You are on page 1of 84

ማኅሌት

ዘጥምቀት
1
ዋዜማ

2
ኃዳፌ ነፍስ ለጻድቃን ወተስፋ ቅቡፃን ክርስቶስ
አስተርአየ ውስተ ዓለም እምድንግል ተወልደ
ክሡተ ኮነ እንዘ ይትኤዘዝ ለአዝማዲሁ ከዊኖ
ሰብአ በዮርዳኖስ ተጠምቀ።

3
ምልጣን
እምድንግል ተወልደ ክሡተ ኮነ እንዘ
ይትዔዘዝ ለአዝማዲሁ ከዊኖ ሰብአ በዮርዳኖስ
ተጠምቀ ከዊኖ ሰብአ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ።

4
ሰላም
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ በሰላም አስተርአየ
ወልደ አምላክ ፍጹም ወተወልደ በሀገረ ዳዊት
በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይቤዝወነ ወልደ
አምላክ ፍጹም አስተርአየ።

5
የሙራድ ሰላም
ተሣሃልከ እግዚኦ ምድረከ
ወሚጥ መአተከ እምኔነ
ወረደ ወልድ እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት
በፍሥሓ ወበሰላም።

“አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ” ብለህ ዝመም።


6
ምልጣን
በፍሥሓ ወበሰላም ወረደ ወልድ እምሰማያት
ውስተ ምጥማቃት።

አመላለስ
በፍሥሓ በፍሥሓ ወበሰላም
ወልድ ወልድ ወረደ።
7
ማኅሌት

8
ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሰአል በእንቲአነ፤
ወቅዱስ ገብርኤል አዕርግ ጸሎተነ።

፬ቱ እንስሳ መንፈሳውያን
ሰባሕያን ወመዘምራን ሰአሉ በእንቲአነ
፳ወ፬ቱ ካህናተ ሰማይኒ አእርጉ ጸሎተነ።

9
ነቢያት ወሐዋርያት ፣ ጻድቃን ወሰማዕት
ሰአሉ በእንቲአነ፣
ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ፣
መክፈልተ ወርስተ ለኵልነ።

10
ማኅበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ
መላእክተ ሰማይኒ አዕርጉ ጸሎተነ።
ማርያም እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ
እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር።

ረከብኪ ሞገሰ መንፈሰ ቅዱሰ ወኃይለ ሰአሊ


አስተምሕሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ።11
ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ እረፍት ይክፍለነ
ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን። (፫ ጊዜ)

12
መሪና ተመሪ ይበሉ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ።

አንሺ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ።
13
ተመሪ
በዕለተ ምንዳቤየ አፅምእ እዝነከ ኀቤየ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
አመ ዕለተ እጼውዓከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
በኅብረት
ለዓለም ወለዓለም።
ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፣
ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፣
ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሎ ዓለመ በአሐቲ ቃል። 14
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ።
በዕለተ ምንዳቤየ አፅምእ እዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
አመ ዕለተ እጼውዓከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ለዓለም ወለዓመ ዓለም።
ሁለተኛ ማንሻ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፣
ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፣
የመጀመሪያ ማንሻ
ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሎ ዓለመ በአሐቲ ቃል። 15
በኅብረት ዜማ
ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ፣
እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምላኪየ፣
እንዘ እብል ከመዝ ጸወንየ ወኰኲሕየ፣
ወታድኅነኒ ሊተ እምጸላእትየ፣
ወዓቃቤየ ትከውነኒ ወእትዌከል ብከ ምእመንየ፣
ወዘመነ ፍርቃንየ ረዳኢየ ወምስካይየ ወሕይወትየ፣
ወታድኅነኒ እምእደ ገፋኢየ፣
ሃሌ ሉያ በስብሐት እጼውዓከ ንጉሥየ ወአምላኪየ።
16
ሚካኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ፣
ወበእንተ ነፍሰ ኵልነ ፤ መልአኪየ ይቤሎ፣
እመላእክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ።
ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ቅዱሳን
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሐዋርያት ፍንዋን
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማዕት ወጻድቃን
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሥላሴ ጉቡአን
ወሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳን። 17
ማኅበረ መላእክት ወሰብእ ተአይነ ክርስቶስ ወእሙ፣
ሰላም ለክሙ ሶበ እከስት አፉየ ለውዳሴክሙ፣
ፍሬ ማኅሌት እምልሳንየ ትቅስሙ፣
ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ።

