You are on page 1of 19

LEAD STAR THEOLOGICAL

COLLEGE
A group assignment on the course of
Old Tastment 2

Instructor: Pastor Yezihalem

Members of the group:


1. Eyerusalem Kessete
2. Lidiya Booji
3. Lidiya Molla
4. Medhanit Abawa
GROUP G
ማውጫ ገፅ

የእያሱ መፀሃፍ 4

የእያሱ መፀሃፍ ማጠቃለያ 7

መፀሃፈ መሳፍንት እና ሩት 9

መዋጀት 13

ከእግዚአብሄር የማዳን የማንነት ከኪዳን አንጻር 13

1 ኛ ዜን 17፥6 19

2
መግቢያ

በዚህ የመፃሃፋችን ውስጥ የምናየው በኢያሱ ዘመን እግዛአብሔር እስራኤላውያንን እንዴት ከግብፅ አውጥቶ

ዮርዳኖስን ባህር ከፍሎ አሻግሮ ከነዓንን ሲያወር ከተስፋው ኪዳን አፈፃፀም አንፃር እንዲሁም ከመሳፋንት

ታሪክ ተነስተን በሩት መፅሃፍ ውስጥ በባዕድ ሀገር የእ/ርን የመቤዠት ስራና የዳዊትን መንግስት ከኪዳን

ተፈፃሚ : ከማዳን ና ከሜቤዠት አንፃር አሁን ላለን ክርስቲያን ምን ትርጉም ይሰጣል ብለን እንደሚከተለው

እንቃኛለን ::

3
መፃሐፈ ኢያሱ ከተስፍው ኪዳን መፈፀም ፣ ከእ/ር ማዳን አንፃር

መግቢያ

መጽሃፈ ኢያሱ በ 1400 ዓ.ም ገደማ ተጽፎ ሊሆን እንደሚችል ሊቃውንቶች ይጠቁማሉ ። እንዲሁም

የነገረ መለኮት አጥኚዎች ድምዳሜ መሰረት መፅሃፈ ኢያሱ የተጻፈው የመጽሃፉ ዋና ገጸ ባህሪ የሆነው

ኢያሱ እንደሆነ ይናገራሉ ። እግዛአብሄር ከሙሴ በሆላ የነዌ ልጅ የሆነውን ኢያሱን በሙሴ ምትክ ሆኖ

የእስራኤልን ህዝብ እንዲመራ መርጦት የተነሳ መሪ ነው ። እያሱ ቀዱሞ ይጠራበት የነበረው ስም ” አውሴ”

ሲሆን ( ዘኁ 13፣8፡16)፣ ትርጉሙም “ ድነት “ ማለት ነው ። ኂላ ግን ሙሴ ስሙን ወደ እያሱ አለው ይህም “

እግዚአብሔር ያድናል “ (ወይም ” እግዚአብሔር ድልን ይስጣል “ ማለት ነው ። ይህ ስም በግሪክ ቋንቋ

“ኢየሱስ “ ይባላል ። ለማሪያም የበኩር ልጅ የተስጠው ስም ይሄው ነው ። (ማቴ 1፣ 21)፣ ከስሞች ሁሉ

በላይ የሚወድድ ስም ይሆናል።

{የኢያሱ መፅሃፍ 3:11-15}

መጽሐፍ ኢያሱ ተስፍይቱ ምድር በውጊያ ስለ መውረስና ለእግዚአብሔር ሕዝብ ስለ የተገባው ቃል

መፈጽም የሚተርክ ነው ። በግብጽ ቡዙ ኦመት በባርነት ከቆዩና በምድረ በዳ 40 አመት ከተንከራከቱ በኃላ

ለአበቶቻችው በተገባው ቃል መሠረት እስራኤላውያን ወደ ተስፋዩቱ ምድር ገብተዋል ። ዘመኑን ሁሉ

በመጻተኝነት የኖረው አብርሃም ወደዚያ የተላከበትን ምድር አልወረስም የእርሱ ልጆች ግን የእግዚአብሔር

ኪዳን ለእነርሱም ሆኖ ከክነአንን በሙሉ ወረሱ (ዘፍ 15 ፣ 13፡16፡18፣ 17፣8 ማየት ይቻላል )። እያሱም ይህን

ተስፋ እውን ለማድረግ የታደለ ሆነ። መጽሐፍ እያሱ አሪት ዘዳግም ከቆመበት በመቀጠል የእስራኤል ነገዶች

ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተምሥራቅ እንደስፈሩ ይናገራል ። ትረካውም የሚጀምረው እስራኤላዊያን ወደ

እንዲሄዱና ወንዙን በደረቅ ምድር እንዲሻገሩ እግዚአብሔር በሚስጣችው ትዕዛዝ ነው።

4
በመቀጠልም በመካክለኛው በደቡባዊውና በስሜናዊው የከነአንን ምድር ዱል ስለመቀዳጀታችውና

ደጋውንና ቁላውን ምድር ሁሉ ስለመቆጣጠራችው ፣ የእስራኤል ነገዶች ርስት ስለ መከፋፈላችውና ኢያሱ

ለህዝቡ ያደረገውን የመጨረሻ ንግግር በማውጣት ያጠቃልላል።ስለዚህ የመጽሐፋ መሪ ህሳብ የእስራኤል

ህዝብ በተስፋይቱ ምድር መተከሉ ነው። እያሱም እንዲህ አለ በእናንተና በታቦቱ መካከል ሁለት ሺህ ክንድ

ያህል ርቀት ፣ ታቦቱን በተሽከሙ ካህናትና በህዝቡ መካከል የተወሰነ ርቀት እንዲኖር የተደረገው

የእግዚአብሔር አልሆት መገኛ ምሳሌ ስለሆነ ለተቀደስው ታቦት ክብር ለመስጠት አስፈላጌ መሆንኑን

ለማሳየት ነው። ደግሞም አምለካችው እግዚያብሔር ቅዱስ ነውና ነገ ድንቅ ያደርጋልና ተቀደሱ ይህ በዚ ዘመን

ለእኛ የምያስተምረን ያለ ቅድስና እግዚያብሔርን ማየት አይቻልም ዛሬ በተሻለው ኪዳን ያለ አማኗኤል

እግዚአብሔር ከኛ ጋር ስለሆነ በጥንቃቄ መኖር አለብን ።

እግሂአብሄር እያሱ በእግዚአብሄር የተመረጠ መሆኑን ለማሳወቅ ህዝቡ አስችጋሪ በመሆኑ አንተን ከፍ ክፍ

ማድረጌን እጀምራለሁ፣ በማለት እግዚአብሔር በዩርዳኖስ ወንዝ ላይ ታልቅ ኅይሉን የገለጥው የኢያሱን

አመራር እስራኤላዊያን እንዲቀበሉት ለማድረግ ነው።

ኅያልና እውነተኛ የሆነው አምላክ ማን ነው ? የእስራኤል አምላክ ወይስ ከነዖናውያን የሚያመልኩ በአል

(የባህር አምላክን ልነስቶ የአማልክት ሁሉ ንጉሥ ለመሆን በቅቶታል ብለው የሚታመኑበት ) እግዚአብሄር

እጅግ የሞላውን የዮርዳኖስን ወንዝ ክሁለት ክፍሎ ሕዝቡን እንዲሻገሩ በምዱረ በውሆች ላይ ጌታ መሆኑን”

