You are on page 1of 6

ተራቁ. መዝ.

ምስባክ ትርጉም
ሣህል ወርትዕ ተራከባ ምሕረትና እውነት ተገናኙ
መዝ
1 84-10 ጽድቅ ወሰላም ተሰዐማ ጽድቅና ሰላም ተስማሙ
ርትዕሰ እምድር ሠረጸት። እውነት ከምድር በቀልች
ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ በአሕዛብ መካከል አደራረጉን ንገሩ
መዝ
2 9-11 እስም ተዘከረ ዘይትኀሠሥ ደሞሙ ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቦአልና
ወኢረሥዐ አውያቶሙ ለነዳያን። የድሆችንም ጩኸት አልረሳምና
ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ ምድር ፍሬዋን ሰጠች
መዝ
3 66-6 ወይባርከነ እግዚአብሔር አምላክነ እግዚአብሔር አምላካችንም ይባርከናል
ወይባርከነ እግዚአብሔር። እግዚአብሔር ይባርከናል
ደብረ ጽዮን ዘአፍቀረ የወደደውን የጽዮንን ተራራ
መዝ
4 77-68 ሐነጸ መቅደሶ በአርያም መቅደሱን እንደ አርያም ሠራ
ወሣረራ ውስተ ምድር ዘለዓለም። ለዘላለምም በምድር ውስጥ ምሠረታት
ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ
መዝ
5 59-4 ከመ ያምሥጡ እምገጸ ቅሥት ለሚፈሩህ ምልክትን ስጠሃቸው
ወይድኀኑ ፍቁራኒከ። ወዳጆችህ እንዲድኑ
ወአጽንዖ እግዚኦ ለዝንቱ ዘሠራዕከ ለነ አቤቱ ይህንም ለእኛ የስራኸውን አጽናው
መዝ
6 67-28 ውስተ ጽርሕከ ዘኢየሩሳሌም በኢየሩሳሌም ስላለው ምቅደስህ
ለከ ያመጽኡ ነገሥት አምኃ። ነገስታት እጅ መንሻን ለአንተ ያመጣሉ
አንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኃ አንተ ፀሓዩንና ጨረቃውን አዘጋጀህ
መዝ
7 73-16 ወአንተ ገበርከ አድባረ ወምድረ ኵሎ አንተ የምድርን ዳርቻ ሁሉ ሠራሀ
ክረምተ ወሐጋየ ዘአንተ ፈጠርከ። በጋንም ክረምትንም አንተ አደረግክ
ፍሬ ፃማከ ተሴሰይ የድካምህን ፍሬ ትመገባለህ
መዝ ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ ምስጉን ነህ መልካምም ይሆንልሃል
8 127-2
ብእሲትከ ከመ ወይን ሥሙር ውስተ ጽርሐ ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንድሚያፈራ
ወይን ናት
ቤትከ።
መዝ ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ አቤቱ እኛ አፈር እንደ ሆንን አስብ
9 102-
14 ወሰብእሰ ከመ ሣዕር መዋዕሊሁ ሰውስ ዘመኑ እንደ ሣር ነው
ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ። እንደ ዱር አበባ እንዲሁ ያብባል
ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል
መዝ
10 91-12 ወይበዝኅ ከመ ዘግባ ዘሊባኖስ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል
ትኩላን እሙንቱ ውስተ ቤተእግዚአብሔር። በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል
ወይከውን ከመ ዕፀ እንተ ትክልት ኀበሙሐዘ እርሱ በወኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች
መዝ
11 1-3 እንተ ትሁብ ፍሬሃ በበጊዜሃ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ
ወቁጽላኒ ኢይትነገፍ። ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል
ዐፀደ ወይን አፈለስከ እምግብጽ ከግብጽ የወይን ግንድ አምጣህ
መዝ
12 79-8 ሰደድከ አሕዛበ ወተከልከ ኪያሃ አሕዛብን አባረርሀ እርስዋንም ተከልህ
ወፄሕከ ፍኖተ ቅድሜሃ። በፊትዋም ስፍራን አዘጋጀህ
ኢትዝክር ለነ አበሳነ ዘተካት የቀደመው በደላችንን አታስብብን
መዝ
13 78-8 ፍጡነ ይርከበነ ሣህልከ እግዚኦ ምሕረትህ በቶሎ ታግኘን
እስመ ተመንደብነ ፈድፋደ። እጅግ ተቸግረናልና