18
ይበል ካህን
ሰላም ለአብ ወለወልድ ቃሉ፣
ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ፣
ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሐተ እሉ፣
ሰላም ለመላእክት ወለማኅበረ በኵር ኵሉ፣
ጽሑፋነ መልክእ ወስም በሰማይ ዘላዕሉ።

19
ሰላም ለአብ ገባሬ ኵሉ ዓለም፣
ለወልድ ሰላም ፤ ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፣
ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፣
ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፣
ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

20
ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፣
ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፣
ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ።
ኃይልየ ሥላሴ ወጸወንየ ሥላሴ፣
በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።

21
ነግሥ
ሰላም ለአእዛኒክሙ አናቅጸ ጸሎት ሠናይ፣
ምሥጢራተ ሰሚዕ ሥላሴ ዘይተልዎ ርእይ፤
በአብትረ ያዕቆብ በርሀ ሥላሴክሙ ፀሐይ፤
ወተመሰሉ ሰብአ ዓይን አባግዐ ላባ ወማይ፤
ለኀበ አባግዕ ዘዮም ወጥምቀት ዓባይ።

22
ዚቅ
መኑ ይወርድ ውስተ ቀላይ ክርስቶስ ውእቱ
ዘወጽአ እማይ እመንፈስ ቅዱስ ሠለስቲሆሙ እለ
አሐዱ እሙንቱ ሠለስቲሆሙ እለ ይከውኑ ሰማዕተ
ሠለስቲሆሙ ለሊሁ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ከመ
ይቀድስ ማያተ ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ
ለዓለም ጸጋ ወጽድቅሰ በኢየሱስ ክርስቶስ ኮነ።
23
ወረብ
መኑ ይወርድ ውስተ ቀላይ ውስተ ቀላይ ክርስቶስ
ውእቱ፤
አሐዱ እሙንቱ ሠለስቲሆሙ አሐዱ ውእቱ።

24
ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል
ሱራፌል ወኪሩቤል
ዑራኤል ወሩፋኤል ፤ ሱርያል ወፋኑኤል
አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤
ወሰላም ለቅዳሴክሙ፤
ትጉሃነ ሰማይ ዝክሩነ በጸሎትክሙ።

25
ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል
ሱራፌል ወኪሩቤል ፤
ዑራኤል ወሩፋኤል ፤ ሱርያል ወፋኑኤል፣
አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤
ሊቃናተ ነድ ፤ ዘሰማያዊት ማኅፈድ
በእንተ በግዑ ዕቀብዋ ለዛቲ ዓፀድ።

26
ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል
ሱራፌል ወኪሩቤል
ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል፣
አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል።
ወሰላም ለከናፍሪክሙ፣
ከመ ትዕቀቡነ ተማኅፀነ ለክርስቶስ በደሙ።

27
ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል እለ
ትሴብሕዎ መላእክተ
ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ።
ሰላም ለከ ሊቀ መላእክት ሚካኤል፣
ወዲበ ሠናይትከ ዓዲ ለሰብእ ሣህል፣
አሐዱ እምእለ ይባርክዎ ለቃል፣
እዙዝ ዲበ ሕዝብ ከመ ትተንብል፣
በእንተ ሥጋሁ ነበልባል ርእሰነ ከልል።
28
ሰላም ለከ ንሥር እሳት ዘራማ፣
ማኅሌታይ ሚካኤል መዓርዒረ ዜማ፣
ለረዲኦትከ ዲቤነ ሲማ፣
ለማኅበርነ ከዋላሃ ዕቀብ ወፍጽማ፤
እመራደ ነኪር አፅንዕ ኑኃ ወግድማ።

