You are on page 1of 5

መልክዐ ቅዱስ ዳዊት

መልክዐ ቅዱስ ዳዊት-ግእዝ የቅዱስ ዳዊት መልክዕ በአማርኛ

፩. እምሥርወ እሴይ ዘሠረፅከ ወእማሕፀና 1. እምሥርወ እሴይ፡- ከልጅህ ከድንግል ማርያም


ለሩት፤ ያስተበጽዑከ በእንተዝ በጥበበ ኵሉ ማሕፀን የማይመረመር የሕይወት ባሕርይ ፈጽሞ
ስብሐት፤ ኦ ብፁዕ ንጉሠ እስኤል ዳዊት፤ ተገኝቷልና ከእሴይ አብራክ እና ከሩት ማሕፀን ተገኘህ፤
እስመ ተረክበ ወተከሥተ ባሕርየ ኅቡዕ ስለዚህ በምሥጋና ጥበብ ሁሉ ‹የእስራኤል ንጉሥ ክቡር
ሕይወት፤ እመዝገበ ከርሣ ለማርያም ዘለከ ዳዊት› እያሉ ያደንቁሃል፡፡
ወለት፡፡
2. ለዝክረ ስምከ፦ በትሕትና ቅባት ለለዘበ ጠጒርህ እና
፪. ሰላም ለዝክረ ስምከ ውስተ ፈትለ መዝሙር በምስጋና ፈትል ውስጥ አንድ ለሆነ ለስምህ መታሰቢያ
ዘተወሐደ፤ ወለሥዕርትከ ሰላም በቅብዐ ሰላምታ ይገባል፤ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ሆይ! ወደ
ትሕትና ዘጽሕደ፤ ፍኖተ ሰማይ ዳዊት ጊዜ ሰማይ ጐዳና መንገድን በአቀናህ ጊዜ ይኽ ጠባብ
አርታዕከ መንገደ፤ አስተፋጥን ለቀበላየ እንዘ መንገድ እጅግ ያስፈራልና እጅህን እያዘጋጀህ እኔን
ታስተሴኒ እደ፤ እስመ ፍና ዝንቱ መፅብብ ለመቀበል አፍጥን፡፡
ያፈርህ ፈድፋደ፡፡

፫. ሰላም ለርእስከ በአክሊለ መንግሥት


ዘከብረ፤ ወለሥነ ገጽከ እምፀሐይ ዘይበርህ 3. ለርእስከ፦ ከፀሐይ ይልቅ ዘወትር እጅግ ለሚያበራ
ወትረ፤ ለኀበ ሰማይ ዳዊት ጊዜ አርታዕከ ለፊትህ ደም ግባት እና በመንግሥት ዘውድ ለከበረ ራስህ
ሐዊረ፤ አስተሳኒ ሊተ መሰንቆ ወአስተዋድድ ሰላምታ ይገባል፤ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ሆይ! ወደ
መዝሙረ፤ ከመ ለጻድቃን ታስተዴሉ ምዕረ፡ ሰማይ ለመሔድ በአቀናህ ጊዜ ለጻድቃን ፈጽመህ
፡ እንደምታዘጋጅ መዝሙርን አስማማ፤ መሰንቆንም
አሳምር፡፡
፬. ሰላም ለቀራንብቲከ ወለአዕይንቲከ እለ
ኵሕል፤ ወለአእዛኒከ ርኁባት ጊዜ አጽምአ 4. ለቀራንብቲከ፡- ቃልንና ፍርድን በመስማት ጊዜ
ፍትሕ ወቃል፤ ርኁቀ በቀል ዳዊት ንጉሠ ለተራቡ ጆሮዎችህ፣ ለተዋቡ ቅንድቦችህ እና ለዐይኖችህ
እስራኤል፤ ፀርየ ቅትል እግዚኦ በመጥባሕትከ ሰላምታ ይገባል፤ የእስራኤል ንጉሥ የዋህ በቀልን
ስሑል፤ አምጣነ ሰይጣን ውእቱ ጎልያድ የማታውቅ ቅዱስ ዳዊት ሆይ! ኃይለኛ ጐልያድ ሰይጣን
ኃያል፡፡ ነውና አቤቱ በተሳለ ሰይፍህ ጠላቴን ግደለው፡፡