1
ተራቁ. መዝ. ምስባክ ትርጉም
ኵሎ ዘፈቀደ ገብረእግዚአብሔር በሰማይና በምድር
መዝ
14 134-6 በሰማይኒ ወበ ምድርኒ በባህርና በጥልቆች ሁሉ
በባሕርኒ ወበኵሉ ቀላያት። እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ
ቅረቡ ኀቤሁ ወያበርህ ለክሙ ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል
መዝ
15 33-5 ወኢይትኀፈር ገጽክሙ ፊታችሁም አያፍርም
ዝንቱ ነዳይ ጸርሐ ወእግዚአብሔር ሰምዖ። ይህ ችግረኛ ጮኸ እግዚአብሔርም ሰማው
ደቂቀ ዕጓለ እመሕያው እሰከ ማዕዜኑ እናንተ የሰው ልጆች እስከ መቼ ድረስ
መዝ ልባችሁን ታከብዳላችሁ? ከንቱ ነገርን
16 4-2 ለምንት ታፈቅሩ ከንቶ ወተሐሱ ሐሰተ
አእምሩ ከመ ተሰብሐ እግዚአብሔር በጻድቁ። ለምንትወዳላችሁ?ሃሰትንም ለምንትሻላችሁ?
እግዚአብሔር በጻድቁ እንደ ተገለጠ እወቁ
መዝ ለነዳያኒሃኒ አጸግቦሙ እክለ ድሆችዋንም እንጀራ አጠግባለሁ
17
131-
15 ወለካህናቲሃኒ አለብሶሙ ሕይወተ ካህናቶችዋንም ደኅንነትን አለብሳቸዋለሁ
ወጻድቃኒሃኒ ትፍሥሕተ ይትፌሥሑ። ቅዱሳኖችዋም እጅግ ደስ ይላቸዋል
ፈኑ እዴከ እምአርያም እጅህን ከአርያም ላክ
መዝ አድነኝም ከብዙ ውሆች
18
143-7 አድኅነኒ ወባልሐኒ እማይ ብዙኅ
ወእምእዴሆሙ ለደቂቀ ነኪር። ከባእድ ልጆች አስጥለኝ
ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ ብርሃንሀንና እውነትሀን ላክ
መዝ
19 42-3 እማንቱ ይምርሓኒ ወይሰዳኒ ደብረመቅደስከ እነርሱም ይምሩኝ ወድ ቅድስናህ ተራራና
ወውስተ አብያቲከ እግዚኦ። ወደ ማደሪያህ ይውሰዱኝ
ኖላዊሆሙ ለእሥራኤል አጽምዕ ዮሴፍን እንደ መንጋ የምትመራ
መዝ
20 79-1 ዘይርዕዮሙ ከመ አባግዐ ዮሴፍ የእሥራኤል ጠባቂ ሆይ አድምጥ
ዘይነብር ላዕለ ኪሩቤል አስተርአየ። በኪሩቤል ላይ የምትቀምጥ ተገለጥ
ወአነሂ በኵርየ እሬስዮ እኔም ደግሞ በኵሬ አደርገዋለሁ
መዝ
21 88-27 ወልዑል ውእቱ እምነገሥተ ምድር ከምድር ነገሥታትም ከፍ ይላል
ወለዓለም አዐቅብ ሎቱ ሣህልየ። ለዘላለም ምሕረቴን ለእርሱ እጠብቃለሁ

