Professional Documents
Culture Documents
ቅዳሴ አትናቴዎስ
ቅዳሴ አትናቴዎስ
Amen.
ካህን(Priest)
ቡሩክ እግዙአብሓር አብ አኃዛ ኵለ ዒሇም አምሊክነ።
Amen.
ካህን (Priest)
ወቡሩክ ወሌዴ ዋሔዴ እግዙእነ ኢየሱስ ክርስቶስ መዴኃኒነ።
Amen.
ካህን (Priest)
ወቡሩክ መንፇስ ቅደስ ጰራቅሉጦስ መጽንዑ ወመንጽሓ
ኵሌነ።
Amen.
ካህን (Priest)
ቡሩክ እግዙአብሓር አብ አኃዛ ኵለ ዒሇም አምሊክነ።
Amen.
ካህን (Priest)
ወቡሩክ ወሌዴ ዋሔዴ እግዙእነ ኢየሱስ ክርስቶስ መዴኃኒነ።
Amen.
ካህን (Priest)
ወቡሩክ መንፇስ ቅደስ ጰራቅሉጦስ መጽንዑ ወመንጽሓ
ኵሌነ።
Amen.
ካህን (Priest)
ቡሩክ እግዙአብሓር አብ አኃዛ ኵለ ዒሇም አምሊክነ።
Amen.
ካህን (Priest)
ወቡሩክ ወሌዴ ዋሔዴ እግዙእነ ኢየሱስ ክርስቶስ መዴኃኒነ።
Amen.
ካህን (Priest)
ወቡሩክ መንፇስ ቅደስ ጰራቅሉጦስ መጽንዑ ወመንጽሓ
ኵሌነ።
Amen.
ካህን (Priest)
ስብሏት ወክብር ይዯለ ሇሥለስ ቅደስ ፤ አብ ወወሌዴ
ወመንፇስ ቅደስ ዕሩይ ኵል ጊዛ ይእዛኒ ወሌፇኒ ወሇዒሇመ
ዒሇም።
ሌዩ ሦስት ሇሚሆኑ ሁሌጊዛም ሇተካከለ ሇአብ ፣ ሇወሌዴ ፣
ሇመንፇስ ቅደስም ክብር ምሥጋና ይገባሌ ዚሬም ወትርም
ሇሊሇሙ።
Glory and honour are due to the holy Trinity, the Father
and the Son and the Holy Spirit always coequal, both
now and ever and unto the ages of ages.
ሔዜብ (People)
አሜን።
Amen.
ካህን (Priest)
ጸሌዩ አበውየ ወአኀውየ ሊዕላየ ወሊዕሇ ዜንቱ መሥዋዕት።
ሔዜብ (People)
ወሴብሔዎ ኵልሙ ሔዜብ።።
ሔዜብ ሁለ ያመሰግኑታሌ።
And praise Him, all ye people.
ካህን (Priest)
እስመ ጸንዏት ምሔረቱ ሊዕላነ።
ምሔረቱ በእኛ ሊይ ጸንታሇችና።
For His merciful kindness is great toward us.
ሔዜብ (People)
ጽዴቁሰ ሇእግዙአብሓር ይሄለ ሇዒሇም።
የእግዙአብሓር ቸርነት ሇሇዒሇም ጸንቶ ይኖራሌና።
And the Truth of the Lord endureth for ever.
(ሔዜቡ ካህኑን በመከተሌ ይህንን ይዴገም።)
(Let the people say this after the priest.)
ስብሏት ሇአብ ፣ ወወሌዴ ወመንፇስ ቅደስ።
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.3
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ጸልተ አኯቴት ቅደስ ባስሌዮስ።
የቅደስ ባስሌዮስ የምስጋና ጸልት።
The “Prayer of Thanksgiving” of St. Basil.
ካህን (Priest)
ነአኰቶ ሇገባሬ ሠናያት ሊዕላነ እግዙአብሓር መሏሪ አቡሁ
ሇእግዙእነ ወአምሊክነ ወመዴኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ እስመ
ሠወረነ።
ሇእኛ በጎ ነገርን ያዯረገ ይቅር ባይ እግዙአብሓርን
እናመሰግነዋሇን። ይቅር ባይ የጌታችን የአምሊካችንና
የመዴኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት ሠውሮናሌና።
We give thanks unto the doer of good things unto us, the
merciful God, the Father of our Lord and our God and
our Savior Jesus Christ: for He hath covered us
ወረዴአነ ዏቀበነ ወአቅረበነ ወተወክፇነ ኀቤሁ። ወተማኅፀነነ ፤
ወአጽንዏነ ፤ ወአብጽሏነ እስከ ዚቲ ሰዒት።
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.
ንፌቅ ካህን (Ass’t Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
የሏዋርያት የመባ ጸልት
The prayer of Oblation of the Apostles.
ንፌቅ ካህን (Ass’t Priest)
ወካዕበ ናስተበቍዕ ኵል ይእኅዜ እግዙአብሓር አብ ሇእግዙእ
ወመዴኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በእንተ እሇ ያበውኡ መባአ በውስተ
ቅዴስት አሏቲ እንተ ሊዕሇ ኵለ ቤተ ክርሲቲያን።
ዲግመኛም ሁለን የሚይዜ የጌታችንንና የመዴኃኒታችንን
የኢየሱስ ክርስቶስን አባት እግዙአብሓርን እንማሌዲሇን። ከሁለ
በሊይ በምትሆን በከበረች በአንዱት ቤተ ክርስቲያን መባ
ስሇሚያስገቡ መስዋዕቱን ቀዲምያቱን ከአሥር አንደን
And again let us beseech the Almighty Lord, the Father of
the Lord our Savior Jesus Christ, on behalf of those who
bring an oblation within the one holy universal church,
መስዋዕተ ቀዲማያተ ዏሥራተ አኯቴተ ተዜካር ብዘህ
ወኅዲጥ ኅቡእ ወገሃዴ። ወሇእሇሂ ይፇቅደ የሀቡ አሌቦሙ
ይሁቡ
የመታሰቢያ ምሥጋና ብዘውንና ጥቂቱን የተሠወረውንና
የተገሇጸውን ይሰጡ ንዴ ሲወደ የሚሰጡት ከላሊቸው ሊይ
ፇቃዲቸውን ተቀብል መንግሥተ ሰማያትን ይሰጥ ንዴ
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ጸልተ እንፍራ
የኅብስት ጸልት
The prayer of Oblation.
ካህን (Priest)
መምህሬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከቀዲማዊ አብ ጋራ አንዴ
የምትሆን ፣ ንጹሔ የሚሆን የአብ ቃሌ ፣ የማሔየዊ መንፇስ
ቅደስም ቃሌ ፣ ከሰማያት የወረዴህ የሔይወት ኅብስት አንተ
ነህ። ስሇ ዒሇሙ መዲን ፤ ነውር የላሇበት መሥዋዕት
እንዴትሆን መናገርን አስቀዯምህ።
O my Master, Jesus Christ, co-eternal pure Word of
the Father, and Word of the Holy Spirit, the life giver,
Thou art the bread of life which didst come down from
heaven, and didst foretell that Thou wouldest be the
Lamb without Spot for the life of the world:
አሁንም ከበጎነትህ ቸርነት እንሇምናሇን ፤ እንማሌዲሇንም።
ሰው ወዲጅ ሆይ ያንተ በሚሆን በዙህ በመንፇሳዊ ታቦት ሊይ
ባኖርነው በዙህ ኅብስት ሊይና በዙህ ጽዋ ሊይ ፉትህን ግሇጽ።
ይህንንም ኅብስት ባርከው ፤ ይህንንም ጽዋ አክብረው ፤
ሁሇቱንም አንጻቸው።
We now pray and beseech of Thine excellent
goodness, O lover of man, make Thy face to shine
upon this bread, and upon this cup, which we have set
upon this spiritual ark of Thine: Bless this bread, and
hallow this cup, and cleanse them both.
ባርኮ ሇዜንቱ ኅብስት ወቀዴሶ ሇዜንቱ ጽዋዕ ወአንጽሕሙ
ሇ፪ሆሙ ወሚጦ ሇዜንቱ ኅብስት ይኩን ሥጋከ ንጹሏ።
ወተዯመረ ውስተ ዜንቱ ጽዋዕ ዯመከ ክቡረ።
with Thy good heavenly Father and the Holy Spirit, the
life giver, who is co-equal with Thee, both now and ever
and world without end. Amen.