በቀይ ባሕር፣ በጥፋት ውሃና በፋጥረት ጊዜ እንዳደረገው ) እና በአለም ላይ የገዛ ራሱን ሥርዐት መምሥረት

እንደሚችል አሳየ (፣1 ነገ 20፣፡ 23 ፣ 2 ነገ 18፣32 _ 35) ።

ምድሪቱ የማን ናት ? የጌታ ወይስ የከነዖናውያን ( መሳ 11 ፣ 27) እግዚአብሔር በስራዊቱ ፊት

የዮርዳኖስን ወንዝ ለሁለት ከፍሎ በማለፍ ምድሪቱ ለእርሱ እንደምትገባ እረጋገጠ ። ከነአናውያንን

፟ኢያቡሳውያንን( የዘፍ 9 ፣25 10፣ 6፡ 15 _ 16፣ 13፣ 7 15፣ 16) ስለዝህ እኛ የሚያስተምረን ምድርና ሙላዋ

5
የግዚአብሔር ናት ሀይል ሁሎ የእርሱ ነውና በጠልቶቻችን ላይ ድልን ይስጠናል የርገጥነውን ያውርስናል ከእኛ

የሚጠበቅ በእምንትና በቅድስና በመታዘዝ መኖር አሜን።

የእስራኤል ህዝብ ተስፋ ወደ ተገባላቸው ምድር ለመግባት ከፊታቸው የዮርዳኖስን ባህር መሻገር

ይጠበቅባቸው ስለ ነበር መሪ ያስፈልጋቸው ነበር። በርግጥ ለእስራአኤል ህዝብ ባህር ተከፍሎ መሻገራቸው

የመጀመሪያቸው ባይሆንም በሙሴ የምሪነት ዘምን የእግዛአብሄርን አብሮነት ስለ ተለማመዱት በኢያሱ

ለመመራት የጠየቁት ነገር ቢኖር ዋናው ነገር እግዛአብሄር ካንተ ጋር ካለ እንከተለካለን እንታዘዝካለን የሚል

አሳብ ነበር የሰነዘሩት። ከዚህም ምንረዳው ህዝቡ የአምላካቸውን ሁሉን ቻይነት በደንብ መረዳታቸውን ነው ።

ኢያሱም የሙሴን ሃላፊንት ተቀብሎ ያደረገውን እርምጃ ስንመለከት የሚወርሱትን ምድር

እንዲሰልሉ ሰላዮች ልኮ ምድሪቱን አሰልሎ ቅድመ ዝግጅት አደረገ የመሪነቱን ስራ ሲጀምር

ተመልክተናል።ባጠቃላይ የዚህ የኢያሱ መጽሃፍ ታሪካዊ አስተዋጾ ስንመለከት የሚከተሉት ናቸው፦ ወደ

ምድሪቱ በመግባት ፥ ምድሪቱ መያዛቸው ፥ የመሬት ክፍፍል ፥ የኢያሱ የስንብት ንግግር ና ቃል ኪዳንን ማደስ

ናቸው ። የኢያሱ መጽሃፍ ስለ እስራአኤላውያን ወሳኝ የሆኑ ብዙ ታሪክና ትርጉም ያለው ወይም

ነጻነታቸውን የሚያውጁበት ሚወርሱበት በመሆኑ ከቀድሞ ካሳለፉቸው ታሪኮች አንፃር የኢያሱ መፅሃፍ የድል

ዘመናቸውን ሚጀምሩበርት ስለሆነ ብዙ ማለት ሚቻል ቢሆንም በተሰጠን ፍንጭ መሰረት በምዕ 3:11-15

በምናገኘው አሳብ ላይ ስናተኩር ይህ ስፍራ እግዛአብሄር እስራኤላዊያንን ወደ ከነዓን ምድር ለማሻገር በገባው

ተስፍ ቃል ኪዳን መሰረት በሙሴ የተጀመረውን ስራ በኢያሱ ለመጨረስ የተደረገን የፍጻሜ ሂደት

እንመለከታለን ፥ ከዚህም እግዛአብሄር ለቃሉ ምን ያክል ታማኝ እንደሆነና ኪዳኑ ይፈጸም ዘንድ ምንም

የሚያግደው ነገር እንደሌለ ዮርዳኖስን ታቦት በተሸከሙ ካህናት ፊት ባህሩን እንደ ክምር አቁሞ ከፍሎ

ተፈጥሮን እንዴት እንደታዘዙት በሚያስደንቅ ሁኔታ ታይቷል ። እንዲሁም የእስራኤል ህዝብ እግዛአብሄር

ምን አይነት ዋጋ እንደከፈለላቸው ባይገልጡም በጣን ግልፅ ነው ፥ እግዛአብሄር አሻግራለው ወይም

እፈጽማለው ያለውን ኪዳን ፈጻሚ እንደሆን ያየንበትና ቢታመኑበት የማያሳፍር እንደሆን እና የተስፋ ቃል

ላለን ደግሞ እግዛአብሄርን እንጠብቀው እና እንታመንበት ዘንድ የሚያስተምር ነው። በተጨማሪ እግዛአብሄር

ለተስፍ ቃሉ መታመኑ ከእነርሱ ማንነት አስተዋጾ የለበትም ምክንያቱም እግዛአብሂር የመረጣቸው ህዝብ

6
በመሆኑ እነርሱ በሚገባ ስለሚያመልኩት ወይም እንዲሁም በሰዎች አይምሮ የማይቻለውን ነገር በክረምት

ወራት የሚፈሱ ወንዞችን ና ባህር ከፍሎ አቁሞ በደረቅ መሬት እንዲሻገሩ ማድረጉ የቃሉ ባለቤት ፈጻሚ

ከመሆኑ ባሻገር የእግዛእብሄርን ማዳን ተግባር በብዙ እንረዳለን ምክንያቱም የእስራኤል ህዝብ ከግብጽ ባርነት

ነፃ ለማውጣት የተጠቀማቸውን መንገዶች እና የታለፈው መንገድ የማዳኑን ህይል ያመለክታል እሱም ብቻ

ሳይሆን ዮርዳኖስ ባህርን ከፍሎ ማሻገሩ ያለ እርሱ እርዳታ እንደማይሆንና የእ/ርን ሚና ያጎላዋል ።

ማጠቃላያ

በመፅሃፈ ኢያሱ ታሪክ ላይ በከፊል በተመለከትነው መሰረት ከእግዛአብሄር ማዳን እና የተስፋ ቃል ኪዳን