29
ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሡራኁ፣
ይትከሃን ወትረ በበምስዋዒሁ፣
እምቅዱሳን አሐዱ እምእለ ይተግሁ፣
ሐዋዝ በአርያም መኃልይሁ፤
ነጐድጓደ ስብሐት ግሩም ይደምፅ ጉህናሁ።

30
ነግሥ
ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፣
ዘኢትዳደቆን እብነ አዕቅፎ፣
ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስት አካላት በኢያዕርፎ፣
ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፣
አልቦ ብእሲ ዘየኃድግ ሱታፎ።

31
ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ ለነቢያት
ወሐዋርያት ለጻድቃን ወሰማዕት
ለአእላፍ መላእክት ዘራማ ኃይላት
ለምልዕተ ፀጋ ማርያም ቡርክት
ወለሥግው ወልዳ ነባቢ እሳት።

32
ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ ለመንፈሳዊት ርግብ፣
ዘመና ልሁብ፣
እምከናፍሪሃ ይውኅዝ ሐሊብ፣
ተፀውረ በማኅፀና እሳት ዘኮሬብ፣
ወያውዓያ ነድ ወላህብ።

33
ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ፣
እምጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወእምኪሩቤል ትርብዕተ፣
፱ተ አውራኃ ወሐምስተ ዕለተ፣
ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ፣
አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ።

34
*ላይ ቤት በተቆመ ጊዜ የሚባል*
ይትባረክ ስምኪ ማርያም ዘአውጻእክነ እምጸድፍ፣
በርኅራኄኪ ትሩፍ፣
ይሴብሑኪ ኪሩቤል በዘኢያረምም አፍ፣
ሐራ ሰማይ ትጉሃን እኁዛነ ሰይፍ፣
ኍላቌሆሙ አእላፍ፣
አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ።

 ገጽ 37 “ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙን” በል።


35
በታች ቤት ይኽንን በል።
ምንተ አአስዮ ለእግዚአብሔር አሐተ፣
በእንተ ኵሉ ዘገብረ ሊተ፣
ርስዪኒ እሙ አስምሮ ግብተ፣
ማርያም እግዝእትየ ዘሜጥኪ እሳተ፣
ድኅረ በጽሐ ልሣኑ ዘለኪ ቤተ።

36
ሰላም ለአፉኪ አፈ በረከት ትሩፍ፣
ወአንቀፀ ቅዱስ መጽሐፍ፣
አማኅፀንኩ ነፍስየ በኪዳንኪ ውኩፍ፣
ኢይትኀፈር ቅድመ ወልድኪ ወመላእክቲሁ አእላፍ፣
አመ ሥርወ ልሳን ይትገዘም ወይትሐተም አፍ።

37
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፣
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፣
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኀኒት
ዘእምቀዲሙ፣
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፣
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

38
ነግሥ
ሰላም ለማየ ዮርዳኖስ ዮሐንስ ዘአተቦ፣
መንፈስ ቅዱስ ከመ አጥበቦ፣
ሶበ መጽአ ቃል እምሰማይ ለተናብቦ፣
ነድ ለማየ ባሕር ከበቦ፣
ማይ ኀበ የሐውር ጸበቦ።

39
ዚቅ
ርእዩከ ማያት እግዚኦ ፣ ርእዩከ ማያት ወፈርሑ
ደንግፁ ቀላያተ ማያት ወደምፀ ማያቲሆሙ።

ወረብ
ርእዩከ እግዚኦ እግዚኦ ርእዩከ ማያት፣
ደንገፁ ደንገፁ ቀላያተ ማያት ደንገፁ ቀላያተ ማያት።

40
ትምህርተ ኅቡአት
በእንተ ትምህርተ ኅቡአት ቅድመ ዘትትነገር
እምጵርስፎራ ለምእመናን ኅቡአት።
ትምህርተ ኅቡአትሰ ከመዝ ንግር ዘቅድመ ሀሎ
ወይሄሉ ፤ ዘመጽአ ዘሐመ ወሞተ ወተቀብረ
ወተንሥአ ፃዕረ ዘሞት ፈትሐ ወዘእሙታን
ተንሥአ።

