Professional Documents
Culture Documents
ሥርዐተ ቅዳሴ
ሥርዐተ ቅዳሴ
ግድግዳዎችሽበጳዝዮንእንቍየተጌጡናቸው፤ሰላምላን
ይሁን! እናታችን ክብርት ቤተክርስቲያን።
ይ ሕ፦አሜን።
Amen.
ይ ካ፦ ወቡሩክ ወልድ ዋሕድ እግዚእነ ኢየሱስ
ክርስቶስ መድኃኒነ።
Weburuk weld wahid igzee'ine
Eeyesus Kiristos medhaneene
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ወልድ ዋሕድም ቡሩክ ነው።
And blessed be the only Son,
our Lord and our Savior Jesus
Christ.
ይ ሕ፦አሜን።
Amen.
ይ ካ ወቡሩክ መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ መጽንዒ ወመንጽሔ
ኵልነ።
Weburuk Menfes Qidus peraqleetos
metsni'ee wementsihé kwuline
ይ ሕ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us.
ይ ካ ሰላም ለኵልክሙ።
Selam lekwulikimu
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይ ሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ካህኑ የቅዱስ ባስልዮስን የምስጋና ጸሎት በዜማ እንዲህ
ብሎ ይጀምር።
ለኛ በጎ ነገርን ያደረገ ይቅር ባይ እግዚአብሔርን
እናመሰግነዋለን። ይቅር ባይ የጌታችን የአምላካችንና
ይ ዲ፦ ጸልዩ
Tseliyu
ጸልዩ
Pray ye.
ይ ካ ሁሉን የያዝህ ጌታችን እግዚአብሔር የጌታችንና
የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት
በሥራው ሁሉ ላይ ስለ ሥራው ሁሉ በሥራውም ሁሉ
ውስጥ እናመሰግንሃለን፣
Master. Lord God Almighty, the
Father of our Lord and our God and
our Savior Jesus Christ, we render
Thee thanks upon everything, for
everything and in everything, for
Thou hast covered us and succored
us, hast kept us and
ሰውረኸናልና፣ ረድተኸናልና፣ ጠብቀኸናልና፣ ወዳንተ
አቅርበኸናልና፣ ጥግ ሆነኸናልና፣ አጽንተኸናልና፣
እስከዚችም ሰዓት አድርሰኸናልና።
ይሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ንፍቅ ካህኑ የሐዋርያትን የመባ ጸሎት በንባብ ይበል
ይ ሕ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us.
ይ ካ ሰላም ለኵልክሙ።
Selam lekwulikimu
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይ ሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይ ካ የኅብስት ጸሎት መምሬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ
ከቀዳማዊ አብ ጋራ አንድ የምትሆን፤ ንጹሕ የሚሆን የአብ
ቃል፤ የማሕየዊ መንፈስ ቅዱስም ቃል፤ ከሰማያት የወረድህ
የሕይወት ኅብስት አንተ ነህ። ስለ ዓለሙ መዳን ነውር
prayer of Oblation.")
O my Master, Jesus Christ, co-eternal
pure Word of the Father, and Word of
the Holy Spirit, the life giver, Thou art the
bread of life which didst come down from
heaven,
የሌለበት መሥዋዕት እንድትሆን መናገርን አስቀደምህ።
አሁንም ከበጎነትህ ቸርነት እንለምናለን እንማልዳለንም። ሰው
ወዳጅ ሆይ ያንተ በሚሆን በዚህ በመንፈሳዊው ታቦት ላይ
ባኖርነው በዚህ ኅብስት ላይና በዚህ ጽዋ ላይ ፊትህን ግለጽ።
ይህንን ኅብስት ባርከው
and didst foretell that Thou wouldest be
the Lamb without Spot for the life of the world.
We now pray and beseech of Thine
excellent goodness, O lover of man, make
Thy face to shine upon this bread, and upon
this cup, which we have set upon this
spiritual ark of Thine. Bless this bread,
ይህንንም ጽዋ አክብረው ሁለቱንም አንጻቸው። ይህ ንጹህ
ሥጋህ ይሆን ዘንድ ለውጠው። በዚህ ጽዋ ውስጥ
የተቀዳው ወይን የከበረ ደምህ ይሁን፤ ለሁላችንም ያረገ
ለነፍሳችንና ለሥጋችን ለልቡናችንም ፈውስ ይሆን ዘንድ።
ተንበርከኩ Bow
ይ ዲ ተንሥኡ ለጸሎት
Tensi'u letselot
ለጸሎት ተነሡ።
Stand up for prayer.
