You are on page 1of 1

በገና ከመደርደሩ በፊት የሚጸለዩ ጸሎት

አአትብ ገጽየ ወኩለንታየ በትእምርተ መስቀል: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ በቅድስት ሥላሴ እንዘ አአምን
ወእትማሐጸን እክሕደከ ሰይጣን በቅድመ ዛቲ እምየ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ ይእቲ ስምዕየ ማርያም ጽዮን ለዓለመ ዓለም::

አነኩተከ እግዚኦ ወንሴብሐከ ንባርከከ እግዚኦ ወንትአመነከ ንስእለከ እግዚኦ ወናስተበቁዐከ ንገኒ ለከ እግዚኦ ወንትቀነይ ለስምከ ቅዱስ
ንሰግድ ለከ ኦ ዘለከ ይሰግድ ኩሉ ብርክ ወለከ ይትቀነይ ኩሉ ልሳን አንተ ውእቱ አምላከ አማልክት ወእግዚአ አጋዕዝት ወንጉሠ ነገሥት
አምላክ አንተ ለኩሉ ዘሥጋ ወለኩላ ዘነፍስ ወንጼውዐከ በከመ መሐረነ ቅዱስ ወልድከ እንዘ ይብል አንትሙሰ ሶበ ትጼልዩ ከመዝ በሉ::

ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁአኪ እምአርዌ ነዓዊ ተማሕጸነ ብኪ እንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማኅበረነ
ዮም ድንግል ባርኪ

ጸሎተ እግእዝትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ታዐብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር ወትትሐሠይ መንፈስየ በአምላክየ ወመድኃኒየ እስመ
ርእየ ሕማማ ለአመቱ ናሁ እምይዜሰ ያስተበፅዑኒ ኩሉ ትውልድ እስመ ገብረ ሊተ ኀይለ ዐቢያተ ወቅዱስ ስሙ ወሣህሉኒ ለትውልደ
ትውልድ ለእለ ይፈርህዎ ወገብረ ኃይለ በመዝራዕቱ ወዘርዎሙ ለእለ ያዕብዩ ህሊና ልቦሙ ወነሠቶሙ ለኃያላን እመናብርቲሆሙ
አዕበዮሙ ለትሑታን ወአጽገቦሙ እምበረከቱ ለርኁባን ወፈነዎሙ ዕራቆሙ ለቡዑላን ወተወክፎ ለእስራኤል ቁልዔሁ ወተዘከረ ሣህሎ
ዘይቤሎሙ ለአበዊነ ለአብርሃም ወለዘርዑ እስከ ለዓለም::

ባርክኒ ወቀድስኒ እግዝእትየ ፍትህኒ ወአንጽሕኒ እማእሰሩ ለሰይጣን እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን በከመባርክዮ ለቅድስ ኤፍሬም
ፍቁርኪ።በረከተ ፍቁር ወልድኪ ወአቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ ይኅድር በላዕሌየ።

ወዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ኀሙስ


ዳዊት ዘነግሠ ለእስራኤል አመ ይትነሥኡ ላዕሌሁ ዕልዋን ፈተወ ይስተይ ማየ እምዐዘቀተ ቤተልሔም ፍጡነ ተንሥኡ መላህቅተ ሐራሁ
ወተቃተሉ በውስተ ትዕይንተ ዕልዋን ወአምጽኡ ሎቱ ውእተ ማየ ዘፈተወ ይስተይ ወሶበ ርእየ ውእቱ ጻድቅ ከመ አጥብዑ ወመጠዉ
ነፍሶሙ ለቀትል በእንቲአሁ ወከዐው ውእተ ማየ ወኢሰተየ እምኔሁ ወእምዝ ተኄለቁ ሎቱ ጽድቅ እስከ ለዓለም አማን መነኑ ሰማዕት
ጣዕማ ለዛ ዓለም ወከዐዉ ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር ወተዐገሡ ሞተ መሪረ በእንተ መንግሥተ ሰማያት ተሣሀለነ በከመ ዕበየ ሣህልከ
ሰአሊ ለነ ቅድስት።

ነዓ ዐብየ ዳዊት ንጉሠ እስራኤል በዓለ መዝሙር ሠናይ ወጥዑመ ቃል ታለበወኒ ነገረ ወፋካሬ ኩሉ አምሳለ ከመ እሰብሖ ለእግዚአብሔር
ልዑል ወከመ እወድሳ ለማርያም ድንግል እንዘ እጸርህ ወእብል ።

አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ትምጻእ መንግሥትከ ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር ሲሳየነ ዘለለ ዕለትነ ሀበነ ዮም
ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ከመ ንሕነኒ ንኅድግ ለዘአበሰ ለነ ኢታብአነ እግዚኦ ወስተ መንሱት አላ አድኅነነ ወባልሐነ እምኩሉ እኩይ እስመ
ዚአከ ይእቲ መንግሥት ኃይል ወስብሐት ለዓለመ ዓለም’።
በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእተየ ማርያም ሰላም ለኪ ድንግል በኅሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ እመ እግዚአብሔር ጸባኦት
ሰላም ለኪ ብሩክት አንቲ እምአንስት ወብሩክ ፍሬ ከርሥኪ ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልእተ ፀጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ ስአሊ ወጸልዪ ለነ
ኅበ ፍቁር ወልድኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ይስረይ ለነ ኀጣውኢነ።

You might also like