41
ኢኮነ ባሕቲቱ ከዊኖ ሰብአ ዘእመንፈስ ቅዱስ
ሥጋሁ ለአዳም ምስለ ነፍሱ ዘኢኀደገ ነፍሶ ውስተ
ሞት ዘበመንፈስ ለአዳም ፀወኖ ወአሕየዎ።

42
ዘለብሶ ለአዳም መዊቶ ሐይወ ዘዐርገ ውስተ
ሰማያት ተዋሪዶ ለሞት እምድኅረ መስቀል ሞዐ
በቲኮ ማእሠሮ ለሞት በእንተ ዘተኀየለነ
ዲያቢሎስ ትካት በዝንቱ በእንተ ሕማሙ አርአየነ
ሙስናሁ በቲኮ ኅምዘ ኃይሉ ሰጠጠ መሥገርቶ።

ወገጹ ዘፍጹም በጽልመት ፈርሀ ወደንገፀ


ዲያቢሎስ ርእዮ ብሑተ ልደት በሥጋ አምላክ
በሲኦል። 43
ወሪዶ ዘእምልዑላን ሰማያት ዘኢይትነገር ወሪዶ
ሕሊናሁ ዘኢይትከፈል በአሐቲ ምክር ምስለ አቡሁ
ሰማያተ ገብረ ምስለ አቡሁ አክሊሎሙ ለመላእክት
ወለሊቃነ መላእክት ኃይል ለኃያላን ዐጽፍ
ወለአጋእዝት መንፈስ ዘእምቅድመ ዓለም
መንግሥቱ ሰፋኒት ለቅዱሳን እዘዝ።

44
ሕሊናሁ ለአብ ዘኢይትረከብ ውእቱ ጥበቡ ለአብ
ውእቱ ኃይሉ ውእቱ የማኑ ውእቱ ምክሩ ውእቱ
ሕሊናሁ እደ መዝራዕት ዘአብ ከዊኖ እንከ።

እነዘ ነአምን በሃይማኖቱ ንገኒ ከመ ውእቱ ብርሃን


ሕፅበተ መድኃኒት ምሥዋር ረድኤት ወመምህር
ዘይትቃወም ለነ ዘየዐሢ ተወካፊ ምፅንዓተ ቅጽርነ
ውእቱ ኖላዊ ኆኅት አንቀጽ ፍኖተ ሕይወት
ፈውስ ሲሳይ መስቴ መኰንን። 45
ነአምን ሕማሞ ለዘኢየሐምም ዘተወልደ በሥጋ
ዚኢይትወለድ መዊቶ ሕያው ወልደ አብ ተገምረ
ዚኢይትገመር ዘኃጢአተነ ነሥአ እንዘ አልቦ
ኃጢአት መዊቶ ሐይወ።
እምሰማያት እምኀበ አብ አይኅዐ ፤ በሕማማተ
ሥጋሁ ቤዘወነ ወደሞ ክቡረ መንፈሰ ሕይወት ፤
ወቅድሳተ መንፈስ ወኀበነ ወማየ መንጽሔ ዚአነ።

ዚቅ ፦ይህንኑ በል። 46
ወረብ
ወደሞ ክቡረ መንፈሰ ሕይወት ወቅድሳተ መንፈስ
ወኀበነ፤
ወማየ መንጽሔ ዚአነ ወማየ መንጽሔ ዚአነ።

47
ዘያበርህ ውስተ አልባቢሆሙ ለእለ ይፈርህዎ እስመ
ምስሌሆሙ ለዝላፉ ሀሎ ዘረሰየነ ኒኪራነ እምኵሉ
ፍኖተ ሰይጣን ኃዳፌ ነፍሳት ዘቦቱ ኵልነ ንትዌከል
ዘንተ አምላከ።

ከዊኖ እምቅድመ ዓለም ምስለ አብ ርእዮ ለዓለም


በማእሰረ ኃጢአት እንዘ ይትኀጐል በኃይለ ጥበቡ
አርዌ ይትከየድ በኢያእምሮ ጌጋይ ለሞት ተቀንየ።
48
ፈቂዶ ይፈውስ ትዝምደ ሰብእ ተገምረ በማኅፀነ
ድንግል ተኀቢኦ ለኵሉ ኃይል እለ በሰማያት
ማኅደር ወለእለ ይትቃወማ ኃይል በኢያእምሮ
ሠወሮሙ።