ይ ሕ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us.
ይ ካ ሰላም ለኵልክሙ።
Selam lekwulikimu
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይ ሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይ ካ ንስግድ። (፫ ጊዜ)
Nisigid (3 times)
ይ ሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይ ካ ስብሐት ወክብር ለሥሉስ ቅዱስ ይደሉ
Sebhat wekibir lesilus kidus yidelu
ልዩ ሦስት ለሚሆኑ ለአብና ለወልድ ለመንፈስ
ቅዱስም
Glory and honor are meet to he Holy
Trinity,
ይ ሕ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene.
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us.
ይ ካ ሰላም ለኵልክሙ።
Selam lekwulikimu
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይ ሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይ ሕ ቅዱስ ሥሉስ ዘኅቡር ህላዌከ ዕቀብ ማኅበረነ
በእንተ ቅዱሳን
Qidus silus zehibur hilawéke iqeb
mahiberene be'inte qidusan
ይ ሕ፦ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us.
ይ ካ ሰላም ለኵልክሙ።
Selam lekwulikimu
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይ ሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይ ሕ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ አንተ አምላክ አብ አኃዜ
ኵሉ።
Qidus qidus qidus ante amlak Ab
ahazé kwulu.
ይ ሕ እግዚኦ ተሣሃለነ
። Igzee'o tesahalene
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us.
ይ ካ ሰላም ለኵልክሙ
Selam lekwulikimu ።
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይ ሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይ ዲ ጸልዩ በእንተ …
Tseliu beEnte
ስለ............. ጸልዩ
Pray for …,
ይ ሕ ደስ ይበልሽ።
Des yibelish.
Rejoice.
ይ ካ ሁልጊዜ ድንግል የምትሆኝ አምላክን የወለድሽ
የክርስቶስ እናት ሆይ ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ
ወደ ልጅሽ ወደ ወዳጅሽ ወደ ላይ ጸሎታችንን አሳርጊ።
ይ ሕ ለምኝልን።
Plead for us
ይ ካ በእውነት ለሰው ወገን አማላጅ የምትሆኝ አምላክን
የወለድሽ ንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ደስ
ይበልሽ።
ይ ሕ ደስ ይበልሽ።
Des yibelish.
Rejoice.
ይ ካ የኃጢአታችንን ሥርየት ይሰጠን ዘንድ በልጅሽ
በክርስቶስ ፊት ለምኝልን።
ይ ሕ ለምኝልን።
Plead for us
ይ ካ በእውነት ንግሥት የምትሆኝ ንጽሕት ድንግል ሆይ
ደስ ይበልሽ።
ይ ሕ ደስ ይበልሽ።
Des yibelish.
Rejoice.
ይ ካ የባሕርያችን መመኪያ ሆይ ደስ ይበልሽ።
Rejoice, O pride of our kind;
ይ ሕ ደስ ይበልሽ።
Des yibelish.
Rejoice.
ይ ካ አምላካችንን አማኑኤልን የወለድሽልን ሆይ ደስ
ይበልሽ።
Rejoice, O thou that barest for us
Emmanuel our God.
ይ ሕ ደስ ይበልሽ።
Des yibelish.
Rejoice.
ይ ካ በጌታችን በኢየሱስ ፊት እውነተኛ አስታራቂ ሆነሽ
ታስቢን ዘንድ እንለምንሻለን። ለነፍሳችን ይቅርታን
ያደርግልን ዘንድ ኃጢአታችንንም ያስተሠርይልን
ዘንድ።
ይ ሕ ርቱዕ ይደሉ።
Ritu'i yidelu.
. እውነት ነው ይገባል።
It is right, it is just.
ይ ካ አጽንዑ ሕሊና ልብክሙ።
.
ካህኑ የኪዳን ጸሎት “እግዚኦ ኢየሱስ ክርስቶስ …” በንባብ
ሲያሰማ፤
ይ ሕ ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ።
keeyake nisébih igzee'o
ይ ሕ አሜን።
Amien
በእውነት።
Amen
ለጸሎት ተነሡ።
Stand up for prayer.
ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene
ይሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit
.
ይ ካ አቤቱ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ
ሆይ! ክቡራን ንጹሐን ለሚሆኑ ደቀመዝሙሮችህ
ለሐዋርያት እንዲህ ያልካቸው። (በንባብ) እናንተ
የምታዩትን ያዩ ዘንድ ብዙ ነቢያት ጻድቃን ወደዱ፤
አላዩም። እናንት ዛሬ
O Lord Jesus Christ, our God, who
didst say to Thy holy disciples
and Thy pure apostles: Many
prophets and righteous men have
desired to see the things which ye see
and have
ይ ካ የምትሰሙትንም ይሰሙ ዘንድ ወደዱ፤
አልሰሙም። የናንተ ያዩ ዓይኖቻችሁና የሰሙ
ጆሮቻችሁ ግን የተመሰገኑ ናቸው።
.
ይሕ ይረስየነ ድልዋነ ለሰሚዐ ወንጌል ቅዱስ
Yiresiyene dilwane leseme'ea
wengél qidus.
።
የከበረ ወንጌልን ለመስማት የበቃን
ያድርገን።
May He make us worthy of
hearing the holy gospel
.
ይ ካ ዳግመኛ አቤቱ ካንተ ዘንድ የምንሻውን
በምንለምንበትና በምንጸልይበት ጊዜ እናስባቸው ዘንድ
አስቡን ያሉንን ዳግመኛ አስብ።
ይ ሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይ ካ ወንጌል ቅዱስ ዘዜነወ ማቴዎስ ቃለ ወልደ
እግዚአብሔር።
Wengél qidus zezénewe Matéwos
qale weld igzee'abihér.
ክቡር የሚሆን ይህ ወንጌል ማቴዎስ የተናገረው
የእግዚአብሔር ልጅ ቃል ነው።
The holy gospel which Matthew
proclaimed the Word of the Son of
God.
ይ ካ ወንጌል ቅዱስ ዘዜነወ ማርቆስ ቃለ ወልደ
እግዚአብሔር።
Wengél qidus zezénewe Marqos
qale weld igzee'abihér.
ክቡር የሚሆን ይህ ወንጌል ማርቆስ የተናገረው
የእግዚአብሔር ልጅ ቃል ነው።
The holy gospel which Mark
proclaimed the Word of the Son of
God.
ይ ካ ወንጌል ቅዱስ ዘዜነወ ሉቃስ ቃለ ወልደ
እግዚአብሔር።
Wengél qidus zezénewe Luqas qale
weld igzee'abihér.
ክቡር የሚሆን ይህ ወንጌል ሉቃስ የተናገረው
የእግዚአብሔር ልጅ ቃል ነው።
The holy gospel which Luke
proclaimed the Word of the Son of
God.
ይ ካ ወንጌል ቅዱስ ዘሰበከ ዮሐንስ ቃለ ወልደ
እግዚአብሔር።
Wengél qidus zesebeke Yohanis
qale weld igzee'abihér.
ክቡር የሚሆን ይህ ወንጌል ዮሐንስ የሰበከው
የእግዚአብሔር ልጅ ቃል ነው።
The holy gospel which John
preached the Word of the Son of
God.
ይ ሕ ስብሐት ለከ ክርስቶስ እግዚእየ ወአምላኪየ
ኵሉ ጊዜ
Sibhat leke Kiristos igzee'iye
we'amlakeeye kwulu geezé
ጌታዬ ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ ሁልጊዜ ምስጋና
ይገባሃል።
Glory be to Thee, Christ my Lord
and my God, at all times.
ይ ሕ ተፈሥሑ በእግዚአብሔር ዘረደአነ ወየብቡ ለአምላክ
ያዕቆብ ንሥኡ መዝሙር
Tefesihu be'Igzee'abihér zeredi'ane
weyebibu le-amlake Ya'iqob nisi'u
mezmure
ረዳት በሆነን በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ
የያዕቆብንም አምላክ አመስግኑ መዝሙር በሉ
Sing aloud unto God our strength:
make a joyful noise unto the God of
Jacob. Take a psalm, and bring
hither
ይ ሕ ወሀቡ ከበሮ። መዝሙር ሐዋዝ ዘምስለ መሰንቆ።
Wehabu kebero. mezmur hawaz
zemisle mesenqo.