ተፈጻሚነት አንጻር [መ.ኢያሱ ምዕ፡ 1-3] ያለው ለመዳሰስ ሞክረናል ሆኖም ሀሳባችንን ስንቋጭ እግዛአብሄር

ለተመራጩ ለእስራኤል ህዝብ ከገባላቸው ቃል ኪዳን አንጻር ተፈጻሚነቱን በተመለከተ በብዙ አይተን እኛም

በዚህ ዘመን ላለን አንድ ልጁን ሰቶ ያዳነን የቃል ኪዳን ልጆቹ ወደ ፊት ስላለን የተስፋ ኪዳን ለመሻገርና

ለመጠበቅ የሚያስችል እምነትና መረዳት ከዚህ ክፍል በዝቶልናል ። እግዛአብሄር ኪዳን ሲገባ እራሱን

ተማምኖ እንደሚገባ እና የቃሉ ጠባቂ መሆኑን በዚህ ትምህርት ተገንዝበናል ይህም ደግሞ ከፊታችን ላለ

ልንወርሰው ለተገባ ተስፍ እንወርስ ዘንድ ጥሩ አቅም ይሆነናል ። የእግዛአብሄርን ታማኝነት በደንብ

አይተንበታል ለሌሎችም እንናገር ዘንድ ምስክር የሚሆን አስተማሪ መጽሃፍ ነው ። ነገሮች ቢዘገዩ ወይም

የማይቻል ሚመስል ነገር ለሰው ልጅ እንጂ ለእ/ር ቀላል እንደሆነ ተረድተናል ።

በመፅሃፈ ኢያሱ ታሪክ ውስጥ የእግዛአብሄርን ማዳን ከመረዳት አንጻር ስንመለከት ደግሞ እግዛአብሄር

የመረጠውን ህዝብ ከግብጽ ባርነት እንዴት እንዳዳነ እና እንዲሁም የዮርዳኖስን ባህር ከፍሎ እንዲሻገሩ

ማዲረጉ ለህዝቡ እንዴት እንደተጠነቀቀ እና የማዳኑ ብቃት አይተናል ። እንዲሁ በዚህ ዘመን ካየነው የማዳን

ስራ ጋር ባይወዳደርም ምክንያቱም አለምን ሊያዲን ስለወደደ አንድያ ልጁን ሰጠ እንደሚል እኛም የዚህ

ተቋዳሽ በመሆናችን የእግዛአብሂር ማዳን ውጤቶች ነን። እንዲሁም የእስራኤል ህዝብ የአምላካቸውን ክንድ

በብዙ ያዩብት እና ማንነቱን የተረዱበት ጊዜ ነው ። ምክንያቱም እግዛአብሄር ከጠላቶቻቸው እንዴት

እንደታደጋቸው እና ይወርሱት የተገባቸውን ለማውረስ ምንም እንዳላገደው ስለ ተመለከቱ ነው ። በዚህ

መጽሃፍ ውስጥ ህዝቡም ሆነ መሪዎች የእግዛአብሂር አብሮ መኖር እና የእርሱ ቃል ምን ያክል ዋጋ እንዳለው
7
ወይም በቂ እንደሆነ የተረዱ ናቸው እኛም በዚህ ዘምን ላለነው የምናምነው አምላክ ምን ያክል አውቀነው

እንደሆነ እረሳችንን ብንጠይቅ ምን አይነት ምላሽ ይኖረናል ይህ ክፍል ስል እግዛአብሄር በቂ መግላጫ ይሰጣል ።

እኛም ብዙ ተምረናል ።

መፅሃፈ መሳፍንት እና የሩት ታሪክ

መፀሃፈ መሳፍንት በቅድምያ በዚህ ፅሁፍ እናካትታለን።

መፀሃፈ መሳፍንት ከመፀሃፈ እያሱ ወልደ ነቄ ቀጥሎ የተፃፈ የመፀሃፍ ቅዱስ ወይንም የብሉይ ኪዳን የታሪክ

መፀሃፍ ነው። የተፃፈውም ወደ 550 ከክርስቶስ ልደት በፊት እንደሆነ ይገመታል። ታሪኩም የተፃፈው ድርጊቱ

ማለት በመፀሃፉ ውስጥ የተገለፁት ወርቃማ ታሪኮች ትልቅ አስተምሮት እንዳላቸው አይካድም። ዋና መነሻው

የእግዚአብሄር ህዝብ የሆነው በተለይ የተጠራው የእስራኤል ህዝብ ለእግዚአብሄር ብቻ የተለዩ ህዝቦች

እንደሆኑ አበክሮ ያሳያል። ይሄውም አምላካቸውን በታዘዙ መጠን ይህም ታላቁ ጌታና አዳኝ “ያህዌ”

ይገኝላቸው እና ከጠላት ያድናቸው ነበረ። ትልቁ እና ዋነኛው ታሪክም በዚህ በእግዚአብሄር በህዝቡ ላይ የበላይ

ገዢ እርሱ ብቻ እንደሆነ በማስገንዘብ ላይ ያተኮረ ሆኖ ተፅፏል።

8
መሳፍንት 6:33-34 ፦ “የእግዚአብሄር መንፈስ በጌድዮስ ገባበት እርሱም ቀንደ መለከቱን ነፋ፤ የአቤዔዘርም

ሰዎች ተጠርተው በኋላው ተከተሉት”

እንግዲህ እዚህ ክፍል የምንመለከተው እግዚአብሄር ያህዌ ብርያውን እና መሪ አድርጎ ለእስራኤላውያን

ያስነሳውን ወጣቱን ጎልማሳ ጌድዮንን ለጦርነት ብቁ እንዲሆን እራሱ በቅዱስ መንፈሱ በውስጡ ሆኖ ይህን

ሁለንተናው ከክፉ ቀን ለጦርነት አውድማ ሲያዘጋጁና በመንፈሱም ሲሞላበት እንገነዘባለን።

ጌድዮን በዚህ ወቅት ህዝቡን በስጋ ወክሎ ከፊቱ ሆኖ ይመራቸዋል እንጂ ተዋጊው ያህዌ ወይንም ትልቁ

እግዚአብሄር ነው።

መሳፍንት 6:12-13 ፦ በዚህ ክፍል በአጭሩ የጌድዮን አጠራር እናነባለን።

“አንተ ፅኑ ሃያል ነው እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው አለው” ይላል። ይህን መልዕክት ጌድዮን ከስጋ ለባሽ