ዱያቆን
ትእዚ አበዊነ ሏዋርያት ኢያንብር ብእሲ ውስተ ሌቡ ቂመ
ወበቀሇ ወቅንዒተ ወጽሌአ ሊዕሇ ቢጹ ወኢሊዕሇ መኑሂ።
ሔዜብ (People)
ቅዴሜከ እግዙኦ ንሰግዴ ወንሴብሏከ።
አቤቱ ከፉትህ እንሰግዲሇን ፤ እናመሰግንሃሇንም።
Before Thee, Lord, we worship, and Thee do we glorify.
በስመ አብ ወወሌዴ ወመንፇስ ቅደስ ፩ደ አምሊክ
ፌትሏት ወሌዴ
In the Name Of
the Father, the Son, And the Holy Spirit One GOD
Amen. The Absolution of the Son.
አቤቱ ጌታችን አምሊካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወሌዴ ዋሔዴ
የእግዙአብሓር አብ ቃሌ ማሔየዊ መዴኃኒትም በምትሆን
በሔማምህ ከእኛ የኃጢአታችንን ሁለ ማሠሪያ ያጠፊህ ፤
ንጹሏን አገሌጋዮችህ ፉት እፌ ያሌህባቸው ፤
109
ፇጽመው ሉፊጠኑ መፊጠንን እግዙአብሓር ይሰጣቸው ንዴ
፤ በቅዴስናም ይቀርቡ ንዴ ፤ ዴካማቸውንና ፌቅራቸውን
ያስብ ንዴ ፤ ስሇዱያቆናት እንማሌዲሇን።
110
የሃይማኖታቸውን ትጋት ሉፇጽሙ እግዙአብሓር ይሰጣቸው
ንዴ ፤ ስሇ ንፌቀ ዱያቆናት ፤ ስሇ አንባቢዎችም ፤
ስሇመምራንም እንማሌዲሇን።
111
ሌመናቸውን ይሰማቸው ንዴ ፤ ይሌቁንም የመንፇስ ቅደስን
ሀብት በሌቡናቸው ያሳዴርባቸው ንዴ ፤ ዴካማቸውንም
ይቀበሌ ንዴ ፤ ስሇ ባሌቴቶች ፤ ረዲትም ስሇላሊቸው
እንማሌዲሇን።
For the widows and the bereaved we beseech, that
God may hear their prayers and vouchsafe them
abundantly in their hearts the grace of the Holy Spirit
and accept their labor.
112
እግዙአብሓር የዴንግሌናቸውን ዋጋ (አክሉሌ) ይሰጣቸው
ንዴ ፤ ሇእግዙአብሓርም ወንድችም ሴቶችም ሌጆች ይሆኑት
ንዴ ፤ ዴካማቸውንም ይቀበሌ ንዴ ፤ ስሇ ዯናግሌ
እንማሌዲሇን።
113
በመታገሣቸው ዋጋቸውን ይቀበለ ንዴ ፤ እግዙአብሓር
እንዱሰጣቸው ስሇሚታገሡ ሰዎች እንማሌዲሇን።
For those who suffer patiently we beseech, that God
grant them to receive their rewards through patience.
115
ወትር ፌጹም ሰሊምን እግዙአብሓር ይሰጣት ንዴ ፤
እግዙአብሓርን ስሇምትወዴ ስሇ አገራችን ኢትዮጵያ
እንማሌዲሇን።
For our leaders we beseech, that God may vouchsafe
them much peace in their days.
117
እግዙአብሓር ይቅርታ ባሇው ቀኝ መርቶ በፌቅርና በዯኅንነት
ወዯ ማዯሪያቸው ይመሌሳቸው ንዴ ፤ በባሔርና በዯረቅ
ስሇሚሄደ ሰዎች እንማሌዲሇን።
For them that travel by sea and by land we beseech,
that God should guide them with a merciful right hand
and let them enter their home in safety and peace.
118
እግዙአብሓር የዕሇት የዕሇት ምግባቸውን ይሰጣቸው ንዴ ፤
ስሇ ተራቡና ስሇ ተጠሙ ሰዎች እንማሌዲሇን።
For the hungry and the thirsty we beseech, that God
should grant them their daily food.
121
እግዙአብሓር ፇጥኖ ያዴናቸው ንዴ ፤ ይቅርታውንና
ቸርነቱንም ይሌክሊቸው ንዴ ፤ ስሇ ታመሙትና ስሇ ዴውያኑ
እንማሌዲሇን።
122
ከቅዴስት ቤተ ክርስቲያን ወገን ስሇ ሞቱ ሰዎች እግዙአብሓር
የዕረፌት ቦታ ይሰጣቸው ንዴ እንማሌዲሇን።
123
እግዙአብሓር እንዲይቀየማቸው ከመዒትም ተመሌሶ ፌጹም
ዕረፌትን ይሰጣቸው ንዴ ፤ ስሇ በዯለ አባቶቻችንና
እናቶቻችን ፤ ወንዴሞቻችንና እህቶቻችን እንማሌዲሇን።
124
በሚሻበት ቦታ እግዙአብሓር ዜናሙን ያንም ንዴ ፤ ስሇ
ዜናም እንማሌዲሇን።
For the rains we beseech, that God may send rain on
the place that needs it.
126
በጸልት የምንሇምንና የምንማሌዴ ሁሊችንን በሰሊም በመንፇስ
ይጠብቀን። ፌቅርንም ይስጠን። ዒይነ ሌቡናችንንም
ያብራሌን። ፇቃደም ሆኖ ጸልታችንን ይቀበሌ ንዴ ቀርበን
እግዙአብሓርን እንሇምነው።
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ካህን (Priest)
ንስግዴ (፫ ጊዛ) (to be repeated thrice)
እንስገዴ
Let's worship.)
ሔዜብ (People)
ቅዴስት ቤተ ክርስቲያን ማኅዯረ መሇኮት።
የመሇኮት ማዯሪያ ቅዴስት ቤተ ክርስቲያን።
Holy church, dwelling-place of the Godhead.
ካህን (Priest)
ሰአሉ ሇነ።
ሇምኝሌን።
Ask for us:
ሔዜብ (People)
ዴንግሌ ማርያም ወሊዱተ አምሊክ።።
አምሊክን የወሇዴሽ ዴንግሌ ማርያም።
Virgin Mary, mother of God,
ካህን (Priest)
አንቲ ውእቱ።
አንቺ ነሽ።
Thou art:
ሔዜብ (People)
ማዕጠንት ወርቅ እንተ ፆርኪ ፌሔመ እሳት ቡሩክ ነሥአ
እመቅዯስ።
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ካህናት (Priests) ስብሏት ወክብር ሇሥለስ ቅደስ ይዯለ።
ሔዜብ (People) ይዯሌዎሙ ሇአብ ወወሌዴ ወመንፇስ ቅደስ።
ካህናት (Priests) አብ ወወሌዴ ወመንፇስ ቅደስ ሥለስ ዕሩይ
ኵል ጊዛ ይእዛኒ ወሌፇኒ ወሇዒሇመ ዒሇም።
ሔዜብ (People) አሜን።
ሌዩ ሦስት ሇሚሆኑ ሇአብና ሇወሌዴ ሇመንፇስ ቅደስም ሁሌጊዛ
ክብር ምስጋና ይገባቸዋሌ ፤ ዚሬም ወትርም ሇሊሇሙ አሜን።
Glory and honor are meet to he Holy Trinity, the Father
and the Son and the Holy Spirit at all Both now and
ever and world without end. Amen.
ኵለ ኢያፇቅሮ ሇእግዙእነ ወመዴኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ
ወኢየአምን ሌዯቶ እማርያም እምቅዴስት ዴንግሌ
Every one that loves not our Lord and our Saviour Jesus
Christ,
በ፪ኤ ታቦተ መንፇስ ቅደስ እስከ ምጽአቱ ሏዲስ በከመ ይቤ
ጳውልስ ውጉዜ ሇይኩን።
ሔዜብ(People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ዱያቆን (Deacon)
ነገር እመሌእክተ…….. ረዴኡ ወሏዋርያሁ ሇእግዙእነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ጸልቱ ወበረከቱ የሀለ ምስሇ ኵሌነ ሔዜበ ክርስቲያን
ሇዒሇመ ዒሇም አሜን።
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሏዋርያው ረዴኡ ከሚሆን……….
