕሮ፤ ፍጹመ መኒነከ አብያተ
ዘውቅሮ፡፡ 21. ለኅንብርትከ፡- የዘለዓለም አምላክ የኢየሱስ ክርስቶስን
ግብረ ጥበብ ለሚያስመሰግን እንብርትህ እና የማስተዋል
፳፩. ሰላም ለኅንብርትከ ኪነ ግብረ
ክርስቶስ ፈራቂ፤ ወለሐቌከ ሰላም ትጥቅን ለታጠቀ ወገብህ ሰላምታ ይገባል፤ በሃይማኖት ለእነ
ቅንዓተ ልቡና ዐጣቂ፤ ዮሐንስ ቅዱስ ቂርቆስ ወገናቸው የኾንኽ የእግዚአብሔር ቅዱስ
ሰማዕት ዘመዶሙ ለእለ ቂርቂ፤ እመ መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ ሆይ! በተሰጠህ እውነተኛ ቃል
ጥቡዐ ተወከለ በኪዳንከ መጽደቂ፤ ኪዳንህ ታምኖ ንስሓ የገባ ሽፍታ ስንኳ ከዳግም ሞት ፈጽሞ
እምነ ሞት ይድኅን ሰራቂ፡፡ ይድናል፡፡

4
22. ለአቊያጺከ፡- በተወደደ የምስጋና ቃለ ማኀሌት ለከበሩ
፳፪. ሰላም ለአቊያጺከ በቃለ
ጭኖችህ ዳግመኛም ለጽኑዓት ጒልበቶችህ ሰላምታ ይገባል፤
ማሕሌት ቡሩክ፤ ወሰላም ካዕበ
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! የአምላክህ የኢየሱስ
ለዘዚኣከ አብራክ፤ ዮሐንስ ልብው
ክርስቶስን ምስጋና ከጠዋት እስከ ማታ ሳታቋርጥ
ለስብሐተ ክርስቶስ አምላክ፤ እፎ
ኢያፅራዕከ እምሰዓተ ጽባሕ የምታመሰግነው አንተ ፈጣሪውን አዘውትሮ የሚያሰመሰግን
ወሠርክ፤ አንተኑ ራጉኤል መልአክ፡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤልን ትመስላለህ፡፡

፳፫. ሰላም ለአእጋሪከ እለ ነበራ 23. ለአእጋሪክ፡- በበረሓ ውስጥ በብቸኝነት ለኖሩ እግሮችህና
በተባሕትዎ፤ ወለሰኳንዊከ ሰላም ያለ ድካም ሳያቋርጡ በመመላለስ ለጸኑ ተረከዞችህ ሰላምታ
እለሐራ በአንሶስዎ፤ ዮሐንስ ነፋስ ይገባል፤ የበደልን ትቢያ የምትበትን ኀያል ዐውሎ ነፋስ
ለጸበለ ጌጋይ ዘትዘርዎ፤ ኀልዮ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! የአንተን ነገር ማሰብ ኅሊናየን ማረከው፤
ፍቅርከ ለኅሊናየ ፄወዎ፤ ወእሳተ የፍቅርህ እሳትም ልቤን እንደ ሰም አቀለጠው፡፡
ፍቅርከ ከመ ሰምዕ ለልብየ መሰዎ፡፡
24. ለመከየድክ፡- ዘወትር በትጋት ለሚቆም ጽኑ የእግርህ
፳፬. ሰላም ለመከየድከ በአስተሐምሞ መርገጫ እና የአእዋመ ሥጋ ጫፎች ለኾኑ ጣቶችህ ሰላምታ
ወጻሕቅ፤ ወለአጻብዒከ ሰላም ይገባል፤ የባሕርይ አምላክ የኢየሱስ መልእክተኛ ቅዱስ
ዘአእዋመ ሥጋ አዕፁቅ፤ ዮሐንስ ሆይ! ለአንተ በተሰጠ የእውነት ቃል ኪዳንህ
ለመንግሥተ ሰማይ ለዮሐንስ በእንተ ምክንያት ብዙዎች ያለ ብርና ወርቅ በእፍኝ ውኃና በኹለት
ኪዳንከ ጽድቅ፤ ብዙኃን ይወርስዋ
ትንሽ የሳንቲም መጽዋት መንግሥተ ሰማይን ይወርሷታል፡፡
እንበለ ብሩር ወወርቅ፤ በሕፍነ ማይ
ኅዳጥ ወክልኤ ጸሪቅ፡፡ 25. ለአጽፋረ እርግከ፡- ጽዱላት ለኾኑ ለእግርህ ጥፍሮችና
ለተዋበ ጽኑዕ ቁመትህ እልል እያልሁ የምስጋናየን ሰላምታ
፳፭. ሰላም ለአጽፋረ እግርከ
አቀርብልሃለሁ፡፡ ለስምህ ጸጋና ሞገስ የተሰጠው የክርስቶስን
ወለቆምከ በየብቦ፤ ሰባኬ ወንጌል
ዮሐንስ ፀዋሬ ቅዱስ ጸልቦ፤ ለስምከ መከራ መስቀል የተሸከምህ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! ዖፈ ነድ
ጸጋ ወሞገስ እንተ ተውህቦ፤ ከመ እንደሚሰኝ የእሳት ክንፎች እንዳሉት እንደ ቅዱስ ራጉኤል
ራጉኤል ዖፈ ነድ አክናፈ እሳት ዘቦ፤ አምላክህን ለማመስገን በዙፋኑ በስተቀኝ በመንበሩ አጠገብ
ለስባሔ አምላክ መንገለ ይምን የምትቆም አንተ ነህ፡፡
ዘትቀውም በገቦ፡፡
26. ለመልክዕከ፡- በጣፋጭ ምስጋና እና በጥዑም ዝማሬ
፳፮. ሰላም ለመልክዕከ በቃለ ለከበረ መልክህና በብሩህ የሰማይ ደመና ድንኳን ውስጥ
ስብሐት ወዝማሬ፤ ወለጸአተ ነፍስከ ለተጋረደ የቅድስት ነፍስህ ዕርገት ሰላምታ ይገባል፤ ወራውሬ
ሰላም በደመና ሰማይ ድብታሬ፤ ከተባለ ጸዐዳ ዕንቊ ይልቅ የከበርህ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ!
ዮሐንስ ፍትው ወጽዕድው ምድር አፏን ከፍታ የዋጠቻቸው እኵያን የቆሬ ልጆች
እምወራውሬ፤ አጽድፎሙ ለአፅራርየ ወደአሉበት ጠላቶቼን አውርዳቸው፡፡
ከመ ይረሱ ኑባሬ፤ በኀበ ሀለው
ደቂቁ ለቆሬ፡፡