ከበሮም ያዙ መዝሙር ከበገና ጋራ የተስማማ
ነው።
the timbrel, The pleasant harp
with the psaltery.
በጾም ወራት
ይ ሕ በወንጌል መራህከነ ወበነቢያት ናዘዝከነ ዘለ ሊከ
አቅረብከነ ስብሐት ለከ።
Bewengél merahikene webenebeeyat
nazezikene zele leeke aqrebikene
sibihat leke.
በወንጌል መራኸን በነቢያትም አጽናናኸን ላንተ
ላቀረብከን ምስጋና ይገባዋል።
Thou hast guided us with the Gospel,
comforted us with the prophets, and
drawn us high unto Thee. Glory be to
Thee.
የማቴዎስ ወንጌል ሲሆን
ይ ሕ ነአምን አብ ዘበአማን፤ ወነአምን ወልደ ዘበአማን፤ ወነአምን
መንፈሰ ቅዱስ ዘበአማን፤
Ne'amin Abe zebe'aman wene'amin
Welde zebe'aman wene'amin Menfese Qiduse
zebe'aman
አብን በእውነት እናምናለን፤ ወልድንም በእውነት
እናምናለን፤ መንፈስ ቅዱስንም በእውነት
We believe in the very Father, We
believe in the very Son, and we believe
ይ ሕ ህልወ ሥላሴሆሙ ነአምን።
hiliwe silaséhomu neamin.
ይ ሕ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene.
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us.
ይ ካ ሰላም ለኵልክሙ።
Selam lekwulikimu
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይ ሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
.
ይ ዲ ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን አሐቲ ቅድስት
ጉባኤ እንተ ሐዋርያት ርትዕት በኅበ እግዚአብሔር
Tseliyu be'inte selame béte
kiristeeyan ahatee qidist guba'é
inte hawariyat riti'it behabe
Igzee'abihér
ሐዋርያት ለሰበሰቡዋት በእግዚአብሔር ዘንድ
ስለቀናች ክብርት ስለምትሆን አንዲት ቤተ
ክርስቲያን ስላም ጸልዩ።
Pray for the peace of the one
holy apostolic church orthodox in
the Lord.
ይ ሕ ኪራላይሶን።
Kyrie eleison.
ይ ዲ ተንሥኡ ለጸሎት
Tensi'u letselot
ለጸሎት ተነሡ።
Stand up for prayer.
ይ ሕ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene..
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us
.
ይ ካ ሰላም ለኵልክሙ።
Selam lekwulikimu.
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይ ሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይ ን/ዲ ጸልዩ በእንተ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ
ፓትርያርክ ርእስ ሊቃነ ጳጳሳት ዘሐገረ ኣባይ
Tseliyu be'inte ri'ise leeqane
papasat abba …partriarik ri'ise l
eeqane papasat zehager abay
ብፁዕ ስለሚሆን ስለ ሊቀ ጳጳሳቱ ስለ አባ
______ የደገኛዩቱ አገር
ኢትዮጵያ ፓትርያርክ የሊቃነ
Pray for the Patriarch Abba
......., lord chief of the
bishops of the
ይ ን/ዲ ዘሀገር ዐባዕ ኢትዮጵያ ወዲበ ርእሰ ሀገር አበዊነ
ብፁዕ ሊቀ ጳጳስ ............
Ethiopia wedeebe ri'ise hagere
abeweene bisu'i leeqe papasat
Abba ........ wekwulomu épees
ጳጳሳቱ አለቃ ጌታ ስለሚሆን ባባቶቻችን
አገርም ብፁዕ ስለሚሆን ስለ አባ አብርሃም
ሃይማኖታቸው
Ethiopia, and for the blessed
Primate of the country of
our fathers Abba Abraham and
all
ይ ን/ዲ ወኵሎሙ ኤጲስ ቆጶሳት ቀሳውስት
ወዲያቆናት ርቱዓነ ሃይማኖት።
épees qoposat qesawist
wedeeyaqonat ritu'ane
haymanot.
ይ ሕ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene.
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us.
ይካ ሰላም ለኵልክሙ።
Selam lekwulikimu.
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike
ከመንፈስህ ጋራ።
Misle menfesike
ይ ዲ ጸልዩ በእንተ ዛቲ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ወማኅበርነ
በውስቴታ።
Tseliyu be'inte zatee béte
kiristeeyan qidist wemahiberene
bewisteta.