መሌእክት የተገኘ ቃሌ ይህ ነው። ጸልቱና በረከቱ በሁሊችን
ሔዜበ ክርስቲያኑ ሊይ ይኑር ሇሊሇሙ አሜን
The word from the Epistle of the disciple and apostle of
our Lord Jesus Christ, ……, may his prayer and blessing
be on our fellow Christians for ever. Amen.
፪ኛ መሌእክት እየተነበበ ነው።
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ካህን (Priest)
ነቅዕ ንጹሔ እምንቅዕተ ሔግ ዜውእቱ ዛና ግብሮሙ ሇሏዋርያት
በረከተ ጸልቶሙ የሀለ ምስሇ ኵሌነ ሔዜበ ክርስቲያን ሇዒሇመ
ዒሇም አሜን።
ንጹሏን ከሚሆኑ ከሔግ ምንጮች የተገኘ ጥሩ ምንጭ ይኸውም
የሏዋርያት የሥራቸው ነገር ነው። የጸልታቸው በረከት ከሁሊችን
ጋራ ይሁን ሇሊሇሙ አሜን።
A pure fountain which is from the pure fountains of the
law, to wit the history of the acts of the apostles. The
blessing of their prayer be with our people forever. Amen.
የሏዋርያት ሥራ እየተነበበ ነው።
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ዱያቆን (Deacon)
ጸሌዩ በእንተ ሰሊመ ቤተ ክርስቲያን አሏቲ ቅዴስት ጉባኤ እንተ
ሏዋርያት ርትዕት በኀበ እግዙአብሓር።
ሔዜብ (People)
ዯስ ይበሌሽ።
Rejoice.
ካህን (Priest)
ሁሌጊዛ ዴንግሌ የምትሆኝ አምሊክን የወሇዴሽ የክርስቶስ
እናት ሆይ ኃጢአታችንን ያስተሠርይሌን ንዴ ወዯ ሌጅሽ
ወዯ ወዲጅሽ ወዯ ሊይ ጸልታችንን አሳርጊ።
Ever-Virgin, parent of God, mother of Christ, offer up
our prayer on high to thy Beloved Son that He may
forgive us our sin.
ሔዜብ (People)
አሜን።
Amen.
ካህን (Priest)
በእውነት የጽዴቅ ብርሃን የሚሆን አምሊካችንን ክርስቶስን
የወሇዴሽሌን ንጽሔት ቅዴስት ሆይ ዯስ ይበሌሽ።
ሔዜብ (People)
ዯስ ይበሌሽ።
Rejoice.
ካህን (Priest)
ንጽሔት ዴንግሌ ሆይ ሇነፌሳችን ይቅርታን ያዯርግ ንዴ ፤
ኃጢአታችንንም ያስተሠርይሌን ንዴ ወዯ ጌታችን
ሇምኝሌን።
O Virgin pure, plead for us unto our Lord that He may
have mercy upon our souls and forgive us our sin.
ሔዜብ (People)
አሜን።
Amen.
ካህን (Priest)
በእውነት ሇሰው ወገን አማሊጅ የምትሆኝ አምሊክን የወሇዴሽ
ንጽሔት ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም ሆይ ዯስ ይበሌሽ።
ሔዜብ (People)
ዯስ ይበሌሽ።
Rejoice.
ካህን (Priest)
የኃጢያታችንን ሥርየት ይሰጠን ንዴ በሌጅሽ በክርስቶስ
ፉት ሇምኝሌን።
Plead for us before Christ thy Son, that He may
vouchsafe us remission of our sins.
ሔዜብ (People)
አሜን ።
Amen.
ካህን (Priest)
በእውነት ንግሥት የምትሆኝ ንጽሔት ዴንግሌ ሆይ ዯስ
ይበሌሽ።
Rejoice, O Virgin pure, very Queen.
ሔዜብ (People)
ዯስ ይበሌሽ።
Rejoice.
ካህን (Priest)
የባሔሪያችን መመኪያ ሆይ ዯስ ይበሌሽ።
Rejoice, O pride of our kind.
ሔዜብ (People)
ዯስ ይበሌሽ።
Rejoice.
ካህን (Priest)
አምሊካችን አማኑኤሌን የወሇዴሽሌን ሆይ ዯስ ይበሌሽ።
ሔዜብ (People)
ዯስ ይበሌሽ።
Rejoice.
ካህን (Priest)
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፉት እውነተኛ አስታራቂ ሆነሽ
ታስቢን ንዴ እንሇምንሻሇን፤ ሇነፌሳችን ይቅርታን ያዯርግሌን
ንዴ ኃጢአታችንንም ያስተሠርይሌን ንዴ።
Thou art the incense, O our savior, for Thou didst come
and save us.Have mercy upon us.
ካህን (Priest)
ቅደስ።
Holy
ሔዜብ (People)
እግዙአብሓር ፤ ቅደስ ኃያሌ ፤ ቅደስ ሔያው ኢይመውት
፤ ተወሌዯ እምማርያም እምቅዴስት ዴንግሌ ተሣሃሇነ
እግዙኦ።
እግዙአብሓር ቅደስ ኃያሌ ቅደስ ሔያው የማይሞት ፤
ከቅዴስት ዴንግሌ ማርያም የተወሇዯ ፤ አቤቱ ይቅር በሇን።
God, holy Mighty, holy Living Immortal, who was born
from the holy Virgin Mary, have mercy upon us, Lord.
ሔዜብ (People)
ቅደስ እግዙአብሓር ቅደስ ኃያሌ ቅደስ ሔያው ኢይመውት
ተጠምቀ በዮርዲኖስ ፤ ወተሰቅሇ ዱበ ዕፀ መስቀሌ ቅደስ
ተሣሃሇ እግዙኦ።
ሌዩ እግዙአብሓር ሌዩ ኃያሌ ሌዩ ሔያው የማይሞት ፤
በዮርዲኖስ የተጠመቀ ፤ በቅደስ መስቀሌ ሊይ የተሰቀሇ አቤቱ
ይቅር በሇን።
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit..
ካህን (Priest)
ንሰብሕ ሇአምሊክነ።
ፇጣሪያችንን እናመስግን።
Let us glory our God.
ሔዜብ (People)
ርቱዕ ይዯለ።
እውነት ነው ይገባሌ።
It is right, it is just.
ካህን (Priest)
አጽንዐ ሔሉና ሌብክሙ።
የሌባችሁን አሳብ አጽኑ።
Strengthen the thought of your heart.
ሔዜብ (People)
ብነ ኀበ እግዙአብሓር አቡነ በሰማያት አቡነ በሰማያት ፤
አቡነ በሰማያት ፤ ኢታብአነ እግዙኦ ውስተ መንሱት።
ከእግዙአብሓር ንዴ አሇን። አባታችን ሆይ ፤ አባታችን ሆይ
፤ አባታችን ሆይ አቤቱ ወዯ ፇተና አታግባን።
We lift them unto the Lord our God. Our Father who art in
heaven, Our Father who art in heaven, Our Father who art in
heaven, lead us not into temptation.
ጧት (in the morning)
ሔዜብ (People)
ኪያከ ንሴብሔ እግዙኦ።
አቤቱ አንተን እናመሰግንሃሇን።
Oh, we thank you Thee.
202
ሔዜብ (People)
አቡነ በሰማያት ይትቀዯስ ስምከ። ትምጻእ መንግሥትከ።
ወይኩን ፇቃዴከ። በከመ በሰማይ ፤ ከማሁ በምዴር።
አባታችን ሆይ ፤ በሰማያት የምትኖር ፤ ስምህ ይቀዯስ ፤
መንግሥትህ ትምጣ። ፇቃዴህ በሰማይ እንዯሆነች እንዱሁም
በምዴር ትሁን።
Our Father who art in heaven, hallowed be Thy
name, Thy kingdom come, Thy will be done on earth
as it is in heaven;
ሲሳየነ ሇሇ ዕሇትነ ሀበነ ዮም። ኅዴግ ሇነ አበሳነ ወጌጋየነ ፤
ከመ ንሔነኒ ንኅዴግ ሇአበሰ ሇነ።
ሔዜብ (People)
ወቡሩክ ፌሬ ከርሥኪ።
የማኅጸንሽም ፌሬ የተባረከ ነው።
And blessed is the fruit of thy womb.
