Professional Documents
Culture Documents
መልክዐ_ቅዱስ_መስቀል_በግዕዝና_በአማርኛ፡ገብረ_ሥላሴ
መልክዐ_ቅዱስ_መስቀል_በግዕዝና_በአማርኛ፡ገብረ_ሥላሴ
መስቀል ኀይልነ መስቀል ጽንዕነ፤ መስቀል መስቀል ኃይላችን ነው፤ መስቀል ጽንዓችን ነው፤ መስቀል
መድኃኒተ ነፍስነ፤ አይሁድ ክሕዱ ንሕነሰ የነፍሳችን መድኃኒት ነው፤ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን
አመነ፤ ወእለ አመነ በመስቀሉ ድኅነ፡፡ እናምንበታለን፤ በመስቀሉ የአመንበት እኛ በመስቀሉ
ድነናል፡፡
፩. ሰላም ለዝክረ ስምከ በመጽሔተ መስቀል
ዘተለክዐ፤ ወለሥዕርትከ ጸሊም ዘደመ 1. ለዝክረ ስምከ፡- በመስቀል ሰሌዳ ላይ ለተጻፈ ስም
ተኰርዖ ተቀብዐ፤ ሰዋስወ ፍቅር ክርስቶስ አጠራርህ ሰላምታ ይገባል፤ በተኰርኦተ ርእስ የፈሰሰውን
ትኩል ዲበ እንግድዓ፤ አስትየኒ ለተሳትፎ ደም ለተቀባ ጥቁር ጠጒርህም ሰላምታ ይገባል፤ በደረት
እንተ ሰተይከ ጽዋዐ፤ በዋዕየ ፍቅርከ ላይ የተተከልህ የፍቅር መሰላል ክርስቶስ ሆይ! ሕሊናየ
አምላካዊ ሕሊናየ ጸምአ፡፡ በአምላካዊ የፍቅርህ ውኃ ጥም ደርቋልና የጠጣኸውን ጽዋ
ከአንተ ጋር አንድ ለመሆን አጠጣኝ፡፡
፪. ሰላም ለርእስከ ሥርግወ አክሊል ዘሦክ፤
ወዕጉሠ ምሪቅ ገጽከ እምሐራ ጲላጦስ 2. ለርእስከ፡- የሾኽ አክሊልን ለተቀዳጀ ራስህ ሰላምታ
መልአክ ኢየሱስ ክርስቶስ ተወካፌ ስቅለት ይገባል፤ ከገዥው የጲላጦስ ጭፍራም ምራቅን በትዕግሥት
አምላክ፤ እንበለ ደምከ ወመስቀልከ ቡሩክ፤ ለተቀበለ ፊትህ ሰላምታ ይገባል፤ በመስቀል መሰቀልን
አልብየ ምክሕ እምዘመድ ወዓርክ፡፡ በፈቃድህ የተቀበልህ የባሕርይ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ
ሆይ! ከክቡር ደምህና ከክቡር መስቀልህ በቀር ከዘመድም
ኾነ ከወዳጅ የምመካበት የለም፡፡
1
፭. ሰላም ለአእናፊከ መፄንወ ሰፍነግ 5. ለአእናፊከ፡- አዳኝ ሰፍነግን ለአሸተቱ አፍንጮችህ
ሕሩም፤ ወለከናፍሪከ ዕፅዋት በማዕፆ ሰላምታ ይገባል፤ የሦስት ክንድ ከስንዝር አካልህ
መስቀል ዘዐቅም፤ ለስቴ ጽዋዕከ ክርስቶስ በተሰቀለበት የመስቀል መዝጊያ ለተዘጉ ከንፈሮችህም
እንተ አጸርዎ ሮም፤ ብዙኃን እለ ሐፀቡ ሰላምታ ይገባል፤ የሞት ጽዋ ወይንህን ሮማውያን
አልባሲሆሙ በደም፤ ወቦ እለ ተቀትሉ የጠመቁልህ ክርስቶስ ሆይ! በደምህ ልብሳቸውን የአጠቡ
በኲናት ጸሊም፡፡ ብዙ ናቸው፤ በጥቁር ጦር የተገደሉም አሉ፡፡
፮. ሰላም ለአፉከ ዘጥዕመ ሐሞተ ጠሊ፤ 6. ለአፉከ፡- መራራ ሐሞትን ለቀመሰ አፍህ ሰላምታ
ወለአስናኒከ ፅዕድዋት ሥነነ መለኮት ይገባል፤ የመለኮትን የመልክ ኅብር የተሸከሙ እንደ በረዶ
ከሃሊ፤ መራኁተ ፍቅር ክርስቶስ ስቁል ነጭ ለሆኑ ጥርሶችህም ሰላምታ ይገባል፤ እንደ እባብ
ከመ ኔስታሊ፤ ኪያከ እሬኢ በልቡና የተሰቀልህ የፍቅር ቁልፍ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ሆይ!