ክብር ስለምትሆን ስለዚች ቤተ ክርስቲያን
በውስጥዋም ስላለ አንድነታችንም ጸልዪ
Pray for this holy church and our
congregation therein.
ይ ሕ ማኅበርነ ባርከ ዕቀብ በሰላም።
Mahiberene barike iqeb beselam.
አንድነታችንን ባርክ በስላም ጠብቅ።
Bless our congregation and keep
them in peace.
ይ ዲ ንበል ኵልነ በጥበበ እግዚአብሔር ጸሎተ ሃይማኖት።
Nibel kwuline betibebe
Igzee'abihér tselote haymanot
በእግዚአብሔር ጥበብ ሆነን ሁላችን የሃይማኖትን
ጸሎት እንበል።
Let us all say, in the wisdom of
God, the prayer of faith
ይ ሕ ነአምን በአሐዱ አምላክ ገባሬ ኵሉ ፍጥረት አብ ለእግዚእነ
ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ እስመ አልቦ ውስተ ህላዌሁ
አመክንዮ።
Ne'amin be'ahadu amlak gebaré kwulu
fitret Ab leIgzee‘ne weAmlakine
weMedhanine Eyesus Kiristos esme albo wuste
hilawehu amakniyou.
የጌታችንና የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ
አባት በሚሆን ፍጥረቱን ሁሉ በፈጠረ በአንድ አምላክ እናምናለን
በባሕርዩ ምክንያት የለበትምና።
We believe in one God the Father
almighty, maker of heaven, earth and all
things visible and invisible.
የሐዋርያት አመክንዮ
የጌታችንና የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት
በሚሆን ፍጥረቱን ሁሉ በፈጠረ በአንድ አምላክ እናምናለን፤
በባሕርዩ ምክንያት የለበትምና። አስቀድመን እንደተናገርን
በዘመኑ ሁሉ ይኖራል እንጂ ጥንት ወይም ፍጻሜ የለውምና
የማይጠፋ ብርሃን
“Amakniyou of the Apostles”
We believe in one God, maker of all creation.
Father of our Lord and our God and our Savior
Jesus Christ, because his nature is
unsearchable. As we have before declared, he
is without beginning and without end, but He is
ever living, and He has light which is
አለው ወደርሱም መቅረብ የሚቻለው የለም፤ ሁለተኛ አይደለም
ሦስተኛም አይደለም አይጨመርበትም ብቻውን ለዘላለሙ የሚኖር
አንድ ነው እንጂ የማይታወቅ የተሰወረ አይደለምና ሁሉን የያዘና
ከፍጥረቱም ሁሉ በላይ የሠለጠነ መሆኑን በኦሪትና በነቢያት
ፈጽመን አወቅነው እንጂ።
never extinguished and He can never be
approached. He is not two or three and no
addition can be made to Him; but He is only
one, living for ever, because He is not hidden
that He cannot be known, but we know Him
perfectly through the law and the prophets, that
He is almighty and has authority over all
የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት እግዚአብሔር
አንድ ነው፤ ዓለም ሳይፈጠር የተወለደ ከርሱ ጋር የተካከለ የሚሆን
አንድ ልጅ ሠራዊትንና ሢማታትን ሥልጣናትንም ሁሉ
የፈጠረ።በኋለኛው ዘመን ሰው ይሆን ዘንድ የወደደ፤ ያለ ዘርዐ ብእሲ
ቅድስት ከምትሆን ከእመቤታችን ከድንግል ማርያም
ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us.
ይካ ሰላም ለኵልክሙ።
Selam lekwulikimu
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይ ካ ለዘላለሙ ገናና የምትሆን እግዚአብሔር ሆይ
ያለጥፋት ሰውን የፈጠርኸው። አስቀድሞ በሰይጣን
ቅንዓት የገባውን ሞት …
God, great eternal, who didst
form a man uncorrupt, r of ” of St.
Basil:
ይ ሕ ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም
በምድር ሥምረቱ ለስብእ
Sibhat le'Igzee'abihér besemayat
weselam bemidir simretu leseb'i.
ይሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit
.
ይ ካ አእኵትዎ ለአምላክነ
A'ikwutiwo le'amlakine
ፊጣሪያችንን አመስግኑት
Give ye thanks unto our God.