፭. ሰላም ለመላትሒከ ዘስኂን አምሳለ ሮማን፤ 5. ለመላትሒከ፦ ከከበረ ሽቱ ይልቅ ለሚጣፍጡ


ወለአእናፊከ ምዑዛት እምጼና ሐንክሶ አፍንጫዎችህ እና በሮማን አምሳል መልካም መዓዛ
ወልብን፤ ዳዊት ብፁዕ ንጉሠ ቤርሳቤሕ ለአለው ጒንጭህ ሰላምታ ይገባል፤ የዳንና የቤርሳቤህ
ወዳን፤ ኢይትዓበይ በላዕሌየ ጎልያድ ሰይጣን፤ ንጉሥ ብፁዕ ዳዊት ሆይ! ጐልያድ ሰይጣን በእኔ ላይ
እደ ጸሎትከ ይቅትሎ በዕብን፡፡ እንዳይኮራ የጸሎት እጅህ በድንጋይ ይግደለው፡፡

1
፮. ሰላም ለከናፍሪከ መሰንቆ ሃይማኖት 6. ለከናፍሪከ፦ ከአፍህ ጋር ምስጋናን እያቀረቡ
ዘነበባ፤ ምስለ አፉከ ስብሐተ እንዘ ያቄርባ፤ የሃይማኖት መሰንቆን ለተናገሩ ከንፈሮችህ ሰላምታ
ዳዊት ለጽዮን ንጉሠ ሕዝባ፤ ዕጣነ ስኂን ይገባል፤ የጽዮን ሕዝብ ንጉሥ ቅዱስ ዳዊት ሆይ! የሳባ
ወወርቅ ነገሥተ ተርሴስ ወሳባ፤ ያበውኡ እና የተርሴስ ነገሥታት ወርቅና ከርቤ ዕጣን ለልጅህ
ለወልድከ ለኦሪት በምግባ፡፡ በኦሪት ሥርዐት ያቀርባሉ፡፡

፯. ሰላም ለአስናኒከ ወለልሳንከ መክብቡ፤ ጊዜ 7. ለአስናኒከ፡- ንንግሩ ለሚያምር አንደበትህ እና


ቃልከ ነበበ በዘይሤኒ ንባቡ፤ የዋህ ልቡና በተናገርህ ጊዜ ለአንደበትህ ጌጥ ለሆነ ጥርስህ ሰላምታ
ዳዊት ለእግዚአብሔር ቅርቡ፤ በሎሙ ይገባል፤ ልብህ የዋህ የሆነ ለእግዚአብሔር የምትቀርብ
በመዝሙርከ ለሕዝበ እስራኤል የብቡ፤ ቅዱስ ዳዊት ሆይ! ‹የክርስቶስ ምሥጢሩ ተገልጦልኛልና
አምጣነ ተከሥተ ሊተ ለክርስቶስ ጥበቡ፡፡ የእስራኤልን ሕዝቦች በመዝሙርህ እልል በሉ› በላቸው፡

፰. ሰላም ለእስትንፋስከ በመዓዛ ዐልው 8. ለእስትንፋስከ፦ የበሰለ የዕውቀትን ወይን ለጠጣ


ዘተቶስሐ፤ ወለጒርኤከ ዘሰትየ ወይነ አእምሮ ጒሮሮህ እና በሽቱ መዓዛ ላይ ለተጨመረ እስትንፋስህ
ፍሉሐ፤ ለኵልነ ሀሊ አርከ ፈጣሪ ምሕረተ ሰላምታ ይገባል፤ የፈጣሪ ወዳጅ ቅዱስ ዳዊት ሆይ!
ወፍትሐ፤ ከመ ንትሉ በአሠርከ ፍኖተ ንጹሐ፤ በጐዳናህ ንጹሕ መንገድን እንከተል ዘንድ ንስሐን
ወንኩን ከማከ ለገቢር ንስሓ፡፡ ለማድረግ እንደ አንተ እንሆን ዘንድ ምሕረትንና ፍርድን
ለሁላችን ዘምር (ለምንልን)፡፡

