Professional Documents
Culture Documents
ሂሳብ
ሂሳብ
*እመ ብርሃን*
ጥራዝ 3.ቁ.69
እመ ብርሃን ወእመ ሕይወት/፪/
ማርያም ዘበአማን/፪/እኽ
ትርጉም: -የብርሃን እናት የሕይወት በእውነት ድንግል ማርያም ናት።
ሐረገ ወይን
ሐረገ ወይንሐረገ ወይን /4/ እመብርሃን
የጸጋ ሁሉ ምንጭ የሕይወቴ ተስፋ
እስኪ ላመስግንሽ ሳላፍር በይፋ
ምርኩዜ ልበልሽ ጥላ ከለላዬ
የእኔ መመከቻ ዕንቁዋ ጋሻዬ ሐረገ ወይን
አዝ........
መልካሚቱ ሽቱ የሕሙማን ፈውስ
የአብ ቃል እናቱ ድንቅ ዕፀ ጳጦስ
መዓዛሽ ተስማሚ የሕይወት ምግብ የቅንነት መዝገብ የሰላም ርግብ ሐረገ ወይን
አዝ.........
የአቤል መሥዋዕት የዳዊት መዝሙር
የአሮን ክህነት ነሽ ፀአዳ ፀምር
የስደተኞች ቤት ማረፊያ ድንኳን
የልባችን ደስታ እመቤታችን ሐረገ ወይን
አዝ.........
የመላእክት እህት
ሶበሰ ኪዳንኪ
ቤቱ የሥላሴ አቡየ ፃድቁ አረጋዊ ሙሴ
******
ሰላም ለከ/፫/ኧኸ/ገብረ ሕይወት
ፅላት ዘሙሴ
ጼና አልባሲሁ
ግሩማን መላእክት
ለሀገሪትነ ሰላማ
******
ታቦት በውስቴታ ኦሪት