ይሕ ርቱዕ ይደሉ
Ritu'i yidelu.
እውነት ነው ይገባዋል።
It is right, it is just.
ይካ አልዕሉ አልባቢክሙ
Al'ilu albabeekimu.
ልቦናችሁ ሰማያዊ ነገር ያስብ።
Lift up your hearts.
ይሕ ብነ ኅበ እግዚአብሔር አምላክነ።
Bine habe Igzee'abihér amlakine.
በፈጣሪያችን በእግዚአብሔር ዘንድ ተስፋ አለን።
We have lifted them up unto the
Lord our God.
ይ ካ አቤቱ በተወደደ ልጅህ በጌታችን በኢየሱስ እናመሰግንሃለን
በኋለኛው ዘመን የምክርህን አበጋዝ መድኃኒትና ቤዛ
የሚሆን ልጅህን የሰደድህልን። ይህ ቃል ካንተ የተገኘ ነው
በርሱም ሁሉን በፈቃድህ አደረግህ።
የተቀመጣችሁ ተነሱ።
Ye that are sitting, stand up.
ይ ካ አእላፈ አእላፋትና ትእልፊተ አእላፋት የሚሆኑ
ቅዱሳን መላእክት የመላ እክትም አለቆች ክንፋቸው
ስድስት የሚሆኑ ክቡራን አርባዕቱ እንስሳም ከፊትህ
ለሚቆሙልህ ለአንተ።
ወደ ምሥራቅ ተመልከቱ።
Look to the east.
ይ ካ በሁለት ክንፋቸው ፊታቸውን ይሸፍናሉ በሁለት
ክንፋቸው እግራቸውን ይሸፍናሉ በሁለት ክንፋቸው
ከዳርቻ እስከ ዓለም ዳርቻ ይወጣልሉ።
እናስተውል።
Let us give heed.
ይካ ሁሉም ዘወትር አንተን ከሚቀድሱህና
ከሚያመስግኑህ ሁሉ ጋር እንዲቀድሱና
እንዲያመሰግኑ። ዳግመኛ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣
ቅዱስ ፍጹም አሸናፊ እግዚአብሔር የምንልህን
የኛንም ምስጋና ተቀበል።
And they all constantly hallow
and praise Thee, with all them
that hallow and praise Thee;
receive also our hallowing which
we utter unto Thee: Holy Holy
Holy perfect Lord of hosts.
ይዲ አውሥኡ
Awsi’u.
ተሰጥዎውን መልሱ።
Answer ye.
ይ ሕ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር ጸባዖት ፍጹም
ምሉዕ ሰማያት ወምድረ ቅድሳተ ስብሐቲከ።
ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us.
ይካ ሰላም ለኵልክሙ።
Selam lekwulikimu.
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
የመፈተት ጸሎት
ይ ካ ዳግመኛም ሁሉን የሚይዝ የጌታችንን
የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት
እግዚአብሔርን እንማልዳለን። በቅዱስ ምሥጢር
በበረከት እንቀበል ዘንድ er of Fraction”
And again we beseech the almighty
God, the Father our Lord and our
Savior Jesus Christ to grant us to take
of this holy mystery with blessing, to
grant to us confirmation and not to
እንዲሰጠን ለኛ መጽናትን ይስጠን። ከኛ ወገን
ማንንም አያጐስቍል የክርስቶስ ሥጋና ደም የሚሆን
ቅዱስ ምሥጢርን መቀበልን ለሚቀበሉ ሁሉ ተድላ
ያድርግላቸው እንጂ። ይኸውም ሁሉን የሚይዝ
አምላካችን እግዚአብሔር ነው።
Sigedu le'Igzee'abihér
befirhat
Worship the Lord with fear.
ይሕ ቅድሜከ እግዚኦ ንሰግድ ወንሴብሓከ።
Qidméke igzee'o nisegid
wenisébihake.
ይካ ቅድሳት ለቅዱሳን።
Qidisat leqidusan
ቅድሳት ለቅዱሳን ነው።
Holy things for the
holy.
ይሕ አሐዱ አብ ቅዱስ፣ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣
አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ።
Ahadu Ab qidus, ahadu Weld
qidus, ahadu wi'itu Menfes
Qidus.