አልሰማም በተባለው በልክተኛ ከመልከ አፍ ነበረ።

ስለዚህ ከጅምሩ ከአጠራሩ እና በምርጫው እግዚአብሄር አይሳሳትም እና ጌድዮን የተጠራው በአምላኩ ነበረ።

ከዚህም የተነሳ ይህ ጎበዝ በፍጥነት እራሱን ማዘጋጀት ይጠበቅበት ስለነበረ ቶሎ ብሎ የቀደመ መለከቱን ድምፅ

ለህዝቡ አሰማ። እራሱ በአምላኩ መንፈስ ተዘጋጅቷል። ህዝቡ ግን ጠርቆ ማዘጋጀት ማደራጀት ማቋቋም እና

በአስቸኳይ ወደ ጥሩ ቦታ ክተት። ሰራዊት ማወጅ ነበረበት። ያንንም ጌድዮን አንዳች ሳያንገራግር ወደ ተግባር

ሲገባ እናነባለን።

እንግዲህ እኛ ከዚህ የምንማረው ትምህርት ፦

1. ጥሪያችን በጥሩ ተስፋ ላይ ቆመን በምህረቱ ታምነን መጠበቅ

2. ጥሪው ሲመጣልን እንደ ሚገባ መለየት። እውነት ከእግዚአብሄር መሆኑን መረዳት እና መመርመር

3. ከተረዳነው በኋላ ወደ ተግባር መሰማራት ይጠበቅብናል

ሁለተኛው ክፍል ፦ መሳፍንት 8:23 ፦

“የእስራኤል ሰዎች ጌድዮንን ከምድያም እጅ አድንኸናል እና አንተ ልጅህም የልጅ ልጅህም ደግሞ ግዙን

አሉት። ጌድዮንም እኔ አልገዛችውም እግዚአብሄር ይገዛችዋል አላቸው።”

9
እንግዲህ ቀደም ሲል እላይ እንዳየነው ሁሉ ጌድዮን መንገድ ተልኮውን እጅግ ጠንቅቆ ያወቀና የተረዳ ጎበዝ

ነበረ።

ጌድዮን መች እና የት እንዴት እንደተጠራ እና ከሁሉም በላይ በማን እንደተጠራ የተረዳ የእግዚአብሄር ሰው

መሆኑ ግልጽ ሊሆንልን ይገባል። ለስራው ታላቅ ተጋድሎ ለፈፅመውም ጀብዱ ክብሩን ለመውሰድ

አልፈቀደም። ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ለአምላኩ ለያህዌ ሲያስረክብ እና በዚህ ሁሉ ህዝብ ፊርም አምላኩ

ሲያከብር እንመለከታለን።

ይህ እጅግ ወሳኝ የሆነ የወንድማችን የጎልማሳው የጌድዮን ታሪክ ለዛሬው ዘመን ትውልድ ምሳሌነቱ እጅግ

አኩሪ እድል ነው። በዚህ በእኛ ዘመን በርካታ አለው አለው ባዮች አስተማሪዎች በሞሉበት በምድራችን ይህን

ትምህርት አበክሮ መስጠት ኣ ማስተማር እጅግ ጠቃሚ ነው የሚል አቋም አለን። የእግዚአብሄር የአምላካችን

ክብር የሚሻማም አገልግሎት ጌታ እየሰሱስ በፀጋው ይጠብቀን።

የሩት መፀሃፍ

የመፀሃፈ ሩት ፀሃፊ ማን እንደሆነ አናገኝም። ለአይሁዳውያን ትውፊት መሰረት የዚህ መፀሃፍ ፀሃፊ ሳሙኤል

እንደሆነ ይታመናል።

የዚህ መፀሃፍ ታሪካዊ መቼት ከዘመነ መሳፍንት ጋር የተቆራኘ ሲሆንበዚያም ዘመን በይሁዳ ግዛት ረሃብ

እንደተከሰተ በመናገር ይጀምራል። የመፀሃፉ ፀሃፊ በዘመኑ የተከሰተው ረሃብን በታሪኩ ውስጥ ያካተተበት

ምክንያት የአቤሜሌክ ቤተሰብ ችግር ለማሳየት ብቻ ሳይሆን ህዝቡ ከእግዚአብሄር ፍቅር በታች ስለመሆናቸው

ለመግለጥም ጭምር ነው።

የሩት መፀሃፍ በአቤሜሌክ ቤሰሰቡን ለመሸሽ ወደ ሞአብ ምድር እንደሄዱ እና በሄዱበት ሃገር በኑአሚን ባል እና

ሁለት ልጆችዋ መሞታቸውን እናያለን ሩት 1:3-5። ስለዚህ ኑአሚን የልጆችዋ ሚስቶች ጋር እንደቀረች

ኑአሚን ህዝቡን እንደጎበኝ በሰማች ግዜ ምራቶችዋ ልትሰናበት እንደወደደች ሩትም እንደተለየቻት ሩት ግን

አልለይሽም ብላ ከእሷ ጋር ወደምትሄጂበት እሄዳለው ህዝብሽ ህዝቤ አምላክሽ አምላኬ ይሆናል

በምትሄጂበትም ስፍራ እሞታለው ብላ እንደወሰነች ሩት 1:16።

በሩት መፀሃፍ ዋና ዋና ጭብጦች

10
1) መዋጀት፡ - በዚህ ታሪክ መዋጀት የሚለውን ትርጉም የሚሰጠውን የእብራይስጥ ቃል በተለያየ መልኩ

23 ግዜ እናገኛለን። በመፀሃፈ ሩት “መዋጀት” የሚለው ቃል በተለይ ያገለገለው የአይሁድን

የመቤዠት ባህል ለመግለጥ ነው።

ተቤዠው ለሟች ዘመዱ ወራሽ የሆነ ልጅ ለማሳደግ ወይም ለችግረኛ ዘመድ ወራሽ የሆነ ልጅ

ለማሳደግ ወይም ለችግረኛ ዘመዱ በችግር ምክንያት የሸጠውን መሬቱን ከፍሎ ለማስመለስ ወይም

በባርነት ሊወድቅ ባለ ዘመዱ ዋ ክፈሉ ከባርነቱ ለማስቀረት ወዘተ ፍቃደኛ የሆነ ነው።

ቦኤዝ የእግዚአብሄር እና የህዝቡ የእስራኤል ግንኙነት ተምሳሌት ነበረ።

ቦኤዝ ኑአሚን እና ሩትን በድህነት ምክንያት ከነበረባቸው ባርነት ዋጃቸው (ተቤዣቸው)።

ማጠቃለያ

ቦኤዝ የክርስቶስ እየሱስ ተምሳሌት ነው። እየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆነ ለመሆኑም የእኛ ዘመድ ሆነ።