ካህን (Priest)
ተንብሉ ወሰአሉ።
ሇምኝሌን አማሌጂንም።
Pray for us
ሔዜብ (People)
ኀበ ፌቁር ወሌዴኪ።
ከተወዯዯው ከሌጅሽ ንዴ።
To thy Son.
ካህን (Priest)
ኢየሱስ ክርስቶስ
ኢየሱስ ክርስቶስ
Jesus Christ
ሔዜብ (People)
ከመ ይሥረይ ሇነ ኃጣውኢነ።
ኃጢአታችንን ያስተሠርይሌን ንዴ።
To forgive us our sins.
ስብሏት ወክብር ሇሥለስ ቅደስ ይዯለ። ይዯሌዎሙ ሇአብ
ወወሌዴ ወመንፇስ ቅደስ። አብ ወወሌዴ ወመንፇስ ቅደስ ኵለ
ጊዛ ይእዛኒ ወሌፇኒ ወሇዒሇመ ዒሇም።
ሌዩ ሦስት ሇሚሆን ሇአብና ሇወሌዴ ሇመንፇስ ቅደስም
ሁሌጊዛ ክብር ምስጋና ይገባቸዋሌ ፤ ዚሬም ወትርም
ሇሇዒሇሙ ፤ አሜን።
Glory and honor are meet to the Holy Trinity, the Father
and the Son and the Holy Spirit at all times, both now
and ever and world without end. Amen
ዱይቆን (Deacon)
ተንሥኡ ሇጸልት።
ሇጸልት ተነሡ።
Stand up for prayer.
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ካህን (Priest)
እግዙአብሓር እግዙኦ ኢየሱስ ክርስቶስ አምሊክነ ትቤልሙ
ሇአርዲኢከ ቅደሳን ወሇሏዋርያቲከ ንጹሒን። እስመ ብዘኃን
ነቢያት ወጻዴቃን ፇተዉ ይርአዩ ፤
አቤቱ አምሊካችን እግዙአብሓር ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ!
ቅደሳን የሚሆኑ ዯቀመዚሙርትህንና ንጹሏን ሏዋርያትን
እንዱህ ያሌሃቸው “እናንተ የምታዩትን ያዩ ንዴ ብዘ
ነቢያት ፣ ጻዴቃን ወዯደ ፤
O Lord Jesus Christ, our God, who didst say to Thy
holy disciples and Thy pure apostles: Many prophets
አንትሙ ትሬእዩ ወኢርእዩ ፤ ወፇተዉ ይስምዐ አንትሙ
ትሰምዐ ወኢሰምዐ። ወሇክሙሰ ብፁዒት አይንቲክሙ እሇ
ርእያ ወአእዚኒክሙ እሇ ሰምዒ።
አሊዩም። እናንተ ዚሬ የምትሰሙትን ይሰሙ ንዴ ወዯደ ፤
አሌሰሙም። የእናንተ ያዩ ዒይኖቻችሁና የሰሙ ጆሮቻችሁ ግን
የተመሰገኑ ናቸው።
and have desired to hear the things which Ye hear and
have not heard them, but You, blessed are Your eyes that have
seen and you ears that have heard,
ወከማሆሙ ሇነኒ ረስየነ ዴሌዋነ ንስማዕ ወንግበር ቃሇ ወንጌሌከ
ቅደስ በጸልቶሙ ሇቅደሳን።
ሔዜብ (People)
ይረስየነ ዴሌዋነ ሇሰሚዏ ወንጌሌ ቅደስ።
ቅደስ ወንጌሌን ሇመስማት የበቃን ያዴርገን።
May He make us meet to hear the Holy Gospel.
ካህን (Priest)
ዲግመኛ አቤቱ ካንተ ንዴ የምንሻውን በምንሇምንበትና
በምንጸሌይበት ጊዛ እናስባቸው ንዴ አስቡን ያለትን ዲግመኛ
አስብ። አቤቱ አምሊካችን እግዙአብሓር ሆይ ከኛ አስቀዴመው
የሞቱትን አሳርፊቸው ፤ የታመሙትንም ፇጥነህ አዴናቸው።
Remember again, Lord them that have bidden us to
remember them at the time of our prayers and
supplications where with we make request of Thee. O
Lord our God, give rest to them that have fallen asleep
before us, heal speedily them that are sick,
የሁሊችን ሔይወት ፣ የሁሊችን ተስፊ ፣ የሁሊችን አዲኝ ፣
የሁሊችንም አስነሽ አንተ ነህና። ሊንተ ምስጋናን እስከ አርያም
ዴረስ እንሌካሇን።
for Thou art the life of us all, the hope of us all, the
deliverer of us all and the raiser of us all, and to Thee
we lift up thanksgiving unto the highest heaven, world
without end.
ምስባክ
ካህን (Priest)
ሌዐሌ እግዙአብሓር ሁሊችንን ይባርክ ፤ በመንፇሳዊም በረከት
ሁለ ያክብረን። ወዯ ቅዴስት ቤተ ክርስቲያን መግባታችንንም
ወትር በመፌራትና በመንቀጥቀጥ ከሚያገሇግለት ቅደሳን
መሊእክት ጋራ በአንዴነት ያዴርግ።
and glorify Him at all times and all hours, both now and
ever and world without end.
ዱያቆን (Deacon)
ሃላ ለያ ቁሙ ወአጽምዐ ወንጌሇ ቅደሰ ዛናሁ ሇእግዙእነ
ወመዴኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ።
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit
ካህን (Priest)
ወንጌሌ ቅደስ ፤ ዛነወ ማቴዎስ / ማርቆስ / ለቃስ (ሰበከ
ዮሏንስ) ቃሇ ወሌዯ እግዙአብሓር።
Blessed art thou, Lord Jesus Christ, for thou didst come
and save us.
የዮሏንስ ወንጌሌ ከተነበበ በኋሊ
ቀዲሚሁ ቃሌ ውእቱ ቃሌ ቃሇ እግዙአብሓር ውእቱ ቃሌ ሥጋ
ኮነ ወኀዯረ ሊዕላነ ወርኢነ ስብሏቲሁ ከመ ስብሏተ ፩ደ ዋሔዴ
ሇአቡሁ።
ቃሌ በቅዴሚያ ነበር። ይህ ቃሌ እግዙአብሓር አብ ቃሌ ነው።
ያ ቃሌ ሥጋ ሆነ ፤ ባሔርያችንን ተዋሀዯ። ሇአባቱ እንዯ አንዴ
ሌጅ የሚሆን ክብሩንም አየን።
(After reading of the John's Gospel)
In the beginning was the Word, the Word was the Word of
God: The Word was made flesh, and dwelt among us,
and we he held His glory, the glory as of the only
begotten of the Father,
ቃሇ አብ ሔያው ወቃሌ ማሔየዊ ቃሇ እግዙአብሓር ተንሥአ
ወሥጋሁኒ ኢማሰነ።
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ካህን (Priest)
ዲግመኛም ሁለን የሚይዜ የጌታችንና የመዴኃኒታችን የኢየሱስ
ክርስቶስ አባት እግዙአብሓርን እንማሌዲሇን ፤ ሰው ወዲጅ ሆይ
ከቸርነትህ እንሻሇን እንሇምናሇን።
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.
ካህናት (Priests)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ዱያቆን (Deacon)
ጸሌዩ በኀበ ዚቲ ቤተ ክርስቲያን ቅዴስት ወማኅበርነ
በውስቴታ።
Pray for this Hoy church and our congregation there in.
ሔዜብ (People)
ማኅበረነ ባርክ ዕቀብ በሰሊም።
and will come again in glory to judge the living and the
dead; there is no end of His reign. And we believe in
the Holy Spirit, the life- giving God, who proceedeth from
the Father; we worship and glorify Him with the Father
and the Son; who spoke by the prophets;
ከሁለ በሊይ በምትሆን ሏዋርያት በሰበሰቧት በአንዱት ቅዴስት
ቤተ ክርስቲያንም እናምናሇን። ኃጢአትን ሇማስተሥረይ
በአንዱት ጥምቀት እናምናሇን። የሙታንንም መነሣት ተስፊ
እናዯርጋሇን። የሚጣውንም ሔይወት ሇሇዒሇሙ፤ አሜን።
And wait for the resurrection from the dead and the life
to come, world with out end. Amen!