9. ለቃልከ፦ በባለሟልነት እና በመወደድ ልብስ ለተሸፈነ


፱. ሰላም ለቃልከ ሥርግወ ትንቢት አምሳለ ትከሻህ እና በወርቅ አምሳያ ትንቢትን ለተሸለመ ቃልህ
ቃማ፤ ወለመትከፍትከ ግልቡብ በልብሰ ሞገስ ሰላምታ ይገባል፤ አውቴ ዝራማ ያሳደገችህ የእስራኤል
ወግርማ፤ ንጉሠ እስራኤል ዳዊት ዘሐፀነተከ ንጉሥ ቅዱስ ዳዊት ሆይ! የዘማዊት ዓለምን መውደድ
አውቴ ዝራማ፤ እፎ ተበጽአ ትሕትናከ በልሳነ በተውህ ጊዜ በሰማይ ንጉሥ አንደበት ትሕትናህ እንዴት
ንጉሥ ዘራማ፤ ሶበ ኀደገ አፍቅሮታ ለዓለም ተደነቀ!
ዘማ፡፡
10. ለዘባንከ፡- ለቸርነት ብርሃንና ተግሣጽ የጥበባት
፲. ሰላም ለዘባንከ ወለእንግድዓከ ቢጹ፤ አዳራሾችን ለሠሩ ለጀርባህ እና ለደረትህ ሰላምታ
ለብርሃነ ኂሩት ወተግሣጽ በጽርሐ ጥበባት ይገባል፤ ከበቀል የራቅህና የቅብዐ መንግሥት መጀመሪያ
ሐነፁ፤ ርኁቀ በቀል ዳዊት ለቅብዐ የሆንህ ቅዱስ ዳዊት ሆይ! የጠላቶቼን እግራቸውን
መንግሥት አንቀጹ፤ ለፀርየ አእጋሪሆሙ ጸሎትህ ያሰናክለው፤ በጸሎትህም ኃይል እንደ ወፍጮ
ጸሎታቲከ ያእቅፁ፤ ወከመ ማኅረጽ ርእሶሙ ራሳቸውን ይፍጩ፡፡
ይህርፁ፡፡
11. ለሕፅንከ፡- በአምላክ ጥበብ ብዕር ምስጋናን
፲፩. ሰላም ለሕፅንከ ወለአዕዳዊከ ኀቡረ፤ በአንድነት ለጻፉ ለእጆችህ እና ለጭንህ ሰላምታ ይገባል፤
ለብርአ ጥበቡ ለአምላክ እለ ጸሐፉ መዝሙረ፤ ክብርን የተሰጠህ በትሕትና ከፍ ያልህ ልበ አምላክ ቅዱስ
ልዑለ ትሕትና ዳዊት እንተ ተጸጐከ ክብረ፤ ዳዊት ሆይ! ‹በጐስቋሎች ምክር ያልኖረ ሰው ብፁዕ ነው፤
እንዘ ትብል ብፁዕ ብእሲ በምክረ ረሲዓን

2
ዘኢሖረ፤ ወሕገ አምላኩ ርቱዐ ዘይነብብ የቀና የአምላክን ሕግም ዘወትር የሚፈጽም ብፁዕ ነው›
ወትረ፡፡ በለን፡፡

፲፪. ሰላም ለመዛርዒከ ለቀቲለ ግሩም አንበሳ፤ 12. ለመዛርዒከ፦ ከስልሳ ኃይለኞች ጽናት ይልቅ ለጸና
በኃይለ ኵርናዕከ ዘጸንዐ እምጽንዓ ኃያላን በክርንህ ኃይል አስፈሪ አንበሳን ለገደለ መዝራዕትህ
ስሳ፤ ኅሩየ አምላክ ዳዊት ወለክብረ ሰላምታ ይገባል፤ አምላክ የመረጠህና ለመንግሥት ክብር
መንግሥት ሞገሳ፤ ጽዮን አመ እትወታ ምድረ ባለሟል የሆንህ ቅዱስ ዳዊት ሆይ! ከኢሎፍሊ ምድር
ኢሎፍሊ ገይሳ፤ ትኤምኃከ እንዘ ትብል ገሥግሣ ጽዮን በምትገባ ጊዜ በደስታና በአንክሮ
ሐዊሳ፡፡ የሰላምታ ቃል ‹ንጽሕና ሆይ! መጣህን› እያለች እጅ
ትነሣኻለች፡፡፡
፲፫. ሰላም ለእመትከ ወለእራኅከ መፍቅድ፤
ዘመሰንቆ ማኅሌት ይጼውዕ እምታሕተ አፃብዕ 13. ለእመትከ፡- የምስጋና መሰንቆን ተአዘጋጅ ዘንድ
ውዱድ፤ መሠረት ሰላም ዳዊት ወለቃለ ከጣቶች በታች ለተስማማና ለተወደደ ለመሐል እጅህ
መዝሙር ድድ፤ ምስሌየ ሀሉ እግዚእየ እስከ እና ለክንድህ ሰላምታ ይገባል፤ የሰላምና የምስጋና ቃል
የኃልፍ ትውልድ፤ እስመ አነ ከመ ኵሉ ፈላሲ መሠረት ቅዱስ ዳዊት ሆይ! እኔ እንደ ሁሉ ስደተኛና
ወነግድ፡፡ እንግዳ ነኝና ትውልድ እስኪያልፍ ድረስ ጌታየ ሆይ!
ከእኔ ጋር ኑር፡፡