እንደ ሰው በመስቀል ላይ በመሞቱ እያንዳንዳችን ከሃጥያት ባርነት ዋጀን፤ የሃዋርያት 20:28፤ በዚህም

የተቤዠኸን አላማ አሟላ። ተበዤያችን ክርስቶስ እኛን ከባርነት ከዚህም የእግዚአብሄር ቤተሰብ

አባላት አደረገን።

11
ከእግዚአብሔር የማዳን የመዋጀትና ከኪዳን ፍጻሜ አንጻር የ 2 ኛ ሳሙኤል 7 : 16 ታሪክ መጽሐፍ

መግቢያ

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ 1 ኛ ሳሙኤልና 2 ኛ ሳሙኤል የሚለው ስም የመጣው እግዚአብሔር በእስራኤል

ምድር ንጉሣዊ አገዛዝን ለመመሥረት ክተጠቀመበት ስው ጋር በተያያዘ ምክንያት ነው ።ሳሙኤል

የመጀመሪያዎቹን ሁለቱን የእስራኤል ነገስታት የቀባ ብቻ ስይሆን ፣ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ ያለውን

አዲሱን ንጉሣዊ አስተዳደር የአመራር ስልት ያዋቀረ ፣መዋቅሩንም ትርጉም እንዲያገኝ ያደረገ ስው ነበር።

አንደኛ ሳሙኤልና ሁለተኛ ሳሙኤል እንደ አንድ መጽሐፍየሚቅጠሩ ነበሩ ፡ ሁለት ቦታ ተከፍለው ሁለት

መጽሐፍ የሆኑት ስብዖ ሊቃናት (200 ዖ, ቅ ,ክ ገደማ) መጽሐፍ ብሉያትን ክዕብራይስጥ ወደ ጽርዕ (ግሪክ)

ቂንቂ በተመለሱ ጊዜ ነበር።

መጽሐፍ የተጻፈበት ዘመን ከንጉሥ ስለሞን ሞት 930 ኦ ,ቅ ,ክ በኃላና እንዲሁም መንግስት ከሁለት ከተከፈለ

በሀላ ነው ጽሐፊው የንጉሥ ስለሞን አማካሪ የነበረው ዘባዲ ነው የሚሉ አሉ።

2 ኛ ሳሙኤል 7 ፣ 16 2 ኛ ሳሙኤል ሁሉን ነገር የገለጽ ባይሆንም ዳዊት የእግዚአብሔር እንደራሴ በመሆኑ

የእግዚአብሔርን ሕዝብ የመራ እውነተኛ ንጉሥእንደነበር ተጽፍል ፡ ዳዊት ንጉሥ ለመሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ

በይሁዳ ነገድ ዕውቅናን ያገኝው በኬብሮን ሲሆን (1 _4) ክዚያም በሕይወት ከተረፈት ከሳኦል ወንድ ልጆች

አንዱ የሆነው ኢያቡስቴ እንደተገደለ ወዲያውኑ በቀሩት ነገዶች ዳዊት ተቀባይነት አገኝ ፡ የዳዊት አመራር

ወሳኝነት ያለው ውጤቱም ያማረና የስመረ ነበር ። ዳዊት እየሩሳሌምን ከእየቡሳዊያን በመማረክ የመናገሻ

ከተማ አደረጋት ( 5፡ 6 _ 14) ጥቂት ቆይቶም የእግዚአብሔርን ታቦት ከአሚናዳብ ቤት ወደ እየሩሳሌም

አመጣው ራሱን ዳዊትንና ህዝቡን የሚገዛ እውነተኛው ንጉሥ እግዚአብሔር መሆኑን በህዝብ ሁሉ ፈት

ተናገረ ( 6 ) መዝ 132 ፣ 3 _ 5 ) በዳዊት ዘመን መንግሥት እግዚአብሔር ሕዝቡን አበለጸገው የገባውንም

12
ቃል ኪዳን ለመፈጸም ( ዘፍ 15፡18 ) የግዛቱን ድንበር ከግብጽ እስክ ኤፍራጥስ ( ም 8) ለማስፍት ይችል ዘንድ

በጠላቶቹ ላይ ድልን አጉናጽፍው ።

ዳዊት ቤተ ንጉሥ ዙፍንኑ (የታቦቱ ) ማረፊያና እስራኤላዊያን እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት ሥፍራ

እንዲሆን ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ፍለገ ነገር ግን ነብዮ ናታን ለእግዚአብሔር ቤት የሚስራለት ( ሥርው