ወመስቀለከ እሔሊ፤ ሶበ ነሰከኒ ተዐጋሊ የሚገድል የሞት እባብ በነከሰኝ ጊዜ አንተን በልቤ
አርዌ ሞት ቀታሊ፡፡ አይሃለሁ፤ መስቀልህንም አስባለሁ፡፡
2
፲. ሰላም ለዘባንከ ዘተኰነነ በዓውድ፤ 10. ለዘባንከ፡- በአደባባይ የግርፋት መከራ ለተፈረደበት
ወለእንግድዓከ ምርፋቁ ለወልደ ነጐድጓድ፤ ጀርባህ ሰላምታ ይገባል፤ ወልደ ነጐድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ
ኢየሱስ ክርስቶስ ቅንወ አእጋር ወእድ፤ ለተጠጋበት ደረትህም ሰላምታ ይገባል፤ እጆችህንና
ደመ መስቀልከ ዘከዐውዎ አይሁድ፤ እንበለ እግርችህን የተቸነከርህ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! አይሁድ
አርምሞ ይጸርሕ በኵሉ ትውልድ፡፡ በመስቀል ላይ የአፈሰሱት ደምህ እስከ ዕለተ ምጽአት
ድረስ በሚነሡት ትውልድ ሁሉ ያለ ዝምታ ሲጮህ
ይኖራል፡፡
፲፩. ሰላም ለሕፅንከ ዘተወፈየ ስቅለተ፤
11. ለሕፅንከ፡- በመስቀል መሰቀልን በፈቃድ ለተቀበለ
ወለአእዳዊከ ስፉሓት እለ አኀዛ ሕለተ፤
ጭንህ ሰላምታ ይገባል፤ ዘንግንም ለያዙ በመስቀል ላይ
ንጉሠ መዊዕ ክርስቶስ እንተ ነሣእከ
ለተዘረጉ እጆችህ ሰላምታ ይገባል፤ የልብስህን መገፈፍ
ዕልገተ፤ ከመ ትክድን ዕርቃንየ ዘአልበሱከ
በፈቃድህ የተቀበልህ አሸናፊ ክርስቶስ ሆይ! ባለበሱህ ቀይ
ሜላተ፤ ዕርቃነ መስቀል ተዘከር ወዘደም
ግምጃ ራቁትነቴን ትሸፍን ዘንድ በመስቀል ላይ
ክዕወተ፡፡
የተራቆትኸውን መራቆትና የአፈሰስኸውን ደምህን አስብ፡
፡
፲፪. ሰላም ለመዝራዕትከ በደመ ማእሠር 12. ለመዝራዕትከ፡- በደም ማሠሪያ ለታለለው ክንድህ
ዘተሤረያ፤ ወለኵርናዕከ ክቡር እንተ ሰላምታ ይገባል፤ በደም ከመነከሩ የተነሣ ቀይ ግምጃ
ተመሰለ ለየ፤ ለወሀቤ ዝናም ክርስቶስ ለመሰለው የከበረ ክርንህም ሰላምታ ይገባል፤ ዝናምን
ዘከልኡከ ማየ፤ ምንተ እነግር ወእዜኑ ከ በጊዜው ለምትሰጥ ለአንተ ውኃን የከለከሉህ መድኃኔ
ዕበየ፤ እስመ ኀይለ ነገር ጽኑዕ እምአፉየ ዓለም ክርስቶስ ሆይ! የመስቀልህን ክብር የምገልጥበት
በልየ፡፡ ጽኑ ኃይለ ቃል ከአፌ ጠፈቷልና ስለ መስቀልህ ክብር
ፈጽሞ ምን እናገራለሁ!