መዝ ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ እነሆ በኤፍራታ ሰማነው


22 131-6 ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም በዱር ውስጥም አገኘነው
ንበውእ እንከሰ ውስተ አብያቲሁለእግዚአብሔር ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ የሕግ መምህር በረከተን ይሰጣልና
መዝ
23 83-6 ወየሐውር አምኃይል ውስተ ኃይል ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ
ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን። የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል
መዝ እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ እግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም በራልን
117-
24 27 ግብሩ በዐለ በትፍሥሕት በኅበእለያስተሐምምዎ እስከ መሥውያው ቀንዶች ድረስ
እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ። የበአሉን መሥዋእት በገመድ እሰሩት
በከመ ሰማዕነ ከማሁ ርኢነ እንደሰማን እንዲሁ አየን
መዝ
25 47-8 በሀገረ እግዚአ ኃያላን በሀገረ አምላክነ በሰራዊት ጌታ ከተማ በአምላካችን ከተማ
እግዚአብሔር ሣረራ ለዓለም። እግዚአብሔር ለዘላለም ያጸናታል
እግዚአብሔር ስቡሕ በምክረ ቅዱሳን በቅዱሳን ምክር እግዚአብሔር ክቡር ነው
መዝ በዙርያው ባሉት ሁሉ ላይ ታላቅና ግሩምነው
26 88-7 ዐቢይ ወግሩም ዲበ ኵሎሙ እለ ዐውዱ
እግዚኦ አምላከ ኃያላን መኑ ከማከ። አቤቱ የሰራዊት አምላክ
እንደአንተያለማንነው?

2
ተራቁ. መዝ. ምስባክ ትርጉም
ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር ኢየሩሳሌም ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኚ
መዝ
27 147-1 ወሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን ጽዮንም ሆይ ለአምላክሽ እልል በይ
እስመ አጽንዐ መናሥግተ ኆኃትኪ የደጆችሽን መወርወርያ አጽንቶአልና
አግረረ ለነ አሕዛበ ወሕዝበ ታሕተ እገሪነ አሕዛብን ከእኛ በታች
መዝ ወኀረየነ ሎቱ ለርስቱ ወገኖችንም ከእግራችን በታች አስገዛልን
28 46-3
ሥኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ። ለርሰቱ እኛን መረጠን
የወደደውን የያዕቆብን ውበት

መዝ ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ


29 2-11 ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ በረዓድም ደስ ይበላችሁ
አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዐዕ እግዚአ። ተግሳጹን ተቀበሉ ጌታ እንዳይቆጣ
እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገብረ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ
መዝ
30 95-5 አሚን ወሠናይት ቅድሜሁ ምስጋናና ውበት በፊቱ
ቅድሳት ወዕበየ ስብሐት ውስተ መቅደሱ። ቅዱስነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ ናቸው
እስመ ቅንዐተ ቤትከ በልዐኒ የቤትህ ቅንዓት በልታኛለችና
መዝ
31 68-9 ትዕይርቶሙ ለእለ ይትዔየሩከ ወድቀ ላዕሌየ የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና
ወቀጻዕክዋ በጾም ለነፍስየ። ነፍሴን በጾም አስመረርሁአት
እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል
መዝ
32 40-3 ወይመይጥ ሎቱ ኵሎ ምስካቤሁ እምደዌሁ መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል
አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ። እኔስ፥- አቤቱ ማረኝ
እግዚአብሔርስ ገሃድ ይምጽእ እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል
መዝ
33 49-2 ወአምላክነሂ ኢያረምም አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም
እሳት ይነድድ ቅድሜሁ። እሳት በፊቱ ይቃጠላል
ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድሁ
መዝ
34 39-8 ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው
ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ። በታላቅ ጉባኤ ጽድቅን አወራሁ

መዝ ሐውጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ ልቤን ፈተንኸው በሌሊትም ጐበኘኸኝ


35 16-3 አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመጻ በላዕሌየ ፈተንኸኝ ምንም አላገኘኽብኝም
ከመ ኢይንብብ አፋየ ግብረ ዕጓለእመሕያው። የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው
ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ በመባቻ ቀን በከፍተኛው በዓላችን ቀን
መዝ
36 80-3 በእምርት ዕለት በዓልነ መለከትን ንፉ
እስመ ሥርዓቱ ለእስራኤል ውእቱ። ለእስራኤል ሥርዓቱ ነውና
መዝ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው
37 117-
26 ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ
እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ። እግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም አበራልን
ተፈሣሕኩ እስመ ይቤሉኒ ቤተእግዚአብሔር ነሐውር ወደ እግዚአብሔር ቤትእንሂድባሉኝግዜደስአለኝ
መዝ ወቆማ እገሪነ ውስተ አዕፃድኪ ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም ሆይ እግሮቻችን በአደባባይሽቆሙ
38 121-1
ኢየሩሳሌምሰ ሕንፅት ከመ ሀገር። ኢየሩሳሌምስ እርስ በርስዋ እንደተገጠገጠች
ከተማ ተሰርታለች
ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር ኢየሩሳሌም ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኝ
መዝ ጽዮንም ሆይ ለአምላክሽ እልል በይ
39 147-1 ወሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን
እስመ አጽንዐ መናሥግተ ኆኃትኪ። የደጆችሽን መወርወርያ አጽንቶአልና