መንግስት ) ራሱ እግዚአብሔር መሆኑን ክገለጸለት ይህን ለዳዊት የተስጠው ተስፍ በምዕራፍ( 7 ገጽ ) ላይ

ተገልጻል ይህ ታለቅ ቁም ነገር የያዘው ምዕራፍ ለዳዊት ስለተገባለት ቃል ኪዳን እንዲሁም ስለ ቃልኪዳኑ

መመሥረት ( መዝ 89 ፡ 34 _ 37)በስፋት ይናግራል ኪዳኑም በሔዋን ዘር በኩል እግዚአብሄር አምላክ በገባው

ኪዳን የቀድሞውን የስው ልጆች ጠላት ዲያቢሎስን ሥራ ለማፍረስ የሚገኝውን የምያዳግም ድል

የሚያረጋግጥ ተስፍ ነው።

ዘፍ 3 ፡15 እና የአብርሃምን ዘሮችን ዘፍ 12 ፡ 2 _ 3 , 13 : 16 , 15 ፣15 )ስለዚህ ዳዊት በኪዳን ተመስርቶ

እንደነበር ይናገራል ነብዮ ናታንን በማማከር የእግዚአብሔር ፍቃድ ምን እንደ ሆነ ለማወቅ ፈለገ ነገር ግን

ነብዮ ናታን ከእግዚአብሔር ሳይገለጥለት በድፍረት አበረታታው ።እግዚአብሔር ግን አይደለህም ( 1 ኛ ነገ 8፡

18 _ 19 ) የአንተ ተልዕኮ እስራኤልን በተደላደለና አስተማማኝ በሆነ ስላም በተስፍይቱ አገር እስክ ሚያርፍ

ድረስ የእግዚአብሔርን ጦርነት መዋጋትነው (1 ነገ 5 ፡ 3) ።

ጌታ በቅድሚያ የሚፈልገው ጉዳይ ዳዊት ለይቶ ለማስተዋል አልቻለም እግዚአብሔር ለእስራኤል መሪዎች

መርጦ በሥልጣን ላይ ያስቀመጣችው ሕዝቡን በትክክል እንዲያስተዳድርና እንዲንከባከባችው ነው ፡ ዳዊትን

ከበግ እረኝነት ያመጣው ለዚሁ ጉዳይ ነበር። እኔ የትርዳሁት ዛሬም በዚህ ዘመን እግዚአብሔር አምልካችን

እኛን ከሞት ክባርንት ቀንበር ሲያወጣን የመንግስቱ ወራሽ ክህናት ከእኛ ጋራ የዘላለም ኪዳን ሲያደርግ ሞትና

መውጊያውን ስብሮ በአብ ቀኝ ያስቀመጠኝ ፣ እባብን ጊንጡን ስያስረግጠኝ ፣በደሙ ዋጅቶ ስማያዊ ዜጋ ፣

የመንፈሱ ማደሪያ ቤቱ ሆኝአለሁ ተረድቻለሁ።

13
እኔም እንደ ዳዊት ሳልውቅው ነፍሴ በከበረ ስረገላ ሆናለች ፣ በዙሪያየ ካለ ጠላት አርፊ መንፈሱ መያዥ ቀብድ

የተቀበልኩኝ እግዚአብሔርን ጦርነት የምዋጋ የንጉሥ ካህን ቅዱስ ሕዝብ ለርስቱ የተለይሁ ፣ ዘላለማዊ ተስፍ

ያለኝ መሆኔን ተርድቻለሁ።

ጠላትህንም ሁሉ ከፊትህ አጠፈለሁ ለህዝቤ ለስራኤል ቦታ እስጣለሁ ርግዚአብሔር ዳዊትን ንጉሥ ያደረገው

ከዚህ አላማ ነው ይህንን አላማውን ከፍጻሜ የሚያደርስውም በዳዊት አማካኝነት ነው። ከዚህ በፊት በግብጽ

የነበሩት የሚመለከት ነው።

ከጠላቶችህ ሁሉ እጠብቅሃለሁ እግዚአብሔር ምዕራአፍ 7 ቁ 1 እና 9 ) ዳዊት አስችጋሪ በሆኑ መንግሥታት

የተቀዳጀው ድሉች እዚህ ላይ የተማላ ይሆናል ክዚህም የተነሳ የተገኝው እረፍት ለወደፊትቱም የተረጋግጠ

ይሆናል ።

ዳዊት ለጌታ ቤት (ቤተ መቅድስን የማይስራ መሆኑን ድስ በሚል ቃላት ገለጸለት ይልቁንም እግዚአብሁእር

ለድዊት ዘላለማዊ ቤት መንግሥት ይስራለታል( ቁ 16) ከብርሃም ዘመን ጀምሮ እግዚአብሄር እሥራኤልን

በመገንበት ላይ ነው አሁን ተስፈ ይፈጸም ዘንድ የዳዊት መንግስት ለማጠናከር ቃል ይገቦል ። እግዚአብሄር

ዳዊት የህዝቡ መሪ እንዲሆን ስለመረጠው በዳዊት ውስጥ ሆኖ እግዚአብሄር ስለሚዋጋ ዳዊት አሽናፊ የሆነው

መንግሥቱ ውጤታም የሆነው እግዚአብሄር ከዳዊት ጋር ስለ ነበረ ነው ፤ እግዚአብሄር ከዳዊት ጋር የገባው ይህ

ቃል ኪዳን እንደአብርሃም ኖህ ጽኑና አወንታዊ በሆነው የእግዚአብሄር አላማ ላይ የተመስረተ ምክንያት አልባ

ኪዳን ነበረ( ዘፍ 9፣9) እግዚአብሄር ቃል ሲናገር ስው በራሱ አይበርታም ታዲያ እግዚአብሔር የስው ልጆችን

ለማዳን የራሱ ክንዱ መድሃኒት አምጥታል የስው ልጆች በሀጢይት ምክንያት ከእግዚብሄር ሲለዮ በገባው ኪዳን

መስረት ጊዜ ሲደርስ ኪዳኑ ዘላለማዊ መሆኑ በእኔ ህይወት ተረጋግጣል ።

ይህ ኪዳን በመጨረሻ ተፈጻሚነቱ የሚያገኝው ከይውዳ ነገድና ከዳዊት ቤት በተወለደው በክርስቶስ ንግሥና

ነው።( መዝ 89 ፡ 30 _ 38 ) (ኢሳ 9፡ 1 _ 7 ማቴ 1 _ 1 ሉቃ 1፤ 32 _ 35 ሐሥ 2፡ 30 13 _23 ሮሜ 1፡ 2 _

3 2 ኛጢሞ 2_ 8 ራዕ 3፣7 22 _16 ) ካብራክህ የተክፈለ ዘር አስነሳልሃለሁ ከሳኦል ጋር ሲነጻጸር የዳዊት

ስርው መንግሥት በዘሮቹ ቀጥሎአል ።

14
ለስሜ ቤት የሚሠራ እርሱ ነው እግዚአብሄር በቅድሚያ የሚፈልገው እስራኤል ዕረፈት እስከሚያገኝና የዳዊት

መንግስት ደህንነት እስከሚያረጋግጥ ድረስ( በልጁ የሥልጣን ዘመን ዙፍኑ (ታቦቱ )በመጨረሻ ሊያርፍበት

የሚችለው የራሱ ንጉሳዊ ቤት ሥራ እንዲቆይ ነው (1 ኛ ዜና 6፣31 28፣2 _ 3 )በቁ 5 ላይ “ ሂድና ባሪያዩን

ዳዊትን ፣ “ እግዚአብሄር እንዲህ ይላል ፡የምኖርበት ቤት የምትሰራልኝ አንተ አይደለህም “እስራኤላዊያን

ክግብጽ ምድር ካወጣሁበት ቀን አንሥቶ እስከ ዛሬ ድረስ ድንካን ማደሪያየ አድርጌ ከቦታ ወደ ቦታ ተጋዝሁ

እንጂ በቤት ውስጥ አልተቀመጥኩም ። በተጋዝኩበት ስፍራ ሁሉ ሕዝቤ

አስራኤልን እንዲጠብቁ ካዘጋጀሃችው መሪዎቻችው አንዱን ከዝግባ እንጨት ለምን ቤት አልሠራልኝም”

ያልሁት አለን ?