ሥጋ ለብሰ ዘይማስን ወዘኢይማስን ለሥጋ መዋቲ


ረሰዮ ዘኢይማስን ዘበአርአያ ሥጋ ዘመዋቲ አዳም
አርአያ ዘኢይማስን ዘቦቱ በአርአያ ዘይማስን
ተነሥተ።
49
ወትእዛዛተ ጽድቅ በወንጌል መጠወ ዘውእቱ ጸዋዒ
ዘበመንግሥት ንሕየው ተምሂረነ ወበውእቱ ወንጌል
ማእሰረ ሰይጣን ተበትከ ከመ እሞት ሕይወተ
ንትካፈል ወእምነ ኢያእምሮ ልቡና ንንሣእ።

ውእቱሂ ከዊኖ ሰብአ ወልደ እግዚአብሔር አምላክ


ዘተወልደ እምአዳም መዋቲ በአምሳሉ ተሰዊጦ
ነሥአ ዘቀዳሚ ለተወልዶ ተፀንሰ ብእሴ።
50
ዘውእቱ አምላክ ዘበአማን ዘበነቢያት አቅደመ
ተዐውቆ ወበሐዋርያት ተሰብከ ወእመላእክት
ተአኵተ ወእምኀበ ኵሎ ተሰብሐ።

ተሰቅለ በእንቲአነ ወበመስቀሉ ኮነ ሕይወትነ ፣


ጽንዕነ ፣ ቤዛነ ዘውእቱ ምሥጢር ኅቡእ ፍሥሓ
ዘኢይትዌዳእ ዘቦቱ።

51
ኵሉ ነፍሰ ፍትወተ ሰብእ ያርኅቅ እምእግዚአብሔር
ኢይክል ኪያሃ እንዘ ትፀውር ወትረ ዛ ይእቲ
ስብሐት ፍቅር እምእግዚአብሔር ኢታሴስል።

ወበእላ ከናፍር ፆታ ነጊር ኢይትከሀል ጥንቁቀ


ዘእምትካት ኅቡአ ኮነ ይእዜሰ ክሡተ ምሥጢር ኮነ
ለምእመናን አኮ ከመ ይትረአይ አላ ከመ
ይትሐለይ ውእቱ ዝንቱ መስቀል ወቦቱ ንትመካሕ
ከመ ንሰብሖ።
52
ወቦቱ እለ ይጠመቁሂ ምእመናን ፍጹማን እምኵሉ
ዘተነግረ ዘያስተርኢ ዘኢኮነ በአማን አድኀኑ
ነፍሶሙ።

በዝንቱ እለ ትጸንዑሂ ሕቱ ርእሰክሙ አፅምሙ


አዕዛኒክሙ ወእለ ይትረአያ አዑሩ አዕይንቲክሙ
እለ በገሃድ።

53
ከመ ታእምሩ ፈቃዶ ለኢየሱስ ክርስቶስ ወኵሎ
ምሥጢረ መድኃኒትክሙ ብእሲ ወአንስት ቅዱሳት
እለ ሀሎክሙ ውስተ ተመክሖ በእግዚአብሔር።