3
ተራቁ. መዝ. ምስባክ ትርጉም
መዝ ግበሩ በዓለ በትሥፍሕት በኅበ እለያስተሐምምዎ እስከ መሠዊያ ቀንዶች ድረስ
117-
40 27 እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ የበዓሉን መሥዋዕት በገመድ እሰሩት
አምላኪየ አንተ እገኒ ለከ። አንተ አምላኬ ነህ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ
ሀቡ አኰቴተ ለእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ
መዝ
41 67-34 ላዕለ እስራኤል ዐቢይ ስብሐቲሁ ግርማው በእስራኤል ላይ
ወኃይሉሂ እስከ ደመናት። ኃይሉም በደመናት ላይ ነው
ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውስተ ጽዮን በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ
መዝ
42 9-11 ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ
እስመ ተዘከረ ዘይትኀሠሥ ደሞሙ። ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቦአልና
እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን
መዝ
43 8-2 በእንተ ጸላዒ አዘጋጀህ፣ ስለጠላትህ
ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ። ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት
እምሥራቀ ፀሐይ እስከነ ዐረብ ከፀሐይም መውጫጀምሮእስከመግቢያዋድረስ...
መዝ
44 49-1 ወእምጽዮን ሥነ ስብሐቲሁ ከክብሩ ውበት ከጽዮን
እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ። እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል።
ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ በመባቻ ቀን በከፍተኛው በዓላችን ቀን
መዝ
45 80-3 በእምርት ዕለት በዓልነ መለከትን ንፉ
እስመ ሥርዓቱ ለእስራኤል ውእቱ። ለእስራኤል ሥርዓቱ ነውና።
እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን
መዝ
46 8-2 በእንተ ጸላዒ አዘጋጀህ፣ ስለጠላትህ
ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ። ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት
አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም
መዝ
47 3-5 ወተንሣእኩ እስመእግዚአብሔር አንሥአኒ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ
ኢይፈርህ እምአእላፈ አሕዛብ። ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም።

መዝ
ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመዘንቃህ እምንዋም እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚንቃ ተነሣ
48 77-65 ወከመ ኃይል ወኅዳገ ወይን የወይን ስካር እንደ ተወውእንደ ኃያልም ሰው
ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ። ጠላቶቹንም በኋላቸው መታ።
መዝ ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት
49 117-
24 ንትፈሣህ ወንትሐሠይ ባቲ ሐሤትን እናድርግ በእርስዋም ደስ ይበለን
ኦእግዚኦ አድኅንሶ። አቤቱ እባክህ አሁን አድን።
ይትነሣእ እግዚአብሔር ወይዘረዉ ፀሩ እግዚአብሔር ይነሣ ጠላቶቹም ይበተኑ
መዝ
50 67-1 ወይጒየዩ ጸላዕቱ እምቅድመ ገጹ የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ
ከመ የሐልቅ ጢስ ከማሁ የሐልቁ። ጢስ እንደሚበንን እንዲሁ ይብነኑ።

መዝ እምሥራቀ ፀሐይ እስከነ ዐረብ ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያውድረስ


51 112-3 ይትአኰት ስሙ ለእግዚአብሔር የእግዚአብሔር ስም ይመስገን
ልዑል እግዚአብሔር መልዕልተ ኵሉ አሕዛብ። እግዚአብሔር በአሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍተኛ ነው
ይእዜ እትነሣእ ይቤ እግዚአብሔር እግዚአብሔር- አሁን እነሣለሁ ይላል
መዝ
52 11-5 እሬሲ መድኃኒተ ወአግህድ ቦቱ መድኃኒትን አደርጋለሁ በላዩም እገልጣለሁ...
ቃለ እግዚአብሔር ቃል ንጹሕ። የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው።