14. ለአጽፋረ እዴከ፡- ዋጋው ድንቅ በሆነ በሚያምር


፲፬. ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ወለገቦከ ስኩብ፤ መንግሥት ጀርባ ለተኛ ጐንህ እና ለእጅህ ጥፍሮች
በዘባነ መንግሥት ቅድው ዘሐሳበ ሤጡ ሰላምታ ይገባል፤ በየዋሂት ርግብ አምሳል ሀሳብህ የዋህ
ዕፁብ፤ የዋሀ ሕሊና ዳዊት አምሳለ የዋሂት የሆነ ቅዱስ ዳዊት ሆይ! አምላካችን አብ በቃሉ ‹ከብዙ
ርግብ፤ ብእሴ ረከብኩ ዘከማየ እምነገደ አእላፍ ሕዝብ ወገን መካከል እንደ እኔ ያለ ሰውን አገኘሁ›
ሕዝብ፤ በቃለ ዚአሁ ይብለከ አምላክነ አብ፡፡ ይልኻል፡፡

፲፭. ሰላም ለከርሥከ እምብዕለ ቅንዓት ግሁስ፤ 15. ለከርሥከ፦ መንፈስ ቅዱስን ለተመላ ልብህ እና
ወለልብከ ሰላም ምሉዓ ቅዱስ መንፈስ፤ ከቅንዓት ገንዘብ ለራቀ ሆድህ ሰላምታ ይገባል፤ ልበ
አስተበፅዐከ ዮም ዳዊት ንጉሥ፤ ታንጽሐኒ አምላክ ንጉሥ ዳዊት ሆይ! ለነፍስ ሕማሟና ሞቷ ነውና
በጸሎትከ እምርስሐተ ጌጋይ ርኵስ፤ እስመ ከረከሰ የበደል ጒስቁልና በጸሎትህ ታነጻኝ ዘንድ ዛሬ
ሕማማ ወሞታ ለነፍስ፡፡ አመሰግንኻለሁ፡፡

፲፮. ሰላም ለኵልያቲከ ወለአማዑቲከ ምዕላደ 16. ለኵልያቲከ፡- የርኅራኄ ውኃ ምንጭ ለሆነ ሀሳብህ
ትንቢት ወሕግ፤ ወለሕሊናከ ሰላም ዘማየ እና የትንቢትና የሕግ መከማቻ ለሆነ አንጀትህ እና
ርኀራኄ ፈለግ፤ ማዕደ አምላክ ዳዊት በማዕጾ ኵላሊትህ ሰላምታ ይገባል፤ በትሕትና መዝጊያ የዘጋህ
ትሕትና ንሱግ፤ እምሰምሶን ቀታሌ እልፍ የአምላክ ማዕድ ዳዊት ሆይ! በደካማ አህያ መንጋጋ
በመንሰከ ድኩም አድግ፤ ትኄይስ አንተ እልፍ ከገደለ ከሶምሶን ይልቅ አንተ ትሻላለህ፤
ወትጸንዕ እምጎግ፡፡ ከብዙዎችም አንተ ትጸናለህ፡፡

3
፲፯. ሰላም ለኅንብርትከ ለአካልከ ማዕከሉ፤ 17. ለኅንብርትከ፡- ለጭኖችህ ክፍሎች እና በጀርባህ
በበመክፈልተዝ ሐቌከ ወለአቊያጺከ ክፍሉ፤ ክፍል አካልህ መካከሉ ለሆነ እምብርትህ ሰላምታ
አምላኩ ለሙሴ ዘወደሰከ በቃሉ፤ እንዘ ይብል ይገባል፤ የሙሴ አምላክ ‹ከፍጡራን ሁሉ እንደ ልቤ የሆነ
ከመ ልብየ እምነ ፍጡራን ኵሉ፤ ረከብኩ በሰውነቱ ትንሽ የሆነ ዳዊትን አገኘሁ› እያለ አመሰገነህ፡
ዳዊትሃ ዘንኡስ አካሉ፡፡ ፡