እግዚአብሔር አምላክ ለዳዊት ፍቃዱን እያስታወቀው ነው ።አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጄ ይሆናል በማለት ቤተስባዊ

አባባል እግዚአብሔር በዳዊት ዙፍን ላይ ወደፊት ከሚያስቀምጣችው የዳዊት ዘሮች ጋር እንደሚኖረው ቃል የገባለት ለዩ

ግንኙነት ይገልጣል ።እግዚአብሔር ሕዝቡን ለሚመራበት ሕጉ ዋና ወኪል በመሆኑ ሕዝቡን በእግዚአብሔር ሥም ለመምራት

ዳዊት በግዚአብሔር ስም ተመርጦ የንገስ መሆኑንም ያመለክታል። እግዚአብሄር አምላክ ከስው ልጆች ያለው ሪሌሽን

እንዲታደስና እሱ በምድራዊ ቤት አይመጥነውም በመልኩ በአምስሉ የፍጠረው በጠላት ግዛት እየኖረ ያለውን ትውልድ

አስጥሉ የራሱ ለማድረግ ሰው ያስፈልጋል ስለዚህ በዚህ ዘመን እግዚአብሄር የሚፈልገው አዳርሽ እንድንስራ ስይሆንለየስው

ልጆችን ክድቅድቅ ጨለማ በማውጣት ወደ እግዚያብሄር መንግሰት በመማምጣት ከጠላት ማስመላጥ እንደሆን

የእግዚያብሄርን ሀሳብ ተረድቻለሁ የእግዚአብሔርንም ህዝብ በግዚአብሄር እውቀት ለመስራት ተጋጅቻለሁ። ( መዝ 2 ፣ 7 ፡

45 ፣ 6 89፤ 27 ይህ ተስፈ በመጨረሻ ተፈጻሚነት የሚያገኝው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ነው። ማቴ 1 ፣ 1 ማር 1 ፣ 11

ዕብ 1 ፣ 5 ምህረቴ ምንግዚም የማይሻርና የማይደበዝዝ የእግዚአብሔር ፍቅር (መዝ 6፣4) መንግሥትህ ለዘላለም ጸንቶ

ይኖራል የቁ 1 ከመግቢያው የመጽሔፍ ይዘትና መሪ ሐሳብ የሚለውን ለዳዊት ቤት የተስጠው የዘላለም መንግስት የተስፈ

ቃል ከዘመን በኃላ ለተነገሩት ትንቢቶች ማእከላዊ መሠረት ሲሆን መሲሐዊው ተስፈ በእስራኤል ውስጥ እያደገ እንደሄድ

ትልቅ ሥራ ስርታል። እግዚአብሔር ይህኘ የመስለ ተስፈ ለእርሱና ዘሮች መስጠቱ ያስደነቀው መሆኑን ዳዊት በጸሎት

ይገለጣል ። ነገር ግን ዳዊት እግዚአብሔር ለእርሱ የገባለት ቃል ለእስራኤል መሆኑን ፣ ይህውም ዐላማው እግዚአብሔር

15
ለህዝቡ የገባውን ኪዳንናዊ ተስፈ ለመፈጸም እንደ ሆነ የተስፈው ፍጸሜ የመጨረሻ ግብም በአለም ዙሪያ እግዚአብሔር

እንዲመስገንና እንዲክበር መሆኑን ያውቃል።

ማጠቃለያ

እንግዲህ በዚህ በ 2 ኛ ሳሙኤል መጽሐፍ ላይ ለማየት ድንደ ሞከርን ከእግዚያብሔር ማዳንና ፡ የመዋጀት

የተስፍ ቃልኪዳን ተፍጻሚነት አንጻር (2 ኛ ሳሙኤል ምዕ፡ 7 _ 16 ) ያለውን ህሳብ ስንመለክት ስናጠቃልለው

ይህንን በማለት እግዚአብሔር አምላክ የጠራውን ህዝበ እስራኤል ፣ አባቶች ፣ ለባርያው ለዳዊት የገባውን ቃል

ኪዳን ፣ ኪዳኑን ጠባቂ ፣ኪዳኑን አክባሪና ኪዳኑን ያጸና አምላክ የታመነ ወዳጅ ፍቅሩ ዘላለማዊና አስትማማኝ

መሆኑን በግልጽ ተርድትናል።

ስለዚህ እኛ የአዲስ ኪዳን አማኞች ፣ ካአቤል ደም ይልቅ በተሻለው ኪዳን ምህረትን በሚናገረው በክርስቶስ

ደም የቃልኪዳን ሕዝቦች እንዴት ብዙ መታመንና መገዛት ይጠበቅብናል ።በምንኖረው ኑሮ እዚአብሄርን ደስ

የሚያስኝ በንጽህና የተሞላ እንዲሆን እግዚአብሄር ጸጋውን አትረፍርፍ ስጥቶናል ኃጢያትን ቶሎ የሚክበንም

ሽክም አስወግደን የእምንነታችንንም ራስና ፈጻሚውን እያሱስን ተመልክትን በፈታችን ያለውን እሩጫ

በትዕግሥት እንሩጥ፣ እናም እግዚአብሄር አምላክ ለዳዊት ቤት እንዴት እንደረዳና ፣ እንዳዳነው ፣ መንግስቱን

እንዳጸና አይትናል ። እኛ የእግዚአብሔርን ማዳን አይተናል ፍቅሩን ምህረቱንና ችርነቱን ቀምስናል ዛሬም

አምላካችንን እግዚያብሄርን እንደሚገባ በማምለክ በተስራልን ስራ እረክተን በአለም ካለው እድፍ እራሳችን

እየጠበቅን በአምነት እንመላለስ ተስፍ የስጠው እግዚአብሄር የታመነ እና ጻዲቅ ነው አሜን

16
መጽ 17፟ሐፈ ዜና መዋአል አንድኛ ምዕራፍ 17 _ 6 ከእግዚአብሔር ማዳን፡ መዋጀት የኪዳን ተፈጻሚነት
መግቢያ
ዳዊት በቤተ መንግሥቱ ተደላድሎ በተቀመጠበት ጊዜ ነበዪ ናታንን “እነሆ እኔ ክዝግባ በተስራ ቤት እኖራለሁ ፡