4
ተራቁ. መዝ. ምስባክ ትርጉም

መዝ አንሰ ሰከብኩ ውኖምኩ እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም


53 3-5 ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ
ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ። ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም።
በልዑ ወጸግቡ ጥቀ በሉ እጅግም ጠገቡ
መዝ
54 77-29 ወወሀቦሙ ለፍትወቶሙ ምኞታቸውንም ሰጣቸው
ወኢያኅጥዖሙ እምዘፈቀዱ ከወደዱትም አላሳጣቸውም።
መዝ እስመ ሰበረ ኆኃተ ብርት የናሱን ደጆች ሰብሮአልና
55 106-
16 ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘኃፂን የብረቱንም መወርወሪያ ቆርጦአልና....
ወተወክፎሙ እምፍኖተ ጌጋዮሙ። ከጥፋታቸውም አዳናቸው።
ዐረገ እግዚአብሔር በይባቤ አምላክ በእልልታ
መዝ
56 46-5 ወእግዚእነ በቃለ ቀርን እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ
ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ። ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ።
ዐረገ ውስተ አርያም ፄዊወከ ፄዋ ወደላይ ዓረግህ ምርኮን ማረክህ
መዝ
57 67-18 ወወሀብከ ጸጋከ ለዕጓለ እመሕያው ስጦታንም ለሰዎች ሰጠህ
እስመ ይክህዱ ከመ ይኅድሩ። ደግሞም ለዓመፀኞች በዚያ ያድሩ ዘንድ።
ልበ ንጹሐ ፍጥር ሊተ እግዚኦ አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ
መዝ
58 50-10 መንፈሰ ርቱዐ ሐድስ ውስተ ከርሥየ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ
ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ። ከፊትህ አትጣለኝ።
ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ። ከፊትህ አትጣለኝ
መዝ
59 50-11 ወመንፈስከ ቅዱስ ኢታውፅእ እምላዕሌየ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ
ዕሥየኒ ፍሥሓ ወአድኅኖተከ። የማዳንህን ደስታ ስጠኝ።
ወበመንፈስ አዚዝ አጽንዐኒ በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ
መዝ
60 50-12 ከመ እምሐሮሙ ለኃጥኣን ፍኖተከ ለሕግ ተላላፎች መንገድህን አስተምራለሁ
ወረሢዓን ይትመየጡ ኀቤከ። ኃጢአተኞችም ወደ አንተ ይመለሳሉ።

መዝ
ሠረገላቲሁለእግዚአብሔር ምዕልፊተ አዕላፍ ፍሡሓን የእግዚአብሔር ሰረገላዎችየብዙ ብዙሺህናቸው
61 67-17 እግዚአብሔር ውስቴቶን በሲና መቅደሱ ጌታ በመቅደሱ በሲና በመካከላቸው ነው
ዐረገ ውስተ አርያም ፄዊወከ ፄዋ። ወደላይ ዓረግህ ምርኮን ማረክህ።
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና
መዝ
62 83-6 ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ
ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን። የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።
አንተሰ እግዚኦ መሐሪ ወመስተሣህል አቤቱ አንተ ግን መሓሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ
መዝ
63 85-15 ርኁቀ መዓት ወብዙኀ ምሕረት ወጻድቅ መዓትህ የራቀ ምሕረትህም እውነትህም የበዛ
ነጽር ላዕሌየ ወተሣሃለኒ። ወደ እኔ ተመልከት ማረኝም።
አንተ ፈጠርከ ፀሐየ ወወርኀ አንተ ፀሓዩንና ጨረቃውን አዘጋጀህ
መዝ
64 73-16 ወአንተ ገበርከ አድባረ ወምድረ ኵሎ አንተ የምድርን ዳርቻ ሁሉ ሠራህ
ክረምተ ወሐጋየ ዘአንተ ፈጠርከ። በጋንም ክረምትንም አንተ አደረግህ።
ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና ሰማዩን በደመናት ይሸፍናል
መዝ
65 146-8 ወያስተዴሉ ክረምተ ለምድር ለምድርም ዝናብን ያዘጋጃል
ዘያበቁል ሣዕረ ውስተ አድባር። ሣርን በተራሮች ላይ ያበቅላል።

