You are on page 1of 39

መሪና ተመሪ

ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ፤


ማርያም እምነ ናስተበቍዐኪ፤

በኅብረት፦
እምአርዌ ነዓዊ ተማኅፀነ ብኪ፤
በእንተ ሐና እምኪወኢያቄም አቡኪ፤
ማኅበረነ ዮም ድንግል ባርኪ።
በድጋም
ጸልተ እግዝእትነ ማርያም ድንግሌ ወሊዱተ
አምሊክ። ታዏብዮ ነፍስየ ሇእግዚአብሔር።
ወትትሐሠይ መንፈስየ በአምሊኪየ ወመድኃኒየ።
እስመ ርእየ ሕማማ ሇአመቱ። ናሁ እምይእዜሰ
ያስተበፅዐኒ ኵለ ትውሌድ እስመ ገብረ ሉተ
ኃይሇ ዒቢያተ ወቅደስ ስሙ።
ወሣኅለኒ ሇትውሌዯ ትውሌድ ሇእሇ ይፈርህዎ።
ወገብረ ኃይሇ በመዝራዔቱ ወዘረውዎሙ ሇእሇ
ያዏብዩ ኅሉና ሌቦሙ። ወነሠቶሙ ሇኃያሊን
እመናብርቲሆሙ ፤ አዔበዮሙ ሇትሑታን
ወአጽገቦሙ እምበረከቱ ሇርሁባን ፤ ወፈነዎሙ
ዔራቆሙ ሇብዐሊን ፤ ወተወክፎ ሇእሥራኤሌ
ቍሌዓሁ፤ ወተዘከረ ሣህል ዘይቤልሙ ሇአበዊነ
ሇአብርሃም ወሇዘርዐ እስከ ሇዒሇም።
መሪ ተመሪ
ተሰመይኪ ፍቅርተ ኦ ቡርክት እምአንስት።
አንቲ ውእቱ ዲግሚት ቀመር እንተ ትሰመይ
ቅድስተ ቅደሳን ወውስቴታ ጽሊተ ኪዲን።
ዏሠርቱ ቃሊት እሇ ተጽሕፋ በአጻብዑሁ
ሇእግዚአብሔር ቀዱሙ ዜነወነ በየውጣ እንተ
ይእቲ ቀዲሜ ስሙ ሇመድኃኒነ ኢየሱስ
ክርስቶስ ዘተሰብአ እምኔኪ ዘእንበሇ ውሊጤ
ወኮነ ዏራቄ ሇሐዱስ ኪዲን በውኂዘ ዯሙ ቅደስ
አንጽሖሙ ሇመሀይምናን ወሇሕዝብ ንጹሓን።
ሰአሉ ሇነ ቅድስት።
በኅብረት፦በዜማ
ወበእንተዝ ናዏብየኪ ኰሌነ ኦ እግዝእትነ
ወሊዱተ አምሊክ ንጽሕት ኵል ጊዜ ንስእሌ
ወናንቀዏደ ኀቤኪ ከመ ንርከብ ሣህሇ በኀበ
መፍቀሬ ሰብእ።
ተመሪ፦በዜማ
ታቦት በወርቅ ሌቡጥ እምኵሇሄ ዘግቡር
እምዔፅ ዘኢይነቅዝ ይትሜሰሌ ሇነ
ዘእግዚአብሔር ቃሇ ዘኮነ ሰብአ ዘእንበሇ
ፍሌጠት ወኢውሊጤ መሇኮት።
ንጹሕ ዘአሌቦ ሙስና ዘዔሩይ ምስሇ አብ ወቦቱ
አብሠራ ሇንጽሕት። ዘእንበሇ ዘርዔ ኮነ ከማነ
በኪነ ጥበቡ ቅደስ ዘተሰብአ እምኔኪ ዘእንበሇ
ረኰስ። ዯመረ መሇኮቶ ሰአሉ ሇነ ቅድስት።
አድሌ
ከ “መቅዯስ ዘይኬሌሌዋ” እስከ “በትረ አሮን”
ድረስ።