፲፰. ሰላም ለአእጋሪከ እለ ጸንዓ ከመ ኀያል፤ 18. ለአእጋሪከ፦ በሚሮጥ ፌቆ አምሳያ እንደ ዋልያ
አምሳለ ረዋጺ ወይጠል፤ ወከመ ከማሃ ለጽዮን ለበረቱ እግሮችህ ሰላምታ ይገባል፤ ልበ አምላክ ቅዱስ
በውሳጤ ሐዲስ ምርጡል፤ ታስተበጽአከ ዳዊት ሆይ! ‹እንደ ጽዮን በአዲስ አዳራሽ ውስጥ ዳዊት
በንባበ ቃላ ዘይብል፤ ዳዊት ትሑት ወዳዊት ከፍ ያለ ነው፤ ዳዊት ትሑት ነው› እያለች በቃሏ ንግግር
ልዑል፡፡ ታደንቅኻለች፡፡

፲፱. ሰላም ለሰኰናከ ወለመከየድከ ክልኤቱ፤ 19. ለሰኰናከ፡- በአምላክ ጐዳና ጸንተው ለቆሙ ለሁለቱ
እለ አጽንአ ቀዊመ ለአምላክ በፍኖቱ፤ ስምከ መረገጫዎችህ እና ለተረከዝህ ሰላምታ ይገባል፤ የአምላክ
ዳዊት ማኅየዊ በኀበ ሥላሴ ሠለስቱ፤ ወዝክረ ልብ የተባልህ ቅዱስ ዳዊት ሆይ! ስምህ በሥሉስ ቅዱስ
ስምከ በአርጋኖን ዘአውታሪሁ ዐሥርቱ፤ ዘንድ ሕያው ነው፤ አውታሩ ዐሥር በሆነ ምስጋና ለስምህ
ወበቅድመ እግዚአብሔር ለጻድቅ ክቡር ሞቱ፡ መታሰቢያ ሆነ፤ የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ፊት ክቡር
፡ ነው፡፡

፳. ሰላም ለአፃብዒከ ዘበፍና አእጋር 20. ለአፃብዒከ፦ ነጭ የሆኑ የጥፍሮች ጋሻ ልብስን


ኢተአቅፉ፤ ልብሰ ወልታ አጽፋር ፀዓድው እየተጐናጸፉ በእግር መንገድ ለአልተሰነካከሉ ጣቶችህ
እንዘ ይተአጸፉ፤ ዳዊት በለኒ ለቃለ መዝሙር ሰላምታ ይገባል፤ ነቢየ ልዑል ቅዱስ ዳዊት ሆይ!
ለለምዕራፉ፤ አእጋረ ነፍስየ ድኩማን አመ ፍና በምስጋናህ ቃል በየምዕራፍ ደካማ የሆኑ የነፍሴ እግሮች
ሰማይ ኀለፉ፤ ዘጻመወ በዓለም የሐዩ ለዝሉፉ፡ በሰማይ ጐዳና በሔዱ ጊዜ ‹በዓለም የደከመ ለዘለዓለም
፡ ይድናል› በለኝ፡፡

፳፩. ሰላም ለቆምከ ዘበአብቋሉ ሠናይ፤ 21. ለቆምከ፦ እንደ መስከረም መባቻ ፀሐይ ለአሸበረቀ
ወለመልክዕከ ጽጌ ከመ ሠርቀ ቲቶ ፀሐይ፤ መልክህ እና ተክለ ቁመናው ለአማረ ቁመትህ ሰላምታ
ዳዊት ንጉሥ ዳዊት ነቢይ፤ ትክለኒ በጸሎትከ ይገባል፤ ንጉሥ ዳዊት ሆይ! ነብየ ልዑል ቅዱስ ዳዊት
ከመ ሥሙረ ዕፅ ዘማይ፤ ውስተ ገነትከ ዘቅፅራ ሆይ! እንደአማረች በውኃ ዳር እንደአለች ዕንጨት ቅጥር
ባሕርይ፡፡ ታላቅ በሆነ በተክልህ ቦታ ውስጥ (በገነት) በጸሎትህ
ትከለኝ፡፡
፳፪. ሰላም ለፀአተ ነፍስከ ዘከመ ልማድ
ወሥርዓት፤ ወለበድነ ሥጋከ ግኑዝ በልብሰ 22. ለፀአተ ነፍስከ፦ በቀና የመንግሥት ልብስ ለተገነዘ
ርቱዕ መንግሥት፤ መኑ ሰብእ ዘየሐዩ የሥጋህ በድን እና እንደ ልማድና ሥርዓት ለነፍስህ
ወኢይሬእያ ለሞት፤ እስመ በእንተዝ ፍቁረ መውጣት ሰላምታ ይገባል፤ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት
አምላክ ዳዊት፤ በሕገ መዋቲ ፍጡር ከደነከ ሆይ! ‹ሞትን የማያያት ሕያው ሆኖ የሚኖር ሰው ማነው!›
መሬት፡፡