ካህን (Priest)
ኮነ ንጹሏ ይንሣእ እምቍርባን ወኢኮነ ንጹሏ ኢይንሣእ
ከመ ኢየዏይ በእሳተ መሇኮት ተዯሇወ ሇሰይጣን
ወሇመሊእክቲሁ
ንጹሔ የሆነ ከቍርባኑ ይቀበሌ ፤ ንጹሔ ያሌሆነ ግን አይቀበሌ
፤ ሇሰይጣንና ሇመሊክተኞቹ በተጋጀ በመሇኮት እሳት
እዲይቃጠሌ።
He that is pure let him receive of oblation and he that
is not pure let him not receive it, that he may not be
consumed by the fire of the godhead which is prepared
for the devil and his angles.
ቦ ቂም ውስተ ሌቡ ወቦ ውስቴቱ ሔሉና ነኪር ወዜሙት
ኢይቅረብ። በከመ አንጻሔኩ እዯውየ እምርስሔት አፊአዊ።
ከማሁ ንጹሔ አነ እምዯመ ኵሌክሙ።
በሌቡናው ቂምን የያ ፤ ሌዩ አሳብና ዜሙትም ያሇበት
ቢኖር አይቅረብ። እጄን ከአፌአዊ እዴፌ ንጹሔ እንዲዯረግሁ
እንዯዙሁም ከሁሊችሁ ዯም ንጹሔ ነኝ።
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us. upon us.
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ጸልተ አምኃ
የስጦታ ጸልት
Prayer of Salutation…
ካህን (Priest)
እግዙአብሓር ዏቢይ ሇዒሇም ሇሏኮ ሇሰብእ እንበሇ ሙስና።
Pray for the perfect peace and love. Salute one another
with a holy salutation.
ሔዜብ (People)
ክርስቶስ አምሊክነ ረስየነ ዴሌዋነ ከመ ንትአማኅ በበይናቲነ
በአምኃ ቅዴሳት።
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
ካህን (Priest)
አእኵትዎ ሇአምሊክነ።
አምሊካችንን አመስግኑት።
Give Ye thanks unto our God.
ሔዜብ (People)
ርቱዕ ይዯለ።
እውነት ነው ይገባዋሌ።
It is right, it is just.
ካህን (Priest)
አሌዕለ አሌባቢክሙ።
ሌቡናችሁ ሰማያዊ ነገርን ያስብ።
Lift up your hearts.
ሔዜብ (People)
ብነ ኀበ እግዙአብሓር አምሊክነ።
በአምሊካችን በእግዙአብሓር ንዴ አሇን።
We have lifted them up unto the Lord our God.
ጸልት
Prayer
ዱያቆን (Deacon)
ዮም በዚቲ ዕሇት እሇ ተጋባእክሙ ውስተ ዚቲ ቤተ ክርስቲያን
አጽምዐ ቅዲሴሃ ሇሰንበተ ክርስቲያን ቅዴስት።
ዚሬ በዙህች ቀን በዙህች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተሰበሰባችሁ
ምእመናን ክብርት የምትሆን የክርስቲያንን ሰንበት ቅዲሴ ስሙ።
Let the inner ears of the heart be opened and not those
planted outside; let the inner eyes of the heart be
uncovered and not those that are bright outside.
አሳባችን አንዴ ጊዛ ወዯ ሊይ እንዱሚወጣ ፤ አንዴ ጊዛ
ወዯታች እንዯሚወርዴ እንዯ ባሔር አዞሪ አይሁን። ከምዴር
እስከ ሰማይ እንዯሚዯርስ እንዯ እሳት ምሰሶ ይሁን እንጂ።
Let us raise our hands unto Him and stretch them to the
right and to the left as a sword of fire to frighten Satan
as it was said.
እግራችን ሁሌጊዛ በመዒሌትም በላሉትም እንዯማይናወጥ
እንዯብረት ችንካር በቤተ እግዙአብሓር የተተከሇ ይሁን።
ሁሌጊዛ እንዱህ ባሇ አነዋወር እንኑር ፤ እግዙአብሓር ሲያይ።
And let our feet stand firm in the house of God like
candlesticks which do not move day or night, and let us
always live in such a way because God is watching us.
ዱያቆን (Deacon)
ውስተ ጽባሔ ነጽሩ።
ወዯ ምሥራቅ ተመሌከቱ።
Look to the east.
ካህን (Priest)
ሰው ግን ክቡር ሲሆን አሊወቀም። ሌብ እንዯላሇው እንዯ
እንስሳም ሆነ ፤ መሰሊቸውም። ሰውስ ንጉሥ ሲሆን አሊወቀም።
በፇቃደ ራሱን አዋረዯ ፤ ባርያም ሆነ ፤ ጌቶች ያሌሆኑትም
ገዘት።
Man did not know he has honor and he became like the
beasts who have not a heart. Man while he is king, he
did not knows it and so at his own will debased
himself to become servant, and those who are not lords
ruled over him.
ሰውስ ባሇጸጋ ሲሆን አሊወቀም። ሌብ እንዯላሇው እንስሳም ሆነ ፤
መሰሊቸውም። በፇቃደ ራሱን ነዲይ አዯረገ ፤ ሆደን አስራበ ፤
ነፌሱንም አስጠማ።
We, who were born in flesh like them, have three births:
one is the wonderful holy baptism which makes us like
Christ, one is the body and blood of Christ which
forgive iniquity and sin,
አንደም ንጹሔ አዴርጎ ወዯ እግዙአብሓር የሚያቀርብ ከሰውነት
ውስጥ በዮርዲኖስ አምሳሌ የሚወጣ በንስሒ ያሇ ዕንባ ነው። እኛ
ሁሊችንም ንጹሒን ስንሆን ሥጋችንን በንጹሔ ውኃ እንጠብ።
We, And let us be like the angels who praise God with
the word of holiness, according to their ranks, their
congregation, their tribes, their hosts, their names and
their number. There are those who cover, those who
encircle, those who make a joyful noise,
በቃሌ የሚያመሰግኑ አለ። ክንፍቻቸው ስዴስት የሆኑት እንዱህ
ይሊለ። ቅደስ ቅደስ ቅደስ ፌጹም አሸናፉ እግዙአብሓር እኛም
ከእነርሱ ጋር ቅደስ ቅደስ ቅደስ አሸናፉ እግዙአብሓር እንበሌ።
those who sing, those who give thanks and those who
glorify. Those of six wings say, "Holy, holy, holy, perfect
Lord of hosts." Let us say also with them, Holy, holy,
holy, God.
ዱያቆን (Deacon)
አውሥኡ።
ተሰጥኦውን መሌሱ።
Answer Ye.
ሔዜብ (People)
ቅደስ ቅደስ ቅደስ እግዙአብሓር ጸባዖት ፌጹም ምለዕ ሰማያተ
ወምዴረ ቅዴሳተ ስብሏቲከ።
Let us say this is the day which the Lord has made we
will rejoice and be glad in it; and let us sing with
Asaph, the prophet, saying Rejoice in God who helped
us.
በአማን ንትፋሣሔ በእግዙአብሓር ጸገወነ እምግብርናት ግዕዚነ
ወእምጽሌመት ብርሃነ። ወየብቡ ሇአምሊከ ያዕቆብ።
Truly let us make a joyful noise unto the God of the holy
prophets and unto the Lord of the pure apostles. Take a
psalm and bring hither the timbrel.
በአማንኬ ንንሣእ ወንጌሌ ቦ ውስቴቱ ትሔትና ወፌቅር።
ወንኅዴግ ኦሪተ ቦ ውስቴቱ ፌትሔ ወቀትሌ ቤዚ ነፌስ ህየንተ
ነፌስ።
Oh, this day is that in which the old ceased and the new
was confirmed; Oh, this day is that in which the prisoners
were released and the slaves were set free.
ኦ ዚቲ ዕሇት ባቲ ምዜቡር ተሏንጸ ወሰይጣን ተኀጕሇ።
ወዮ ይህች ዕሇት የፇረሰ የታነጸባት ሰይጣንም የጠፊባት ናት።
Oh, this day is that on which the ruined was rebuilt and
Satan was destroyed.