ያጽምእ ዘንተ ውሱጡ ለሰብእ ክርስቶስ ጸመደነ


ለኀበ አቡሁ አቅረበነ መጺኦ እምድኅረ ሐመ
ወወሪዶ ውስተ ሲኦል ዘውእቱ ነፍሰ ምውታን ፄወወ
ለሕይወት።
54
ርእዮ ሞት እንዘ ይወርድ በሥጋ ጌገዮ ወአምሰሎ
ወቦቱ ከመ ያለምድ ውሂጠ ርእየ በላዕሌሁ ስነ
መለኮቱ ጸርሐ በቃል ዐቢይ እንዘ ይብል መኑ
ውእቱ ዝንቱ ዘእምሥልጣንየ ሰብአ ለቢሶ ሊተ
ሞዐኒ።
መኑ ውእቱ ዝንቱ ዘእምሥልጣንየ ተውህቦ ሥጋ
ለኀጒል ይምሥጠኒ መኑ ዝንቱ ዘምድረ ለብሰ
ውእቱኬ ሰማያዊ ውእቱ መኑ ውእቱ ዝንቱ
ዘበሙስና ተወልደ ውእቱሰ ኢይማስን። 55
መኑ ዝንቱ ዘነኪር እም ሕግየ መኑ ዝንቱ
ዘእምዚአየ ይፄውው መኑ ዝንቱ ዘበኃይለ ነደ እሳት
ምስለ ሞት ይትበአስ

መኑ ዝንቱ ዘሞዖ ለጽልመት መኑ ውእቱ ዝንቱ


ስብሐት ሐዲስ ዘበአርአያዝ ተከልአኒ ገቢር
ዘእፈቅድ።

56
መኑ ዝንቱ እንበለ ኃጢአት ዘሞተ መኑ ዝንቱ
ዘበብዝኀ ብርሃኑ ለጽልመት አዖሮ ዘኢኀደገኒ
ለእሊአየ እስፍን አላ ኵሎ ለኀበ ሰማያት ይስሕብ
እለ ተውህባኒ ነፍሳተ።

መኑ ዝንቱ ስብሐት ዘይከልእ ሥጋ ኢትማስን መኑ


ዝንቱ ዘለኪፎቶ ኢይክል ምንትኑ ዝንቱ ዘየዐውዶ
ስብሐት ዘኢይትአተትዝ ተኀጐልኩ እምዝንቱ
ወእምእሊአሁ ዘአማስን በላዕሌሆሙ አልብየ።
57
ዝንቱ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተሰቅለ ዘቦቱ
ፀጋማይ የማናየ ኮነ ወታሕታይ ከመ ዘላዕላይ
ወደኃራይ ከመ ዘቀዳማይ።

እሙታን ተንሢኦ ሲኦለ ከይዶ በሞቱ ለሞት


ደምሰሶ እምድኅረ ተንሥአ በሣልስት ዕለት
አእኰቶ ለአብ እንዘ ይብል ዘአምላክ ቃል ጥዕጡዕ
ከመዝ።
58
አአኵተከ አብ አኮ በዝንቱ ከናፍር ውዱዳት ወአኮ
በልሳነ ሥጋ ዘባቲ ጽድቅ ወሐሰት ይወጽእ ወኢበዝ
ቃል ዘበኪነ ነፍሳት ግብር ይትገበር አላ በዝኩ
ቃል።

አአኵተከ ንጉሥ ዘብከ ይትዐወቅ ለኵሉ ወእንተ


ኢትትዐወቅ ወእንተ ኢትወጽእ ውስተ መናፍስት
ዘሥጋ።
59
ዘበዕዝነ ሥጋ ኢተኀልፍ ወእንተ በዓለም ኢሀለወት
ወበምድር ኢትትኀደግ አላ በዝኩ ቃል ዘበላዕሌነ
መንፈስ ዘለከ ለባሕቲትከ ይትናገር አብ።

ዘኪያከ ያፈቅር አብ ወዘኪያከ ይዌድስ ዘቦቱ ኵሉ


ማኅበረ ቅዱሳን ፍጹማን ኪያከ ይጼውዑ ዓርከ
ኪያከ አበ ኪያከ መጋቤ ወኪያከ ረዳኤ።
60
አምላክ ኵሉ እስመ ለከ ኵሉ ወኵሉ ብከ ዘሀሎ
ለከ ወአልቦ ካልእ ዘኢኮነ ዘዚአከ ለባሕቲትከ
ዘሀሎከ ለዓለም ዓለም።

ያእምር እንከ ኖላዊ ወኵሉ ነፍሳተ ምሥጢር


እምድኅረ ጸለየ ለአብ ከመ ታእምሩ ወትርአዩ
አዐርግ ይቤ ኢየሱስ።
61
ወበእንተዝ ይበል ኖላዌ መፍትው እንከ ነገረ
ኅቡአት ከመ ታእምሩ መነሃ ትሳተፉ ለቅድሳት
ወለመኑ ትገብሩ ተዝካሮ በአኰቴት።