ቅዱስ አብ አንድ ነው፤ ቅዱስ ወልድ አንድ
ነው፤ መንፈስ ቅዱስም አንድ ነው።
One is the Holy Father, one
is the Holy Son, one is the
Holy Spirit.
ይካ እግዚአብሔር ምስለ ኵልክሙ።
Igzee'abihér misle kwulikimu.
እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
The Lord be with you all.
ይሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይ ካ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ። (3 ጊዜ)
Igzee'o meharene Kiristos. (3 times)
ይሕ እግዚኦ ተሣሃለነ።
Igzee'o tesahalene.
አቤቱ ይቅር በለን።
Lord have mercy upon us.
ይካ ሰላም ለኵልክሙ።
Selam lekwulikimu
ሰላም ለሁላችሁም።
Peace be unto you all.
ይሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይካ ሥጋ ቅዱስ ዘበአማን ዝ ውእቱ …
Siga qidus zebe'aman zi
wi'itu
ይሕ አሜን።
Amen
ይካ ደም ክቡር ዘበአማን ዝ ውእቱ …
Dem kibur zebe'aman zi
wi'itu
በእውነት አምነው ከርሱ ለሚቀበሉ …
This is the true precious
blood of our Lord
ይሕ አሜን።
Amen
ይካ እስመ ዝንቱ ውእቱ …
isme zintu wi'itu sigahu
wedemu le'Amanu'él amlakine
zebe'aman.
በእውነት የአምላካችን የአማኑኤል …
For this is the body and blood
of Emmanuel our very God
ይሕ አሜን።
Amen
ይካ ሰላም ለኪ፥ እንዘንሰግድ ንብለኪ፥ ማርያም
እምነ ናስተበቍዓኪ፥
Selam lekee inzenisegid nibleki
Mariam imine nastabeqwu'akee.
ሰላም ላንቺ ይሁን፥ እያልን እንሰግዳለን፤
እናታችን ማርያም እንማልድሻለን።
Peace be unto you, while
bowing unto you, Our mother
Mary, we ask for your prayers.
ይ ሕ እምአርዌ ነዓዊ ተማኅፀነ ብኪ፥ በእንተ ሐና እምኪ፥
ወኢያቄም አቡኪ፥ ማኅበረነ ዮም ድንግል ባርኪ።
im'arwé ne'awee temhatsene bikee
be'inte Hanna imikee we'eeyaqém
abukee mahiberene yom dingil barikee
ከአዳኝ አውሬ አደራ ጠብቂን። ስለእናትሽ ሐና ስለ
አባትሽም ኢያቄም አንድነታችንን፥ ድንግል ዛሬ
ባርኪልን።
Protect us from hunting animals.
For the sake of thy mother, Hanna, and
thy father, Iyakem, O Virgin bless
this day
ይ ን/ካ ይወርድ መንፈስ ቅዱስ በላዕለ ኅብስቱ
ወወይኑ፥ ሶበ ይብል ካህን ጸጋ መንፈስ ቅዱስ
ፈኑ፥
Yiwerid Menfes Qidus bela'ile
hibistu weweynu sobe yibl kahin
tsega Menfes Qidus fenu
መንፈስ ቅዱስ ይውረድ ባለ ጊዜ ካህኑ፤
በዚህች በከበረች በቤተ መቅደሱ።
As the priest says let the
Holy Spirit descend, on this
revered Holy of Holies
ይ ሕ ማዕከለ ዛቲ ቅድስት ቤተክርስቲያኑ፥ ይዌልጦሙ በቅጽበት
አባላተ ክርስቶስ ይኩኑ፤ በኃይለ ጥበቡ መንክር ወዕፁብ ኪኑ።
Ma'ikele zatee qidist béte kiristiyanu
yiwélitomu beqiÍbet abalate kiristos yikunu
behayle tibebu menkir we'itsub keenu
በኅብስቱና ወይኑ ይወርዳል መንፈሱ፥ ወደ ሥጋውና ደሙ
በቅጽበት የተለየ ነፍሱ፤ ይለውጣቸዋል በጥበቡ እርሱ።
The Holy Spirit will descend upon the
bread and wine and towards the Flesh and
Blood, His special Spirit will transform them
in an instant with His wisdom.
ይ ካ ሰላም ለክሙ ጻድቃን ወሰማዕት፥ እለ አዕረፍክሙ
በሃይማኖት።
Selam lekimu tadqan wesema'it ile
a'irefikimu behaymanot
times.