መሪ፦በዜማ
ሇኪ ይዯለ ዘእምኵልሙ ቅደሳን ትሰአሉ ሇነ
ኦ ምሌእተ ጸጋ ፤ አንቲ ተዏብዪ እምሉቃነ
ጳጳሳት ፤
ወፈድፋዯ ትከብሪ እምነቢያት ፤ ብኪ ግርማ
ራእይ ዘየዏቢ እምግርማ ሱራፌሌ ወኪሩቤሌ።
አንቲ በአማን ምክሐ ዘመድነ። ወሰአሉት
ሕይወተ ሇነፍሳቲነ። ሰአሉ ሇነ ኀበ እግዚእነ
ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ያጽንዏነ በርትዔት
ሃይማኖት ውስተ አሚነ ዚአሁ ይጸግወነ ሣህል
ወምሕረቶ ይሥረይ ኃጢአተነ በብዝኀ ምሕረቱ
ሰአሉ ሇነ ቅድስት።
በዝማሜ
ወበእንተዝ ናዏብየኪ ኰሌነ ኦ እግዝእትነ
ወሊዱተ አምሊክ ንጽሕት ኵል ጊዜ ንስእሌ
ወናንቀዏደ ኀቤኪ ከመ ንርከብ ሣህሇ በኀበ
መፍቀሬ ሰብእ።
“ጸልታ ሇማርያም”
ጸልታ ወስእሇታ ያድኅነነ እመዒተ ወሌዲ።
ጸልታ ወስእሇታ ሇርዔሰ ሉቃነ ጳጳሳት ………
ይዔቀቦ እመዒተ ወሌዲ።
ጸልታ ወስእሇታ ሇመፍቀሬ አምሊክ …….ይዔቀቦ
እመዒተ ወሌዲ።
ጸልታ ወስእሇታ ሇሕዝበ ክርስቲያን ይዔቀቦሙ
እመዒተ ወሌዲ።
ጸልታ ወስእሇታ ሇኢትዮጵያ ይዔቀባ እመዒተ
ወሌዲ።
ጸልታ ወስእሇታ ሇመካንነ ………..ይዔቀባ
እመዒተ ወሌዲ።
ጸልታ ወስእሇታ ሇነፍሳተ ሙታን ታድኅኖሙ
እመዒተ ወሌዲ። ……………..
መዝሙር 77 ÷ 65
ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም
ወከመ ኃያሌ ወኅዲገ ወይን።
ወቀተሇ ጸሮ በድኅሬሁ።
ትርጓሜ
እግዚአብሔር ከእንቅሌፍ እንዯሚነቃ ፤ የወይን
ስካር እንዯተወው እንዯ ኃይሇኛም ሰው ተነሣ ።
ጠሊቶቹንም በኋሊው ገዯሇ።
አርያም
መሪና ተመሪ፦በዝማሜ
ሃላ ለያ ሇአብ ሃላ ለያ ሇወሌድ ሃላ ለያ
ወሇመንፈስ ቅደስ ፤ ቀዲሚ ዜማ ግበሩ በዒሇ
በትፍሥሕት እስከ አቅርንቲሁ ሇምሥዋዔ ዛቲ
ፋሲካ ቀዲሚት ሕግ።
በተመሪ በኩሌ በዝማሜ
ሃላ ለያ ሇአብ ሃላ ለያ ሇወሌድ ሃላ ሃላ ለያ
ወሇመንፈስ ቅደስ ፤ ይገብሩ በዒሇ ሰማያት ፤
ይገብሩ በዒሇ ዯመናት ፤ ወምድርኒ ትገብር
ፋሲካ ተሐጺባ በዯመ ክርስቶስ።
መሪ ተመሪ
ሃላ ለያ ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን
እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን ቀዯሳ
ወአክበራ እምኵልን መዋዔሌ አሌዒሊ አማን
ተንሥአ እምነ ሙታን።
አማን በአማን አማን በአማን
ተንሥአ እምነ ሙታን
እስመ ሇዒሇም
ትንሣኤከ ሇእሇ አመነ
ብርሃነከ ፈኑ ዱቤነ።

ትንሣኤህን ሇምናምነው ብርሃንህን


በሊያችን ሊክ።
የኪዲን ሰሊም
ተሠሃሌከ እግዚኦ ምድረከ ፤ ሃላ ሃላ ለያ ፣
ሃላ ሃላ ለያ ፣ ሃላ ለያ ፣ ሃላ ለያ።
ይእቲ ማርያም እምነ ወእሙ ሇግዚእነ ሰአሉ
በእንቲአነ ከመ ይምሐረነ ወይሣሃሇነ ያስተርኢ
ኂሩቱ በሊዔላነ። ሠርዏ ሇነ ሰንበተ ሇዔረፍተ
ዚአነ ፍሥሐ ወሰሊም ሇእሇ አመነ።
ኪዲን
ካህን፦ ክርስቶስ ተንሥአ እም ሙታን
ሕዝብ፦ በዏቢይ ኃይሌ ወሥሌጣን።
ካህን፦ አሠሮ ሇሰይጣን
ሕዝብ፦ አግዏዞ ሇአዲም።
ካህን፦ ሰሊም
ሕዝብ፦ እምይእዜሰ
ካህን፦ ኮነ
ሕዝብ፦ ፍሥሐ ወሰሊም።
ምዔዛሌ፦መሪ ተመሪ
እግዚኦ ጸወነ ኮንከነ ሇትውሌዯ ትውሌድ

