You are on page 1of 24

ምልጣን

መንፈስ ቅዱስ ዘይመለክ ኵሎ/፪/


ምልጣ
እምርት ዕለት እንተ ርእያ አብርሃም መዘምራኒሃ
ለደብረ ብርሃን አርያም እንዘ ይብሉ ይዜምሩ በልሳን
ዘኢያረምም አማን መንግስተ ሥላሴ ዘለዓለም
እሰ
ሰአለ ሙሴ በእንተ ዘስሐቱ ሕዝብ ኀበ
አቡነ አብርሃም ይስሐቅ ወያእቆብ
ወይቤሎ አብርሃም ንግሮ ለእግዚአብሔር
እንዘ ትብል ተዘከር እግዚኦ ኪዳነከ
አብርሃም ፍቍርከ ይስሐቅ ቍልዔከ
ወያዕቆብሃ ዘስተባዛህከ
ነሥእ ሙሴ ፫ተ እሰማተ
ከመ ዘይወሰድ አምኃ በንጉሥ
ወሰማዕትኒ ይፀውሩ ሥላሴ

እአትብ ወእትነሣእ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
አቲብየ አትነሳእ ፫ተ እሰማተ ነሚእየ
እትዊከል ቦቱ ፤ አ እመኒ ወደቁ ወተንሣዕኩ፤እትዊከል ቦቱ
አ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ኃይለ መስቀሉ እትመረጐዝ
ዘሰ
መፍቀሬ ሰብእ ክርስቶስ ፈኑ ሣህለከ ወምሕረተከ
ዘአንተ ታርኁ ክረምተ በጸጋከ
ወትሴሊ እመዝገብከ፤ስብሐት ለከ ወዓቢይ ኅይልከ
ዘሠርዓ ለአብርሃም ወመሐለ ለይለሐቅ
ወአቀመ ሰምዓ ለያእቆብ፤ንሰእለከ ወናሰተበቍአከ
እስመ ኵሉ ዘሥጋ ያንቀ ዓጹ ኀቤከ
አቡን
በር ሥላሴ ትትረመም ወትትነ ከር
እስመ በሥላሴ ትሄሎ በሰማይ ወበምድር
ሥ ወሠናየቲሃ ይሰብክ ቃለ ኢያሱ ሐዋርያ ፍቅር
ሥ ውስተ ሐገሩ ሐደስ ደብረ ብርሃን እንበይነዝ ጽድቀ ኮኖ

You might also like