የእግዚአብሔር የኪዳን ታቦት ግን በድንካን ውስጥ ያድራል በማለት እንደተቆጨ ለነብዮ ስናገር የስማ የስውን

ልብ ሁሉ የሚያውቅ እግዚያብሔር ለባርያው ለዳዊት በነብዮ አማካኝንትመልክትን እንደላከለት ያውራል።

የዜና መዋዕል መጽሐፍ የሥባ ሊቃናት ተርጋሚዎች ብሉይ ኪዳንን ከዕብራይስጥ ወደ ግሪክ የመለሱት ይህን

መጽሐፍ “የተገደፋ” ታሪኮች በማለት ስይመውታል፣እንዲህ ለማለት የበቁበት ለሳሙኤልና ለነገሥት መጽሐፍ

ተጨማሪ ነው የሚል አመለካከት ስለነራርችው ነው። የላቲኑ ቡልጌት ትርጋሚ ጅሮም ( ጅሮም ፡347 _ 420

,እ ,ም) ይህ መጽሐፍ መጠራት ያለበት “የቅዱሳን ታሪኮች ሁሉ ዜና መዕዋል ተበሎ ነው ብሎአል። ይህን

መጽሐፍ የጻፈ መጽሐፍ ዕዝራ ነው ይላሉ እንደአ ይሁድ ትውፊት አባባል ከሆን ማረጋገጥግ ን አልተቻለም

የትጽፈውም በ 5 ኛውመተ አመት ዖ , ቅ ,ክ አጋምሽ ላይ ነው ይባላል ።

1 ኛ ዜና 17 ፣ 6 የዜና መዋዕል ጽሐፊ በአብዛኛው የሚያተኩረው በዳዊት ምዕ 11_29 በስሎሞን ( 2 ዜና 1 _

9 ) ታሪክ ላይ ያተኮረ ነው ጽሐፊው ሥራየ ብሎያተኮረው ጉዳ ቁልፍ ሚና አላችው ።ይህ ደግሞ ዳዊትና

ስለሞንን ብቻ ሳይሆን ጽሐፊው የሚጠብቀውን መሲሖዊ ንጉሥ አምሳያ የሚያሳይ አድርጉ ነው።የዜና

መዋዕል ጽሐፊ ዳዊትና ስለሞንን የመሲሑ አጋዛዝ አምሳል ብቻ ሳይሆን የሙሴና የእያሱ አምሳል ብቻ

ሳይሆን የሙሴና የእያሱ አመራር በዳዊትና በስሎሞን እንደተደገመም አድርጉ ይመለከትዋል፣ ዳዊትና ሙሴ

ካሉበት ግብ ሳይደርሱ ቀርተዋል ፡ የአንዱ ምኞት ቤተ መቅደሱን መስራት ነበር የሌላው ምኛት ደግሞ

17
ተስፈዩቱን ምድር መግባት ነበር ።የሁለቱም መኛትና ዐላማ እውን የሆነውና ከፊጻሚ ሊደርስ የቻለው

በእግራችው በተተኩት በእያሱና በስሎሞን ነው ዘዳ 1፣ 37 _ 38፡ 31 ፣ 2 _ 8 ፣1 ኛ ዜና 22፣ 5 _ 23 ፣ 28፣ 2

_ 8)። ስሎሞንና እያሱ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ወደ ዕረፍት ሊያመጡ ችለዋል ( 22 ፣ 8_ 9 ኢያ 11፣23 ፣ 21

፣ 44)። ንጉሥ ዳዊት በግዚአብሔር ህሳብ እግዚአብሔር በዳዊት ውስጥ ሆኖ እስራኤልን ለማስተዳደር

ለመምራት የተመረጠ ፣የተቀባ የእግዚአብሔርን ጦርንት ሲኦዋጋ እንደልቤ የእስይን ልጅ ዳዊትን አገኝሁ ብሎ

እግዚአብሔር የመስስከረለት እግዚአብሔር ከበግ

ጠባቂነት ወደ ንጉስነት በምህረቱ እንዳመጣውና ዳዊት በሚሄድበት ሁሉ አብሮት እንድንበርና ጠላቶቹን

እንዳጠፍለት ይንግራል በምድርም ላይ እንዳሉ ታላላቆች ስሙን ከፍ እንዳድረገው እናያለን እዚጋ እግዚአብሄር

ለዳዊት ታላቅ ዘላለማዊ ተስፍ ሲገባለት የኪዳን አምላክ እዚአብሄር እሩቅ አይቶ እንተ ቤትን አትስራም ነገር

ግን ከአንተ በሃላ የሚመጣው ልጅ እንደሚቀጥል የዘላለም መንገሥት ህዝብን እንድሚያስርፍ ቦታ እንደሚስጥ

መንግስቱ የዘላለም መሆኑን አበስረው ። የእሱ ሥራ ግን ህዝቡን መምራት ነው ዳዊት ለአምላኩ

ለእግዚአብሄር ምስጋና ያቀርባል እዚአብሔር አንተ አሥራም ይልቁንም እኔ ላንተ ያዘላለም ቤት

እንደሚስራልት አበስረው በድስታ ተስፍው እንዲጸና ይጽልያል እግዚአብሔርም ለባርያው የገባውን ኪዳን

ፍጽሞ አይትናል። ይህም ለኛ የሚያተምረን ትላንትናም ዛሬ ለዘላለም ህያው የሆንነ አምላክ ነውና ዳዊትን

ያስበ የዳዊትን ተስፍ የሞላ ያሻገረ የእኛም ተስፈ በክርስቶስ ሞልታል ዘላለማዊ ቤትና መንግሥትን ወርስናል

በክርስቶስ እያሱስ አርፍናል ያአብርሃም በርክት ተካፍዮች ሆንናል ክብር ለእግዚአብሄር ለአምላካችን ይሁን።

እዚህ ላይ ህዝቡ ሳይታዘዝ ብዙ ስደት፣ መከራ፣ ፍርድ ፣ ህዝቡ ከህገሩ ተ ፈናቅሎ ወደ ባቢሎን ከፍለሱ በሃላ

እያሩሳሌምና ቤተ መቅደሱ ከወደም በሓላ የህዝቡን ጥያቄ በመመለስ ዛሬም እግዚአብሔር እንደገና የፈርስን

ንጉስ አስንስቶ አዋጅ እንዲያስነግር በእያሩሳለም የሚገኝ ቤተ መቀደስ እንደገና እንዲስራ በማድረጉ (2 ዜና

36 ፣ 22 _ 23) የራሱ የሆነ ንጻ መንግስት እግዚአብሔር ለእስራኤል ያለውን በጎ ዐላማ ይበልጥ ያስመስከረው

በ ሎአልዊ ምርጫ አማኝንት መሆኑ አጽኖ ይስጣል ።

18
በግዚአብሔር ተስፍ አይቆረጥም የተስፍ አምላክ አልጥልም አልትውህም ያለ አባት እስክ ሽምግልና የሚሽክም

ስንመልስ ይማእለሳል እጅ ለዘላለም ተዘርግታ ትኖራለች የእዚአብሄር ፍቅር ድንቅ ነው። እንዲህ በማለት

ጽሀፊው ለጥያቄችው ለምን ይህ ሁሉ የደረስብን በማለት እግዚአብሄር አሁንም ይወደናል አወ ነው መልሱ።

ማጠቃለያ

እንግዲህ ከላይ እንደተመለከትነው ዳዊት በእግዚአብሔር የተቀባ እንደሆነና እግዚአብሔር ቃልን ገብቶለት

ቃሉንም እንደፈፀመለት ተስፋን የሰጠ አምላክ የታመነ እንደሆነ ዕብ 10፡23 የተናገረውን ቃል የገባለትን

እንዳደረገው እናያለን።በዚህ ጊዜ ላለነዉ አማኞች በተሻሻለው ኪዳን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የርስቱን

መውረስ ልጅ መባልን በተስፋ ብቻ ሳይሆን ጌታ እግዚአብሔር የገባልንን ቃል ኪዳን እንዲሁም ይፈፅምልናል።

አሜን

19

You might also like