በመሪ በኩሌ
ወይሠርኅ ሇነ ተግባረ እዯዊነ
በመመራራት
ተፈሣሕነ ወተሐሠይነ በኵለ መዋዔሉነ
ወተፈሣይነ ህየንተ መዋዔሌ ዘአሕመምከነ
ወህየንተ ዒመት እንተ ርኢናሃ ሇእኪት።
በመሪ በኩሌ
ስብሐት ሇአብ ሇወሌድ ወሇመንፈስ ቅደስ

በተመሪ በኩሌ
ሇዒሇም ወሇዒሇመ ዒሇም።
መሪ ተመሪ
እግዚኦ ኰነኔከ ሀቦ ሇንጉሥ ፤

በተመሪ በኩሌ፦ በኅብረት


ወይምሊእ ስብሐቲሁ ኰል ምድረ ሇይኩን
ሇይኩን።
በመመራራት
ይገንዩ ቅድሜሁ ኢትዮጵያ ወጸሊእቱሂ ሐመዯ
ይቀምሁ።
በመሪ በኩሌ
ስብሐት ሇአብ ሇወሌድ ወሇመንፈስ ቅደስ
በተመሪ በኩሌ
ሇዒሇም ወሇዒሇመ ዒሇም።
መሪ ተመሪ
ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ኄር፤

በተመሪ በኩል
ወየአምር ከመ መሐሪ እግዚአብሔር፤
በመመራት
ሃሌ ሉያ ንግሩ ለእግዚአብሔር ምሕረቶ
ወመንክሮሂ ለእጓለ እመሕያው፤ እስመ ሰበረ
ኆኃተ ብርት ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘሐጺን።
መሪ በኩሌ
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
በተመሪ በኩሌ
ለዓለም ወለዓለመ ዒሇም።
መሪ ተመሪ
አድኅነኒ እግዚኦ እስመ ኀልቀ ኄር፤
በመሪ በኩል
ወበከመ ዕበየ ልእልናከ ሠራዕኮሙ ለደቂቀ እጓለ
እመሕያው።
መሪ ተመሪ
ይእዜ እትነሣእ ይቤ እግዚአብሔር፤
እሬሲ መድኃኒተ ወአግህድ ቦቱ። ….
በመሪ በኩል
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ

በተመሪ በኩል
ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
መዝሙር
ሃላ ለያ ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትሐሰይ ምድር
ወይንፍሁ ቀርነ መሠረታተ ሕምዝ ወይወውዐ
አድባር ወአውግር ወኵለ ዔፀወ ገዲም ወዮምሰ
ዏባይ ፍሥሐ በሰማያት ወምድርኒ ትገብር
ፋሲካ ተሐፂባ በዯመ ክርስቶስ።
ምሌጣን
ወይወውዐ አድባር ወአውግር ወኵለ ዔፀወ
ገዲም ወዮምሰ ዏባይ ፍሥሐ በሰማያት
ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐፂባ በዯመ
ክርስቶስ።
ሰሊም
ተሣሃሌከ እግዚኦ ምድረከ ሃላ ለያ ፤ ፍጹመ
ንጉሠ ኯነንዎ አይሁድ ተካፈለ አሌባሲሁ
ሐራ ሠገራት ወኯርዔዎ ርእሶ በኅሇት ረገዝዎ
ገቦሁ በኰናት ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት ፤
ሰሊመ ይጸጉ ሇነገሥት ሇአሕዛብ
ወሇበሐውርት።
አመሊሇስ
ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ
ተሐፂባ በዯመ ክርስቶስ።

ምድርም በክርስቶስ ዯም ታጥባ


ፋሲካን(ዯስታን) ታዯርጋሇች
ስብሐት ሇእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ
ከመናምሌኮ።
ስብሐት ሇማርያም እመ አምሊክ እግዝእትነ
ወመድኃኒትነ።
ስብሐት ሇመስቀሇ ክርስቶስ ዔፀ መድኃኒት
ኃይሌነ ወፀወንነ።
ጸልተ ሃይማኖት……….
አቡነ ዘበሰማያት………..
ምሥጋና
ይህን የአምሊካችን የጌታችንና የመድኃኒታችንን የትንሣኤ በዒሌ አከባበር ሥርዒትን በተንሸራታች
መስኮት (Slideshow) ዛሰጋግጅ ፤ ዋቢ መጻሕፍትን በማዘጋጀትና ወርቃማ ጊዚያቸውን በመሰዋት ፤
ከመጀመሪያ እስከ ፍፃሜ ድረስ ዔርማትን በማድረግና ሇመከሩኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
የኮልምበስ ዯብረ ገነት ቅደስ ሚካኤሌ ወገብረ መንፈስ ቅደስ ቤተ ክርስቲያን ካህን ሇሆኑት ሇሉቀ
ኅሩያን ቀሲስ ሀብቴ ኩሩ ገብረአብ ከፍ ያሇ ምሥጋናዬን አቀርባሇሁ።

ጌታሁን ተሾመ Getahun Teshome


Columbus, OHIO April 14, 2023
bereded62@gmail.com

You might also like