3
፲፭. ሰላም ለገቦከ ኵናተ ሐራዊ ዘወግእ፤ 15. ለገቦከ፡- የለንጊኖስ ጦር ለወጋው ጐንህ ሰላምታ
ወለዐዘቅተ ማይ ከርሥከ ለደመ ሥርዓት ይገባል፤ የሐዲስ ኪዳን ደምህን ለአመነጨው ውኃ
እንተ አንቅዖ፤ ሐዋርያ አብ ክርስቶስ ለፈለቀበት ሆድህም ሰላምታ ይገባል፤ ሰው የሆንህበትን
ዘፈጸምከ ግብረ ተሰብኦ፤ ዕቀበኒ ሥራ ጀምረህ የፈጸምህ አብ የላከህ መድኃኔ ዓለም
በመስቀልከ ለመልአከ ዓለም ዘሞዖ፤ ከመ ክርስቶስ ሆይ! እረኛ በጉን ከነጣቂ ተኵላ እንዲጠብቅ
ኖላዊ የዐቅብ እምተኵላ በግዖ፡፡ የዚህ ዓለም ገዥ ዲያብሎስን ድል በአደረገው መስቀልህ
ጠብቀኝ፡፡
4
፳. ሰላም ለአብራኪከ ድካመ ሰጊድ እለ 20. ለአብራኪከ፡- የስግደት ድካምን ለተሸከሙ
ፆራ፤ ወለአእጋሪከ ለቀዊም ውስተ ዓውደ ጒልበቶችህ ሰላምታ ይገባል፤ ወደ ፍርድ አደባባይ
ፍትሕ ዘሖራ፤ እስከ ቀራንዮ ክርስቶስ አመ በጲላጦስ ፊት ለመቆም ለሔዱ እግሮችህም ሰላምታ
ንግደትከ እምሊቶስጥራ፤ እምተመነይኩ ይገባል፤ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ሆይ! ከሊቶስጥራ እስከ
ተሳትፎ ከ መከራ፤ ሶበ ተካፈሉ ለርእሶሙ ቀራንዮ እየተዳፋህ በሔድህ ጊዜ የሰቀሉህ ጭፍሮች
አልባሲከ ሐራ፡፡ ልብስህን ለራሳቸው ሊወስዱ ዕጣ በተጣጣሉ ጊዜም
ተገኝቼ የመስቀልህን መከራ እሳተፍ ዘንድ በተመኘሁ
ነበር፡፡
፳፩. ሰላም ለሰኰናከ ቀኖተ ሐፂን ተዐጋሢ፤
21. ለሰኰናከ፡- የብረት ችንካሩን ለታገሠው ተረከዝህ
ወለመከየድከ ዘኬደ ቀበረ አዳም ብእሲ፤
ሰላምታ ይገባል፤ የቀደመ ሰው የአዳም መቃብርን
ኢየሱስ ክርስቶስ መክፈልተ ርስትየ
ለረገጠው ጫማህም ሰላምታ ይገባል፤ መጻተኛ ለምሆን
ለፈላሲ፤ መዛግብተ ሞት መራኁተ ሰይጣን
ለእኔ ርስት ጉልቴ የምትሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ!
ኀሣሢ፤ እንበለ ልሳን በሕምዝ ተነበየ
የሰይጣን መክፈቻ ቁልፍን የሚፈልግ የሞት ትንቢቶችን
ከይሲ፡፡
እባብ የተባለ ዲያብሎስ በመርዝ ቀብቶ ተናገረ፡፡
፳፪. ሰላም ለአፃብዒከ ወለአፅፋሪከ
22. ለአፃብዒከ፡- በዐርብ ቀን ደም ለአፈሰሱ ጣቶችህና
አስራብ፤ እለ አንባሕብሐ ደመ በዕለተ
ለጣቶች ጥፍሮች ሰላምታ ይገባል፤ የአብ የቅድምና ስሙ
ዐርብ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ስመ ቅድምናሁ
ስምህ የሆነልህ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! በመለኮታዊ ላብ
ለአብ፤ ይሠየም ዲበ ርእስየ ከመ ፈያታዊ
የታጠበው የመስቀልህ ክንፍ እንደ ፈያታዊ ዘየማን በራሴ
ጠቢብ፤ ክንፈ መስቀልከ አምላካዊ ዘበሐፍ
ላይ ይዘርጋልኝ፡፡
ሕጹብ፡፡
23. ለቆምከ፡- አካሉ የመለኮት አካል ለሆነው ቁመትህ
፳፫. ሰላም ለቆምከ አካለ መለኮት አካሉ፤
ሰላምታ ይገባል፤ የሥዕሉ ልምላሜ ለጠወለገ አበባ
ወለመልክዕከ ጽጌ ዘመድለወ ልምላሜ
መልክህም ሰላምታ ይገባል፤ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስና
ሥእሉ፤ ኀበ ሀሎ ክርስቶስ ወትእምርተ
የድል ምልክት ቅዱስ መስቀሉ ወዳሉበት በሕሊናየ ሔጄ