5
27. ለበድነ ሥጋሁ፡- በንጹሕ ግንዘተ ሥጋ ለተገነዘ ለቅዱስ
፳፯. ሰላም ለበድነ ሥጋከ በከመ
በድነ ሥጋህ ዳግመኛም የሰማይ የብርሃን ከዋክብት ጌጥን
ጽሑፍ ዘተገንዘ፤ ወለመቃብሪከ
ለተሸከመ መቃብርህ ሰላምታ ይገባል፤ ጣፋጭ ፍሬን
ሰላም ዘተሠርገወ አብያዘ፤ አመ
የአፈራህ የገነት ተክል መልካም ዛፍ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ!
ተክለ ገነት ዮሐንስ እንተ ፈረይከ
ምዑዘ፤ ለዝ ማሕሌተ ስምከ ይኽን የአንተን የመልክህን ስም የሚንቅና የሚያቃልል
ዘአኅድጎቶ አዘዘ፤ በአፈ መላእክት ፍጡር በሰውና በመላእክት አፍ ተለይቶ የተወገዘ ይሁን፡፡
ወሰብእ ለይኩን ወጉዘ፡፡
28. አምኃ ስብሐት፡- በአራት ሱባዔ ልክ የእያንዳንዱን
፳፰. አምኀ ስብሐት አቅረብኩ የመልክህን ስም እየጠራሁ በመቍጠር እነሆ ልዩ የምስጋና
ለመልክዕከ በጽዋዔ፤ እንዘ እጅ መንሻን ሃያ ስምንት ጊዜ ለመልክዐ አካልህ ኹሉ
አስተዋድድ ቃለ መጠነ ራብዕ አቀረብኹልህ፡፡ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ!
ሱባዔ፤ ተወከፈኒ ዮሐንስ ምስለ የወንጌል ጉባኤ መለከት ከሚኾን ከወዳጅህ ከቅዱስ
በርተሎሜዎስ ቀርነ ጉባኤ፤ በከመ በርተሎሜዎስ ጋር ኾነን የኹላችን ጌታ የባሕርይ አምላክ
ተወክፈ እግዚእከ ቅድመ ወንጌላዊት ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌላዊት አውደ ምሕረት ጸሪቀ
ትንሣኤ፤ እምእደ አሐቲ ብእሲት መበለትን እንደተቀበለ ኹሉ አባቴ ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ! እኔም
ጸራይቀ ክልኤ፡፡ ያቀረብኹልህን ይኽን ልመና በቸርነትህ ተቀበለኝ፡፡

ኦ አምላከ ቅዱስ ዮሐንስ ዕቀበኒ አቤቱ የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ ሆይ! እኔን ባሪያህን.....
ወአድኅነኒ እመከራ ሥጋ ወነፍስ ሊተ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ዘወትር በየጊዜውና በየሰዓቱ
ለገብርከ….. ወትረ በኵሉ ጊዜ ወበኵሉ አድነኝ ጠብቀኝም ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
ሰዓት ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡
አባታችን ሆይ…
አቡነ ዘበሰማያት…



You might also like