4
ስለዚህ ነገር የአምላክ ልጅ በሟች ፍጡር ሕግ መሬት
ከደነህ እኮን!

፳፫. ሰላም ለመቃብሪከ ዘምዕዝት በአልው፤ 23. ለመቃብሪከ፦ በቀደሙ አባቶች ሕግ ልማድ በሽቱ
ከመ ልማዳዊ ሕጐሙ ለቀደምት አበው፤ ለጣፈጠች መቃብርህ ሰላምታ ይገባል፤ ልበ አምላክ
ዳዊት ጸሊ ቅድመ ገጸ አምላክ ሕያው፤ ከመ ቅዱስ ዳዊት ሆይ! እግሩ ቀልጣፋ ከሆነ ከጠላት
እድኃን እም እቅፍተ ፀር ዘእግሩ ከዋው፤ እንቅፋት እድን ዘንድ ከሕያው አምላክ ፊት ለምንልኝ፤
ወእመ ሥገርቱ ለብእሲ ጽልሕው፡፡ ከሸንጋይ ሰው ወጥመድም አድነኝ፡፡

፳፬. ቃልየ አጽምዕ እግዚኦ ወለቡ ጽራኅየ፤ 24. ቃልየ አጽምዕ እግዚኦ፡- አቤቱ ቃሌን ስማ፤
ወአጽምአኒ ቃለ ስዕለትየ፤ በእንተ ጸሎቱ ጩኸቴንም አድምጥ፤ የአንደበቴንም ልመና አድምጠኝ፤
ለዳዊት አርከ እግዚእየ፤ ወእገኒ ለከ በኵሉ እንደ እኔ በደለኛና ኃጢአተኛ የለምና፡፡ ስለ ጌታየ
ልብየ፤ እስመ አልቦ ኀጥእ ወጊጒይ ከማየ፡፡ ወዳጅ ስለ ቅዱስ ዳዊት ጸሎት በፍጹም ሀሳቤ እገዛለሁ፡

፳፭. አዳም አበ ዓለም ወሄኖክ አበ ኖኅ፤ 25. አዳም አበ ዓለም፡- ለጐስቋላ ኃጢአተኛ ልመናችሁ
አብርሃም አበ ሙሴ ወዳዊት የዋህ፤ ወዘካርያስ ሕይወት ነውና የዓለም አባት አዳም፤ የኖኅ አባት ሄኖክ፤
ንጹሕ ተዘከሩኒ ለለጊዜሁ ቅድመ ገጸ ክርስቶስ የሙሴ አባት አብርሃም፤ የዋህ ዳዊት እና ንጹሕ ዘካርያስ
መሲሕ፤ እስመ ሕይወት ትንባሌክሙ ለኀጥእ ኹላችሁ ከመሲሕ ክርስቶስ ፊት ኃጥእ ልጃችሁን እኔን
ርሱሕ፡፡ በየጊዜው አስቡኝ፡፡

ኦ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ዕቀበኒ ወአድኅነኒ አቤቱ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ሆይ! እኔን ባሪያህን.....
እመከራ ሥጋ ወነፍስ ሊተ ለገብርከ….. ወትረ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ዘወትር በየጊዜውና በየሰዓቱ
በኵሉ ጊዜ ወበኵሉ ሰዓት ለዓለመ ዓለም አድነኝ ጠብቀኝም ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
አሜን፡፡
አባታችን ሆይ…
አቡነ ዘበሰማያት…



You might also like