መዊዕ መስቀሉ እንዘ እዜክር ደመ እግር
ከእግሩ የፈሰሰውን ደም በራሱ ከተደፋው የእሾህ አክሊል
ምስለ ጽፉረ ርእስ አክሊሉ፤ ሕሊና ልብየ
ጋር በአንድነት ሳስብ የልቡናየ ሕሊና በሰማይ ይኖራል፡
ወትረ በሰማይ የሀሉ፡፡
፡
፳፬. ሰላም ለፀአተ ነፍስከ ጽዋዐ መስቀል
24. ለፀአተ ነፍስከ፡- የመስቀል የሞት ጽዋን በመቀበል
በተወክፎ፤ ወለበድነ ሥጋከ በላህ ኒቆዲሞስ
ከሥጋህ ለተለየችው ነፍስህ ሰላምታ ይገባል፤ ኒቆዲሞስ
እንተ ሐቀፎ፤ ሥልጣነ ሞትከ ክርስቶስ
እያለቀሰ ለታቀፈው የሥጋ በድንህም ሰላምታ ይገባል፤
ለመልአከ ዓለም እንተ ቀሠፎ፤ ተዘከረኒ
መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ሆይ! የሞትህ ሥልጣን የዚህን
በመንግሥትከ እስመ ኪያከ እሴፎ
ዓለም ገዥ ዲያብሎስን ድል ነሣው፤ አንተን ተስፋ
ወአፍቅሮትከ ለልብየ ከመ ሐፅ ነደፎ፡፡
አደርጋለሁና አቤቱ በመንግሥትህ አስበኝ፤ ፍቅርህም
ልቤን እንደ ጦር ወጋው፡፡
5
፳፭. ሰላም ለግንዘተ ሥጋከ በአፈወ ዕፍረት 25. ለግንዘተ ሥጋከ፡- ሽቱ እየተረበረበ ለተገነዘው ሥጋህ
መዓዛ፤ ወለጎልጎታ ዝኅርከ ዘትሰመይ ገነተ ሰላምታ ይገባል፤ የዖዛ ገነት ለምትባል የመቃብር ቦታህ
ፆዛ፤ በግዐ መድኃኒት ክርስቶስ ዘተሰቀልከ ጎልጎታም ሰላምታ ይገባል፤ የሎዛ አቅራቢያ በምትሆን
ቅሩበ ሎዛ፤ ኢተሰምዐ ከመ ከማከ ህየንተ ቀራንዮ የተሰቀልህ የዓለም መድኃኒት የመሥዋዕት በግ
አፅራር ቤዛ፤ ኵነኔ መስቀል ዘይፀውር መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ሆይ! እንደአንተ ስለ ጠላቶቹ
መዋዒ ወሬዛ፡፡ ቤዛ ይሆን ዘንድ የመስቀልን መከራ የሚሸከም አሸናፊ
ጐልማሳ እንዳለ አልተሰማም፡፡
6
ምስለ ማየ ሕይወት ፈለጋ፤ እንበለ ሤጥ የምትመስላት ስለ እኛ የተሰቀልህ መድኃኔ ዓለም
ለሰብእ ዘወሀብከ ጸጋ፡፡ ክርስቶስ ሆይ! ሥጋህን ከደምህ ጋር ያለ ዋጋ ለሰዎች
እንዲሁ ሰጠህ፡፡
፴. ስብሐት ለከ አምላኪየ በኊልቈ ሰብእ
ወመላእክት፤ ስብሐት ለከ አምላኪየ 30. ስብሐት ለከ፡- አምላኪየ ሆይ! በሰውና በመላእክት
በኍልቈ ፅዱላን ከዋክብት፤ ስብሐት ለከ ልክ ለአንተ ምስጋና ይገባል፤ አምላኪየ ሆይ! በሚያበሩ
አምላኪየ በኍልቈ ኵሎን ዓለማት፤ ከዋክብት ልክ ለአንተ ምስጋና ይገባል፤ አምላኪየ ሆይ!
ስብሐት ለከ ንጉሥየ በኍልቈ ዕለታት በዓለማት ሁሉ ልክ ለአንተ ምስጋና ይገባል፤ ንጉሤ ሆይ!
ወአዝማናት፤ ስብሐት ይደሉ ለመስቀልከ በዕለታትና በአዝማናት ልክ ለአንተ ምስጋና ይገባል፤
ሕይወት፤ እስመ በመስቀልከ ድኅኑ ኵሉ በመስቀልህ ፍጥረት ሁሉ ድኗልና ለፍጥረት ሁሉ
ፍጥረት፡፡ ሕይወት ለሆነ መስቀልህ ምስጋና ይገባል፡፡
ኦ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዕቀበነ አቤቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ!
ወአድኅነነ እመከራ ሥጋ ወነፍስ ለ.... ጠብቀን፤ በነፍስ በሥጋ ከሚመጣው መከራም አድነን
ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡ ለዘለዓለሙ አሜን በእውነት ያለ ሐሰት፡፡