5
ተራቁ. መዝ. ምስባክ ትርጉም
አርውዮ ለትለሚሃ ትልምዋን ታረካለህ
መዝ
66 64-10 ወአሥምሮ ለማዕረራ ቦይዋንም ታስተካክላለህ
ወበነጠብጣብከ ትበቁል ተፈሢሓ። በነጠብጣብታለሰልሳታለህ፣ቡቃያዋንምትባርካለህ

መዝ
አልቦ ነገር ወአልቦ ነቢብ ዘኢተሰምዐ ቃሎሙ ነገርየለምመናገርምየለምድምፃቸውምአይሰማም
67 18-3 ውስተ ኵሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ
ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ።
መዝ ዘያበቁል ሣዕረ ለእንስሳ እንጀራን ከምድር ያወጣ ዘንድ
68 103-
14 ወሐመልማለ ለቅኔ ዕጓለ እመሕያው ለምለሙን ለሰው ልጆች ጥቅም
ከመ ያውፅእ እከለ እምድር። ሣርንም ለእንስሣ ያበቅላል።
ቃለ ወሀቡ ደመናት አሕፃከ ይወፅኡ ደመኖች ድምፅን ሰጡ ፍላጾችህም ወጡ
መዝ
69 76-17 ቃለ ነጎድጓድከ በሠረገላት የነጎድጓድህ ድምፅ በዐውሎ ነበረ
አስተርአየ መባርቅቲሁ ለዓለም። መብረቆች ለዓለም አበሩ።
ያዐርግ ደመናተ እምአጽናፈ ምድር ከምድር ዳር ደመናትን ያወጣል
መዝ
70 134-7 ወገብረ መብረቀ ለጊዜ ዝናም በዝናብ ጊዜ መብረቅን አደረገ
ዘያወፅኦሙ ለነፋሳት እመዛግብቲሆሙ። ነፋሳትንም ከመዛግብቱ ያወጣል።
ሐወጽካ ለምድር ወአርወይካ ምድርን ጎበኘሃት አጠጣሃትም
መዝ
71 64-9 ወአብዛኅኮ ለብዕላ ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ
ፈለገ እግዚአብሔር ምሉዕ ማያተ። የእግዚአብሔር ወንዝ ውኃን የተመላ ነው።
እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ ሰው እናታችን ጽዮን ይላል
መዝ
72 86-5 ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ በውስጥዋም ሰው ተወለደ
ወውእቱ ልዑል ሣረራ። እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።
መዝ ዘይሁብ ሲሳየ ለኵሉ ዘሥጋ ለሥጋ ሁሉ ምግብን የሚሰጥ
73
135-
25 እስመ ለዓለም ምሕረቱ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና
ግነዩ ለአምላከ ሰማይ። የሰማይን አምላክ አመስግኑ።
ዓይነ ኵሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያከ የሁሉ ዓይን አንተን ተስፋ ያደርጋል
መዝ
144- አንተ ትሁቦሙ ሲሳዮሙ በጊዜሁ አንተም ምግባቸውን በየጊዜው ትሰጣቸዋለህ
74
15
ትሰፍሕ የማነከ ወታጸግብ ለኵሉ እንስሳ አንተ አጅህን ትከፍታለህ
ሕይወት ላለውም ሁሉ መልካምን ታጠግባለህ።
ዘበሥርዓትከ።
ወሐመልማለ ለቅኔ ዕጓለ እመሕያው ለምለሙንም ለሰው ልጆች ጥቅም
መዝ ለሚጠሩት ለቁራዎች ጫጩቶች
75
146-8 ዘይሁቦሙ ሲሳዮሙ ለእንስሳ
ወለዕጓለ ቋዓት እለ ይጼውዕዎ። ለእንስሶችም ምግባቸውን ይሰጣል።
እስመ ኀቤከ እጼሊ እግዚኦ አቤቱ ወደ አንተ እጸልያለሁና
መዝ
76 5-2 በጽባሕ ስምዐኒ ቃልየ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ
በጽባሕ እቀውም ቅድሜከ ወአስተርኢ ለከ። በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።
እግዚአብሔርስ ገሃድ ይምጽእ እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል
መዝ
77 49-2 ወአምላክነሂ ኢያረምም አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም
እሳት ይነድድ ቅድሜሁ። እሳት በፊቱ ይቃጠላል

You might also like