ወካዕበ አመ ትሰፌን ዚቲ ዕሇት ይከውን ሏዱስ ግብር ወሏዱስ
ነገር አሌቦ። አሜሃ ብርሃነ ፀሒይ ወወርኅ ወከዋክብት ኢዋካ
ወኢፀዲሌ ኢክረምት ወኢሏጋይ።
ዲግመኛም ይህች ዕሇት በምትሰሇጥንበት ጊዛ አዱስ ሥራ ፣ አዱስ
ነገርም ይሆናሌ። ያን ጊዛ የፀሒይና ፣ የጨረቃ ፥ የከዋክብትም
ብርሃን ወይም ፀዲሌ ክረምት ወይም በጋ የሇም።
Again, when this day rules there will be a new work and
a new thing; and at that time there will not be the light of
the sun or the moon or the stars or candle or any light,
winter or summer.
ወታስተናፌስ ምዴር ፯ተ ዕሇታት እን አሌቦ ይትሏወስ
ውስቴታ ነፌስ ሔያው።
The earth will rest for seven days while there will not be
in it any moving thing of all the living creatures.
ወይትፋኖ ቃሌ ይትአተት ጽንዏ ሰማያት ወያዴሇቀሌቅ ግፇ
ምዴር።
At that time the graves will be opened and the dead that
waxed old from the beginning of the world will rise in the
twinkling of an eye.
ወያወፉ አብ ሇወሌደ መንግሥተ ወምኵናነ አሜሃ ያስተርኢ
ኃይሇ መብረቅ ሏዱስ ወቃሇ ነጎዴዴ ግሩም እምቀዲሚ
ኢሰምዏ እዜን ወኢርእየ ዒይን።
አብ መንግሥቱንና ፌርደን ሇሌጁ ይሰጣሌ። ያን ጊዛ አዱስ
የመብረቅ ኃይሌ ይታያሌ። ግሩም የሚሆን የነጎዴዴ ቃሌ
ይሰማሌ። ከመጀመሪያ ጀምሮ ጆሮ ያሌሰማው ዒይንም ያሊየው።
The Father will grant to His Son the kingdom and the
judgement, then there will be revealed the power of a
new lightning and a fearful sound of thunder which ear
has not heard and eye has not seen from the beginning.
ወይቀውሙ ቅዴሜሁ ግሩማን መሊእክት እሇ አክናፇ እሳት እሇ
አሌቦሙ ስም ወኢይብሌዎሙ እገላ ወእገላ ወእሇ ነበሩ ውስተ
መንጦሊእቱ ሇአብ መሊእክተ ገጽ እሙንቱ።
የእሳት ክንፍች ያሎቸው ግሩማን መሊእክት በፉቱ ይቆማለ።
እገላና እገላ የማይሎቸው በአብ መጋረጃ ውስጥ የሚኖሩ
ባሇሟልች መሊእክት ናቸው።
There will stand before Him the fearful angels with the
wings of fire who have no names, and whom they do not
call such and such a one, and who lived within the veil
of the Father,
ወእለ ክንፌ ይሰምዐ ወያንጎዴጐደ ወይመሌኁ ሰይፍሙ
ወያንበሇብለ ከመ ያርእዩ ጽንዖሙ።
የሉህም ክንፌ ከክንፌ ጋራ ይሳበቃሌ ፤ ይሰማለ ፤ ያንጎዲጉዲለ
፤ ሰይፊቸውንም ይመዚለ ፤ ጽናታቸውንም ያሳዩ ንዴ
ይበራለ።
and they are the messengers of His face. Their wings will
strike one against another,' they will sound, thunder and
draw out their swords and let them glitter to show their
strength.
አሜሃ ትትከሠት ባሔረ እሳት እስመ ማዕምቅቲሃ ወግበ አስሏትያ
መትሔቴሃ ወፇሇገ እሳት ይውኅዜ ከመ ይርአይ ኵለ ጽኑሔ
ልቱ።
At that time the rejected will fly like eagles, their wings
will burgeon and their strength will be renewed.
አሜሃ ዕቡያን ወዜኁራን ይትቀፇጹ ወይትከሰሠት ኀፌረቶሙ።
What will the mystery of that time look like, what will be
its name and what will be said of it? Today, it is
impossible for them to speak about it, and to conceive: it
is not in the heart of mortal man.
ኦ ካህናት ሥዩማን ክብር ሇክሙ ሶበ ትትከሀኑ ምስሇ እግዙአ
ሰማያት ወምዴር።
And send upon us the grace of the Holy Spirit, and keep
the doors of Thy holy church open unto us in mercy and
in faith; and perfect unto us the faith of Thy holy Trinity
unto our last breath.
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የታመሙ ወገኖችህን ጎብኝ ፤
የሄደትንና እንግድች የሆኑትን አባቶቻችንን ፣ እናቶቻንን
ወንዴሞቻችንንና እህቶቻችንን መርተህ በሰሊምና በጤና ወዯ
ቤታቸው መሌሳቸው።
Bless the airs of heaven, and the rains and the fruits of
the earth of this year, in accordance with Thy grace, and
make joy and gladness prevail perpetually on the face
of the earth.
በቅዴስት ቤተ ክርስቲያን ሁሌጊዛ ሇሚሰበሰቡ ሇቤተ ክርስቲያን
ሉቃውንት ፌቅርን ስጥ። ሇሁለም ሇእያንዲንደ በየስማቸው
ኃያሊን በሚሆኑ ፉት ሰሊምን አብዚሊቸው። አምሊካችን ሆይ
በቀናች ሃይማኖት ሆነው ያንቀሊፈትንና ያረፈትን የአባቶቻችንንና
የወንዴሞቻችንንም ነፌስ አሳርፌ።
And confirm for us Thy peace. Turn the hearts of mighty
kings to deal kindly with us always. Grant peace to the
scholars of the church who are continually gathered in
Thy holy church; Rest the souls of our ancestors, both
our brothers and sisters who have fallen asleep and
gained their rest in the right faith.
አምሊካችን ክርስቶስ ሆይ በኢየሩሳላም ሰማያዊት ዋጋቸውን
ይክፌሊቸው ንዴ ዕጣንና ቍርባን ፣ ወይንና ሜሮን ፣ ይትም ፣
መጋርጃም የንባብ መጻሔፌትንና የቤተ መቅዯስንም ንዋያት
በመስጠት የሚያገሇግለትንም ባርክ።
This bread, even Thy body, we offer unto Thee. And this
cup, even Thy blood we offer unto Thee. Because of our
sin and iniquity & because of the folly of Thy people,
Thou did not hide the Mystery of Thy divinity's
greatness from Thy disciples.
ዱይቆን (Deacon)
አንሥኡ እዯዊክሙ ቀሳውስት።
ቀስውስት እጆቻችሁን አንሡ።
Priests, raise up your hands.
ካህን (Priest)
ንሣእከ ኅብስተ በቅዴሜሆሙ።
Thou gave thanks, blessed, and broke and Thou did give
it to them saying, Take, eat, this bread is My body"
which does not differ from it.
ሔዜብ (People)
አሜን አሜን አሜን ነአምን ወንትአምን ንሴብሏከ ኦ እግዙእነ
ወአምሊክነ። ከመ ዜንቱ ውእቱ በአማን ነአምን።
Amen; Lord have pity upon us, Lord spare us, Lord have
mercy upon us.
ካህን (Priest)
ሇመንጋህ የማይራሩሇት ፣ የሚከሇክለ ፣ የሚነጥቁ ከሌካዮች
በዜተዋሌና።
With all the heart let us beseech the Lord our God that
he grant unto us good communion of the Holy Spirit.
ሔዜብ (People)
በከመ ሀል ህሌወ ወይሄለ ሇትውሌዯ ትውሌዴ ሇዒሇመ ዒሇም።
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us.