ወዓዲ ይንግር እንዘ ይብል ንሕነሂ አኀውየ ቦቱ


ንፀወን ዘባሕቲቱ ሀብተ ተምሂረነ ኪያሁ ንንሣእ።

62
ዘይቤ ከመ የሀበነ ዘዓይን ኢርእየ ወዕዝን ኢሰምዐ
ውስተ ልበ ሰብእ ዘኢተሐለየ ዘአስተዳለወ
እግዚአብሔር ለእለ ያፈቅርዎ።
በከመ ይቤ ሙሴ ባዕዳንሂ ነቢያት ንሕነሂ ቦቱ
ተወኪለነ ሎቱ ነሀብ ስብሐተ ዘሎቱ ስብሐት ወጽንዕ
ለዓለመ ዓለም።

63
ጸሎት

64
ምስባክ
ባሕርኒ ርእየት ወጐየት፤
ወዮርዳኖስኒ ገብአ ድኅሬሁ፤
አድባር አንፈርዐፁ ከመ ሐራጊት።
ዓዲ
ርእዩከ ማያት እግዚኦ፤
ርእዩከ ማያት ወፈርሁ፤
ደንገፁ ቀላያተ ማያት ወደምፀ ማያቲሆሙ።
ማቴ ም. ፫ ቁ ፲፫ --- ፍ.ም 65
እስመ ለዓለም (ቅኝት)
ሖረ ኢየሱስ እምገሊላ ኀበ ዮሐንስ ፤ ከመ ያጥምቆ
በፈለገ ዮርዳኖስ ፤ ወወጺኦ እምማይ ተርኅወ ሰማይ
፤ መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል ዝንቱ ውእቱ
ወልድየ ዘአፈቅር ሎቱ ስምዕዎ።

66
ምልጣን
ሃሌ ሉያ ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ ፤
ወለደነ ዳግመ እምማይ ወእመንፈስ ቅዱስ ፤
እሙነ ኮነ ለፀሐየ ጽድቅ አስተርእዮቱ ፤ አማን
መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ።

67
አመላለስ
አማን በአማን መንክር
መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ

68
ወረብ
ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ ክርስቶስ ተወልደ፤
ወለደነ ዳግመ ወለደነ ዳግመ እመንፈስ ቅዱስ ወማይ።

69
እስመ ለዓለም (በመጸንጸል)
ሖረ ኢየሱስ እምገሊላ ኀበ ዮሐንስ ፤ ከመ
ያጥምቆ በፈለገ ዮርዳኖስ ፤ ወወጺኦ እማይ
ተርኅወ ሰማይ ፤ መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል
ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር ሎቱ ስምዕዎ።
አመላለስ
ወወጺኦ እማይ ወወጺኦ እማይ ተረኅወ ሰማይ፤
መጽአ ቃል እምደመና እምደመና ዘይብል። 70
ወረብ
ሖረ ኢየሱስ እምገሊላ ኀበ ዮሐንስ፤
ከመ ያጥምቆ በፈለገ ፈለገ ዮርዳኖስ።

71
ዕዝል
ሃሌ ሉያ ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ቃል ቃለ
እግዚአብሔር ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ ወተገሠ በሥጋ
መንፈስ ዘኢይትገሠሥ ወዘኢይትለከፍ ዘመልዕልተ
ሰማያት ዘመልዕልተ ሥልጣናት ወገብረ መንጦላዕተ
ሥጋ ሰብእ መዋቲ ወረደ ዲበ ምድር ወአንሶሰወ
ውስተ ዓለም በበህቅ ልህቀ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ
ተጠምቀ። 72
ምልጣን ዘዕዝል
ዘምልዕልተ ሰማያት ፤ ዘመልዕልተ ሥልጣናት
ወገብረ መንጦላዕተ ሥጋ ሰብእ መዋቲ፡፡