ይ ካ ሰአሊ ለነ ማርያም፥ ምሕረተ ወልድኪ ሣህሎ
ይከፍለነ።
Se'alee lene Mariam mihirete
weldikee sahilu yikefilene
ጸልዩ
Pray ye.
ይ ዲ አጽንኑ አርእስቲክሙ ቅድመ እግዚአብሔር አምላክነ
በእደ ገብሩ ካህን ከመ ይባርክሙ።
Atsninu ar'isteekimu qidme
igzee'abihér amlakine be'ide gebru kahin
keme yibarikimu
በአምላካችን በእግዚአብሔር ፊት ራሳችሁን ዝቅ፣
ዝቅ አድርጉ አገልጋዩ በሚሆን በካህኑ እጅ ይባርካችሁ
ዘንድ።
Bow your heads in front of the Lord
our God, that He may bless you at the
hand of His servant the priest.
ይሕ አሜን ይባርከነ ወይሰሃለነ
Amen Igziabher yibarikene
weyisehalene
ይሕ ምስለ መንፈስከ።
Misle menfesike.
ከመንፈስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ይ ሕ አሜን እግዚአብሔር ይባርከነ ለአግብርቲሁ በሰላም
ሥርየተ ይኩነነ ዘተመጦነ ሥጋከ ወደመከ አብሓነ
በመንፈስ ንኪድ ኵሎ
Amén Igzee'abihér yibarikene
le'agibiriteehu beselam siriyete
yikunene zetemetone sigake wedemike
abhane
በእውነት እግዚአብሔር እኛን አገልጋዮቹን በሰላም
ይባርከን። የተቀበልነው ሥጋህና ደምህ ለሥርየት
ይሁነን። የጠላትን ኃይል ሁሉ በመንፈስ
Amen. May God bless us, His servants,
in peace. Remission be unto us who
have received Thy body and
ኃይሎ ለጸላዒ። በረከተ እዴከ ቅድስት እንተ ምልዕተ
ምሕረት ኪያሃ ንሰፎ ኵልነ እምኵሉ ምግባረ እኩይ አግኅሠነ
ወውስተ ኵሉ ምግባረ ሠናየ ደምረነ።
bemenfes nikeed kwulo haylo letsela'ee.
Berekete idéke qidist inte mil'ite mihiret
keeyaha niséfo kwuline imkwulu migbare
እንረግጥ ዘንድ አሠልጥነን። ምሕረትን የተመላች ክብርት
የምትሆን የእጅህን በረከት ሁላችን ተስፋ እናደርጋለን፤
ከክፉ ሥራ ሁሉ አርቀን፤ በበጎውም
Thy blood. Enable us by the Spirit to
tread upon all the power of the enemy.
We all hope for the blessing of Thy holy
ብሩክ ዘወሀበነ ሥጋሁ ቅዱስ ወደሞ ክቡረ፤ ጸጋ ነሣእነ
ወሕይወተ ረከብነ በኃይለ መስቀሉ
senay demirene. Buruk zewehabene
sigahu qidus wedemo kibre tsega nesa'ine
wehiywete rekebne behayle
ሥራ ሁሉ አንድ አድርገን። ቅዱስ ሥጋውን ክቡር
ደሙንም የሰጠን ቡሩክ ነው። ጸጋን ተቀበልን
hand which is full of mercy. From all
evil works keep us apart, and in all good
works unite us. Blessed be He that
hath given us His holy body and His
precious blood. We have received grace
and we
ለኢየሱስ ክርስቶስ። ኪያከ እግዚኦ ነአኵት ነሢአነ ጸጋ
ዘእመንፈስ ቅዱስ።
mesqelu le'Eeyesus Kiristos. Keeyake
igzee'o ne'akwut nesee'ane tsega
ze'iMenfes Qidus.
ደኅንነትንም በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ኃይል
አገኘን። አቤቱ ከመንፈስ ቅዱስ የተገኘ ጸጋን ተቀበለን፤
አንተን እናመሰግንሃለን።
have found life by the power of the
cross of Jesus Christ. Unto Thee,
Lord, do we give thanks, for that we
have received grace from the Holy
ይዲ እትዉ በሰላም።
itiwoo beselam.