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit
ጸልተ ፇትቶ
የመፇተት ጸልት
“Prayer Of Fraction”
ካህን (Priest)
ወካዕበ ናስተበቍዖ ሇአምሊከ ምሔረት። ወልቱ ንትከሀን ውእቱ
ካህን ወልቱ ንሠውዕ ውእቱ መሠዋዕት ወልቱ ናቀርብ
ውእቱ መቅረብ።
ዲግመኛ የምሔረትን አምሊክ እንማሌዯዋሇን። አገሌጋይ ሇሚሆን
ሇእርሱ እናገሇግሊሇን። መሥዋዕት ሇሚሆን ሇእርሱ እንሠዋሇን።
ሇሚቀርብ ሇእርሱ እናቀርባሇን።
Again we supplicate the God of mercy and minister to
Him Who is Himself the minister; we sacrifice to Him
Who is Himself the sacrifice, and offer to Him Who is
Himself the offering.
ይምጻእ ውእቱ በግዕ እመሌዕሌተ መሌዕሌት ንርእዮ በአዕይንት
ወንጥብሕ በአእዲው ከመ ንትፇሣሔ ቦቱ።
Let that Lamb come from the highest that we may see
Him with our eyes, immolate Him with our hands, and
rejoice in Him.
ይዯመር ሥጋሁ ውስተ ዜንቱ ኅብስት ወዯሙኒ ይትከዏው ውስተ
ዜንቱ ጽዋዕ። ወኢይምሰል ሇ፩ደ እምኔነ ሶበ ይበሌዕ ንተ
ኅብስተ ከመ ይበሌዕ ሥጋ ባሔቲቶ እንበሇ ዯም ወመንፇስ።
ሥጋው ከዙህ ኅብስት ጋራ አንዴ ይሁን። ዯሙም ከዙህ ጽዋ
ይቀዲ። ይህን ኅብስት በሚበሊበት ጊዛ ከእኛ ወገን ሊንደ
ያሇዯምና ያሇ መንፇስ ሥጋን ብቻ የሚበሊ አይምሰሇው።
May His body be joined with this bread and may His
blood be poured into this cup. Let none of us think when
he eats of this bread that he eats mere flesh without
blood and Spirit.
ወሶበ ይሴቲ ንተ ጽዋዏ ኢይምሰል ሇ፩ እንምኔነ ከመ ይሰት
ዯመ ባሔቲቶ እንበሇ ሥጋ ወመንፇስ አሊ ፩ ውእቱ ሥጋ ወዯም
ወመንፇስ።
ይህንንም ጽዋ በሚጠጣበት ጊዛ ከእኛ ሇአንደ ያሇሥጋና ያሇ
መንፇስ ዯምን ብቻ የሚጠጣ አይምሰሇው። ሥጋና ዯም
መንፇስም አንዴ ናቸውና።
Let none of us think when he drinks of this cup that he
drinks mere blood without body and Spirit ; but one is
the Body, Blood and Spirit, as the divinity of the Lord our
God became one with His humanity.
በከመ ኮነ መሇኮቱ ምስሇ ትስብእቱ ፩ዯ እግዙአብሓር
አምሊክነ።
And also loose me, thy humble and sinful servant Both
absolve them and set them free: out of the mouth of the
holy Trinity: the Father, Son, and Holy Spirit, and out of
the mouth of me Thy sinful and unrighteous servant.
መሏሪ ይቅር ባይ ሰውንም የምትወዴ አምሊካችን እግዙአብሓር
ሆይ የዒሇሙን ኃጢአት የምታርቅ የወንድቹንና የሴቶቹን
ባሮችህን ንስሒቸውን ተቀበሌ። የሊሇም ዯኅንነት የሚሆን
ብርሃንንም ግሇጽሊቸው። አቤቱ ኃጠአታቸውንም ሁለ ይቅር
በሊቸው ፤ ቸር ሰው የምትወዴ አንተ ነህና።
O propitious, merciful and lover of man, Lord our God,
that takes away the sin of the world, accept the
penitence of Thy servants and Thy handmaids, and
shine upon them with the light of everlasting life, and
forgive them, Lord, all their sins; for Thou art good and
the lover of man.
ይቅር ባይ አምሊካችን እግዙአብሓር ሆይ መዒትህ የራቀ
ምሔረትህም የበዚ እውነተኛም የምትሆን የእኔን ኃጠአቴን
አስተሥረይሌኝ። ወንድችንና ሴቶችንም ባሮችህን ሁለ
ከበዯሌም ፤ ከመርገምም ሁለ አዴናቸው።
our Lord, through whom to Thee with Him and the Holy
Spirit be glory and dominion, both now and ever and
world without end. Amen.
ዱያቆን (Deacon)
ነጽር።
አስተውሌ።
Give heed.
ካህን
ቅዴሳት ሇቅደሳን።
ቅዴሳት ሇቅደሳን።
Holy things for the Holy.
ሔዜብ (People)
አሏደ አብ ቅደስ።
አሏደ ወሌዴ ቅደስ።
አሏደ ውእቱ መንፇስ ቅደስ።
አንደ ቅደስ አብ ነው።
አንደ ቅደስ ወሌዴ ነው።
አንደ ቅደስ መንፇስ ቅደስ ነው።
One is the Holy Father,
one is the Holy Son,
one is the Holy Spirit.
ካህን (Priest)
እግዙአብሓር ምስሇ ኵሌክሙ።
ከሁሊችሁ ጋር ይሁን።
The Lord be with you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit.
(ሔዜቡ ካህኑን በመከተሌ ይህንን ይዴገም።)
(The people repeat this after the priest.)
እግዙኦ መሏረነ ክርስቶስ።
አቤቱ ክርስቶስ ማረን።
Lord have compassion upon us O! Christ!
ዱያቆን (Deacon)
እሇ ውስተ ንስሒ ሀሇውክሙ አትሔቱ ርእሰክሙ።
Lord our God, look upon Thy people that are penitent,
and according to Thy great mercy, have mercy upon
them, and according to the multitude of Thy compassion
blot out their iniquity, cover them and keep them from all
evil.
የቀዯመ ሥራቸውን ይቅር ብሇህ በሰሊም ነፌሳቸውን አዴን።
ከቅዴስት ቤተ ክርስቲያንህ አንዴ አዴርጋቸው። ተቀዲሚ
ተከታይ በላሇው በአንዴ ሌጅህ በጌታችንና በአምሊካችን
በመዴኃኒታችንም በኢየሱስ ክርስቶስ በይቅርታውና በምሔረቱ
ከቅዴስት ቤተ ክርስቲያንህ ጨምራቸው።
through Whom to Thee with Him and with the Holy Spirit
be glory and dominion, both now and ever and unto the
ages of ages. Amen.
ዱያቆን (Deacon)
ተንሥኡ ሇጸልት።
ሇጸልት ተነሡ።
Stand up for prayer.
ሔዜብ (People)
እግዙኦ ተሣሃሇነ።
አቤቱ ይቅር በሇን።
Lord have mercy upon us.
ካህን (Priest)
ሰሊም ሇኵሌክሙ።
ሰሊም ሇሁሊችሁ ይሁን።
Peace be unto you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with Thy spirit
ካህን (Priest)
ሥጋ ቅደስ በአማን ዜውእቱ እግዙእነ ወአምሊክነ ወመዴኃኒነ
ኢየሱስ ክርስቶስ ይትወሀብ ሇሔይወት ወሇመዴኃኒት
ወሇሥርየተ ኃጢአት ሇእሇ ይነሥኡ እምኔሁ በአሚን።
በእውነት ክቡር የሚሆን የጌታችንና የአምሊካችን የመዴኃኒታችን
የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋ ይህ ነው። አምነው ከእርሱ ሇሚቀበለ
ሔይወትና መዴኃኒት የኃጠአት ማስተሥረያም ሉሆን የሚሰጥ።
This is the true holy body of our Lord, God, and Saviour
Jesus Christ, that is given for life, salvation, remission of
sin unto them that receive of it in faith.
ሔዜብ People
አሜን
Amen.
ካህን (Priest)
ዯም ክቡር በአማን ዜ ውእቱ እግዙእነ ወአምሊክነ ወመዴኃኒነ
ኢየሱስ ክርስቶስ ይትወሀብ ሇሔይወት ወሇመዴኃኒት
ወሇሥርየተ ኃጢአት ሇእሇ ይትሜጠው እምኔሁ በአሚን።
በእውነት አምነው ከእርሱ ሇመቀበለ ሔይወትና መዴኃኒት ፥
የኃጢአት ማሥተሪያም ሉሆን የሚሰጥ የጌታችንና የአምሊካችን
የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ዯም ይህ ነው።
This is the true precious blood of our Lord, God, and
Saviour Jesus Christ, which is given for life, salvation, and
remission of sins into those who drink of it in faith.