73
አቡን
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ እስመ ስምዓ
ይቀውም ሎቱ አብ ናዛዚ በርእየተ ርግብ ውስተ
ምጥማቃት እንዘ ይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ
ዘአፈቅር ዘኪያሁ ሠመርኩ ይቤ ወበይእቲ ሥጋ
እንተ ነሥአ መድኅን እምቅድስት ድንግል ኪያሃ
ሠምረ አብ በሥጋ ምጽአቱ።
74
ዝማሬ
ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእክት ለዘተወልደ
እማርያም እምቅድስት ድንግል ፤
ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ፤
ሙሴኒ ይቤ ዘተናገሮ በአምደ ደመና፤
ርእይክዎ ወስእንኩ ጠይቆቶ ዮም ሰማያዊ በማይ ተጠምቀ
ማርያምኒ ትቤ እንተፆረቶ በከርሣ ፤
ርእይክዎ ወስእንኩ ጠይቆቶ፤ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ፤
75
ዮሐንስኒ ይቤ ዘአጥመቆ በዮርዳኖስ፤
ርእይክዎ ወስእንኩ ጠይቆቶ ዮም ሰማያዊ በማይ ተጠምቀ
እንድርያስኒ ይቤ ዘነገደ ባሕረ ምስሌሁ፤
ርእይክዎ ወስእንኩ ጠይቆቶ፤ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ፤
በ፪ኤ ዓሣ ወበ፭ቱ ኅብስት አጽገቦሙ ኢየሱስ ለ፶፻ ዮም
ሰማያዊ በማይ ተጠምቀ፤
በበሕቅ ልህቀ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ።

***************************** *****************************
76
የጥምቀተ ባሕር መባረኪያ ሥርዓት
ምስባክ
ምንተ ኮንኪ ባሕር ዘጐየይኪ፤
ወአንተኒ ዮርዳኖስ ዘገባእከ ድኅሬከ፤
አድባር ዘአንፈርዐፅክሙ ከመ ሐራጊት።

የዕለቱ ወንጌል
ማቴ ም. ፫ ቁ ፲፫ --- ፍ.ም
77
አርያም
መሪና ተመሪ
ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ
ወለመንፈስ ቅዱስ ፤ ዮሐንስኒ ሀሎ ያጠምቅ
በሔኖን በቅሩበ ሳሌም በማዕዶተ ዮርዳኖስ ወብርሃነ
ጽድቅሰ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ።

78
አቡን
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ነአምን
በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ፤
እማርያም ዘተወልደ አፍቂሮ ኪያነ መጽአ ኀቤነ
ዘነቢያት ሰበኩ ለነ ፤ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ
ይፈጽም ኵሎ ሕገ ወአስተርአየ ገሃደ።

79
ምልጣን
በዮርዳኖስ ተጠምቀ ፈጺሞ ሕገ ወአስተርአየ ገሃደ።

ሰላም
ዮም ፍሥሓ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ
ጥምቀቱ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኀዲጎ ተስዓ
ወተስዓተ ነገደ ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ
በሰላም። 80
ምልጣን
ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ቆመ ማእከለ
ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም።

ወረብ
ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ፤
ማዕከለ ባሕር ቆመ ማዕከለ ባሕር።
81
ሰላም
ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ
በበእንተ ጥምቀቱ ፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ፤ ቆመ ማእከለ ባሕር
ገብአ ወወጽአ በሰላም።

82
መልካም የጥምቀት በዓል
ይህ ጥምቀት በዓል ሥርዓተ ማኅሌት ተንሸራታች ማሳያ (slide show) በኮለምበስ ኦሐዮ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ካህን
በሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሀብቴ ኩሩ ገብረአብ ና በአቶ ኃይሉ ደስታ በቀለ ተዘጋጀ።
ጥር 9 ቀን 2012 ዓ.ም
January 18, 2020

Columbus, Ohio USA

የአምላካችን ይቀርታውና ቸርነቱ በሁላችንም ላይ ይደርብን ። አነሣሥቶ ላስጀመረን አስጀምሮ ላስፈጸመን ክብርና ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
ለአንድ አምላክ ይሁን ፤ ለዘለዓለሙ አሜን።

84

You might also like