ሔዜብ People
አሜን
Amen.
(Priest) Priest)
እስመ ዜንቱ ውእቱ ሥጋሁ ወዯሙ ሇአማኑኤሌ አምሊክነ
በአማን።
ዋ! ምን አፌ ነው የሚቀበሇው
ዋ! ምን ጥርስ ነው የሚያሊምጠው
ዋ! ምን ሆዴ ነው የሚሸከመው
ነበሌባሌ ያሇበት የሚያቃጥሌ ነው
በንጽሔና ሆኖ ሊሌተቀበሇው
የሚያፌገመግም የሚጎዲ ነው።
አምሊካችን ሆይ አንተ ይቅር ባይ
እንዯ ቸርነትህ በዯሌን አትይ።
አሜን አሜን ብሇን ተቀብሇናሌ
በዴፌረትም ሳይሆን በፌርሃት ቀርበናሌ።
ማክበር ይገባናሌ በንጽሔና ሆነን
ዯፌረን አናቃሇው እንዲያቃጥሇን።
እንዯምታዩትም ይህ ቁርባን ፇራጅ ነው
እንዯላሊው ሳይሆን የተቀዯሰ ነው።
ይህ ቁርባን ክቡር ነው ፌጹም ሰማያዊ
እንዲይመስሇን ተራ አይዯሇም ምዴራዊ።
Every day will I bless Thee, and I will praise Thy name
for ever and ever.
ሔዜብ (People)
አቡነ በሰማያት ኢታብአነ እግዙኦ ውስተ መንሱት።
My mouth shall speak the praise of the Lord, and let all
flesh bless His Holy name for ever and ever.
ሔዜብ (People)
አቡነ በሰማያት ኢታብአነ እግዙኦ ውስተ መንሱት።
He that does not gossip with his tongue nor does evil to his
neighbor, nor takes up a reproach against his neighbor. In
whose eyes a vile person is disregarded; but he honors them
that fear the Lord. He that promises his neighbor and does not
lie.
ወርቁን በአራጣ ያሊበዯረ ፤ በንጹሐ ሰው ሊይ ማማሇጃን
ያሌተቀበሇ ፤ እንዱህ የሚያዯርግ ሇሊሇሙ አይታወክም።
ዲግመኛም ወዯ እግዙአብሓር ተራራ ማን ይወጣሌ? በመቅዯሱ
ቦታ ማን ይቆማሌ? አሇ።
ሔዜብ (People)
አሜን
Amen
ጸልተ ቡርኬ
Prayer of Blessing
አባታችን ሆይ የምትኖር በሰማይ
መንግሥትህ ትምጣሌን ክብርህን እንዴናይ።
ፇቃዴህ በሰማይ ሔይወት እንዯሆነ
እንዱሁም በምዴር ሰሊምን ስጠነ።
ስጠነ ሇዚሬ የዕሇት ምግባችንን
በዯሊችንንም ይቅር እንዴትሇን።
ጌታ ሆይ አታግባን ከክፈ ፇተና
አንተ ካሌረዲኸን ኃይሌ የሇንምና።
ኃይሌና ምስጋና መንግሥትም ያንተው ናት
አሜን ሇሇዒሇም ይሁንሌን ሔይወት።
እመቤቴ ማርያም ሆይ
የመሌዒኩ ገብርኤሌ ሰሊምታ እንዱበዚሌሽ
ሰሊም እንሊሇን እኛም ሌጆችሽ።
በሃሳብሽ ዴንግሌ ነሽ ፤
በሥጋም ዴንግሌ ነሽ።
የሌዐሌ እናቱ ዯግሞም የአሸናፉ
አንዴነታችንን በዕምነት ዯግፉ።
ከሴቶች ሁለ አንቺ ተሇይተሽ ፤ የተባረክሽ ነሽ።
ቡሩክ ከሚባሇው የማኅፀንሽ ፌሬ
ፌቅርን እንዴናገኝ ሇምኝሌን ዚሬ።
ፀጋና ክብርን የተመሊሽ ሆይ ፤ ዯስ ይበሌሽ።
ያወርዴ የነበረው ሇእስራኤሌ መና
ቸሩ ፇጣሪያችን ካንቺ ጋር ነውና።
ሇምኝ ኢየሱስን ይቅር እንዱሇን ፤
በዯሊችንን።
የኃጢአት ባርነት ከእኛ እንዱጠፊ
ተማጽነንብሻሌ እንዴትሆኝን ተስፊ።
አሜን።
ዱያቆን (Deacon)
አዴንኑ አርእስቲክሙ ቅዴመ እግዙአብሓር አምሊክነ በእዯ
ገብሩ ካህን ከመ ይባርክሙ።
and the Son of pure Mary, who has sealed the virginity
of her conscience and body, world without end. Amen.
ጸልት
Prayer
ካህን (Priest)
እግዙአብሓር የሀለ ምስሇ ኵሌክሙ።
እግዙአብሓር ከሁሊችሁ ጋር ይሁን።
The Lord be with you all.
ሔዜብ (People)
ምስሇ መንፇስከ።
ከመንፇስህ ጋራ።
And with thy spirit.
ሔዜብ (People)
አሜን እግዙአብሓር ይባርከነ ሇአግብርቲሁ በሰሊም ሥርየተ
ይኩነነ። ተመጦነ ሥጋከ ወዯመከ አብሏነ በመንፇስ ንኪዴ
ኵለ ኃይል ሇጸሊዑ።
አሜን እግዙአብሓር እኛን አገሌጋዩቹን በሰሊም ይባርክ ፤
የተቀበሌነውን ሥጋህና ዯምህ ሇሥርየት ይሁነን ፤ የጠሊትን
ኃይሌ ሁለ በመንፇስ እንረግጥ ንዴ አሰሌጥነን።
Amen. May God bless us, His servants, in peace.
Remission be unto us who have received Thy body
and Thy blood. Enable us by the Spirit to tread upon
all the power ofthe enemy.
በረከተ እዳከ ቅዴስት እንተ ምሌዕተ ምሔረት ኪያሃ ንሴፍ
ኵሌነ እምኵለ ምግባረ እኩይ አግኀሠነ ወውስተ ኵለ ምግባረ
ሠናይ ዯምረነ። ቡሩክ ወሀበነ ሥጋሁ ቅደሰ ወዯሞ ክቡረ።
ምሔረትን የተሞሊች ክብርት የምትሆን የእጅህን በረከት ሁሊችን
ተስፊ እናዯርጋሇን። ከክፈ ሁለ አርቀን ፤ በበጎውም ሥራ ሁለ
አንዴ አዴርገን ፤ ቅደስ ሥጋውን ክቡር ዯሙንም የሰጠን
ብሩክ ነው።
We all hope for the blessing of Thy holy hand which is
full of mercy. From all evil works keep us apart, and in
all good works unite us. Blessed be He that hath given
us His holy body and His precious blood.
ጸጋ ነሣእነ ወሔይወተ ረከብነ በኃይሇ መስቀለ ሇኢየሱስ
ክርስቶስ ፤ ኪያከ እግዙኦ ነአኵት ነሢአነ ጸጋ መንፇስ ቅደስ።
ጸጋን ተቀበሌን ፤ ዯኅንነትንም በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀለ
ኃይሌ አገኘን ፤ አቤቱ ከመንፇስ ቅደስ የተገኘ ጸጋን ተቀበሌን
፤ አንተን እናመሰግንሃሇን።
We have received grace and we have found life by the
power of the cross of Jesus Christ. Unto Thee, Lord, do
we give thanks, for that we have received grace from
the Holy Spirit.
ዱያቆን (Deacon)
እትዉ በሰሊም።
በሰሊም ወዯ ቤታችሁ ግቡ።
Go ye in peace.
ስብሏት ሇአብ ፤ ሇወሌዴ ወሇመንፇስ ቅደስ
አሏደ አምሊክ።
አሜን።
ምስጋና
አስተያየትና እርማት በማዴረግ ሇተባበሩኝ ሇኮሇምበስ ኦሃዮ አብያተ ክርስቲያን ካህናት ምስጋናዬን አቀርባሇሁ።
ጌታሁን ተሾመ
Columbus, OHIO USA 2022
(614)432-5844
bereded62@gmail.com